የወርቅ ሽንት ቤት እና ሃብታሞች ሲቀብጡ የገዙዋቸው አስገራሚ ነገሮች

  Рет қаралды 324,369

Meskot

Meskot

5 жыл бұрын

The Ethiopian music and moves industry is growing rapidly like in the ebs ebsworld wide community and with that comes a rapidly growing community of the reach and here are some examples of what other reach people have done in the past.
check out all of our other videos
የፊት ማስክ ትክክለኛ ጥቅም! ኮሮናን ምን ያህል ይከላከላል??
• Video

Пікірлер: 365
@kokobmedia
@kokobmedia 3 жыл бұрын
የባሰም አለ kzbin.info/www/bejne/i5e4dnZ-l5WUeM0
@RD-yc9vk
@RD-yc9vk 5 жыл бұрын
ምንም አይመስለኝም መልካም ስራ ነው የምያቀናኝ የዘላለም ሂወት አያገኝበትም ከንቱ ነገር ነው መጨረሻችን አንድ ነው መሬት ላይ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
ምንም ቢያሸብርቁ ፎቅ መኪና ቢደረደር መሬት እኩል ታደርገናለች
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 5 жыл бұрын
በትክክክል ወርቁ ጀልባውመኪናው ሁሎነገር ቀሪነው አንድት ብጣሽ ከፈናት ከሱጋር የምትከትለው ሃብታም ይሆን ድሃ የሳኡዱን ልኡል አላህ ሂድያይስጠው ግን አንድቪደው አይቸ በጣም አስደስቶኛል የሶሪያን ስደተኞች በኢሊኮፍተር ሂዶ ሲጎበኝ አይቸ
@user-yh1ht4gj1b
@user-yh1ht4gj1b 5 жыл бұрын
ትክክል መቸ ይሄን ይላሉ አይ ሰው መሆኔ
@mirara7545
@mirara7545 5 жыл бұрын
ትክክል
@kunjimokkunji7246
@kunjimokkunji7246 5 жыл бұрын
ቁሩጥ ልበል ለንች ትክክል
@user-sw4iy7fq8h
@user-sw4iy7fq8h 3 жыл бұрын
@@kunjimokkunji7246 አየ ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው ሰርቀው ሳይሆን ሰርተው መሰለኝ ሀሀ አየ የድሀ ቅናት መሆን ባትችሉኳን አድንቁ ።🙄😂😂😅😅
@tube504
@tube504 5 жыл бұрын
ሲሞት ግን ስራዉና አቡጀድ ብቻ ነዉ የሱ አይ ዱንያ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱሰ ለአንተ ክብር መኖር ይሁንልኝ ሰው አለምን ብያተርፍ ነፍሱን ብያጎድል ምን ይጠቅመዋል
@susubintbaba1414
@susubintbaba1414 5 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የወርቅ ሺንት ቤት ከሰራው የዋህ ሰው ይሻላል ብየ ነው እንጂ ስስታምነቱ አስደስቶኝ አይደለም ለነገሩ አላህ በጣም ሀብታም ሲያደርጋቸው ሉፈትናቸው ፈልጎ ነው አንድ የሶስት ሰዎች ታሪክ ትዝ አለኝ አጂብ
@selampeace9707
@selampeace9707 5 жыл бұрын
ልብ ካላችሁ ሁል ግዜ የአረብ ሀብታም እና የአፍሪካ ሀብታሞች ሰርቀው ስለሚያገኙት ውድ እቃ በመግዛት ለራሳቸው በማድረግ ነው የሚያባክኑት ደክመው ስላላገኙት የነጭ ሀብታም ግን ተመራምሮ ስለ ሆነ የሚያገኘው ብዙ ቢይጠፋም በአብዛኛው ጥበብ ነገር ላይ ነው እርዳታም ወደ ድሀ ሀገር በመሄድ ይሰጣሉ ልዩነቱን አያችሁ አላህ አግኝተን የምንሰጥ ያርገን
@rahelchanal4951
@rahelchanal4951 5 жыл бұрын
ምን አለ ለኔ ብጤ ቢመፀውተው የወርቅ ሽንት ቤት ከሚሰራ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 5 жыл бұрын
ከሁሉ በላይ ሳታውቀው የተጎዳችው ፊቷ ወደ ድመት የተቀየረችው ፈጣሪ ሆይ በምትሰጠን ገንዘብ ጥሩ ነገር አንተ የምትወደውን ሰርተን የምናልፍ አድርገን
@user-wf8rs2hk7y
@user-wf8rs2hk7y 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 5 жыл бұрын
እራህመት ወሎ የመርሳ ልጅ :- ታሪኩ ባልዋ የድመት ዘሮች ስለሚውድ( አንበሳ,ነብር...) ለዛ ብላ ነው ድመት የመሰለችው
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
ለሱልጣኑ አዘንኩለት እኔና እሱ ሞተን ክርስቶስ ፍት ለፍርድ እኩል እንቀርባለን THANK YOU GOD
@user-fm2wy1zr8b
@user-fm2wy1zr8b 5 жыл бұрын
ወርቅን የሚወድ ወንድ የፊራኡን ተከታይ ነው ብለዋል ሰ አ ወ
@hanaadiimohammed9447
@hanaadiimohammed9447 5 жыл бұрын
S.a.w
@user-ki1px4ep9q
@user-ki1px4ep9q 5 жыл бұрын
ሠ ዐ ወ
@noofacool8614
@noofacool8614 5 жыл бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ❤
@user-wr3hm2nh5e
@user-wr3hm2nh5e 5 жыл бұрын
s.a.w
@ummeryemtube8723
@ummeryemtube8723 4 жыл бұрын
አላሁመ ሠሊ ወሠልም አላ ነብይና መሀመድ
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኛ አንገታችን ላይ የምናደርገው አጥተናል እነሱ የወርቅ ሽንት ቤት
@hahahayou4635
@hahahayou4635 5 жыл бұрын
Eko ayegermume
@hgeiu1867
@hgeiu1867 5 жыл бұрын
ክክክክ
@munna5498
@munna5498 5 жыл бұрын
ክክክክክ ጉድ እኮ ነው ሆ እንኳንስ ወርቅ አርቲ እንኳ ለመግዘት እደ ተረራ ርቆብኛል
@kerojohar2297
@kerojohar2297 5 жыл бұрын
ክክክክ
@user-ob8zu3fx7o
@user-ob8zu3fx7o 5 жыл бұрын
እኮ
@mjeedisdead
@mjeedisdead 5 жыл бұрын
እረ ወደዛ አላህ ይጠይቀዋል ገዘብክን ምን ሰራህበት ምነው ለምስኪን ሶደቃ ቢሰጠው እዱንያ እኮ ነው የጀነት ቦታ መሰለው
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 5 жыл бұрын
አይ ወዳጄ ሃብታም መቼ ጀነትን ያስባሉ ሁሉም ነገራችው እዚሁ ዱኒያላይ ነው ብቻ አላህ ይቅር ይበላቸው
@user-bz8iq7rt5r
@user-bz8iq7rt5r 5 жыл бұрын
ትክክልል
@user-kx9hn8mx8j
@user-kx9hn8mx8j 5 жыл бұрын
የዚህ ሰውየ መጨረሻ አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን
@hayubintali705
@hayubintali705 5 жыл бұрын
አላህ አባካኞች ከመሆን ይጠብቀን
@helloohellooo6741
@helloohellooo6741 5 жыл бұрын
@@user-bz8iq7rt5r mmmummm mmm to and including those knoll mmm mmm and to mmm the UK to mmm to the same way of the year in the year year to and the UK and including the most of your choice mmm
@alemgeta2016
@alemgeta2016 5 жыл бұрын
ምንም ምንም ምንም ምንም ያደርግም ሁሉ ከንቱ የሽንት ነው. እኔ የመኝው (እግዝያብሄርን የምጠይቀው አውቄ ያጠፍሁትን. ሳሌውቅ የማጠፍውን. ስተቴን ይቅር በለኝ የሰጠህኝን እድሜ በስላምን ና. በጤና አቆየኝ የኔ ሃብት ይህ ነው ሃብታም ስላምና ጤና የለውምና !!
@siifanharmeekoo665
@siifanharmeekoo665 5 жыл бұрын
አረ ወደዛ አፈር ለሚገባ ምን አለ ሚስኪኑን ብረዳ
@Megenorthodox
@Megenorthodox 5 жыл бұрын
👍
@iamfine6333
@iamfine6333 4 жыл бұрын
ሁሌም እንዲህ እንላለን ።ግን የአለም እውነታ ነው ።ሀብታም አለ ድሀ አለ ሁሉም ነገር የራሱ የሆነ ተቃራኒ ነገር አለው ።የእግዚአብሔርም አፈጣጠር ነው ።ሁሉም አንድ ቢሆንም አለም ውበት አይኖረውም ።ለምሳሌ ሁሉም ሀብታም ኖ መኖር ጣእም አይኖረውም ።ካለን ከወደድን እንሰጣለን ።
@seidemm5895
@seidemm5895 4 жыл бұрын
👌👍
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 жыл бұрын
ወላሂ አልሀምዱሊላህ በዚህ አልቀናም ምክንያቱም ገንዘብ የጀሀነብ በር መክፈቻ ነው ጡሩ ስራ ካልሰራበት ነገ እዛ ጨለማ ስንገባ ስራችን እንጅ ገንዘባችን አይደለም እኔ የምቀናው በቁረአን ሀፊዝ ፣ ገንዘባቸውን ለችግር ለማውል ፣በኢማን ፣በሶብር እንጅ አውቄ ሰውን ማሳወቅ እንጅ …………
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 5 жыл бұрын
ተባረክ ወድማችን!
@user-ts9ck9ze2i
@user-ts9ck9ze2i 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ዘድሮ እናተ መቸም ፈረዶበታል ጀሮአችን ፃናቱን ይሰጠን እጂ ጉድ እኮነው እናተየ
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል ምናለ ለድሀ እሩቡን እንኳን ቢረዱ ሲበዛ ሀብታሞች ስግብግቦች ናቸው የእውነት ሳይኖረው የሚለግስ ድሀ ብቻ ነው፣#ድሀእኮ ቸር አስተዋይ ችግርን ቶሎ ሚሩዳ ነው፣ እንኳንም ሀብታም ያላረገኝ ሀብታም ሚያስበው በጭንቅላቱ ሳይሆን ባለው ሀብት ነው ግን ሚገርመው ሞት እሚባል ሀያል ንጉስ አለ ሁሉንም እኩል ሳያዳላ የሚወስድ ተመስገን ነው
@AhmedMohammed-mt4dh
@AhmedMohammed-mt4dh 2 жыл бұрын
አሁንም እነዚህ ባለሀብቶች አልከሰሩም 🙏❤️👍
@user-wc3sl3km1l
@user-wc3sl3km1l 5 жыл бұрын
አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ ስንት ሚስኪን እያለ ለነሱ ቢረዳ በሰማይ ቤት መዝገብ መሰብሰብ ነው ይቺ አለም ከንቱ ናት የከንቱ ከንቱ ድሀውም ሀብታሙን ያቺ አፈር ትበለዋለች ሀብታም ነኝ ብለህ አትኩራ አይ ሰው ዘላለም ለማይኖርባት አለም ሀብት ያከማቻል ዘላለም ለሚኖርባት አለም ሲሄድ ግን ባዶውን ይሄዳል ከተመቻችሁ ላይክ
@user-ft7fb2ym4o
@user-ft7fb2ym4o 5 жыл бұрын
ወይ ምንም አልመኝም ብቻ እግዚአብሔር ጤና በፍቅር የተሞላ ንሮ መልካም ልጆ ች የሚአደኝ የሚያፈቅርኝ ሰው ይስጠኝ እኔ ላፍቅረው
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 5 жыл бұрын
እኔ በሀብት አልቀናም ኢማን አህላቁ ያማረ ለፈጣሪው የሚጨነቅ ሰው ነው የዱኒያ ሀብት አይረባም ለተቸገረ የማይሰጥ ሀብት ምን ያረጋል
@user-kc6sf5ln2k
@user-kc6sf5ln2k 5 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ በድህነቴ መኖር ይሻለኛል ዱኒያ መቸ እደምቆም በማትታወቀው ከመኖር የዘላለም ያላህ ሱጦታን ጀነትን እያለሙ መኖር ይበልጣል እነዚህ አላግባብ ባጠፉት ገዘብ ይጠየቃሉ ገዘብ ለድሀ ለየቲም በመነዬት ቢጠቀሙት ይበልጣል አሁን እነዚህ ሰወች ከሞት አይቀሩ አላህ ሆይ አሄራየን አሳምርልኝ ያረብ
@mazaanabel5798
@mazaanabel5798 5 жыл бұрын
ያለው ማማሩ የደላ አጥምት ያላምጣል አለች አያቴ
@bersomaketema882
@bersomaketema882 3 жыл бұрын
ምንም ቢሆን ለሀላፊ ጠፊ ገንዘብ ጊዜከምናባክን የተቸገረን ብንረዳጥሩ ነበር ግን ምድር ስግብነት የሞላት ናት ባለ ሰርጀሪዋ ግን ገርማኛለች😕😮😯😦
@Zuz725
@Zuz725 5 жыл бұрын
አለሙም ምኞቱም ያልፋሉ የእግዚአብሔር ቃል ግን አያልፍም ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ለኔ ተስፈየ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ወገኖች ገንዘብ ጠፊ ነው በላይ በሰማይ ከዚ የሚበልጥ ማንም ባይኑ ያላየው አድስ ኢየሩሳሌም ይጠብቀናል ጌታ ሲመጣ ገንዘብ ያላቸው ሁሉ ይወረውሩታል ኢየሱስ ይወዳቹሀል ክርስቲያኖች መፅሐፍ ቅዱስ አብቡ ተባረኩ 😘😘😍👌
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም ይገርማል ብዙ ገንዘብ ፈተና ነው
@user-zf1ho6qf8q
@user-zf1ho6qf8q 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገር በመጠኑ ሲሆን ይሻላን
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
ድመቷ ሤትዮ ደግ ሁናለች ፈጣሪ አሣምሮ ሁሉንም ፈጥሯል እሥዋ ግን ፈጣሪ አሣምሮ አልፈጠረኝም በማለቶ ድመት መሠለይ እሠይ
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g 3 жыл бұрын
አይ ወርቅ. ያጌጥ እንዲሁ እንጅ እንደኛው የእህል ምግብ ነው የሚበላው. በውርቅ ቢያብለጭልጩ. ስንሞት. ድሀውም ሀብታሙም አንድ ነው።
@amentube1196
@amentube1196 3 жыл бұрын
ፍቅር ማርያም ነይልን
@gerryayele9937
@gerryayele9937 5 жыл бұрын
አቅራቢው ተመችቶኛል ገንዘቡን ላግኝና እዴት አድርጌ በየሜዳው የወደቁት ያገሬን ህዝቦች ስብስብ አድርግ ምግብ ጥግብ ብለውልኝ ሲስቁ ማየት ከዛ ሀብቶቼ የሰውን ደስታ ማየት ነው
@asas2835
@asas2835 5 жыл бұрын
ሳህ
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 5 жыл бұрын
ትክክክል
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Askabche atdrgewm
@medinasayd4723
@medinasayd4723 5 жыл бұрын
ዱሞ ለኮትራት ኑሮ መጨነቅ ማሰብ ለዛኛው ለመጨረሻው ቤታችን
@samirateshome7278
@samirateshome7278 5 жыл бұрын
ውሸት ለሰብስክራይብና ለሸር ነው ሲባል ነው
@fsrdossiede8513
@fsrdossiede8513 5 жыл бұрын
አላህ ይጠይቀዋል ካዱኒያ ያአኪራ ኑሮ ይበልጣል ለሚቀዉ ስት ደሀ ሚስኪን እያለ
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tutiwatikader1652
@tutiwatikader1652 4 жыл бұрын
በመሬትላይኮርቶየአጋጤእምሆድ ወዬለት መነሻውአፈርመድረሻውአፈርነው አላህይድረስለት ሜካፖየተቀባቺው እውነትምድመትዱርየ በጣምቆጆናት እራሶንታከብራለቺ
@alemalem7864
@alemalem7864 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ደስ ትላለህ በርታለን
@sarass838
@sarass838 5 жыл бұрын
የገንዘብ ፍቅር የሀጥያት ሁሉ መሰረት ነው።
@user-pd6up3jg8g
@user-pd6up3jg8g 5 жыл бұрын
ወየውለት የውመልቂያማ ሡባሀን አላህ አላህ የጠብቀን
@aryaf2k165
@aryaf2k165 5 жыл бұрын
ብዙም ሀብታም መሆን አትመኙ ገንዘብ ሲበዛ ፈጣሪን መርሳት አለና ብዙም ድሀ አትሁኑ ለምን የለኝም ብለን ፈጣሪን ማማርር አለ!!!
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
አጀብ ነው እኮ ዱኒያ. አላህ በቁርአን እዲህ ይላል. ኢነመል ሀያቱ ዱኒያ ላኢቡን. የዱኒያ ህይወት ጨዋታነው
@elfneshegdashet2354
@elfneshegdashet2354 5 жыл бұрын
የመጨረሻውን ወደድኩት ጎበዝ ነው
@ma3888
@ma3888 5 жыл бұрын
መረጃው ያምራል 👏👏 ከምር ሞራሌ መጣ 😉
@munna5498
@munna5498 5 жыл бұрын
የመጨራሸው ቆጠቢ ተማችቶኛል
@fikirtetaddesse5667
@fikirtetaddesse5667 5 жыл бұрын
ወይ ዲያቢሎስ ይህ ሁሉ የሱ ስራነው አይምሮአቸውን ተቆጣጥሮት ይህን የሚያስወድድ አሁን ምን ይባላል ,እግዚአብሔር ይገስፀው።
@user-fm2wy1zr8b
@user-fm2wy1zr8b 5 жыл бұрын
የጅሀነብ ትራስ ይሆናቸዋል
@Megenorthodox
@Megenorthodox 5 жыл бұрын
👍
@zeharasisay4172
@zeharasisay4172 5 жыл бұрын
ሳህ
@marifamusa5829
@marifamusa5829 5 жыл бұрын
እረ ውድዛ ገንዝብ ባላው ሀብታም ሳይሆን የምቀናው እኔ የምቀናው ኢማን ኖሮት አላህን የሚፈራ እውቁልኝ እውቁልኝ የማይል የሚስራውም ሆነ የሚተውው ለአላህ ብቻ በሎ
@user-zn7sp1rp9q
@user-zn7sp1rp9q 5 жыл бұрын
እየሱስም እንድህ ኣለ እናንተ ሃብታሞች ወየላቹ መፅናናትን ተቀብላቹሃልና::
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 5 жыл бұрын
ነገ ገንዘባችሁን እደት አካበታችሁ እደትስ አድርጋችሁ አወጣችሁ ተብለው ሲጠየቁ መልሱን ካሁኑ ያዘጋጁ
@rahemetwase8394
@rahemetwase8394 5 жыл бұрын
ሀብታሙም ድሀውም ስንሞትእኩልእንሆናለን
@user-ep8yo2kj9g
@user-ep8yo2kj9g 5 жыл бұрын
ምን ምን ቢያደርጉ አፈጣጠራችን መለየት አይልም እንዲሁም ሞት አይለየንም ሁላችንም አንድነን አዱንያ ጠፊ ነው
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ዘወር በሉ እኛም የሰው አገልጋይ ሁነን ቀርተናል ኑሮው ፈቅ ላይል
@user-ph1xw5xg4u
@user-ph1xw5xg4u 5 жыл бұрын
ሀሀሀ.እረ በሳቅ ሆ። ይሀውልህ አባቴ ምንም ባይኖረኝም እናቴ ስላለችልኝ ሁሌም ሀብታም፤ደስተኛ,,ነኝ።አሁን የምትጠራቸው ወርቅ መኪና አየር ቅብርጥሴ ምናምን ሙዴ አይደሉም። ደግሞ ስለቁጠብን ይሄን እናገኛለን ብለን መውደቅም አለ።አቦ በቃ እዲ አይነት ነገር አይቻማኝም።ቲ ምድረ ብልጭልጫም። ባለቺኝ እየቁጠብኩ ፈታ ማለት ስሜቴ ነው።ምን ሼ እረ ላሽ እዲች አይነት ሙድ ይወልከኛል ቲ ኩሽታ አልፈልግም
@user-cu6qp6mx1p
@user-cu6qp6mx1p 5 жыл бұрын
አምላኬ ገንዘብ ስሰጠኝ ማስተዋልንም ስጠኝ 😭ሆሆ
@kidihabshawitsamiri3872
@kidihabshawitsamiri3872 5 жыл бұрын
Bezich alem hafti min yadergali minimi ayasdesiteyinim iwunet👍👍
@maismustafa162
@maismustafa162 5 жыл бұрын
ቀለጥኩ እኮ ይሄን ስሰማ
@mnblkj1002
@mnblkj1002 5 жыл бұрын
ምንም አይማረከም ::ሁሉነም ጠለነው ሃጅ ነን ባለቺን ጊዜ ምስክኖቹን ብረዱበት እዴት መልካም ነበር
@user-kn4gv4xg7t
@user-kn4gv4xg7t 5 жыл бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ የሌላውስ ይሁንመቸም ይበልጥ ደግሞ እኔ የገረመኝ የወርቁ ሽንት ቤት ሆ አጅብ እኮ ነው ይህሁሉ ነገር ለፊትና ነው እንድሁ አይደለም ያረብ አንተ ቀልብ ስጠን
@Samyberhane
@Samyberhane 5 жыл бұрын
Men agabhi mekagh sarthi bela atam edasu habtam thonalehi
@eilham2682
@eilham2682 5 жыл бұрын
እኔ ደስ የሚለኝ ሚሳኪኖችን የሚረዳነው ለነዚህ እብድናቸው ነገ ትተውት ለሚሄዱት እድህ መብለጭለጭ
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Yrdu gen zen blaw manor albachew
@medinasayd4723
@medinasayd4723 5 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ተከትሉት አይሂድም አብሮት የሚሂደው ስራው ነው እደውም እዱኒያ ፈተናናት
@user-ys6pj9om9u
@user-ys6pj9om9u 5 жыл бұрын
መስራት ጊዴታችን ቢሆንም ለምንበገንዘብ ድሐ ሆንኩ ራሳችን መጉዳት የለብንም ምክንያቱም ሁላችንንም አፈር ነንና ወደ አፈር እንመለሳለን መልካም ስራ ግን ግዴታችም ጭምር ነው!!!
@-tube215
@-tube215 5 жыл бұрын
ወይ ጌታየ ድሀም ሃብታምም ኣታድርገኝ ብሎ ሲናገር ልበ ኣምላክ ዳዊት ለካ እውነቱን ነው ። ስንት ሰው ብረሀኣብ እያለቀ እነዚ ደሞ በኣላፊ ጥርፊ የከንቱ ከንቱ ስራ ይሰራሉ ኣምላኬ ኣደራህን ነፍሴን ተዋሳት ከዚህ ጨምላቃ ኣለም
@user-to2ei2rl7w
@user-to2ei2rl7w 2 жыл бұрын
ለፍቶ ያፈራው ከሆነ ጥሩ ነው ቢሆንም ግን አጸያፊው ወርቀ በመጸዳጃ በት ወቅምጥል
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 5 жыл бұрын
የሳውዲው አያድርስ ነው የሚገርም ነው እኔም የልኡል ቤተሰብ ኖርዝ አሜሪካ ሰርቼለው በኢባሲ ውስጥ ሲከፍሉ አያድርስ ነው በሰርቢስ አማካኝ ነት!
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ዛሬ ስብስክራይብ አደርኩህ ግን ክላሲካሉን ቀነስ አዲርገው የምታወራውን ብዙም አይስማም👌
@user-ui2tt1nu5s
@user-ui2tt1nu5s 5 жыл бұрын
Is good to know to be ready
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 5 жыл бұрын
ይህች አለም የትንኝ ክንፍ አታክልም ኢማን እና መልካም ስራ ግን የመጨረሻ ስንቅ ነው አፈር. መሆንን አንርሳ
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 5 жыл бұрын
አይ አላህ ነግሩናል ውላሂ ትክክል ነው
@fsy1999
@fsy1999 5 жыл бұрын
ኪኪኪ አይ ማሰቢያ ማጣት ያእለም ህዝብ በረሀብ ይረግፋል።የሰለጠነዉ አለም ተብየወች ለሽትና ለአር መፀዳጃ ወርቅ ይገነባሉ😭😭ናፈቀኝ ምርጡ ትዉልድ የሶሀቦች ዘመን😢 እናመሰግናለን
@fsrdossiede8513
@fsrdossiede8513 5 жыл бұрын
ግን ለምንድነዉ አዳድ ሀብታሞች ሁሉም ሳይሆኑ ብር እያላቸዉ ለደሀ አይሰጡም ይህ ድቁርና ነዉ
@husenaliy752
@husenaliy752 5 жыл бұрын
Duniya tefi nat eko.
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 жыл бұрын
አሬ ጉድ ነው ግን እኮ ይኖራል እዚክ አረብ አገር ኢራሱ ስንት አለ እኛ እዚክ ፍራሹ ሁላ ሳይቀር ቆሻሻ ይጣላል አገራችን ሰው አፈር ላይ እየተኛ ዱኔያ ለሁሉም ሙሉ አደለችም ኢኔ ቢሆን ለዲሃ እረዳለሁ እንጂ ምን ሞልቶ ቢፈስ የዋርቅ ሺንት ቤት አልሰራም💔
@madinamohamed4928
@madinamohamed4928 5 жыл бұрын
Bezeh mslome aytaygme....
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 5 жыл бұрын
ጉድ ኣዳድ ግዜ ድሀ መሂንን እናመስግን ወገን ሀብታሞች ምን ሰሩ ከሰውነት ወደ ድመትነት ሄደው አረፊት አይ ሰው
@iloveyoumama702
@iloveyoumama702 5 жыл бұрын
እኔ ድሀ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክኒያቱም የሰውን ፊት እየገረፍኩ አልኖርም ድህነቴ ግን ይጠቅመኛል ብየ አስባለሁ ማለቴ ብኖረኝ ኖሮ ስራተኛን እያሰቃየሁ ሰወችን እየጠላሁ እኖር ነበር።
@hamzanuri1458
@hamzanuri1458 5 жыл бұрын
ምንም የሀብት ጫፍ ላይ በዚህች ምድር ቢኖረውም ጀነት አያስገባውም።በአላህ እና መላእክተኛ አምኖ በመልካም ስራ ካላስከተለ በስተቀር
@susubintbaba1414
@susubintbaba1414 5 жыл бұрын
የመጨረሻው ሰው ተመችቶኛል አላህም እንድህ ብሏል ከመልካም ነገር ብሉ ጠጡ ነገር ግነደ አታርክሱ ብሎናል አንድ ሰው አላህ የሰጠውን ኒአማ በአግባቡ ባለመጠቀሙ አላህ ዘንድ ይጠየቃል
@user-bg8xh2ph1i
@user-bg8xh2ph1i 5 жыл бұрын
ስት ደሀ እያለ ብሰጥ ለሚስኪን ሽንት ቤት ሆይ ዲኒያ አይከተለው ጥሎት ይሄዳል
@martamangistu5170
@martamangistu5170 5 жыл бұрын
ሁሉም ከንቱ ነው አታካብዱ ይልቅዬ አንድ ምዕራፍ መፅሐፍ ቅዱስ ብታነቡ መልካም ነው
@genzebasnake1774
@genzebasnake1774 5 жыл бұрын
ውይ እደው ምን ላርግሽ ንገሪልኝማ
@tutiwatikader1652
@tutiwatikader1652 4 жыл бұрын
ዱርየማ በጣምቆጆናት ክብሮንምትጠብቃለቺ
@Love-rc1rg
@Love-rc1rg 5 жыл бұрын
እግዞ እደዉሥቱን ታሠማኛለክ አቤቱፈጣሪ አሁንእግዲህ ይህሠዉየ ከሞተዘመናትን አሥቆጥሮል ምክንያቱም እሡእራሡ ዛይሆን ብሩንወይምደግሞ ቁሣቁሡን የሚያዘዉ እራሡብሩ ነዉየሚያሽከረክረዉ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
ስስታሙ ሰውየ ተመቸኝ ወላሂ ሀሀሀሀ ሰደቃቢሰጥ ግን ጥሩ ነው
@nati2747
@nati2747 5 жыл бұрын
በርታ ጥሩ ነው ።
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 3 жыл бұрын
ዬት ነው የለው ሰውዬ እስኪ አድረሻውን ስጡኝ በጆሮዎ ሹኩ የምለው ነገር አለ
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud 5 жыл бұрын
አይ ዱኒያ ስንት የተሰቃዩ እያሉ ምናለ ለአሄራቸው ቢሰሩበት
@etanutube
@etanutube 5 жыл бұрын
ምነው ለኔ የሐረብ ሽንት ቤት ከማጥብ 50 ሺ ወይ 100 ሺ ዶላር ቢቦጭቁልኝ
@hayatm424
@hayatm424 2 жыл бұрын
እኔ እሚገርሙኝ የመዳም ሸቃሎች ብር ፈልገን መስሎኝ ሽትቤት እምናጥበዉ
@ExpoExpo-se6ri
@ExpoExpo-se6ri 5 жыл бұрын
Weyyy gode
@maydergham8496
@maydergham8496 5 жыл бұрын
ምን አለ እንደኔ ስደተኞችን በዚብር አንድ ድርጅት ከፍተው ቢሰጡን ብንሰራበት የመዳም ፊት እየገረፈን ልንሰቃየው አረ ተው ግፍ ይወንባቹአል😭😭😭
@fgui789
@fgui789 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-qw4zo1zb9y
@user-qw4zo1zb9y 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍየዳይመዱመኪናይማርካል
@ryrdfe4035
@ryrdfe4035 5 жыл бұрын
أستغفرالله استغفرالله سبحان الله مافي فايضا دونيا بس .
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
ሥንት ደሀ አፍሪኪያ ሞልቶ አይረዱም ሞት አደሁ አይቀር ጥሩ ሥራ ሠርቶ መሞት ነው ጥሩው ዳቦ መብላት አቅቶት ወገኔ በረሀብ እየሞተ
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 5 жыл бұрын
ብቁራአን ትጥቅ ሱ ይግኝል እናም ምንም አይግርመም ነግር ግን ብዝች መድር ላይ ብቻ መሁኑ ግን ያሳዝናል
@Samyberhane
@Samyberhane 5 жыл бұрын
Men agabhi yelebalahin takalehi dokoro
@user-sq9ir1tq1x
@user-sq9ir1tq1x 5 жыл бұрын
ይህ ሀብት አይደለም ሞት ነው እዱንያ በላሽ ናት ይህ ሁሉ ቀሪ ነው
@tube-bt3tb
@tube-bt3tb 5 жыл бұрын
stgud aysema
@AbdulKareem-kw8nf
@AbdulKareem-kw8nf 5 жыл бұрын
Abdulkarim
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ጉዲ ነው 😎😎😎👌👌👌
@figanjemal2862
@figanjemal2862 5 жыл бұрын
Yemecheresha habtem betam asikognel 🤔😃
@aresemasahilu2411
@aresemasahilu2411 5 жыл бұрын
wow yemigerm kinber new
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 54 МЛН
ምንድነው አጭር ኮሜዲ 2021  Ethiopian Comedy (Episode 61)
10:34
GETSI 21 Entertainment
Рет қаралды 123 М.
Тренировки в KFC😂😂😂🥊
0:11
Суета
Рет қаралды 1,8 МЛН