የአዋዜና የሰናፍጭ አዘገጃጀት!ከዉብዬ ጋር

  Рет қаралды 30,036

wube & nahi

wube & nahi

Күн бұрын

Пікірлер: 131
@semirasemira4968
@semirasemira4968 11 ай бұрын
የዳጣዉን አዘገጃጀት ይሠራልን የምትሉ ላይክ
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 11 ай бұрын
አዋዜና ዳጣ ይለያያል ወይ ?
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 11 ай бұрын
​@@mrvip-bg9qgአወ ይለያያል
@user-gd8nb7bx1x
@user-gd8nb7bx1x 11 ай бұрын
ዉቤዬ ባለ ሙያ ነሽ እጅሽ ይባርክ መልካም በአል ይሁንልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yashidata7934
@yashidata7934 11 ай бұрын
ናሂ ግን እቺን የመሰለች እንቁ ሴት ለማገኝት ሰንት ቀን ሰባዬ ገብተህ ነዉ በጣም እድለኛ ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 11 ай бұрын
ዉብዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሞያ በሽ አዋዜ ታፍቆኛል በጣም ትዝታ ሁሉም ያምራል ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍👌😍❤🙏
@foziyatube4807
@foziyatube4807 11 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@MariyamMaari
@MariyamMaari 11 ай бұрын
አሚንን❤
@bsgd936
@bsgd936 11 ай бұрын
አሚንንን❤❤
@AgeraAGERE
@AgeraAGERE 11 ай бұрын
አሜን🙏
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 11 ай бұрын
አሚንንን❤❤❤
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 9 ай бұрын
አሚሚንንንንንዉዷ
@user-xp8et2wz8l
@user-xp8et2wz8l 11 ай бұрын
በርች የኔ ቆጆ
@wu6219
@wu6219 11 ай бұрын
ሞክሼዬ የኔ ባለሙያ በርቺ ጎበዝ ነሽ መልካም የመስቀል በዓል ርሁንላችሁ ከእነ መላው ቤተሰብሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የመስቀሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ የሚሳነው የለምና በቃይበልን እንወዳችኋለን
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g 11 ай бұрын
ጉበዝ ነሽ ❤❤❤🎉🎉🎉 እናቴን አስታወስሽኝ እማየ የኔ ናፍቆት የናቴ አዋዜ. በልቸ አልጠግብም ስርታ ስትጨርስ እጀራ. ፍትፍት እንበላ ነበር እማየ ናፍቆቴ እሁንስ ንፍቅቅቅቅ አለችኝ. አይ ስደት እናት ለዘላለም ትኖር. በስላም ያገናኛን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FetileFeti
@FetileFeti 11 ай бұрын
የኔ ሣቂታ ሥወድሽኮ የኔ ቆንጆጆጆጆ,,,,,,ሁሉን አሟልቶ የሠጠሽ የኔ መልካም እድሜሽን ያርዝምልኝ ከነቤተሠብሽ ሡሥ ነው የሆናችሁብኝ ከነባለቤትሽ፡፡፡
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 11 ай бұрын
ሁሉአሟልቶስቶሻልታድለሽ👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@AgeraAGERE
@AgeraAGERE 11 ай бұрын
ዋዉ ዉብያ ባለሞያ ነሽ እኔንም አስተምረሽኛል👌
@user-hu2of2ix5e
@user-hu2of2ix5e 11 ай бұрын
የኔ ባለሙያ እኳን ደህና መጣሽ ዉብዬ ❤❤❤❤❤❤
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 11 ай бұрын
ዉብዬ እናመሰግናለን እኔ አልችልም ነበር አንቺን ስላየሁ እሰራለሁ
@ስደትያደከመውከርታታ
@ስደትያደከመውከርታታ 11 ай бұрын
የኔ ባለሙያ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ዉዴ
@user-xy8gj1kf9e
@user-xy8gj1kf9e 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sadasada4221
@sadasada4221 11 ай бұрын
ውብየ በርቺልኝ የኔውድ ጎበዝነሽ የአዋዜ አዘገጃጀት ቅደም ተከተል የኔውድ እናት ስታዘጋጂ በርበሬው በቅመም ይፈጫል ከዛ በውሃ ሙቅ ገሸር ብሎ ይቀመጣልል ነጭሽኩርት ጂንጂብል ጢማዳም ዝቃቅቤ ተዘጋጂቶ ይደቆሳልል በመደቆሻ ከዛ ከስሃን አርገን የደቆስነውን ነጭሽኩርት በርበሬውን እደቁሳለን ድጋሜ ደቁሰን ያስቀመናቼውን ጨው ጋር በርበሬችን ጋር አደባልቀን እደቁስና በቅል ውይም በባሊችን ከውጭ ይቀመጣል በጣም ይጣፍጣል 3ውር ከዛ በላይ ቢቀመጥ አይበላሽም እሚበላሸው ከልብሰለማንሰራ ነውከዛም ፌሪጂ አስገብተን ስለምናስቀምጥ ይበላሻል የኔውድ እናት ስታዘጋጂ ለጎረቤቶቹን ቅመስቱ እያለይ ትሰጣለይ በተለይ ውሎሎ ትዝታየ ከስደት መልስ ደቁሼ አሳያችሁ አለሁሁ❤❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 11 ай бұрын
waw ውብዬ የኔ ባለሙያ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ❤
@kedestterefe697
@kedestterefe697 11 ай бұрын
የኔ ባለሞያ እጅ ይባረክ የቀረው ቁርጡ ነው
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 11 ай бұрын
ወይ ውቤ ትላንት በፕራንኩ በጣም ተናደሽ ነበር
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 11 ай бұрын
አወ ለምን አላሥመሠልክም😂😂😂😂 ናሂማ ይዞት ያለ መከራ
@jjjhh4655
@jjjhh4655 11 ай бұрын
ውብዬ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን በአሪፉ ነው የሰራሽው❤❤❤❤
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 11 ай бұрын
ውብየ ማሻ አላህ👌👌👌
@tigistamaru4037
@tigistamaru4037 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤wow Yamaha wow mar kanjo 🎉🎉🎉👍🏽👍🏽🤜
@user-ib3pt2lx2e
@user-ib3pt2lx2e 9 ай бұрын
❤❤❤
@tarikabyeneh6153
@tarikabyeneh6153 11 ай бұрын
ዋውውውውውውውው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 11 ай бұрын
በጣም ጎባዝ ነሽ በርቺ
@konjonesh
@konjonesh 11 ай бұрын
ስላም ስላም እንኳን አደረሳችሁ ለበርሃነ መስቀሉ
@tube-jo6rg
@tube-jo6rg 11 ай бұрын
ስራሽ ማሻ አላህ ጥፍርሸን ቁርጭ ያሰጠላል ከምግብ ሰራ ጋ
@mamadubai9741
@mamadubai9741 11 ай бұрын
ማሻአላህ ባለሙያነሽ❤❤❤
@asterghosn9831
@asterghosn9831 11 ай бұрын
Endat nesh wubiy betam konjo adrgshe now ysrashew egeshe yebarek
@user-cv1pr8oy7e
@user-cv1pr8oy7e 11 ай бұрын
ቅመም ንፅህናሺን ወደድኩኩት በርች
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 11 ай бұрын
ዎውው ጃግና ዉብዬ 👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌❤️
@Yayenal-n4i
@Yayenal-n4i 11 ай бұрын
Genfo be magedo sertesh asayin ,,,,❤
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 11 ай бұрын
በርች
@haymanot433
@haymanot433 11 ай бұрын
ውብዬ በማሪያም እስኪ አደዬ ብቻ ዩቱቤን ሸር አርጊልኝ😢😢 መስራት እፈልጋለሁ
@TigistTadesse-qq9ee
@TigistTadesse-qq9ee 11 ай бұрын
ወቤዬ.የኔ.ውድ እህት ጎብዝ.ነሽ.ግን ጥፍርሽ ነው.ያስጠላኝ😮
@user-cj1gc7xw7l
@user-cj1gc7xw7l 11 ай бұрын
ማሻአላህ
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 11 ай бұрын
ጎበዝ
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 11 ай бұрын
ጎበዝ ዉብዬ ለመስቀል በቁርጥስጋልክነሽ
@tringotri6479
@tringotri6479 11 ай бұрын
በርች❤
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 11 ай бұрын
ዉብዬ ደሮ አገነጣጠል አሳይኝ እኔ አልችልም ግን ከመጀመሪያዉ ጀምረሽ
@warkinishd5975
@warkinishd5975 11 ай бұрын
Woowwuu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@asheirkatueb2416
@asheirkatueb2416 11 ай бұрын
ሰላምውብዬ❤❤❤❤❤ደመሪኝ🎉🎉🎉🎉ዋው
@meseretchala5525
@meseretchala5525 11 ай бұрын
Wow abasaa gobazii yeene konjoo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋❤❤❤❤❤❤❤🤍🤍🤍🤍🤍👍👍👍👍👍
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n 11 ай бұрын
ጉበዝ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bortukanbuba5627
@bortukanbuba5627 11 ай бұрын
Wube balmowshee Esileti 👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️
@hiwottilahun-pi5pp
@hiwottilahun-pi5pp 11 ай бұрын
Data yeseralen ema
@mulu5
@mulu5 11 ай бұрын
❤❤❤❤ዉብዬ የኔ ባለሙያ ሴት ❤
@ZabibhDubiq34-ho1by
@ZabibhDubiq34-ho1by 11 ай бұрын
ውብየ ትናት በብራኩ ተናድጄብሽነበር ናሂን ለምንአላስመሠልክም ሰትይ ሙያ አደኛነሽ ❤❤❤
@GggFg-t3e
@GggFg-t3e 11 ай бұрын
ዉብየ እዉነት እጂሺ ይባርክ ባለሙያነሺ እርጉዝ ነበርኩ አዋዜ አመርኚከየትላጣ እመዳምቤትነኚ😢😢😢😢😢😭
@ስምለምኔ-ኸ7ኀ
@ስምለምኔ-ኸ7ኀ 11 ай бұрын
የት መካ እደሆሽ ልስራና ልላክልሽ
@weletemikaal6888
@weletemikaal6888 11 ай бұрын
​@@ስምለምኔ-ኸ7ኀ❤❤❤አቤት ቅንነት ተባረኪ ❤❤❤
@carlamendoza5416
@carlamendoza5416 11 ай бұрын
ስወድሽ
@user-gp3jd6yc8i
@user-gp3jd6yc8i 11 ай бұрын
ሰራሽ ሐሉ ልክ እንደ ስምሺ ውብ
@gfhj2889
@gfhj2889 11 ай бұрын
Wooowwww ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EnwayYoutub
@EnwayYoutub 11 ай бұрын
Nechi shikurt abish jijibil korerima tenadam beserashibet meliku aydelem yemizegajew
@user-kj8fy1fc4p
@user-kj8fy1fc4p 11 ай бұрын
ዉይይይይ የረሣሁትን አሣየሽኝ ስወደዉ በቃ ምግብ የሚበላኝ በሡ ነዉ ስዴት ስመጣ አይረሣ የለም እረሣሁት
@salmas290
@salmas290 11 ай бұрын
የዳጣዉን አሰራር አሳይን ዉቤ
@Arsamatube
@Arsamatube 11 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ውብየ የኛ ባለሞያ ስወዳችሁ እግዚያብሄር አምላክ ሀገራችንንን ሰላም አድርጎ እኛንም ስደት በቃችሁ ይበለን
@user-ko4pn2zk4m
@user-ko4pn2zk4m 11 ай бұрын
Betam tenadaji neshi test yinureshi
@ሱሱነኝስደተኛዋ
@ሱሱነኝስደተኛዋ 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉
@user-ij4bt3li8r
@user-ij4bt3li8r 11 ай бұрын
gobezi berichi❤❤
@mrhwtmrhwt7384
@mrhwtmrhwt7384 11 ай бұрын
God jobo sisters ❤
@faedasalman3532
@faedasalman3532 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ydhjd3824
@ydhjd3824 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aande621
@Aande621 11 ай бұрын
ዳጣ ምንድንነወ
@dingilEnate
@dingilEnate 11 ай бұрын
ይቅርታ ግን የኔ አስተያየት ጥፍር ማሳደግ ጥሩ አይደለም ለኛ ለክርሲቲያኖች
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ineshabayinesh2225
@ineshabayinesh2225 11 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@EnwayYoutub
@EnwayYoutub 11 ай бұрын
Wubiye yewazew aserar yikerewal endayakatil metekitek alebet awaze eko begigay yemidekos new aydel
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 11 ай бұрын
እኔ ግን አንድ የማላቀው ነገር በኖር ስናፍጭ የሚባለው ነገረ የሚዘጋጄው ከፈጦነው ወይስ ከጎመነዘር ፍሬ የምታውቁ ሰወች ነገሩኝ
@albloushi6189
@albloushi6189 11 ай бұрын
ሰናፋጭ የራሱ ፍሬ አለው ከጎመን ዘር ጋ ትንሽ ይመሳሰላል ግን አንድ አይነት አይደለም የሰናፍጭ ፍሬ ቀላ ያለና ወዛማ ነው
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 11 ай бұрын
ሰወችን ስጠይቅ አንዳነዱ ከጎመርዘር ፍሬ ነው አንዳንዱ ደግሞ ከፌጦ ፍሬ ነው የሚዘጋጄው ስላሉኝ ነው አሁን ገባኝ የራሱ ፍሬ መኖሩን አላቅም ነበር
@yadee319
@yadee319 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉😂😂
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 11 ай бұрын
የትላንቱ ንዴት ለቀቀሽ በፕራንኩ ጓ ብለሽ ነበር😂😂😂😂😂
@rahmahahmed9018
@rahmahahmed9018 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@mesigezagni5608
@mesigezagni5608 11 ай бұрын
Pirankunaw yemaayisakalish teyi
@user-eh6uc5cx9d
@user-eh6uc5cx9d 11 ай бұрын
ሣይደቆሥአዋዜይሆናልእደ
@aaazzz3936
@aaazzz3936 11 ай бұрын
❤ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@kamila3172
@kamila3172 11 ай бұрын
❤❤❤❤👌👌👌👍👍👍
@amnatabegaz7672
@amnatabegaz7672 11 ай бұрын
👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍
@callamathis3555
@callamathis3555 11 ай бұрын
Gobaze ❤❤
@mesiuaemesiuae1330
@mesiuaemesiuae1330 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@سيرهسميره
@سيرهسميره 11 ай бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@sele9316
@sele9316 11 ай бұрын
❤️💖🥰🥰👍👍👍👍👍👍
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 11 ай бұрын
ምንድነው ሰነፍጭ?
@Kkw-ii9wy
@Kkw-ii9wy 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@belayneshyohanse5569
@belayneshyohanse5569 11 ай бұрын
Hello beautiful ❤
@user-ew1pk8gb2c
@user-ew1pk8gb2c 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 11 ай бұрын
እኔ ይሄ ስናፍጭ እሚባለውን በልቸ አላውቅም ከምድነው እሚሰራው ፍሬውን አሳይኝ ውብዬ ሀገሬ ስገባ እሰራለሁ ዳጣም ቀጣይ እድታሳይን አዘገጃጀቱን
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 11 ай бұрын
ሹክራን እማ
@girmabeyene7699
@girmabeyene7699 11 ай бұрын
ሰናፍጭ፡ካለሽ፡ሰናፍጭ፡ሰርተሽ፡ጨረሽ፡ማለት፡ነው፡እኔ፡እንደተረዳኝ፡ከሆነ፡ከግበአቶች፡አንዱ፡ፌጦ፡ነው፡ሰናፍጭ፡ካልሽ፡ሰናፍጭ፡ሰርተሽ፡ጨረሽ፡ማለት፡ነው፡እኔ፡እንደተረዳኝ፡ከሆነ፡ከግበአቶች፡አንዱ፡ፌጦ፡ነው፡ብየ፡ነው፡የማምነው፡ሰናፍጭ፡በሰናፍጭ፡አይሠራም፡አመሰግናለሁ፡ጨረስኩ።
@kilsttilahun8355
@kilsttilahun8355 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍
@mesigezagni5608
@mesigezagni5608 11 ай бұрын
Betish siyamir malkam ametbaal
@Enen550
@Enen550 11 ай бұрын
ፊሪጅ ማይቀመጥ ውጭ ላይ ቢሆን ይበላሻል
@wubenahi
@wubenahi 11 ай бұрын
ለረጅም ጊዜ ለማቆየት ፍርጅ ይመረጣል ለሳምንት ያህል ከሆነ ግን ውጪ ማድረግ ትችላላችሁ ያላችሁበት ቦታም ይወስነዋል በጣም ሞቃት ከሆነ ይሻግትና ይሸታል ለማለት ነው እህቴ🙏
@mrhwtmrhwt7384
@mrhwtmrhwt7384 11 ай бұрын
What u tell us now baby is coming l ting 😂😂😂
@ghwsjet5100
@ghwsjet5100 11 ай бұрын
Wedeza, balege
@zedusman
@zedusman 11 ай бұрын
ቆይ ለምንድነዉ የኢቲዮጲያ ኪቺን ጠባብ የምኮነዉ 🧐
@FekirteFekirete-zm1nv
@FekirteFekirete-zm1nv 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@sadeamhmde9169
@sadeamhmde9169 11 ай бұрын
ከመስቀል ቡሀላ ያልሽው እርጉዝ ነኝ ልትይ ነው❤
@munatesema6060
@munatesema6060 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@wubenahi
@wubenahi 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 11 ай бұрын
🙊🙊🙊😁😁😁አለች እደ
@user-to9eb6pp3f
@user-to9eb6pp3f 11 ай бұрын
አትመቺኝም ነገረኛ ትመሲኛለሽ ሳይሽ ቻው
@wubenahi
@wubenahi 11 ай бұрын
ነኝ እንዴ🤔
@user-to9eb6pp3f
@user-to9eb6pp3f 11 ай бұрын
@@wubenahi የኔ ቆንጆ አይደለሽም በጣም ስለምወድሽ ነው የኔ ነገረኛ😄💋💋💋❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j 11 ай бұрын
​@@wubenahi😂😂😂❤❤🎉
@HalimaHalima-xx7qn
@HalimaHalima-xx7qn 11 ай бұрын
አንቺ ብሎ ባለ ሞያ😩😩😩😤
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 11 ай бұрын
ማሻአላህ
@netsanetasfaw8855
@netsanetasfaw8855 11 ай бұрын
በርች
@bazakason8474
@bazakason8474 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gq5sr9mr4i
@user-gq5sr9mr4i 11 ай бұрын
ye senafichun qitelah asayeng
@nashiikababa7457
@nashiikababa7457 11 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
የኮይት  መችቡስ  በዶሮ  አሰራር 🛑🛑
4:56
Betty ጎንደር
Рет қаралды 7 М.
ከባሌ ጋር በአልን ደምቀን አከበርን
18:33
wube & nahi
Рет қаралды 23 М.
የአሳ ሾርባ አሰራር|ከዉብዬ ጋር
21:17
wube & nahi
Рет қаралды 46 М.
ዉብዬ እንደዛሬ አናዳኝ አታዉቅም!!!
15:16
wube & nahi
Рет қаралды 33 М.
በሳቅ ያለቀስኩበት ዉድድር|chopstickschallenge
13:29
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН