No video

የወርቅ ዋጋ ኡኡኡ አስባለ በጣም ቆጨኝ እናተም ከኔ ተማሩ

  Рет қаралды 91,346

Fasika Tube

Fasika Tube

Жыл бұрын

Пікірлер: 583
@fasikatube9475
@fasikatube9475 Жыл бұрын
እሙ ቢላል ወደ ስራ ተመልሳለች የምትፈልጉት ነገር ጠይቁኝ እቃ ለመምረጥ ቴሌግራሜ ተቀላቀሉ t.me/Fasikatube
@user-tn5uh3ek4f
@user-tn5uh3ek4f Жыл бұрын
ወአለይኩምእሰላምአህለንፋሲካየ ለምክርሺየኔውድበጣምእምናመሰግነውውደ ግንወርቅአደኛእሚባባለው የበሀሪነውየኔውድ
@hayat8927Subscribe
@hayat8927Subscribe Жыл бұрын
እኔም ነበረኝ ልሸጠው 24 ግራም ነው ኢትዮ ስንት ይሆናል
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e Жыл бұрын
ነበረኝ ወርቅ ግን የጆሮየ ጠፋኝ አላህ አእለም ሰው አስቶት ይሁን የጠፋው አልቆጨኝም ያገቴን ፋጦራው አብሮ ነበር ጠፋብኝ ያገቴ በጣም ትልቅ ነበር አሁን ፋጥራው የለም የት ላግኛው
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 Жыл бұрын
አቺ ሌባ አጨባርበራ ሌባ
@samritube9007
@samritube9007 Жыл бұрын
ማማ ዛሬ ግን አስፈራሽኝ ፊትሽ በስላም ነው😢❤
@fafi5170
@fafi5170 Жыл бұрын
ወርቅ ኢትዮ የሠው ሂወት ከዶሮ እረክሶል የት ልንለብሰው
@leylaali488
@leylaali488 Жыл бұрын
ይመችሽ ውዴ ልክነሽ ለመሸጥ ከሆነ እጂ
@halimahali3863
@halimahali3863 Жыл бұрын
ወላሂ ልክ ነሽ
@sameraha772
@sameraha772 Жыл бұрын
በትክክል ምነልበት ለመሸጥ ከሆኀ❤
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 Жыл бұрын
ክፍለሀገር አላቅም ከተማ ሌባ ወርቅ አይነካም ቦርሳና ሞባይል በተለይ ሞባይል ወርቅ ድሮ ድሮ ነበር አሁን ብዙ ሰው በወርቅ አዘንጥም በቅቦች ስለሆነ ሌቦች ወርቅ እየመሰላቸው ሲነጥቁ ሰነጥቁ ብዙ ስለተሸወዱ በግርሽ ብታጠለጥይ ዞር ብለው አያዩም
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Жыл бұрын
Tkkl
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk Жыл бұрын
አየ ፋሢጋ እንኮን ወርቅ ለብሠን ሥልክም ይዞ መንቀሣቀሻ የለም የሠው ሂወት የረከሠበት ሀገር ቢኖር ሀገራችን ነው
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
ሆኖም ቀረ አዱንያ ነው ደሞ ሁሌ ላዱንያ ስትጨነቂ ስታስጨንቂ ነገር ነሽ ዋናው ጤና አትፀፀቺ ብር አላፊ ጠፊነው
@user-yc4wi6xm5e
@user-yc4wi6xm5e Жыл бұрын
ወርቅ ከየትም አገር የማይወዳደረው የባህሬን ወርቅ አደኛ ነው
@habureshad8197
@habureshad8197 Жыл бұрын
ስንት ነው ግራሙ ውዴ
@sameraha772
@sameraha772 Жыл бұрын
አረ በህሬን ወሰጅኝ😂😂❤ የምሬ ነዉ❤
@Saadah-cs6je
@Saadah-cs6je Жыл бұрын
​@@habureshad8197225 ሪያል ግራም
@user-im8jc8zt1z
@user-im8jc8zt1z Жыл бұрын
​@@habureshad8197 202እሪያልነው መድና
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Жыл бұрын
ትክክል
@hayad1041
@hayad1041 Жыл бұрын
የለፋንበት ቤት አፉረሡብን ወርቅ ገዝትን የምንመጣ የታገር አገር ሢኖረንነው😢😢😢😢
@hamidaddino2832
@hamidaddino2832 Жыл бұрын
እናመሠግናለን እህታችን የምትሰሪው video ሁሉ በጣም ይመቸኛል የቆየ ቢሆንም ሳላደቅሽ አላልፍም።
@user-jm2mv8by3y
@user-jm2mv8by3y Жыл бұрын
ኡሙ ቢላል አሁን እኮ እዚም ውድ ነው እንደ በፊት አይደለም ለምክርሽ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ሆኖም ግን አሁን የወርቅ ወጋ እዚም እሳት ሆኖኣ ሚገርምሽ ነገር መጀመሪያ ከገዛሁት ወርቅና ሰሞኑ ከየውት ወርቅ የትና የት መሰለሽ ግራሙ ትንሽ ከፍ ካላ እስካ ሁለትሺ አምስት እስካ ሁለት ሺ ከዛ በታች ምታያቸው ወርቆች እፍ ብትይ በኖ የት እንደ ሚደርስ አያስታውቅ❤❤
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
😂😂😂😂 ሺኢን ዳውን ዳውን 💪💪💪ሴቶችን ያከሰረ
@sameraha772
@sameraha772 Жыл бұрын
😂😂😂
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg Жыл бұрын
ለካ ሁላችንምነን የሁለትወሬን ደመወዝ ከሸኢን ጠልቤ አሁንደሞ መቶ አጠራቅሜለሁ በሳጥሩዉስጥ የስትወር ደመወዜን እደሚፈጅ እጃደሞ ይሄ ክክክክክ
@madinaabdullah9255
@madinaabdullah9255 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hawaendris-em9fy
@hawaendris-em9fy Жыл бұрын
ወርቅ ከሽገር ይሽጣል ልብስ ሀገራችን አለ በአይነት
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
​@@Mami-lh6vg 100 ሆ ደመወዝሽ በጠለባ
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t Жыл бұрын
እኔ በደህናው ግዜ እርሜ ለአረብ አገር 83 ግራም ገዝቻለሁ የቀረኝ አሁን ለናቴ ነው ያሳካልሽ በሉኝ❤
@user-jb5hg4wj8j
@user-jb5hg4wj8j Жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔ በፊት ወርቅ ምንም አይመስለኝም ነበር ሳልገዛ አሁን ልግዛ ብል ሆሆሆ ግራም200በላይ ሆነ
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t Жыл бұрын
@@user-jb5hg4wj8j ደህና ነው እኮ ታዳ ባለፈ ጓደኛየ 225 ሂሳብ ገዝታለይ ብር ባንክ ቤት ወርቅ ገዝቶ ከማስቀመጥ ሀሪፍ ነው እኔ በደህናው ግዜ156 ሂሳብ ነው የገዛሁት
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Жыл бұрын
​@@user-jb5hg4wj8jስንት ጊዜዉ ከ200 በላይ ከሆነ ከሁለት አመት በፊት ግራም 220 ነዉ የገዛሁት
@user-nr6de1sy2t
@user-nr6de1sy2t Жыл бұрын
​@@user-jb5hg4wj8jየኔብጤ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር ወርቁን በልገዛም መሬት እገዛላሁ
@sofiaalemu595
@sofiaalemu595 Жыл бұрын
ወርቅ የባሀሬን ዩበላጣል❤❤
@user-pq9tv2oj5v
@user-pq9tv2oj5v Жыл бұрын
ዋናዉ አፊያ ልብስ ከለለ ወርቁን ብቻዉን አይለበስ የለበሰቻሁትን ብቻ ይዛችሁ ኑ አልሽኮ ዱኒያ ናት ወርቅም ለበስን አርቲ ዙሮ ዙሮ የአፈር ነን አሏህ አገራችንን ስላም አርጎልን ቤተሰቧቻችንም እኛም ከጭንቅ ባወጣን እጅ ወርቁ አላሳሰበንም
@user-vc3wo7tw4e
@user-vc3wo7tw4e 4 ай бұрын
ትክክል
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q Жыл бұрын
ፍጣሪ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ሁሉም የሚሆነው በሀገር ነው
@lubabahlubaba2266
@lubabahlubaba2266 Жыл бұрын
ጄዛኪሏህ ምርጥ ትምህርት ነው ሹክረን እህታቺን አሏህ ይጠብቅሺ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ወላሂይባሊወደሜሰትእንገዛብትለኚቢቲልሰራአልኳትእሷገዛች12ገራም።1500በደህናወሳአት
@HalimaHalima-kz7em
@HalimaHalima-kz7em Жыл бұрын
ጥሩ የሚባል ወርቅ የባህሪን ነዉ
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
ወርቅ ኑ ባህሬን👌👌አደኛ ነው
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv Жыл бұрын
በጣም የባህሬን ወርቅ ይለያል 🥰
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን Жыл бұрын
ማለት እርካሽ ነው ??
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያዊን ሳይኦን ከየትኛውም አገር ወርቅ የባህሬን እና የኦማን ወርቅ አደኛ ነው ተመረጫም ነው
@user-ys7cf8lt8j
@user-ys7cf8lt8j Жыл бұрын
ግራም ስንት ነው እዛ ከሆንሽ በናትሽ 21ወይ 22 ካራት
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
@@user-ys7cf8lt8j ያኡን ባላቅም የዛሬ 9ወር 21 50ብር ነበር ወርቅነቱ የባህሬን ይሻላል
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
ትክክክልነሽ አንሰማም ክምር አሁነው የገባኝ እኔም እናመሰግናለን ከከዛችሁ የባህሬን ወርቅ ጥሩነው ስሙ ልብበሉ ማይረባ ክተት ከምንገዛይጠቅመንን እንግዛ
@user-xh9ku1hq6v
@user-xh9ku1hq6v Жыл бұрын
ማነውግን እደኔ ወርቅ ምንም የማይመስለው 😅😅😅
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 Жыл бұрын
Me to
@timatim1607
@timatim1607 Жыл бұрын
እኔ
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 Жыл бұрын
እኔ
@user-wo2zt8rh5f
@user-wo2zt8rh5f Жыл бұрын
✋እኔ መኪናእናወርቅ ምንምአይመስለኝ ላኬ ቤትቢኖኝብየነውየምመኘው
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
እኔ 😂😂😅😅😅
@user-bn3gi4in1p
@user-bn3gi4in1p Жыл бұрын
አይ ፍሲካየ ምን ዋጋ አለው ቤት ብንሰራ አፈረሱብን ቦታ ወርቅ ሁሉም ነገር ተስፍአስቆርጦናል ይሄ መንግስት እስኪ አገር ሰላም ይሁን?????
@user-fi9pq9su3z
@user-fi9pq9su3z Жыл бұрын
አይዝወሺ እማያልፈል
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አይዞን ፈጥሪ የታሸለ ይስጥሺ
@halwahalwa1276
@halwahalwa1276 Жыл бұрын
ችግሩ እኛ እዚህ ገዝተን ኢትዮጵያ ሒደን ለመሸጥ ብንፈልግ በጣም በእርካሺ ነው እሚሉት
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 Жыл бұрын
አዎ
@amirtube4345
@amirtube4345 Жыл бұрын
እርግጠኛነሽ ልገዛነበር ሀሳቤ ወደፊት
@halwahalwa1276
@halwahalwa1276 Жыл бұрын
@@amirtube4345 አዎ እኔ ከገዛሁበት ዋጋ ቀንሸ ነው የሸጥኩት እነሱ በሚሸጡበት ዋጋ አይገዙም ለምን ለማትረፍ ስለሚፈልጉ ከአንች በቅናሺ ይገዛሉ
@egziabhrfkrnew
@egziabhrfkrnew Жыл бұрын
እናመሰግናል ጥሩ ምክር ነው
@duratube
@duratube Жыл бұрын
ውድ እኮ ነው ኩይትም ምንዛሪው ያው ነው ብሩ ሙሉም አገት ነው የተወደደው ኢትዮጵያ ብቻ አደለም አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ
@sakenanoor2235
@sakenanoor2235 Жыл бұрын
😂
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ገዝቻለሁ አሁንማ ጨምሯል ደሪባው እራሱ ጣራ ነክቷል
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 Жыл бұрын
በነገራችላይ እውነቷነው የአረብ ሀገር ልብስ ኢቶ አይረባም በተለይ ጫማ መገዲ ለብሳችሁት ከሄዳችሁ ስትመጡ ወልቆነው የምታገኙት ያው ካላያችሁ አታምኑም
@genetteshome3906
@genetteshome3906 3 ай бұрын
እውነት እኔገጥሞኛል
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት እድሜና ጤና ያድላችሁ ክፍ አይንካችሁ አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sebelasebela7809
@sebelasebela7809 Жыл бұрын
amennnn
@saidaesteu1747
@saidaesteu1747 Жыл бұрын
ምርጥምክ እሙ ቢላል በጣም ጠፈተሻል ሰለምክርሽ እናመሠግናሀን
@user-pz1mk4kk9h
@user-pz1mk4kk9h Жыл бұрын
እኔስ ተመስገን በደህና ግዜ የገዛሁት አለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ሰጡታክሰጠቱኚእቀይራለሁብይሸጨአልገዛሁም
@user-pl7uf3qx6g
@user-pl7uf3qx6g Жыл бұрын
እኔ በችግሬ ግዜ ሸጥኩት😢😢😢 አሁንም ግን እገዛለሁ ኢንሻ አላህ
@user-pz1mk4kk9h
@user-pz1mk4kk9h Жыл бұрын
@@user-pl7uf3qx6g መግዛት አለብሽ አሁን ካልተካሽው መቸም አትተኪውም የኔ ውድ አይዞሽ
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
የአለሀይማኖትሽ ገብትሽ ምንም አለተመችሽም ምክንያቱም የዉስጥ ሰላምእንደለለሽ ያስታውቃል ።
@zamzamzam6055
@zamzamzam6055 Жыл бұрын
የባህሪን ነው ቆጆው ውዴ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
አዎ 21ካራቴ ሚባለው ነው የባህሪን ጥሩ ነው
@amirtube4345
@amirtube4345 Жыл бұрын
@@user-gp9sf9cn7g 24ቱስ ማር
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 Жыл бұрын
እኔ እራሱ የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር 6አመት ሰርቼ ወርቅ ሳልገዛ ኮተት ሰብስቤ ነው የገባሁት
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
ከገዛችሁ የባክሬን ወርቅ ግዙ ከአለም አንደኛ ነው ብሩ የው ነው ሲመነዘር
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
ስንት ነው ባህሬን ለግራም 21ካራት
@zizu142
@zizu142 Жыл бұрын
​@@godislove8937ጅዳ ሁለት መቶ አርባ ከደሪባ ውጭ
@akramgader5467
@akramgader5467 Жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አገራችንም አላህ ሰላም ፍቅር ውድነት ያድርግልን የኔ ልዩ ውካንመጣሽልኝ ማሻአላህ አሪፍምክርነው
@fozyayoutube1140
@fozyayoutube1140 2 ай бұрын
እኔ ልብሥ አታምጡ ለምትይዉ በራሤ ሁሌም እቃወማለሁ ለምን ብትሉ እዛ ተሂዶ ቢገዛ ሁለት 3ልብሥነዉ ከዛበላይ አይገዛም እኔ አከባቢአችን ያሉ ቅርብ ዘመዶቸ ከዚህ ሠብሥበዉ ይዘዉ የሄዱትን ነዉ ይሄዉ ሥንት አመት ሙሉ የሚለብሡት ብር ማለቁ አይቀርም ወርቅ ጠቃሚይ መሆኑን አዉቃለሁ በብሀር ወይም ነፃ ቀረጥ ከገባ ልብሥ አይጏዳም የሚጏዳዉ ከባባድ እቃ ሢላክነዉ መላክያዉ ብቻ ይገዛዋል ሀገር
@fozyayoutube1140
@fozyayoutube1140 2 ай бұрын
ብዙ ፅፌአለሁ ጥቅምና ጉዳቱን በብዙወች አይቸነዉ አንዶ ደግሞ ቅርብ ዘመደነች ምንም ልብሥ ይዛ አልገባች ብር ብቻ ከዛ የቤቶን እቃ የተወሠነ አሥገባች አዛ አገባችለማግቢያ ለምን ሥትል ብሩ እልም አለ ከዛ ባሎ ምን ቢል ጡሩ አረብ ሀገር ኑራ ልብሥ እንኮ የላትም አለ የተወሠኑ ነዉ ያላት እና ሌላዉ ቢቀር ልብሣችሁን ግዙ እዛ ከሄዱ መቀየርያዉም አሣር ነዉ
@zuzuabdallah
@zuzuabdallah Жыл бұрын
ወርቅ ለጌጥ ከሆነ ትንሽ ግዙ ሌለ የምየተርፍ ነገር ግዙ ወርቅ ብር ይዘል ይበበል እንጅ ነገዴ ስሸጥ ስገዘ እኩል አይዴለም ልየከስርም ይችለል ብር ከለቹ ቦታ በህገዊ ግዙ የተርፈል
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
በትክክል እኔ ከዚህ በፊት ከሥሬ ነው የሸጥኩት
@abvaye_4485
@abvaye_4485 Жыл бұрын
ችግሩ ወርቅ ሲሸጥ በገዙበት አይሸጥም ይቀንሳል ታዳ ምድነው ጥቅሙ 😢😢
@jmylahhassan8112
@jmylahhassan8112 Жыл бұрын
መስቀል መጫወቻ ኣይደልም እግዚአብሔር ይቅርይበልሽ😭😭😭😭
@rahmatube6175
@rahmatube6175 Жыл бұрын
እህቴ በመጥፎ አትሰቢያት እደተረዳኋት መስቀሉ ያለበት ሀብል ከፈለጋችሁት መስቀሉ ይወጣን ለማለት ነው ግደታ ከነመስቀሉ እዳይመስለቸው
@medinawol8859
@medinawol8859 Жыл бұрын
ወረቅ ግደታነወ መልበሥ ወላሂ አልገዛም አልወዲምም ሢጀመረ😢
@hirut758
@hirut758 Жыл бұрын
ይዤ ገብቼ ሁለት አመት ሙሉ ስቆይ አንድ ቀን ሳላደርግ ተመልሼ ስደት መጣው
@seadi83
@seadi83 11 ай бұрын
​@@hirut758 ውደ ለማጌጥ ሳያሆን ብር ያያዛል ኮተት ሰመሰብሰብ ብሸጭው ለችግር ያሆንሻል ሲቀጥል ለማጌጥ ደግሞ ከባልሽ ጋር ስኮኝ ማጌጥ ትችያለሽ
@hirut758
@hirut758 11 ай бұрын
@@seadi83 እሱ እውነት ነው ቢቸግረን ወደገንዘብ ይቀየራል አዎ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
እኔግንየሚገርመኝ ወርቅስንገዛ ውድ ድንቅ ትንሽለብሰን ስንሸጥ በጣምውርድድድያለ
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
ተመስገን 34 ግራም ገዝቻለሁ አምና አሁንም ቤቴን ለስራጅ ደግሜ ወርቅ ነው የምገዛው አራት አመቴ ሳውዲ ከመጣሁ ጃዛ እራሱ አላውቅም እህቶቼ ጠንክሩና ስሩ
@Alem229
@Alem229 Жыл бұрын
እረቁጣችንን እንሄድ ልብስ ሳንገዛ
@almazguta4665
@almazguta4665 2 ай бұрын
እናመሰግናለን መልካም ነሽ 🙏🙏🙏❤️❤️
@rahmaahmed2172
@rahmaahmed2172 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ወርቅ ለብሶ ለመውጣት በጣም ያስፈራል ሌቦቹ 🥺ጓደኛየን የሰሯትን ብታዩ ቀለበት ለመቀማት ግብግብ ይዘዋት ይሄው ግራ እጇ ተሰብራ እየሟቀቀች ነው አዙረው አዙረው እደገመድ
@honeytube8922
@honeytube8922 Жыл бұрын
ለብር መየዣ ነው እንጅ እኔ ወርቅ ለበስኩ አለበስኩ የሙያምርብኝ ጤና መሆን ነው
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ኢትዮ እንኳን ወርቅ ሁሉም ነገር ተወዶዋል ያሰዉ ነብስ ብቻ ናዉ ያራካሰዉ
@zadlove117
@zadlove117 Жыл бұрын
በትክክል 😢
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
ሊሚስቱካየ እዚሁ ገዝቸላትነው የምገባው 😂😂😂✅
@SITiRAAdem225
@SITiRAAdem225 Жыл бұрын
ፋሲካ ይቅርታና በጣም ከሳሽብኝ በሰላም ነው ወይስ አይኔ ነው
@user-um4yc7wt5q
@user-um4yc7wt5q Жыл бұрын
ብተካሳም ያምርባታል ሀገሯ ላይ ጀግና ሴት ሆኗ ደፋ ቀና እያለች ጠክራ ሰራዋ እየሰራች ነው ደሞ ሰው ከሳክ አይባልም እህት
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Жыл бұрын
ሹክራን ፍርዱስ ከቀጠይ ወር ጀምሬ ነው ምገዘው እሸአለህ
@AliAli-cj4hl
@AliAli-cj4hl Жыл бұрын
ዉዴ እናመስግን አለን ለምታቀርቢልን ነገሮች❤❤❤
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x Жыл бұрын
ከዚህ ቡሃላ ወርቅጅ አልገዛም ግንኮ አያስችለኝም😂
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
😂እዴኔ ሱቅ አለመሄድነው ሚሻለው
@weyiniy456
@weyiniy456 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል 21k 17ግራም ስንት ነው ኢትዮጵያ እህቴ
@rehanabinetbaba3296
@rehanabinetbaba3296 10 ай бұрын
አንደኛ ወርቅ የባህሬን ነው አልሃምዱሊላህ ከዝቻለሁ ምንድነው ጭንቅ ማውራት አላህ በሰጠን ነገር ተብቃቅተን እንኖራለን
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Жыл бұрын
ሽኩራንውዴ ጥሩነገርነውየተናገርሽው
@sadaabr6035
@sadaabr6035 Жыл бұрын
እሺ ጀዛኪላ ኸይር
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ አረብ ሀገር ያላቹ የባህሬን ወርቅ ይዛቹ ኑ እሱ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
አው ወርቁ በጣም ንፁህ ነው ግን ኢትዮጵያ ላይ ለመሸጥ አይሆንም ምክናየቱም ውድ ነው
@user-ys7cf8lt8j
@user-ys7cf8lt8j Жыл бұрын
​@@user-ff5cv1zj5gበህሬን ከሆንሽ ግራም ስንት ነው እዛ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ህንሻ አላህ እንገዛለን የፈረንጆች አድሱ አመት ስመጣ ይቀንሳል አሉ እኔም እገዛለሁ ተጨማሪ
@HooahM
@HooahM Жыл бұрын
አረ መቼ ነው የሚቀንሠው ንገሪኝ ወራቱን
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
አህለን ውሳህለን እሙ ቢላል ፈርዶሴ እንካን ደና መጣሽ ጠፍተሻል
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v 3 ай бұрын
የየት ሀገር ወርቅ ነው አደኛ የሚባለው ንገሩን ኢሻአላህ እገዛለሁ
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
ወርቅ በሀሪነዉ ያለ እኔ ገዝቼ ለሰዉ ሰጠሁት አደኛነዉ ፈጣሪ ካለ እገዛለሁ
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ዱባይ 1ግራም 200ድረሀም ነው 6ግራም 1200 ድረሀም 1200:×29.50 =35.400ብር ነው
@amirtube4345
@amirtube4345 Жыл бұрын
ስቱካራት ነው 200 ድርሀም እረ ከዛ ,በላይ ነው እህት ገዝተሽ ከሆነ ንገሪኝስቲ
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z Жыл бұрын
እውነት ነው ❤❤❤
@dawit6731
@dawit6731 Жыл бұрын
ThanksthanksokthanksEthiopia❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@saidasaid467
@saidasaid467 22 күн бұрын
እኔን እስኪ ንገሩኝ ብሬን ላስቀምጥ ወይስ ወርቅ ይዥ ልግባ ወይ ማለት ሀገር ለመሸጥ ትርፍ አለው ወይ
@user-qc5et2dx9k
@user-qc5et2dx9k 10 ай бұрын
የኔ ዉድ ሥለምክርሽ በጣምነዉ እምናመሠግነዉ ❤❤ ልክ ነሽ
@user-mx9ie9gb9b
@user-mx9ie9gb9b Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት ሰላም ሰላም ብያለሁ ወድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እራህመት እዝነቱ አይለያችሁ ሰላም ለእናት ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ፍቅር ሰላም እመኝላችኃለሁ
@user-xt5gj3vf7c
@user-xt5gj3vf7c Жыл бұрын
የውጭው ወርቅ መሆን አለበት ያገር ቤቱ እዲህ አይወደድም
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p 11 ай бұрын
ማሻእላህ በአላህ የምርሽ ነው እረየምን አባቱልብስ ነው
@nasrzannasrzan5113
@nasrzannasrzan5113 Жыл бұрын
ወርቅ የባሀሬን ጥሩ ነው
@hayuhabshawit2386
@hayuhabshawit2386 11 ай бұрын
አረ ወይኔ ፋሲካ ምን አለ ወሬ ባታወሪ ለምን ትዋሻለሽ በአላህ አንቺ እራስሽ የሄድሽበት የአብስራ ወርቅ ቤት ሄጄ ስጠይቅ ሀያ አንድ ካራት አንድ ግራም አምስት ሺ ስምንት መቶ አሉኝ አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው እዚ ውስጥ ስንት አንቺን አምኖ ጊዜውን ሰውቶ የሚያደምጥሽ አለ
@hawwaahawwaa
@hawwaahawwaa Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለን
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
እና ልብስ የሚገዘበትና ወርቅ የሚገዘበት ብር አንድ ነዉ እንዴ ደሞ ልብስ ሰለብስ ወርቅ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 Жыл бұрын
እውነት ነው 💚💚ሰላም ና ፍቅር ለውዷ ሀገራችን 💛💛አብረታቱኝ አዲስ ጀማሪ youtuber ነኝ 🙏🙏
@Sheqala
@Sheqala Жыл бұрын
ጉድጉድበርችልን
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኡሙ ቢላል ጀዛክ ግን ማነው እንደኔ ወረቅ የሚወድ አህህ ጥሎብኝ በጣም በጣም ወረቅ እወዳለሁ አልህምዱሊላህ ለ 4ቱም ጣቴ ገዝቻለሁ 15 ግራም አሁን የቀረኝ የጆሮ እና ያንገት ነው በእርግጥ በአሁን ሰአት በጣም ዉድ ነው ቢሆንም ግን አንደምንም ብዬ ሳልገዛ አልሄድም
@samerahs9922
@samerahs9922 Жыл бұрын
እህቴ ሀገራችን ለመሺጠ ካልሁነ በስተቅር ለመልበስ አተችይም ምክናያቱም ሌባ ሞልቶል ብተሺጨዉ ያዋጣሻል
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o Жыл бұрын
@@samerahs9922 ለምክርሽ አመሰግናለሁ ዉዴ ግን ግን በፍፁም አልሸጠም በጣም እወዳለሁ ወላሂ ለእጌም ብገዛ እራሱ አልጠግብም ተሸፍኝ ነኝ አይታይብኝም አይሰረቁኝም እንሻ አላህ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 Жыл бұрын
​@@user-rc2vb4qc2oእኔ ያስፍራኝ እጉዞላይ እዳይዘርፎኝ ነው እስፍሬማ ከደርስኩ በዴብ ነው እምለብስው 😂 እኔም ጌጣጌጥ ምልብስ እውዳለሁ እዳች
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o Жыл бұрын
@@allahmdulilaahallahmdulila2181 ክክክክክ አብሽሪ የኔ ዉድ ስትገቢ በተለይ ጠለብ ከሆንሽ ሁሉንም ልበሺዉ በቦረሳ እንዳትይዢ ጠፍተሽ ከሆነ የምሰሪዉ ግን ጥንቃቄ ያስፍልጋል አደራሽኝ እንዳይወስዱብሽ ጠለብ የሚሰራ የምታምኚዉ ጓደኛ ካለሽ ወደ ሀገር ላኪ የጌጥ ነገር ደሞ ልክ እንደኔ ነሽ ማለት ነው ወላሁ ለግምባሬም ለ እግሬም ለቀኝ ጣቶቼም ለ ግራ ጣቶቼም ብለብስ አልጠግብም እናቴ አንቺን ያገባ ጉዱ ፍላ ትለኛለች ክክክክክክ ገና ባላካንም ሀገር ሲሄድ አስገዛዋለሁ
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Жыл бұрын
አዚም ተወዷል ግን ከሀገር ቤት ይሻላል
@hadiyyahadiyya4066
@hadiyyahadiyya4066 Жыл бұрын
እሺ ስላሳውቅሽን ጀዛከላህ ኸይይር
@adentsega3594
@adentsega3594 Жыл бұрын
እኔ ካርጎ ምናምን እያሁ ነበር እንኳንም ነገርሽኝ ማማየ
@sameermosa5766
@sameermosa5766 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz Жыл бұрын
እናመሠግናለን ውዴ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
አሰላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
@emutube818
@emutube818 Жыл бұрын
ወየት ልንለብሰው ኢትዮጵያ አይታሰብም ሆ አሪቲ ገዝቸ እለብሳለሁጂ ነገሩ እሱንም ይወስዱታል😂
@user-lw4yq6oo7v
@user-lw4yq6oo7v Жыл бұрын
Lmwsdou tsblshe tatchenene kurtew new ymwsdoute😅
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 Жыл бұрын
ክክክክ ለመሸጥ ነው ሳይዘርፉሽ ከዴረሽ
@meditube4580
@meditube4580 Жыл бұрын
እኔኳ አልሀምዱሊላህ ቅያሬ ቅያሬ ነው ያሉኝ ወርቆች ሳኡድ ወርቅ ብቻ አድርጋኛለች እርሜዋን ያርዝምልን
@tedihousbroker1218
@tedihousbroker1218 Жыл бұрын
ግርሀም አይባልም ። ያልገባሽን ቃል አትጠቀሚ !
@bshbsh2028
@bshbsh2028 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ያልገባኝ ነገር እዚ ነው ወይስ የአገሩን ዋጋ ነው እየነገርሽን ያለው
@user-jk2tb7go6rዜድ
@user-jk2tb7go6rዜድ 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አፊያዬ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዙሮ መግቢያችንን😢😢
@user-mq4nz3nl2y
@user-mq4nz3nl2y 10 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 Жыл бұрын
ግርሃም አይባልም ግራም ነው ካራቴ አይባልም ካራት ነው 😊
@Zainab-qg8mu
@Zainab-qg8mu Жыл бұрын
ልክ ነሽ ሁቢ ካራቴ ማለትማ እሥፖርተኛ ( በጅዶ መማታት) ማለት ነው
@emutube3854
@emutube3854 Жыл бұрын
😂😂ዋናው መለእኩትን ማስተላለፋ ነው እና ወደ አረብኛ ወስዶባት ነው
@zeynbaumuemrantube
@zeynbaumuemrantube Жыл бұрын
ሀሀሀእኔ ልብ አላልኩም ዋናው መልእክቱ ነው የገባው ገብቶታል። ለማያቅ ደሞ ካራቴ ብሎ ይያዝ😂😂
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
አህለን አፊያ አልሀምዱሊላህ አለኝ ግን እገዛለው የሚል ሀሳብነበረኝ ጭማሬ
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Жыл бұрын
እኔለናቴ በሳኡድእሪያል በሰባትሺ ግዘቸ ልኪላትአለሁ አሁንም እግዚላትአለሁ
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Жыл бұрын
መሸአላህ
@qemer9993
@qemer9993 Жыл бұрын
ኡሙ ቢላል ራስሽን ጠብቂ ጥርስሽን አስሞሊ
@user-ut4yd9ic1q
@user-ut4yd9ic1q Жыл бұрын
ትክክልነሺወርቅነውመሰብሰብኢሻአላሕ❤❤
@user-um4yc7wt5q
@user-um4yc7wt5q Жыл бұрын
እህቴ በርቺ
@tube-rc8xv
@tube-rc8xv Жыл бұрын
ምንዛሬ ስለረከሰ እጂ በሀረብ ሀገር ሲታሰብ ርካሽ ነው
@samira3965
@samira3965 Жыл бұрын
ሰህ እህቴ ልክነሽ ወላ ኮተት ከመሰብሰብ እናመሰግናለን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ኩትትምአልሰበሰብኩገንአልገዛሁምአሁንኳሀደያ3000ደራሀምአለኚልገዛደ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ዱባይገራም200በምንዛሬወ5800ብር
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
ያውነው ብሩ ሲመነዝር የዛሬ አመትና አሁን ምንዛሬ ይለያያል
@fafitube1
@fafitube1 Жыл бұрын
ጠፋሽሳ እህት በሰላሟ ነወይ እያልኩ ነበር እንኳን ሰላም መጣሽ😊
@user-xj1zz7yy3p
@user-xj1zz7yy3p Жыл бұрын
❤❤❤
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
ትክክል. ለሽ እናመሰግንለን😍👏
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Жыл бұрын
ልክነሽማር
@user-ys7cf8lt8j
@user-ys7cf8lt8j Жыл бұрын
ባህሬን ያላችሁ ግራም ስንት ነው እዛ የሚያውቅ ካለ Please ንገሩኝ
@user-dn6xh5ez9l
@user-dn6xh5ez9l Жыл бұрын
በሰለምነወይ የጠፈሽው❤❤❤
@jmalamoo8815
@jmalamoo8815 Жыл бұрын
Betam yasazenal enerase yikochegnal eshi Sisters sentnew
ወርቅ ገዛው በስንት ?ወርቅ ግዙ ሳይጨምር
18:09
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 36 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
የወርቅ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Gold Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
17:59
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 36 МЛН