No video

የትግራይ የፀጥታ ሁኔታ የተፈናቃዬች ጉዳይ የጀነራሎች የወርቅ ኮንትሮባንድ ሌ /ጀኔራል ታደሰ ወረደ

  Рет қаралды 31,911

Horizon Free Media    ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ

Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ

Күн бұрын

የትግራይ የፀጥታ ሁኔታ የተፈናቃዬች ጉዳይ የጀነራሎች የወርቅ ኮንትሮባንድ ሌ /ጀኔራል ታደሰ ወረደ

Пікірлер: 267
@ErmiasAtakilt
@ErmiasAtakilt Ай бұрын
ተባረኪ ማርያማዊት ተጋዳላይ ታደሰ ወረደ የእርጋታና የጀግንነት ተምሳሌት
@zemichaelbarnabas2925
@zemichaelbarnabas2925 Ай бұрын
ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ በመከላከያ በነበሩበት ጊዜም ቢሆን አሁን የሰሩት ስራ ዝንተ ዓለም ሲታወስ የሚኖር ታሪክና ስብእና ያለባቸው ታላቅ ሰው ናቸው።
@user-jt9ge3bw2b
@user-jt9ge3bw2b Ай бұрын
በትክክል
@ayeletafesse
@ayeletafesse Ай бұрын
ወሸታም የነበረ ሰው
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
ጀግኖች አባቶቻችን በጣም ነው የምንኮራባችሁ 💪💛❤️💊 ጠላቶቻችን የትግራይን ሕዝብ ለመከፋፍል የማይፍነቅሉት ድንጋይ የለም ምንም ይበሉ ምን የትግራይ ሕዝብ ሁሉም አላማው አንድ ነው ወያኔ ➕የትግራይ ሕዝብ 🟰T. D. F 💛❤️💪🥰✝️☪️ 💘
@LegesTesfahunegn-zk3rh
@LegesTesfahunegn-zk3rh Ай бұрын
የትግራይ ህዝብ አንኳን እነዳንኤል በስልጣን ላይ እያሉ ቀርቶ ቢወርዱም ጠላት እና ወዳጅ ለይትዋል አይከፋፈልም ይሄ የህልመኞች ሀሳብ ነው ለህዝቡ ቢያስቡ የተፈናቀለ ይመለስ እንኳ አይሉም ነውረኞች ናቸው ።
@user-jt9ge3bw2b
@user-jt9ge3bw2b Ай бұрын
ተባረክ❤❤ እድሜና ጤናይስጥአሁንም ነገምየትግራይ አባትአልማዝአባት ወንድም ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
ክቡር ጀነራል ❤❤❤እንወድሃለን
@genetberhane1609
@genetberhane1609 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው እዲህ ቀርቦ መልስ መስጠት ሌ/ጀ ታደሰ ወረደ🙏🙏❤️❤️
@yostinakebede9363
@yostinakebede9363 Ай бұрын
ጀግና ትሁት ሌ /ጀኔራል ታደሰ ወረደ❤❤❤❤❤
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin Ай бұрын
አባቶቻችንን እንዳከበርሽ እግዝአብሔር ከፍ ያለውን ክብር ይስጥሽ 🙏🏽ለሰላም መኖርን የመሰለ ህይወት የለም : በርቺ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
ማርያማዊተይ ጋል ተወሊደ ማርያማዊት ክብላ እየ ብሽምኪ ❤❤❤
@user-cj9xz2eq8e
@user-cj9xz2eq8e Ай бұрын
ጅግና.ኣቦና.ጀነራር.ታደሰ.ወረደ.እድመን.ጥዕናን.የሃብካ
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil Ай бұрын
ወላሂ እላችሃለዉ የትግራይ ጀኔራሎች በጣም እጅግ በጣም አከብራቹዋለዉ ምክንያቱም ባመኑበት የምፀኑ ጀግኖች ናቸዉ በዝህ እድሜ ወደ በራሀ መግባት ያንን ጉዙፍ ጦርነት ያስገባቸዉ ዝምብሎ እንደ ዋዛ እንዳልሆነ እርግጠኛነኝ ተገዶ የገቡት መሆናቸዉን ግልፅ ነዉ ትግራይን ለማምበርከክ የታሰበዉ ጦርነት እንደ ነበረ ግልፅ ነዉ ጦርነቱም በፅናት በጀግንነት ነዉ እራሳቸዉን የተከላኩሉት ሌላዉ አሁን የምታየዉ የምወረዉ የወርቅ ዘረፋ አፈናና ግድያ ጦርነቱ ያመጣ መዘዝ እንደ ሆነ አልጠራጠርም እሱም እስተካከል የምል ተስፋ አልኝ በመጨረሻ ተጋሩ አለህ ይጠብቃቸዉ እላለዉ አብዱልአዚዝ ከጅግጅጋ ሱማሌነኝ በምችለዉ አማርኛ ነዉ የተናገርኩት 🙏🙏
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 Ай бұрын
Thank you brother
@kidanem.5801
@kidanem.5801 Ай бұрын
ሌ/ጀ ታደሰ ወረደ እና ማርያማዊት ህዝባችንን ለማዳን የምትጥሩት እግዚአብሔር ድካማችሁን ይቁጠርላችሁ እንወዳችኃለን❤❤❤❤❤❤
@fesehaalemayehuphd9441
@fesehaalemayehuphd9441 Ай бұрын
ሕሶት እንትደጋገም ሓቂ እናምሰለ ስለ'ዝኸይድ ቀሪብካ መረዳእታ ምሃብ ኣድላይ'ዩ ጀነራል፥ እንኳዕ ቀረብካ!!
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ለትግራይ ህዝብ ከአምላክ በታች መከታ ነዎት❤❤❤❤❤❤
@user-cj9xz2eq8e
@user-cj9xz2eq8e Ай бұрын
ጅግና.ኣቦና.ጀነራር.ታደሰ.ወረደ.እድመን.ጥእና.የሃብካ
@abrehagebru5674
@abrehagebru5674 Ай бұрын
ሰላምን ጥዕናን ኸምኡውን ዕድሜ የብዘህልኻ ወድወረደ ፍፃመኻ ኸምትልጀመርኻዮ የፈጽምኻ ትዕግስትኻ እዩ እትልኣበየ ጅግንነትኻ ምስክርነትኻ ልህዝቢ ትግራይውን ተባረኽ
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo Ай бұрын
እውነት ነው ታዴ ትልቅ ታላቅ ነው
@MegaSofiamia
@MegaSofiamia Ай бұрын
ጀጋኑ አያታትና አጆና አብጎኑኹም አለና!!!❤❤❤❤❤
@tedy3387
@tedy3387 Ай бұрын
Thank you dear General for clarification
@tigestaberha
@tigestaberha Ай бұрын
My Dear Maramawit, you're Amazing you doing fantastic job 👏 im soooooo.... proud of you 🙏💛
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
እስልምና የመጣው በ16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ኤርትራ በረሀ ስለነበረ ሰው አይኖርበትም ኤርትራ ከትግራይ ውጪ ታሪክ የላትም ባሀረ ነጋሽ ማለት በግዝ ሲተረጎም የነጋሽ ባህር ነው የትግራይ ህዝብ ልብ በል የቀይ ባህርም አሰብም የሚመለከተው አንተንነው ያባቶች ንብረት ነው የኤርትራ ህዝብም ወድም ነው የኤርትራ ህዝብ በትምህርት አላለፈም ስለዛ ማንነቱን አያቅም ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስ ክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ መንግስት ነው ኢዛና ካሌብ ዘረ ያቆብ ያሬድ ዜማው የትግራይ ታሪክ ነው ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አማርኛ ቋንቋ የወታደር ቋንቋ ነበር የወጣው ከግእዝ እና ከትግርኛ ነው ሀፄ ዮሀንስ አማርኛ የኢትዮዺያ መግባቢያ ቋንቋ እዲሆን ወሰኑ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባዲራም የሰጡን ሀፄ ዮሀንስ ናቸው አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በብዛት ሙስሊም ነበረ አአ ጠምጥሞ የያዘው ዘላን ስለነበረ በግጦሽ መሬት ፍለጋ ነው ዘላን ማለት አንድ ቦታ የማይቀመጥ በከብት እርባታ ብቻ የሚኖር የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩል በባርነት ተገዝቶ ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ቤንሻንጉል ጋሞ ወዘተ
@user-rk5yd8sz2l
@user-rk5yd8sz2l Ай бұрын
ለትግራይ ጀነራሎች ትልቅ ብር አለን በልባችን ዉሰጥ እንወዳቹወለን ቀጥሉበት ሰራቹ ሁሉ እንደ አንቦል ያበራል
@tedy3387
@tedy3387 Ай бұрын
Big respect to this media
@user-gj3cy8tc2n
@user-gj3cy8tc2n Ай бұрын
ማርያሚት እናመሰግንሻለን በትግራይን በተመለከተ ለምታረጊው ነገር።
@tefetawit1
@tefetawit1 Ай бұрын
I'm happy to hear ur interview, our Hero .you are so Hamble person.thank you for your service ❤❤❤❤❤❤❤❤Wedi Werede
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የትግራይ ጄኔራሎች ትእግስታችሁና ጀግንምነታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ለሁለተኛ ትውልድ ከተደነቀበት ጆኖሳይድ ከእግዚአብሔር በታች ሆናችሁ ከህዝባችሁ ጋት እናንተ ናችሁና አሁንም የጀመራችሁትን የሰላም መንገድ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርቱ !!!
@NdbdbdhdvJcjxjchcg-jf4ju
@NdbdbdhdvJcjxjchcg-jf4ju Ай бұрын
በጣም ትክክል ነሽ አሀታችን በጣም ነዉ እናመሰግንሽ
@AmanuKasa-iw2bc
@AmanuKasa-iw2bc Ай бұрын
ሠላም ለሁሉም ትግራዋይ
@FitawGirmay
@FitawGirmay Ай бұрын
ማርያማዊት በርች ጎበዝ🙏
@abebahagos8771
@abebahagos8771 Ай бұрын
Jeganu Tigray ❤️💥 thanks for your service my Le. general Tadesse Wereda
@kahsayg.abraha1050
@kahsayg.abraha1050 Ай бұрын
ጀነራል ወዲ ወረደ ትሑት፡ መስተውዓሊ ሰብ ፅቡቕ ስራሕ ናብ መሬት ወሪዱ ይሰርሕ ኣሎ።
@AtsbahaGebrehwet
@AtsbahaGebrehwet Ай бұрын
❤❤❤❤ በጣም ረጋ ያለመስ ነው ናመሰግናለን ጀነራል ታደሰ ወረደ
@michaeltesfaye3174
@michaeltesfaye3174 Ай бұрын
ፀለምት በይ
@peaceforall7959
@peaceforall7959 Ай бұрын
የትግራይ ጀነራሎች በጣም ትልቅ ስብእና እና በሞራል ከፍ ያሉ ጀግኖች ናቸው❤❤❤
@tigestaberha
@tigestaberha Ай бұрын
Thank you for your service I Salute you 🙏 👏 💛
@tesfaalemgebremedhin-er2wy
@tesfaalemgebremedhin-er2wy Ай бұрын
Jegna Maramawit keep going vvvvvv
@alemmezegebo5352
@alemmezegebo5352 Ай бұрын
Tigray proud of our leaders Tigray will prevail with our god willing 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@adonay7097
@adonay7097 Ай бұрын
ቃላቶችሽ የማር ወለላ ናቸው፡
@frewarefe8916
@frewarefe8916 Ай бұрын
የፈጣሪን ሥራ የተከተለ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frewarefe8916
@frewarefe8916 Ай бұрын
ክቡር ሰብ
@mekidana315
@mekidana315 Ай бұрын
ሚዛናዊ ሚድያ ሚዛናዊ ሓሳብ እናመሰግናለን ማርያማዊት የትግራይ ባለ ውለታ ነሽ።
@user-py3en5ht1l
@user-py3en5ht1l Ай бұрын
Long Life TPLF ❤❤❤❤❤
@reduwaanhassan6947
@reduwaanhassan6947 Ай бұрын
አላሀ ካትጊራይ ህዝብና አማራር ጋር ይሁኑ
@elaela5817
@elaela5817 Ай бұрын
ጀነራል ታደሰ ወረደ❤️💛❤️💛❤️💛✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@MebrahtomGebru-dc7sn
@MebrahtomGebru-dc7sn Ай бұрын
Jigna Haftna Mariawit God bless you for being voice on be half of our innocent people!!! Falsified news can be true for a time being, but it eventually certifies reality!
@besufekad8292
@besufekad8292 Ай бұрын
ወዲ ወረደ ሽኮር እድመን ጥኢናን ይሀብካ ማርያማዊት እንደ ስምሽ ስም ይመርሆ ለተግባር ነውና እንደስምሽ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ በእውነት ልቤ ላይ የነበረ ነገር አወጣሽው በሚያርፉበት ጊዜ በስተ እርጅና ወደ እሳት እንዲቀቀሉ የተወረወሩ የትግራይ ህዝብና ጄነራሎች በጣም ያሳዝኑኛል ግን ደሞ የምኮራበት ነገር ጀግ ና አረጀም ደከመም ወደቀም ያ ጀግንነቱ እንዳለ ነው ዋጋ ቢከፍሉም በጅግንነት ህዝባቸውን አትርፈዋል በጌታ ፈቃድ እንደታሰበውማ እንኳን ህዝባችን ስማችንም እንዲጠፋ ነበሩ ተብለን እንዳንጠራ ትግራዋይ እሚባል ሲዘከር አረእ እነዚህ ጭራቆች ተብለው ማስፈራርያ እንዲሆን ስማቸው ተብለን ነበር አሁንም እንደ መቱ ሳላ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑራቸው ጀነራሎቻችን ወዲ ወረደ ሜርያማዊት ተጸዊአትካማ ቅረብ ዋላ በብማአልቲ ንምንታይ እንተ ኢልካ ናይ ምንባርኩም ሀደ ክፋል ትህቲ ጎይታ ንሳ እያ ብጸሎት ብሚድያ ስጋብ ዝአክላ ኡይ ኢላ ጄኖሳይድ ትግራይ ዘፍለጠት ዋእሮ እያ ትግራይ ኩሉ ነገር ታአርዩ ንትግራይ አምጺእና ስጋብ እንሽልማ እንሽልማ ድማ ፍቅሪ ህዝቢ ትግራይ እዩ ካሊእ ኩሉ ሀላፊ ስለዝኮነ ማርያማዊት እወድሻለሁ ከልቤ ውዷ እህቴ ተቤረኪልኝ የተባረክሽ ሴት ነሽና ዘርሽ ይባረክ
@hayelommengistu4044
@hayelommengistu4044 13 күн бұрын
እውነት ነው ማርያማዊት ክብር ይገዋል።
@kebedekassaa5096
@kebedekassaa5096 Ай бұрын
Maryamawit, I salute you dear, because you are a real professional; keep up the good work.
@gebregiorgiswerse3788
@gebregiorgiswerse3788 Ай бұрын
አቀራረብሽ ❤ድንቅ ነው ከአክብሮት ጋር: የቀረቡ እንግዳሽም አንቺም እግዛብሄር ይስጣቹ ስለ አለው ሁኔታ በጥሩ ጠይቅሽ መልሱን ሰማን Thank you 🎉 የተከበሩ ክቡር ጀረናል ወዲ ወረድን እናመሰግናለን::
@tigestaberha
@tigestaberha Ай бұрын
Horizon thank you 🙏💛
@aatsedemekebeb2494
@aatsedemekebeb2494 Ай бұрын
Thank you General Tadesse Werede God bless you .Tank you Meryamawet ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kb6bk7np2f
@user-kb6bk7np2f Ай бұрын
ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ ከወንበሬ ተነስቼ እጅ እነሳለሁ አመሠግናለሁ ።❤እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ። 🙏🙏
@stpual1
@stpual1 Ай бұрын
Horizon free media thank you for being the voice of the voiceless & keep up the good work.
@tsegayebirhane5157
@tsegayebirhane5157 Ай бұрын
ማርያማዊት ኩሉ ንግር ሓሳብኪ ፅቡቕ እዩ ኮይኑ ግና ቦታታት ስም ክትጽውዒ (ፀለምቲ) ኽትብሊ እናተገብአኪ "ጠለምት " ትብሊ ኣለኺና ሓቂ ከይዛብዐኪ::
@tesfayeberhe8590
@tesfayeberhe8590 Ай бұрын
"" እናተን ሳስብ ፈርኦንን ከሆላ ቀይባህርን ከፊት "" የነበረውን የእስራኤል ህዝብን ነው 💕 💪💪💪💪💖💖💖💖🙏🙏🙏
@user-xy1db7lo9r
@user-xy1db7lo9r Ай бұрын
Wedi werde my Best Leder proud of you & you are postiive thinker
@michaelnegash8292
@michaelnegash8292 Ай бұрын
ማራማዊት እንዲህ ማድረግሽ ጥሩ ነው።
@bbg8739
@bbg8739 Ай бұрын
Yes ,sister you are awesome God bless you they have to speak up
@KalayuAsbeha
@KalayuAsbeha Ай бұрын
Edmana tena ystln. Thank you so much for your service to letenal general Tadese Werede and all the men and women in service.
@gebremedhingebreyesus
@gebremedhingebreyesus Ай бұрын
በአማራ የነበሩ ተፈናቃዮች ምን ሊሆኑ ነው ሁሌ ተነስቶ ኣያቅም ለምሳሌ በምዕራብ ኣርማጮሆ እና በመተማ አከባቢ የነበሩ ሁለት ግዜ የተፈናቀሉ ስ ምን ታስቦታል ስለ እነዚህ ዝምታ በዝተዋል
@user-kg4jw6pz6k
@user-kg4jw6pz6k Ай бұрын
ታላቅ መሪ ታደሰ ወረደ ታላቅ መሪ እግዛብሄር 1000 ዓመት ዕድሜ ይስጥህ ታማኝ ሁሌ
@user-jt9ge3bw2b
@user-jt9ge3bw2b Ай бұрын
በትክክል ገልፀሸዋል❤❤
@frewarefe8916
@frewarefe8916 Ай бұрын
ማርያማዊትንም ስራሽ እንደ ስምሽ ነው።❤
@eden8286
@eden8286 Ай бұрын
Thanks Gen. Tadesse Wored 🙏 God bless you 🙏. God bless Tigray 🙏 God bless the people of Tigray 🙏
@abrahamgidey721
@abrahamgidey721 Ай бұрын
Thank you Mariamawit
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤meriyeሜሪየ❤❤❤
@wondimberhe464
@wondimberhe464 Ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ህወሓት እንዲጠፋ የሚፈልግ ቢሆን ንሮ በጦርነቱ ጊዜ ያደረገው ነበር። መሪ ድርጅት አስፈላጊ መሆኑን የሃሳብ ልእልና የሚይምን ህዝብ ነው።
@aziebtesfahuney9071
@aziebtesfahuney9071 Ай бұрын
Nemsgen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💐💐💐
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha Ай бұрын
Thanks Mariamawit for having General Tadesse Werede
@AbebaLemlem
@AbebaLemlem Ай бұрын
With all due respect , General Why can’t you inforce the law? Or there are no laws in Tigrai? There are no prison in Tigrai? There aren’t police in Tigrai? Do not let tigrai be another Congo. Tigrai people deserve peace 🕊️
@ashu9110
@ashu9110 Ай бұрын
We had peace but kahady jealous googmungoog Genocider Ethiopia destroyed our institutions.. We’re just restoring things after TDF tossed those filthy wariri fano and Araweet sarawit Eritrea Ethiopia invited
@eliasberhe3138
@eliasberhe3138 Ай бұрын
መሪየ እግዚአብሔር ያክብሪሽ
@elsamehari9055
@elsamehari9055 Ай бұрын
beloved ጀግና ወዲ ወረደ❤❤❤❤❤
@yonaslemessa6713
@yonaslemessa6713 Ай бұрын
እኔ ምስክር ነኝ ። ሰዉዬው የሚለው ትክክል ነዉ።
@fesehaabraha6383
@fesehaabraha6383 Ай бұрын
እግዚአብሄር ለዚህ ክፋ ጊዜ ለህዝቦ ካሉበት የክፋት መንገድ እንዲመለሱ እንድታሰተምሪ እግዚአብሄር የመሰጠሸ ምርጥና ቀና ሴት የአገልግሎት ዘመንሸ ያርዝመው ጌታ ድንቅና ልባም ሴት ክብር አለኝ::
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha Ай бұрын
Thanks Mariamawit, you are so special to all Tigreans during the genocidal war. You are the continued to that we are not alone, God is always with Tegaru otherwise no one would have survived when tigray was invaded by the evil allied forces.
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha Ай бұрын
Really I admire the interim government for its commitment for peaceful resolutions based on the Pretoria agreement even though there are still a lot of pressures and challenges due to post war situations
@hiwotkidanu7662
@hiwotkidanu7662 Ай бұрын
መቀሌ ዝበሃል የለን መቐለ እምበር ።
@LetebirhanAtsbeha
@LetebirhanAtsbeha Ай бұрын
እናመሰግናለን ሆራይዘን ሚድያ። ህዝቡን ያወናበደ ወሬ መልስ ስላመጣቹህ። እናመሰግናለን ጀነራል ታደሰ ለአልቧታው ወሬ መልስ ስለሰጠህ። እናመሰግናለን ለትግራይ ህዝብ ስለምትከፍለው ዋጋ።
@DestBerhe
@DestBerhe Ай бұрын
እናመሰግንሻለን ማርያማዊት ኡነቱ እንዲታወቅ ስለ ኣደረግሺ
@yohannesgirma928
@yohannesgirma928 Ай бұрын
I salute to Tadesse Worede, a polite, charismatic and world class military general that Ethiopia side lined him
@haileselassieabraha3013
@haileselassieabraha3013 Ай бұрын
ማሪያማዊት ጀግኒት ነሽ። ፕሮግራምሽ ተወዳች ነው። ቀጥይበት።
@tamutafu528
@tamutafu528 Ай бұрын
Mareyamawete. Jegena. Ehetachene. Ezegabehere. Yebarekeshe. Kiberete. Ehete. ,Betame. Ewedeshalehu.Thanku.❤
@user-lw5rb3ok9j
@user-lw5rb3ok9j Ай бұрын
ሲፃፍ ነው'ንጂ በንግግር ጀነራል ተብሎ ነው ሲጠራ የሚያምረው ሌ/ጀነራል ብሎ ከመጥራት ይልቅ ውድ ማርያማዊት በዚህ አጋጣሚ ግን እጀግ በጣም የማከብርሽና የማደንቅሽ ልጅ ነሽ አንቺና ያዬሰውን የመሰሉ ሰዎች እንዲበዙልንም እመኛለሁኝ!
@biniameshete9293
@biniameshete9293 Ай бұрын
This so called General and his mates are responsible for all this mess also the jorno is simply Woyane's cadre.
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df Ай бұрын
ስለወርቁ የተሰጠው መልስ የተድበሳበሰ ነው።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
እየሰራን ነው እስካሁን ያሉ ፈቃድ ተሰጠን ያሉም ቢሆን ለፈዴራልም ቢሆን ለክልል መንግሥት ምንም ጥቅም የለውም ያን እያጣራን ነው እንቆጣጠረዋለን አለ ከዚህ በላይ ምን ማለት ይችላል!!!
@Mesfin7199
@Mesfin7199 Ай бұрын
hi ማራማዊት ከዚህ በፊት አንድ የትግራይ ከልል ቃላ አቀባይ አነጋግረሽ ነበር ዛሬ ደግሞ ሌላ ከፍተኛ ባለስልጣን ተመሳሳይ ነገር እየነገሩን ነዉ አኔ የምለው ይህ reporter ምንም ሳይሳ ጄኔራሎች የውጭ ዜጋች ጭምር የተሳተፍበት ብሎም የሰው ህይወት የጠፉበት ብሎ አስነብቦናል ወይ prank ነው ይበለን or በስም ማጥፉት ይጠየቅ
@TaddeleGidey
@TaddeleGidey Ай бұрын
ማራዊትዮ ጌታይባርክሽምንማለትይቻላላ
@kidanugezae8274
@kidanugezae8274 Ай бұрын
ብኣኻ ንኾርዕ ታደሰ ወረደ፣ ናይ ትግራይ ውሕስና ብግልፂ ዘግሃደ፣ ንበረልና ኣቦ ንሓዋሩ፣ ንስኻንዶ ተስፋ ናይ ተጋሩ::
@user-mm4dg7uu6g
@user-mm4dg7uu6g Ай бұрын
Perfect medya Tank u!!!!👌👌👌👌
@elsamehari9055
@elsamehari9055 Ай бұрын
ማርያማዊት ሃቀኛ እንወድሻለን
@askalekassye9307
@askalekassye9307 Ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልኝ !!❤
@hopeb3837
@hopeb3837 Ай бұрын
Thank you both and respect ❤
@haileselassieabraha3013
@haileselassieabraha3013 Ай бұрын
ጀግና አጃና ዕድመን ጥዒናን ይሀብካ። ምስ ብጾትካ ኮይንካ ታሪክ ሰሪኻ። ሐዚ ዘሎ ኩነታ ጊዜ ይወስድ እምበር ክፍቱሑ እዮም። ትእግስትን ብሱል መሪሒነት ይሐቱ። በትግራይ ያለው የውሸት ትርክት ዘመቻ በጋራ ልናመክነው ይገባል።
@tamutafu528
@tamutafu528 Ай бұрын
Yesssss,Our. Hero. Jenerale. Tadese. Werede. I am. PROUDE ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ OF. You. .You. are. So. 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 AMENE.
@samsontadele1061
@samsontadele1061 Ай бұрын
Big respect this media
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
እግዚአብሔር ትግራይንምንና የትግራይን ህዝብ ያሻግራል የፕሪቶርያው ውልም እኮ የእግዚአብሔር ነው !!!
@lydiags2594
@lydiags2594 Ай бұрын
Ewedotalehu General yegeba not Tegeraien qerit endiqer yaregcheht erso ena goudeigchot ena lelaw yetegerai hezeb ❤❤❤❤❤❤
@misgnatekeste7249
@misgnatekeste7249 Ай бұрын
ብዛዕባ ብከሚካል ወረቂ ይወጽእ ዝባሃል ሐቂ ድዩ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
ማርያማዊት አንቺ በመንፈስ እውነት የምትርጂ ሴት እንደሆንሽ አያለሁ ምክኒያቱም እንደ ሌሎች ሚዲያዎች ተመልካች ለማብዛት ሳይሆን በእውነት ለተጨነቀ ህብረተ ሰብ እውነቱን ከሚረዱና ከሚያስረዱ ሰዎች እያቀረብሽ የምታሰሚን እግዚአብሔር በህይወትሽ ሁሉ እውነት ይስጥሽ አንቺም ቤተሰቦችሽም እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ!!!
@shashugebre5192
@shashugebre5192 Ай бұрын
Thanks!
@user-el4ul5lj9l
@user-el4ul5lj9l Ай бұрын
የተከበረውን፣ታላቁ፡የትግራይ፡ህዝብ፡ከመላው፡ከኢትዮጵያ፡ህዝብ፡ጋር፡ተዋልዶ፣ተጋብቶ፣በሰላም፡በፍቅር፡ይኖር፡የነበረውን፡ወገናችንን፡ለዝርፊያ፡ብለው፡በዘር፡ተደራጅተው፡ሥልጣንን፡ተቆናጠው፣በጥቂት፡ፅንፈኞች፣ዘራፊዎች፡እና፡እንዳንቺ፡ያሉ፡ባለጌ፡ፅንፈኞች፡ከበሮ፡ደልቀሽ፡ደኃውን፡የትግራይ፡ህዝብ፡አስፈጅተሽ፡ዛሬም፡ታቀረሻለሽ፡፡
@user-lk2eq8qp4g
@user-lk2eq8qp4g Ай бұрын
Eza bet bithed yishalal...Ke Ahyaw meda ezih min tiseraleh
@robelaraya7139
@robelaraya7139 Ай бұрын
Yetenebah komche..Weta kezi ...tigray kenate tegelagelalech ...wesha hula
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 Ай бұрын
አንተ ጅብ ፊት አንተ አደለህም እንዴ አብሮ የኖረው የትግራይ ህዝብ ከምድረ ገፅ ይጥፋልን ስትል ከታርክ ይፋቅ ስትል የነበር ዛሬ የትግራይ ህዝብ በአግዚአብሔር እርዳታ ሲያሸንፍ ተዋልደናል ትላለህ ያኔ ምነውአላልክም አላልክም ምነው እግዚአብሔር ለትግራይ ህዝብ እዳይጠፋ ያስቀምጣቸው ነው ገና ይበዛሉ እደነዚህ አይነት ሰዎች
የጌታቸው  ትግራይ!
1:46:23
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 39 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 28 МЛН
አንድ ጉዳይ -  የኢትዮጵያ ዕዳ  #FANASTREAM
1:15:33
Fana Television
Рет қаралды 44 М.
"የኢትዮጵያ ፈገግተኞች ፓርቲ"
1:29:46
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.
Robert Greene: A Process for Finding & Achieving Your Unique Purpose
3:11:18
Andrew Huberman
Рет қаралды 11 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 39 МЛН