No video

የእዉነት ያፈቀረሽ ወንድ በመራራቃችሁ በጣም እንደናፈቀ የሚያሳዩበት ምልክቶች How To Know If Your Partner Misses You

  Рет қаралды 37,842

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

4 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 241
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ለሁላችንም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን🤲🤲🤲
@imaniman1068
@imaniman1068 4 жыл бұрын
Amennnn
@user-hx5tx5me1g
@user-hx5tx5me1g 4 жыл бұрын
አሚን
@abametyub501
@abametyub501 4 жыл бұрын
አሜን ውቤ ሠብሥክራይብ አድርጊኝ እኔም አደርግሻለሁ
@abametyub501
@abametyub501 4 жыл бұрын
@@imaniman1068 ሠላም ላቺ ውቤ ሠብሥክራይብ አድትጊኝ አበረታቱኝ ፎተውን በመጫን ቤተሠብ እንሁን
@abametyub501
@abametyub501 4 жыл бұрын
@@user-hx5tx5me1g ሠላም ላቺ ውቤ ሠብሥክራይብ በማድረግ ቤተሠብ እንሁን
@user-nl1gr1bj7r
@user-nl1gr1bj7r 4 жыл бұрын
ያሁን ዘመን ወዶች ብርርርርርርርርርርርር ብቻ የሚናፍቃቸው ሌላ ነገር የለም ቱ
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 4 жыл бұрын
እውነት ነው ከብር ጋር ብርርርርር ብለዋል 👉 ከሴት የሚቀማ ወድ ቀማኛዋን ይላክበት 💃
@abametyub501
@abametyub501 4 жыл бұрын
@@rahmaalewi8209 ሠላም ላቺ ውቤ ሠብሥክራይብ በማድረግ ቤተሠብ እንሁን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ከተዋዉቀኝ በ 15ኛው ቀን ችግር ገጥሞኛል ብር ላኪልኝ ከላለኝም
@kareemannm7863
@kareemannm7863 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሌቦች
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
@@kareemannm7863 ሠላም ላቺ ውቤ ሠብሥክራይብ አድርጊኝ እኔም ላድርግልሽ
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 4 жыл бұрын
ስለእውነት ልንገርህ የምትናገረው ሁሉ ሁሌም ልክ እንደሆነ እርግጠኛ ሁን በደንብ ተጨንቀህበት እንደምትሰራው እረዳሀለሁ በርታ አትጥፋ እሺ
@tawabeshtoto9772
@tawabeshtoto9772 4 жыл бұрын
ለእኔ ፍቅር እብድ ነው ያረገኝ የልጅነት ህይወትቴን አበላሽቷቷል በቃ ተጠቅሞ እኔን እንደቆሻሻ ተጠቅሞ ትቶኛልለ5 አመት አሁን ግን ወደራሴ ተመልሼአለሁ ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ግን እህቶቸ ሁላችሁም በእምታምኑት አምላክ ፍቅር ከእምነት ጀምሩ
@rozaroza5339
@rozaroza5339 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@aggyhattar9760
@aggyhattar9760 4 жыл бұрын
አመስግናለሁ በዛብህ ትዳሪን ስለመለስክልኝ ባንተ ትምህርት ከባሌ ጋ እደገና አዲስ ፍቅር ጀመርናል ምስጋነየ እጀግ በጣም የላቀ ነው
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል በዚሁ አጋጣሚ ያንች ታሪክ ያስፈልገኛል በቅርቡ ታሪካችሁን አጫዉቱን የሚል ፕሮግራም ልጀምር ስለሆነ በፌስ ቡክ ሁሉም ሰዉ እንዲያገኘን ሊንኩን እናስቀምጣለን ፡፡ ያንች በጣም አስፈላጊ ነዉ እና በፌስ ቡክ ሁኔታዉን ብታጫዉችን ደስ ይለኛል
@aggyhattar9760
@aggyhattar9760 4 жыл бұрын
@@sebleenabezabih7230 እሽ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 4 жыл бұрын
@@marditube1775 facebook.com/jove.barak?__cft__[0]=AZURH4XZ7ij-VMejGmFF9mua_gQkBrhq5fiOmBE7FI1LBkjFWKetgezpVaA2flAxcdLp4WLj34m3_nEFxdWduaXL1AwjJzDWfPx6OXr-J0-4fE6MPKwxPKJm-tw3LuTnpvQ&__tn__=-UC%2CP-R
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 4 жыл бұрын
@@aggyhattar9760 facebook.com/jove.barak?__cft__[0]=AZURH4XZ7ij-VMejGmFF9mua_gQkBrhq5fiOmBE7FI1LBkjFWKetgezpVaA2flAxcdLp4WLj34m3_nEFxdWduaXL1AwjJzDWfPx6OXr-J0-4fE6MPKwxPKJm-tw3LuTnpvQ&__tn__=-UC%2CP-R
@Hd-de5nw
@Hd-de5nw 4 жыл бұрын
እንዴት አደርግሸ ነው ነገሪኝ እሺ
@user-xi7el2jx9d
@user-xi7el2jx9d 4 жыл бұрын
ሰላም በዚ የኔፍቅርኛየ የማዳም ድረሀም ብቻ ከአሏህበታች ሆሆሆሆ የምን ፎቃ
@zenebachderesa1316
@zenebachderesa1316 4 жыл бұрын
Hallo
@user-xg9mw4jt9k
@user-xg9mw4jt9k 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@tsigebekena6817
@tsigebekena6817 4 жыл бұрын
ክክክክ እረ እውነትሽን ነው
@zenebachderesa1316
@zenebachderesa1316 4 жыл бұрын
@@tsigebekena6817 minun
@tsigebekena6817
@tsigebekena6817 4 жыл бұрын
@@zenebachderesa1316 የኔ ፎንቃ ሰርተን የምናገኘው የማዳም ድርሀም ነዋ
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም በዜ ጠፍተአል ስለ መረጃው እናመስግናለህ ምክርህ ውስጤ ነው
@gracejoc4305
@gracejoc4305 4 жыл бұрын
በዜ ሰላመችሁ ይብዛ በጣም መጥፈት እያበዘህ ነው እንደ ምንም ብለህ ቶሎ ቶሎ ለመግባት ሞክር እናመሰግናለን👍
@emumaremu8341
@emumaremu8341 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ነዉ የምታቀራብት በእናተ ምክንያት እራሴን እንዳዉቅ ጠቆሞኛል ሥለፍቅረኝየ ማለቴ ነዉ እና በዚ በራታ ሰብሊን ሰላም በላት ትዳራ እንዴት ነዉ እኔም ልገባበት ነዉ ጥሩ ጎን አለዉ እንዴት ነዉ
@fafiye2254
@fafiye2254 4 жыл бұрын
አወ ጠፍተሀል ብዙ አትቆይ በርታልን ምክርህ ውስጤ ነው
@bessawaleedy6752
@bessawaleedy6752 4 жыл бұрын
ወንድም እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተሀል እንኳንም መጣህ ምክርህ ውስጤ ነው ብሮየ😘😘😘😘😘
@rihanamohammed7327
@rihanamohammed7327 3 жыл бұрын
ወንድሜ ምክርህ ጥሩ ነዉ ነገርግን የርቀት ፍቅር አምባል ፍቅር የለም ብር ፈልጎ ካልሆነ በቀር ይሄ እማይገባት ሴት ካለች አስቸጋሪ ነዉ እሚሆነዉ ባጭሩ ፍቅር በርቀት አደጋነዉ
@user-cx6sy9ei7g
@user-cx6sy9ei7g 4 жыл бұрын
ደመዜ ብቻ ነው የሚናፍቀኝ እና የራሤ ቤተሠብ እናቴ አባቴ እህቴ ወዲሜ ደመወዜ ነው የሚናፍቀኝኝ
@user-ku6bp9vz3e
@user-ku6bp9vz3e 4 жыл бұрын
Tmry
@user-cx6sy9ei7g
@user-cx6sy9ei7g 4 жыл бұрын
@@user-ku6bp9vz3e አቤት
@plazaplaza8277
@plazaplaza8277 2 жыл бұрын
👍👍👍
@yoditbekele8803
@yoditbekele8803 4 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ከ ቆጆ ፈገግታ እናመሰግናለን
@user-yv2bs2iz2u
@user-yv2bs2iz2u 4 жыл бұрын
ወንድሜ ወንድ ልጅ ምንም ቢያፍቅር ስትርቀው ቶሎ ሌላ ሴት ያያል በቃ ወንድ ልጅ እሊናው ለስሜት ለወዱ ምን ልበልህ እፍፍፍፍፍፍ ከወድ ልጅ ፍቅር አልፍልግም
@imaniman1068
@imaniman1068 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን አላህ የፈቀደልን አለ ከሱ የትም አናመልጥም
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 жыл бұрын
ተሳስተሻል ሲጀመር አላፈቀረሽም ማለት ነው እንጅ እኔ የ9 አመት አፍቃሪዬ ይህው ይጠብቃል አግባ ሲባል ያለሧ ይላል ካፈቀረ አፈቀረ ነው ወንድ ልጅ
@user-yv2bs2iz2u
@user-yv2bs2iz2u 4 жыл бұрын
@@user-hs7hw4km6z ክክክክክክክክክክ አንቺ እራሱ ተሳስተሻል ወንድ ልጅ እባብ በዩ እኔ በኢወቴ ምንም ወንድ አላቅም ግን የሄላ ትምህርት ለይ የስት ሴቶች ሳወሩ አልሰመሽም መቶ በመቶ ውኚ ልንገርሽ ባያገባም ፍቅርኛው ቀራቀችው ለስሜቶ ሌላ ሴት ያማግታል ግን ልቡ ሚያፍቅር አንዳን ሴት ነው ያዉን ወንድ እእእእእ እስኪ ተይኝ እማ
@user-yv2bs2iz2u
@user-yv2bs2iz2u 4 жыл бұрын
@@user-hs7hw4km6z አውን አንቺ ያለሽው በስደት ነው ዘተኝ አመት በሙሉ ምንም ሴት አልነካም ነው ሚትይው ለሲሜት ኢዬዳል ግን ፍቅሩ ካቺ ነው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 жыл бұрын
@@user-yv2bs2iz2u አወ በፍፁም ለስሜት ብሎ ፈፅሞ ሴትን መንካት ቀርቶ በዛ አይነት ነገር አያወራም በጣም የምተማመንበት ነው ብርቀውም እሱ ግን የኔን መጨረሻ ሳያይ ምንም ላለማድረግ ለራሡ ቃል የገባ ነው ስለሡ እኔ ስለማውቅ ለኔ ተይው
@toebatube4067
@toebatube4067 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የፍቅርን ነገር ሆድ ይፍጀው የኢትዮጵያ ወንዶች ሁሉም ባይሆኑም አብዛሀኛወቹ ፍቅር ሳይሆን ገንዘብ ነው ፍቅራቸው አሁንማብ የናተንም ትምርት እየሰሙ እውነት እድመስልን ማስመሰሉን ችለውበታል
@enatyehiwotkulifnatdilnaa5903
@enatyehiwotkulifnatdilnaa5903 4 жыл бұрын
ye min fikregna new arife shiklelayen eyeshekelku hoden eyemolahu menor binor yishalal lafekerachihu tsinatun yistachihu
@misraoromo2669
@misraoromo2669 4 жыл бұрын
😂😂😂😂 enami
@mulumekonen9678
@mulumekonen9678 3 жыл бұрын
በዜ ስለ ምክርክ እናመሰግናለን ግን የሩቅ ፍቅር እዴት ነው የሚታወቀው ሳንገናኝ እህን ብነግረኝ ደስ ይለኛል አፍቅርሻለሁ ይለኛል ግን እርግጠኛ አይደለሁም እስኪ ከቻልክ ንገረኝ እኔ ሀረብ ሀገር ነኝ እሱ ኢትዮጵያ ነው ያለው እና አችን ታገኝሁ ብሃላ እራሴን አግንቼ አለሁ ይለኛል እና እዴት ነው እርግጠኛ የምሆነው ግራ ገብቶኛ እደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ ወድሜ
@user-xg9mw4jt9k
@user-xg9mw4jt9k 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ስብለ እና በዛብህ እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-qx6gv4sw7k
@user-qx6gv4sw7k Жыл бұрын
ለምክብርህን በጣም አመሰግናለሁ ግን አብዛኛው ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ የምፈልገው ነገር ቢኖር ብርና ብር ብቻ ነው ኦኬ
@user-ek1tk2wh7e
@user-ek1tk2wh7e 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ምክርህ ደስ ሲል 😘😘
@abametyub501
@abametyub501 4 жыл бұрын
ሠላም ላቺ ውቤ ሠብሥክራይብ በማድረግ ቤተሠብ እንሁን
@fatumajs1551
@fatumajs1551 4 жыл бұрын
እኮን በሰላም መጣህ በዜ ስለትምክርህ. በጣም እናመሰግናለን
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታልን።።😍👍
@user-fz3nc1xj8l
@user-fz3nc1xj8l 3 жыл бұрын
Enameseginalen wendimachin tiru timehrt new
@user-hj4cb7qi5t
@user-hj4cb7qi5t 4 жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን በዜ በጣም እናመሰግናለን በእውነት ምክሮችህ ሁሉ ውስጤ ናቸው ይመቹኛል ቀጥልበት👍👍👍
@mirarizal3169
@mirarizal3169 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የኔ ግን በጣም ተቀየረ
@meramhassen2672
@meramhassen2672 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በዜ አሁን የለኝም ሲኖርኝ ይጠቅመኞል
@zenashtigest3298
@zenashtigest3298 3 жыл бұрын
ሰላም በዜ በጣም አሪፍ ምልክት ነው እናመሰግናለን ወድማችን
@user-xx4ou7kv1k
@user-xx4ou7kv1k Ай бұрын
ትክክክ ስለምክር አመሰግናለው❤❤
@mekdidadzie399
@mekdidadzie399 4 жыл бұрын
Enamesegnalen wodimachin berita
@user-vk9ro6vh8w
@user-vk9ro6vh8w 4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣህ ❤❤❤
@mebrihurutatube9146
@mebrihurutatube9146 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ👍👍
@zemednegues2310
@zemednegues2310 4 жыл бұрын
በዜ እንኳን ደህና መጣህ ምክርህን በሙሉ እከታተላለሁ ቤተሰብም ነኝ
@zemednegues2310
@zemednegues2310 4 жыл бұрын
ይቅርታ በዜ ለማለት ነው
@fatuma1126
@fatuma1126 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰብለና በዛብህ
@user-gl7mn4rd4h
@user-gl7mn4rd4h 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ምክር ነው እናመሠግናለን
@aaaass2462
@aaaass2462 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@user-dh4su9ug2r
@user-dh4su9ug2r 4 жыл бұрын
ኧረ ወንዶች ግራ ያጋባሎ በራሱ ግዜ ምንም ሳላረገው ሁለት ቀን ዘጋኝ እኔም ዝም አልኩት ከዛ ምን አለኝ ለምን ጠፋሽ ከኔ ለመራቅ እየሞከርሽ ነው አይደል አለኝ
@jwancell3535
@jwancell3535 4 жыл бұрын
Erenam gera gebtogneal mela bigne telant tarkn senawea aderen zara akorefgne enam chgrun alteyekutem chgerachew mendenew
@rabyaemer9956
@rabyaemer9956 4 жыл бұрын
ክክክ የሡ መጥፍት ለመራቅ አለመሞከሩ ነው እንደ እ ሆ ጉድ እኮ ነው ሊፈትንሺ ነው ሥጠፍ ምን ትላለች ብሎ ነው አይይይይ
@fatemaali8328
@fatemaali8328 4 жыл бұрын
ማማየስለዘጋሽ ሌላነገርአስቦነውብለሽእዳትጭነቂ ብዙ ምክንያቶች ይኖራሉ ብቻአች እዳታዋሪኚብሎቢልሽእኮን ማውራትሽን መፃፍሽን መደወልሽንእዳታቋሚ አደኛ ለሱንያክንእደምትፈልጊው እሚቅበት ዘዴ ነው ለሌላኛውም የሱን ጥፋትላችእደሚስጨንቅሽ መረዳትይችላል ይሄንሁሉእያረግሽ እሱከራቀ ደናሁንትይዋለሽ ግንሁለትቀንዘጋኚብለሽመጥፎስመትእዳይሰማሽ
@abametyub501
@abametyub501 4 жыл бұрын
ሠላም ላቺ ውቤ ሠብሥክራይብ በማድረግ ቤተሠብ እንሁን ደምሪኝ ልደምርሽ
@abametyub501
@abametyub501 4 жыл бұрын
@@jwancell3535 ሠላም ላቺ ውቤ ሠብሥክራይብ በማድረግ ቤተሥብ እንሁን
@zerituahmed8341
@zerituahmed8341 4 жыл бұрын
እነ መስፍን ልብ ያልከው ትክክል ነው
@eyuhabeshawit5558
@eyuhabeshawit5558 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ብሮ
@marditube1775
@marditube1775 3 жыл бұрын
አረ ሆ ስርቃት የምናፍቃት ውዷ እናቴ ብቻ ናት ወንድ ብትርቁት የቅርብን ይጎትታል 😂😂😂 አረ ጥርግ ይበል
@h..j.1075
@h..j.1075 4 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣቹ
@sahel9508
@sahel9508 4 жыл бұрын
እንኳንሠላምበጣህ
@qalkidaanmulu7850
@qalkidaanmulu7850 4 жыл бұрын
Ewunkan Salem mataki
@akram2272
@akram2272 4 жыл бұрын
እንኳንሠላምመጣህ
@zenebachderesa1316
@zenebachderesa1316 4 жыл бұрын
Hi salam
@zahratube3986
@zahratube3986 4 жыл бұрын
በርታልን ወድም 👍👍👍👍
@vrvgrgvrffgvg2431
@vrvgrgvrffgvg2431 3 жыл бұрын
በርታ በጣም ቆንጆ ነዉ
@aaaass2462
@aaaass2462 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ወድማችን
@ayshalslamislam368
@ayshalslamislam368 3 жыл бұрын
በጣም ፡ደስ፡እሚል፡መልክት
@user-xh2xu5qy1z
@user-xh2xu5qy1z 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ ጠፍተአል
@abaymulu4491
@abaymulu4491 2 жыл бұрын
ተባረክ እውነት
@user-vk9ro6vh8w
@user-vk9ro6vh8w 4 жыл бұрын
እናመሰግን አለን
@LoveLove-lu4nm
@LoveLove-lu4nm 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን በዜ
@betlhembetlhem7434
@betlhembetlhem7434 4 жыл бұрын
Bzey eski selkachehun seton bewuset msemer enawurachehu
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 4 жыл бұрын
በቅርቡ ታሪካችሁን አጫዉቱን የሚል ፕሮግራም ልጀምር ስለሆነ በፌስ ቡክ ሁሉም ሰዉ እንዲያገኘን ሊንኩን እናስቀምጣለን ፡፡ ያንች በጣም አስፈላጊ ነዉ የምትይ ከሆነ አሁን ልላክልሽ
@azizmlove2149
@azizmlove2149 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከወረት የፀዳ የትዳር አጋር ይስጣችሁ።
@user-gq6sf3dk8k
@user-gq6sf3dk8k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamhaftu9609
@selamhaftu9609 4 жыл бұрын
ኣመሰግናለሁ እኔ ባንተ ተፅናናቻለው ግን ተላያይቻለው
@user-fr2zy7hi3t
@user-fr2zy7hi3t 4 жыл бұрын
እኔም ልክደቺ
@meidina2682
@meidina2682 4 жыл бұрын
እኔም እዳች ብሎክ አርጒኝ ፈታኝ ግን አሁንደግሞ እኔ ብሎክአረኩት
@user-fr2zy7hi3t
@user-fr2zy7hi3t 4 жыл бұрын
@@meidina2682 ደግ ኣረግሽ እህቴ
@user-fr2zy7hi3t
@user-fr2zy7hi3t 4 жыл бұрын
@@meidina2682 ግን ኣንዴ ንገርኝእህቴ እኔም ብሎክ ኣርግው ነበር ፍትኝ ኣለኝ ፈታሁት ግን ኣሁንም ቀብረር እያለኝ ነው ግን ተላያይተናል ግን እንድ ቤተስብ እንደዋወል ኣለኝ እሺ ኣልኩት እኔ በጣም እወደዋለው ግን ምንም ትርጉም የለውም ልዝጋብት ምንይመስለሻል እህቴ እኔ ደሞ ፍቅሪ እንዳይዘኝ በድጋሜ ፈራሁት ንገርኝ እህቴ😂
@meidina2682
@meidina2682 4 жыл бұрын
@@user-fr2zy7hi3t ማር ወላሂ በጣም እወደዋለሁ እኔም ግን ዋጋየለዉም የኔመወደዲ ተጋብተን በ9ወር ነዉ የተፍታነዉ ።ከዝያ ዲባይ መጣሁ2አመት ሳልደዉልለት ጨርሽ ሀገር ገብቸም አልደዉልኩለትምበ15ቀን ተመልሽ ዱባይ መጣሁና እሱም አላገባም2አመት8ወር ለምን ብየ ደወልኩለት በተለያየኝ2አመት8ወር በጣም ደስ አለዉ እደት ሀገርገብተሽ ሳትደዉይልኝ አለኝ አይ እዳርብሽህብየነዉ አልኩት ወላሂ እኔያላች ያለምንም ምክንያት እጨለማ ወስጥ ሁኘእየጠበኩሽአለኝ ።እሽብየ ታርቅን ከዝያ ደግሜከመጣሁሁበት ቤት ተጣልቸ አሳፈሩኝበ10ወሬ 10ቀን አዲስ አባባ አርፌ እሱጋር ሻንጣየንም ጥየ ወደ ዱባይ መጣሁ አሁን ከገዛ ጒደኛየ ጋር ይጀናጅናል እና ኦንላይን ሁኖ አያወራኝም ሲፈልግ ብሎክ ያርገኛል ሢፈልግ ያወራኛል ሲፈልግ አልተግባባንም ይለኛል ሲፈልግ ከሂወቴ ዉጭ ይለኛልሞባይል ላኪልኝአለኝ አሁንደሞ ልቤን የሠበርዉ አሶት ድፍረቱ ጭራሽ በቃ ስበብ ከምፈልግ ብየ ብሎክ አረኩት ሆሆ እዲሁ እየተባባልን አመት አስቆጠርን አሁን ግን እኔ ቆርጫለሁ በቃ ለኔ አይሆንም
@madinasaeed6861
@madinasaeed6861 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው በሪታልን
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 4 жыл бұрын
ሠላም ነው በዜ በጣም እየጠፋህ ነው ብቅ የምትለው ቢሆንም ይመችህ
@helengetu5552
@helengetu5552 4 жыл бұрын
Well come
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 4 жыл бұрын
ምን እናረግ ብለህ ነዉ በሽታዉ አወናበደን ግን እናመሰግናለን
@user-zl4zh4gh9x
@user-zl4zh4gh9x 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ለምክርህ
@user-nd9wn9ej8u
@user-nd9wn9ej8u 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tjyehosanaliji7133
@tjyehosanaliji7133 4 жыл бұрын
Well Come
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 4 жыл бұрын
አለን አለን መልካም ሰው
@semiramohammed9231
@semiramohammed9231 4 жыл бұрын
እኔ አድስ አቃሪ ነኝ ስደት ነው ያለሁት 8 አመቴ በስደት ከዚ በፊት ፍቅረኛ ረልነበረኝም ልጁ ጋ ከተዋወቅን 5 ወራችን ነው በአካል አንተዋወቅም ስፈራችን ይቀራረባል...ሁሌ እደሚወደኝ ይነግረኛል ቀስ በቀስ ተቀራረብን። እምጋባ ነይ ብሎኝ መስራት እፈልጋለሁ አልኩት እሽ አለኝ እና ምን ትመክሩዝኛላችሁ ውዶች ሀይማኖታችን ደሞ አንድ ነው
@user-qi6fh9qe3u
@user-qi6fh9qe3u 4 жыл бұрын
አት ልጅ ግን ውድሜ ነው የምትምስልኝ
@habitamtakele2491
@habitamtakele2491 3 жыл бұрын
እኔ የማፈቅረው ከመጠን በላዬ ነው 6 አመት አብረን ቆየን እኔ ግን አድቀን ም ጠልቸው አላቅም የመጀመሬየ ነው ግን በፈስ ብክ አበሮ አደጊን አገኛዋት ብሎ የሚላላኩትን አሳየኝ እኔ ብዙ እድሌን አበላሽቶታል እኔ አቃተኝ ወድ አረ
@user-vu2th8oy5m
@user-vu2th8oy5m 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
ይቅርታ በዜ እድሜ ለፌስቡክ ትምህርትህን መስማት ካቆምኩ ቆየሁ ። ለማንኛውም ተናፍቀሀል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💞💞💞💞💞🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼💞💞💞💞💞💞🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@hayat3375
@hayat3375 4 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህ
@mastewaltarekeng9136
@mastewaltarekeng9136 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@dty1495
@dty1495 4 жыл бұрын
እናመሰገናን
@lienda4460
@lienda4460 4 жыл бұрын
Bexam des yilal ewnet lenem mekrachuu bexam rrdtonyal
@mhmmadali5351
@mhmmadali5351 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@wubelove2458
@wubelove2458 4 жыл бұрын
Yant dimts yemimesil ye radio aqirabi al ant tihon hule ixeraxeralew lik negn?
@user-bb1sk2xg2i
@user-bb1sk2xg2i 4 жыл бұрын
Well come😍
@user-fx3tp9dg4u
@user-fx3tp9dg4u 3 жыл бұрын
እኔ ግራ ያጋባኝ ነግር የርቀት ፍቅር ወረተኛ ነውዴ እኔ ፍቅረኛየን ጎድኛየ ነት ያሥተዋወቀችኝ መጀመርያ እስከ ሁለት ወር ጥሩ እያወራን ነበር ደውሎ እካን ካጣኝ ቴክስት ያደርግልኝ ነበር አሁን ግን አድግዜ ከደወለ ካላነሳው ዳታውን አጥፈቶ ቁጭ ነው ግራ ከባኝ ማልክት የሚያስቀምጠው ጎድኛየጋ ደውል ለምን አታነሣም ይላታል እኔ አትወደኝም ወይ ስለው ወድጀሽማ ነው የማወራሽ እኔ ያለውት አረብ አግር አው እስኪ የናተን አስተያየት ንገሩኝ
@hanaali1232
@hanaali1232 4 жыл бұрын
Selam wendema enkuan dehena metah
@medenahemedelle5496
@medenahemedelle5496 4 жыл бұрын
Thanks bro
@fretigray3079
@fretigray3079 4 жыл бұрын
እንኻን በደና መጣህ ወንድም
@MohamedHassan-hw8lz
@MohamedHassan-hw8lz 4 жыл бұрын
thbarakii ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
@saratsegaye3559
@saratsegaye3559 3 жыл бұрын
እሽ አንድ ነገር ልጠይቅህ እሥቴ ሀሣባችሁ ያሠፈልገኝል ከተገናኝ ሀለት አመታችን ነው ናፈቅሸኝ ነው የሚለኝ በየቀኑ እናወራለን አሁን ትነሽ ነው የቀረኝ ወደሀገሬ ልገባ ነው በጣም ነው የምወደው የሚወደኝ በቀን 3 እናወራለን ደሥ ይኘል አሁን ግን ብር ላኪልኝ እያለኝ ብዙም አልተዋጠልኝም እሠቴ መላ በሉኝ
@gsd4133
@gsd4133 2 жыл бұрын
እህቴ"እንዳትልኪ"ወላሂ"ፍቅር"እራሱን"የቻለ"ጥቅም"ለብቻ"ነው"ማለት"የፈለኩት"እንዳትልኪ"ብዙ"ልፅፍልሽ"ነበር"ግን"ጊዜ"የለኝም"ብቻ"ምየነገርኩሽ::
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Жыл бұрын
Enamsegn alen ❤❤
@rabyaemer9956
@rabyaemer9956 4 жыл бұрын
ሠላም ወንድማችን የኔን ትንሺ ያካታል መሠል እኔ ሥራ ነኝ ግን የፍቅር ቃላቶችን ይፆፍልኛል የተገናኘንበትን ቀን ደሥ እንዳለው እና ግን ከተለየሁት ቦሀላ እንደጨመረበት ቶሎ ወሬን ጨረሸ እንዳገኘኝ ይፈልጋል ከተገናኘን ቦሀላ አብረን ሥናድር ጭራሺ እንኳን ወደኋላ ያለውን አንሥቶ ሊጨቃጨቅ ጭራሺ አያወራም ለጧቱም በቃ ፍቅር እንዳለ ያድራል ጧት ወደ ሥራ እንለያያለን ማታ በቴክሥት ሠላም ገባሺ ምናምን ይላል ትንሺ አውረቶኝ ደክሞኛል ልተኛ ነው ይላል ከ3ቀን ቦሀላ ደሞ እንደናፈኩት ያወራኛል መቸ ነው ደሞ የምንገናኘው አልጠገቤኩሺም አልሠለችሺም አበሰረሺኝ ብትሆኝ ይላል እሥኪ ፈጣሪ ይጠብቀን በመሀላችን የሚገባን ሠየሰጣን እሡ ይያዝልን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Eukan dan mata beze
@maryamawityetayoulej1223
@maryamawityetayoulej1223 4 жыл бұрын
Ate rasek fiker eko nik :)
@mirarizal3169
@mirarizal3169 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም የኔ ጉደኛ ስላለፈ ጉደኛ ይጠይቀኛል እኔ ወደኋላ መመለስ አልፈለግንም በዚህ እንጠላለን እሰኪ መለስ ካለህ መለ በለኝ ደግሞ ተሎ አይመልስም
@selamawitsolomon8846
@selamawitsolomon8846 3 жыл бұрын
Enkuwan dehina metah nice bro
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
አልገባኝም
@nailabay423
@nailabay423 4 жыл бұрын
Beziye betih kezkizowal lemon atitifa
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 жыл бұрын
Enkwan Dena metake bero
@goldcell1776
@goldcell1776 4 жыл бұрын
እንኩን።ደህናመጣቸሁ።ምነው።ጠፈህ።ውንደሜ🙋❤🙏
@user-ze1gn8bz9w
@user-ze1gn8bz9w 4 жыл бұрын
አይ በዛብህ እስቲ ተው አትነካካ ቻፓ ነው የዛሬ ወንድ ፍቅር እግዝያብሄር ነው
@user-kw5rw1il6g
@user-kw5rw1il6g 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከምር ❤️❤️
@Ahmed-bf6uc
@Ahmed-bf6uc 3 жыл бұрын
በዝየ የምር ጠፍተሃል ሰብለን ያገኝህ ግዜ እኝን እረሳህን መሰል ለማንኝውም ተናፍቀሃል እሽ አትጥፋ
@user-lr2sv2gw4z
@user-lr2sv2gw4z 4 жыл бұрын
አባቱፍቅርኛሳይሆን..ዶላርነበደምስሬየገባው ለሚያፈቅሩትጥሩምክርነው ፍቅርኛሞችሳይምያስጠሉኛል።
@neimahussen7156
@neimahussen7156 3 жыл бұрын
እሰማለሁእሰማለሁ ግን ተግባራላይ አላውለዎም ምን ይሻለኛል
@tjyehosanaliji7133
@tjyehosanaliji7133 4 жыл бұрын
Berta wondime 👍👍👍
@zenebachderesa1316
@zenebachderesa1316 4 жыл бұрын
Salam lanchi
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
ምናለ ዱሮ ባገኛቺሁ ነበር???????
@rahmanangebintalihi7936
@rahmanangebintalihi7936 4 жыл бұрын
Welcome
@user-pw9zq7hy2j
@user-pw9zq7hy2j 4 жыл бұрын
ሠላም ከዚህ ቤት
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
ethio school life #shorts #habesha​ #time​
0:37
we are ethiopians
Рет қаралды 11 М.
ላይመለስ ከሄደ ካንቺ የሚጠበቁ 5 ነገሮች የተሸለ ፍቅር እንዲገጥምሽ
13:05
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 25 М.
School life#ethiopian tiktok#Habesha tik tok#Shorts
0:20
Ezera Tube Jr
Рет қаралды 11 М.
Ethiopia: ምን መናገር "ጠፊው" ተመልሶ በሚመጣ ጊዜ ፡፡
11:34
ሙዳይ መረጃ Muday Mereja
Рет қаралды 27 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН