♦️የዋልድባ አባቶች ድንገት መጡብኝ ልበል ወይስ መጡልኝ ? ♦️1000516571757 ንግድ ባንክ♦️

  Рет қаралды 15,221

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

ጥንታዊው ዋልድባ ገዳም የገጠመው ነገር አለ

Пікірлер: 138
@tenubekele5553
@tenubekele5553 Ай бұрын
የአባት የእናቶቻችን በረከት ይደርብን ይህንን ገዳማትና መንፈሳውያን አባቶች ጠብቀው ያኖሩልንን የሚፈታተኑትን ሰዎች እጃቸውን ይያዝልን እድሜውን ጤናውን ያድልልን በረከታቸው ይደርብን
@user-me2ku2qn1c
@user-me2ku2qn1c Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ትደርብን ። በተረፈ መለስ ዜናዊ ቀይ መስመር አልፎ የአባቶችን አጽም አፍልሶ እድሜው እንዳጠረ ሁሉ ዛሬም የየገዳማቱና የየአድባራቱ ችግር እንድፈታ ይህን የተረገመ ዘንዶ መሪ ነቅሎ ኢትዮጵያ ሰላም እንድታገኝ በብርቱ ጸልዩ!!!!!!!!!!!
@thhghh745
@thhghh745 Ай бұрын
አባቶቸችን በረከታችሁ ይድረሰን እግዚአብሔር በፀጋሁ ያኑሪልን አሜን አሜን አሜን
@bbhh211
@bbhh211 Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
@user-rm6oh3xs2y
@user-rm6oh3xs2y Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታቸው ይደርሳል እግዚአብሔር አምላክ በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye Ай бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እባካችሁ እምንችለውን እናድርግ😢😢😢
@user-kf5fb2mm5c
@user-kf5fb2mm5c Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን በፀሎት አሰቡን
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመስገን ቸሩ መዳንያለም የአባቶቻችን ፀሎት በረከታቸዉ ይደርብን ገዳማችን መዳንያለም ይጠብቅልን ችግራቸዉን የሚፈታ ያዘጋጅላቸዉ ቸሩ መዳንያለም አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ሀ❤❤❤❤❤
@user-hz5uz3pn7p
@user-hz5uz3pn7p Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥል🙏❤️❤️❤️
@user-ch1jv3ey3k
@user-ch1jv3ey3k Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን በፀሎታችሁ አስብን በጣም ይገርማል መንግስትም እባክህ በእግዚአብሔር ስም ከቤተክርስቲያን ላይ እጅህን አንሳ ከዚ በፊት የነበረው መንግስት ዋልድባን ነክቶ የደረሰበትን ውድቅት አትርሳ ዋልድባን የነካ የለዉም በረካ ቤተክህነቱ ግን ይሄን ካልሰራ ሕዝብን የምመክረው አስራታችን ለከተማ ቤተክርስቲያን ከመስጠት እያሰባሰብ ለገዳማት ብንልክ!;
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 Ай бұрын
አባቶቻችን እረዴት በረከታችሁ ይደርብን እናንተንም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እንዲሁም ብእናንተ ፀሎትና ልመና ፀንታ የቆመችውን ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን ሉሌ ጤናህን ይስጥህ በርታልን
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 Ай бұрын
የአባቶቻችን ና የእናቶቻችን ጸሎታቸው አይለየን ኢትዮጵያ ያልጠፋችው በእግዚአብሔር ቸረነት በእናነተ ጸሎት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያቹ እኛም የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን እርኩ ይርዳን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ትድረሰን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን በእናተ ፀሎት ነው አገሪቱ ያለችው😢
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 Ай бұрын
እኔ የምለዉግን የቤተክህነትብር የትነዉ የሚገባዉ ይሄ የኢትዮጵያ ምድራዊ ገነት እንደዚህ ሲሇን የት ነዉ ያሉት ጳጳሶቹ አሁን መኪና ምርጫ ላይ ናቸዉ ኸረ ግን የቤተክህነት አባቶች እግዚአብሔር ይፈርድባቹሀል
@AffectionateCrescentMoon-lh3vi
@AffectionateCrescentMoon-lh3vi Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በፀሎት አሱብኝ አባቶቻችን እመብርሀንትበቃቹ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-vx5ed1lk9v
@user-vx5ed1lk9v Ай бұрын
አባቶቻችን።በረከታችሁ።ይድረሰን።እድሜ።ከጤና።ጋር።ይስጣችሁ😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Ай бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን እግዚአብሔር አላማለው መልካሙን እንደምንሰማ ተስፋ አለኝ❤❤❤
@user-mx1om4be3m
@user-mx1om4be3m Ай бұрын
ማርያምን እንባዬ መጣ 😢 እኔ ሰለ ቋርፍ አላቅም ነበር የላመ የጣመ አይበሉም ሲባል ሰምቻለው በዚህ ልክ ከባድ አይመስለኝም ነበር 😢 እኛ የሚጣፍጠውን አናማርጣለን እዛ ደግሞ መራራው ያጣሉ 😢😢
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን የገዳሙን አካውንት አስቀምጡልን
@tigaethio
@tigaethio Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቹ ይደረብን ሁሉ የተዋህዶ ልጆች መደረግ ያለብን ማደረግ አለብን ቤተክርስቲያናችን መጠበቅ አለብን በሚጠፋው ብራችን የማይጠፋው ሰራ መሰራት አለብ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
አባቶቸ በረከታችሁ ይድረሰን አቤት ትህትና ❤❤❤
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ዋልድባን የሚነኩ የመንግሥት አካላት ካሉ ቢጠነቀቁ ይሻላል የእግዚአብሔር ኃይል ያለበት ቦታ ነዉ አባቶቻችን ይፍቱን ይባርኩን
@uzeruzer-hf6yf
@uzeruzer-hf6yf Ай бұрын
የእናቶች የአባቶች በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን 🎉🎉
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h Ай бұрын
የአባቶታችን በረከት ይደርብን
@tesfayeteka4305
@tesfayeteka4305 Ай бұрын
5,000 ብር ወልደሚካኤል ና ፅጌማሪያም አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን።
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
.ያባቶቻችን በረከት ይደርብን
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 Ай бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን
@de4xi
@de4xi Ай бұрын
በከታችሁ ይደርብን የሐቅማችነ እናግዛቸው ያባቶቻችን
@user-mu5hp6jt4d
@user-mu5hp6jt4d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kflomdebessay646
@kflomdebessay646 Ай бұрын
ኣቦታትና በረኽትኩም ይብጻሓና እግዚኣብሔር ብጸጋ ያንብርኩም ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f Ай бұрын
አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብኝ ያሰባችሁትን ሁሉ አምላክ ያበጅላችሁ የጠላትን ያስታግስልን
@amanuelambaw9566
@amanuelambaw9566 Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን።
@helenregassa6597
@helenregassa6597 Ай бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meserettenkir3342
@meserettenkir3342 Ай бұрын
አባቶቼ በርከታችሁ እደርብን አሜን አሜኔ
@heremelawesene
@heremelawesene Ай бұрын
አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏❤❤❤
@bizuayehuseboka1019
@bizuayehuseboka1019 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜነ
@shewayeatalaye486
@shewayeatalaye486 Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን አባ አምደ ስላሴ ስላየሗቹሁ ከልብ ደስ ብሎኛል ስልክ ብዙ ጊዜ አልሰራ ብሎኝ ነበር
@ZerfeZerfee
@ZerfeZerfee Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ይባርኩን
@seblegirma7572
@seblegirma7572 Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎት አስቡን ኢትዮጵያን ሕዝቦቿን በአለም ያሉትን ሁሉ አሜን!!!
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ ይማረን😍🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@meherat938
@meherat938 Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን ቋንቋዬ ነሽ ስለእመአምላክ ልለምንህ እህተማርያም ከነቤተሰቤ ለንሰሐ በቸርነቱ እንዲያበቃን በጸሎት እንዲዳስቡኝ ለአባቶቼ ንገርልኝ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም::
@nodthil6934
@nodthil6934 Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሠን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተማርያም አሜን፫ የአባቶቻችን በረከታቹሁ ይደርብን ይባርኩኝ
@Mikiyas-fh3hq
@Mikiyas-fh3hq Ай бұрын
አባቶቻችን በረከቶት ይድረሰን
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Ай бұрын
አባቶቻችን በርከታችሁ ይድርሰን ይባርኩን ❤❤❤
@ethiopiacome
@ethiopiacome Ай бұрын
አባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን በረከታችሁ ይድረሰኚ አባቶቸ
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታቸዉ ይድረሰን በድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@burtelema5175
@burtelema5175 Ай бұрын
Bereketachwu yedereben abatochachen❤❤❤❤
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn Ай бұрын
በረከታቸው፣ይድረሰን፣
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i Ай бұрын
አባቶቻችን ይፍቱን ይባርኩን በረከታቹ ይደርብን
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Ай бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን 💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Ай бұрын
የአባቶቻችን በርከታቸው ይደርብን 🙏🙏
@AfeBereket
@AfeBereket Ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል የአንተም እስቱዲዮ ተባርካለች መታደል ነው
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v Ай бұрын
አባቶቼ በረከታቹ ትደርብን 😍😍😍🙏🏻
@user-sl1yg3kv6l
@user-sl1yg3kv6l Ай бұрын
የአባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤❤
@ssss4655
@ssss4655 Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን እኔ ይህ ገዳም ስሙ ሲጠራ ደስ ይለኛል ይህነን ገዳም በህይወቴ ላያቸው ከምመኛቸው ገዳማት አዱ ነው እግዚአብሄር ቢፈቅድ በቅርቡ ወደሀገሬ እገባለሁ እና አየዋለሁ
@shewayeatalaye486
@shewayeatalaye486 Ай бұрын
በማርያም እኔንም ወሰዱኝ
@helin6219
@helin6219 Ай бұрын
አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን አሜን፫
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Ай бұрын
ኡፍፍ የኔ አባቶች በረከታችሁ ይድረሰኝ ወዮልኝ ለእኔ 😢እናንተማ የአለምን ትቻቹ የሰማዩ ሀብት መርጣችዋል።
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Ай бұрын
ድምፅ ድምፅ ድምፅ
@yoyoas2939
@yoyoas2939 Ай бұрын
Thanks!
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 Ай бұрын
እባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰን
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 Ай бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Ай бұрын
ሰላም አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አረ አይዟችሁ ተዋሕዶዎች ተረዳድተን የሚፈለገውን እንታዘዛለን
@tigaethio
@tigaethio Ай бұрын
እውነት በረከታቹህ ይደርብን
@HeVv-y2x
@HeVv-y2x Ай бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን😢
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v Ай бұрын
እግዞቤሕርይመስገንበርከተቹውይዲርቡን❤❤❤❤
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ያብዛችሁሁሁ አባቶቻችን
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@TgG-cb9fd
@TgG-cb9fd Ай бұрын
አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን!!!
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
በረከታችው ይደርብን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
Berktachuhie yederbin❤❤❤❤
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Ай бұрын
በረከቶት ይደርብን ሃብተ ጊዮርጊስን በጸሎታችሁ አስቡልኝ
@NegeseTesfa
@NegeseTesfa Ай бұрын
እንኳን 500K subscriber dess yilale enqwan dess aleh 🎉🎉🎉
@hfj4001
@hfj4001 Ай бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን
@hhpgg49
@hhpgg49 Ай бұрын
አሜን
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj Ай бұрын
አሜን፫ 🙏🙏🙏
@ElsaKetema
@ElsaKetema Ай бұрын
ዘመርኩንማ ዋልድባን በደንብ ነገደበት የተዋህዶ ልጆች ገዳሙን ለመርገጥና እውነቱን ለማየት ያብቃችው ከጆሮ አይን ይበልጣል እኛም ቦታውን ካየን በኋላ ነው ልባችን የነደደው
@MoloHolo-nm5iu
@MoloHolo-nm5iu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kukukuku7808
@kukukuku7808 Ай бұрын
በረከታችሁ ይደርብን
@bezawit1148
@bezawit1148 Ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን የአባቶቻችን ግን የዋልድባ አባቶች ሱባኤ ላይ ናቸው ለ6 ወር መውጣትም መግባትም አይቻልም አልተባለም እንዴ ከሰኔ ጀምሮ
@user-je7nl3ke5c
@user-je7nl3ke5c Ай бұрын
Yabatochachen..barakatachw.ydareben..amen❤amen❤amen❤
@kwkw2678
@kwkw2678 Ай бұрын
አበቶቼ በረከታችው ይደርብን❤❤❤❤
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Ай бұрын
Abatatochachen tselotachew bereketache yadereben 🙏🙏🙏
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 Ай бұрын
Barakatachw yidaribin ameen ameen ameen 🙏
@LilyBekele-u7f
@LilyBekele-u7f Ай бұрын
አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን❤በፀሎታችሁ አስቡን❤
@Tesfaye-ic5jj
@Tesfaye-ic5jj Ай бұрын
የኢትዮጵያ አኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዓለም መዳኛ ትሆን ዘንድ በመድኃኒዓለም ደም የተመሠረተችው አካል የሆነው ይህ ታላቅ ገዳም ክርስቶስ ምዕመናንን አነሳስቶ ገዳሙ የሚያስፈልገውን የገንዘብም ሆነ ሌሎች ግብአቶችን አሟልቶ ገዳሙን ይታደግልን።
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 Ай бұрын
በZelle መላክ ቢቻል ጥሩ ነበር ውጭ ላለነው ዲያቆን ሉልሰገድ
@haregeweynabebe7162
@haregeweynabebe7162 Ай бұрын
በረከታቸው ይድረሰን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@tsi7787
@tsi7787 Ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@yashica5085
@yashica5085 Ай бұрын
አባቶ ቻችንበረከ ታቸ ዉይድረሰን
@ethiopiahabesha2144
@ethiopiahabesha2144 Ай бұрын
Bereketahewu yidereben 🙏🙏🌹♥️♥️
@emutilahun1119
@emutilahun1119 Ай бұрын
berketachihu yiderbin
@OhthatJask-tz1vb
@OhthatJask-tz1vb Ай бұрын
Bereketachuh yderbn 💚💛❤
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 Ай бұрын
በእዉነት እንረዳለን ለበረከቱ ያድለኝ ተሻምተን ቢሆን
@yoyoas2939
@yoyoas2939 Ай бұрын
Lagadamo fikertemariyme
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Ай бұрын
Bereketachhu.yderbn❤❤❤❤❤❤
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,3 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 146 М.
መንፈሳዊ አገልግሎት እና ስለኛ ህይወት | ዲያቆን ዘላለም ታዬ
57:20
ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መ/መ/ግ/ቅ/ገብርኤል ገዳም AMDEHAYMANOT
Рет қаралды 21 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,3 МЛН