የአይን መንቀጥቀጥ

  Рет қаралды 110,872

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

Пікірлер: 181
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 жыл бұрын
እረ እኔ አይኔ ከተንቀጠቀጠ የናፈቀኝን ሰው አያለሁ በርግጠኝነት በተደጋጋሚ ስላጋጠመኝ ነው
@mereyimtube
@mereyimtube 2 жыл бұрын
አያለሁ ብለሺ ስላመንሺ ነው ያየሺው እንጂ ስለተቀገቀጠ አይደለም መፀሀፉ ምን ይላል መሰለሺ እምነትሺ አዳነሺ ።! በህወታችን ለህልማችን እንደዚህ አይነት እናደረገዋለን እንችላለን የሚል እምነት ቢኖረን የት በደረስን ነበር ። ስለዚህ ከፍጣሪያችን በታች በራሳችን እምነት ይኑረን
@ahmadabuhussein6947
@ahmadabuhussein6947 2 жыл бұрын
ክክክክ
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 жыл бұрын
ስላመንሽ ነው😂
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
🙏👍💐
@diboramuleta5167
@diboramuleta5167 Жыл бұрын
@@mereyimtube exactly liki neshi sijemr endeza nawe milut eko
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w Жыл бұрын
እኔ በጣም ሲደክመኝ አይኔ ይቀጠቀጣል ደሞ ቡና ስለምወድ በቀን ቡዙ ጊዜ እጠጣለሑ ለካለዚያነዉ አሑን ገባኝ በጣም አመሰግናለሑ ዶ/ርዬ🙏
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 жыл бұрын
😂😂ከየት እያመጣን ነው ግን ሰው እናያለን እናለቅሳለን የምንለው… በነገራችን ላይ ጥሩም ይሁን መጥፎ ነገር ከተመኘን ይደርሳል
@Ewnet3832
@Ewnet3832 2 жыл бұрын
የአይናችን ነጩ ክፍል እንዲጠራ ምን ብንጠቀም ትመክረናለክ? አመሰግናለሁ
@bellaparis4311
@bellaparis4311 2 жыл бұрын
DACRYOSERUM it's very good 👍 👌 but it's not recommend for pregnant women.
@medna308
@medna308 2 жыл бұрын
ጀግና ዶክተር ይመችህ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ❤
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን
@bayushzebene7443
@bayushzebene7443 Жыл бұрын
ለምሰጠን መረጃ በሙሉ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
@godisgood5396
@godisgood5396 2 жыл бұрын
አረ ተው እኔ አይኔ ከታች ከተንቀጠቀጠ በምንም ይሁን አለቅሳለሁ ሽንኩርት እንኳን ያስለቅስኛል ሌላ ነገር ባያስለቅስኝ የላኛው ደሞ የሩቅ ስው አያለሁ
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ታቀርባለክ በዛው ልክ እውቀት ታስጨብጣለክ አላህ ብርታቱን እውቀቱን ይጨምርልክ
@daycome5639
@daycome5639 2 жыл бұрын
Selam Doctor eyelid lay acne መውጣትስ ?
@fdhxg400
@fdhxg400 2 жыл бұрын
ዶ/ስወድህ ብዙ አስተማርከኝ አመሰግናለሁ፡፡ኑር ለዘልአለም
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
አልፎ አልፎ ለአንድ ወይም ለ2 ቀናት ያክል እየተቀጠቀጠ ይረብሸኛል የሱን ስሜት ከመጥላቴ የተነሳ በጣም አሳምሜ እቆነጥጠዋለሁ የተወኝ ይመስልና ሲመለስ እደዛው ሌላ ጊዜ ፊቴን ሳየው የቆነጠጥኩት ይጠቁራል ስሜቱ ደስታን ይነሳል እናመሰግናለን ቡና ብዙም አልጠጣም ግን ብዙ እቅልፍ አልተኛም ካለመመቻቸት የተነሳ ብቻ ደስ ብሎኛል የሁልጊዜ ጥያቄን ድገት አገኘሁት እኔመሰግናለን ዶክተራችን።
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ከጭቀት አዳንከን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c 2 жыл бұрын
ዶክተር ሰላምህ ይብዛልን ወላሂ ልክ እንዳልከው አይኔ ሲንቀጠቀኝ ብዙም አይንቀጠቀጥም ግን አንዳንደየ ሲያጋጥመኝ በስደት አለም ስለሆነ የምኖረው የለቅሶነው ስላሉኝ ለቤተሰቦቸ እሰጋለሁ አይ ይህ ሁሉ ያለ መማር ነው ተማሪ ሲሉኝ እቢብየ አሁን የመዳም ሸቃላ ሆኔ ቀረሁ ብቻ አልሀምዱሊላ ለበጎነው ሰላምህ ይብዛልን
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር፣የኔ የላይኛው አይኔ ቢያንስ በሳምንት 1ቀን ይቀጠቀጣል ዶክተር ችግር አለው ማለት ነው
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 2 жыл бұрын
ሰላም ነው አመሰግናለሁ ትምህርት ጠቃሚ እና አስደሳች ነው
@user-ev3jx2kr9b
@user-ev3jx2kr9b 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
@getutube6678
@getutube6678 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የኔ የላኛዉ አይኔ በጣም ይርገበገባል ያለ ማቋረጥ ለሁለት ለሶስት ቀን ይርገበገባል ነገር ግን ምንም አይነት ምልክት የለበኝም ቡናም አልጠጣም ምናልባት ጭንቀት ልሆን ይችላል
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር በዚህ ሳምንት ሲቀጠቀጥ ፈርቸ ነበር 👏
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
ሰላምዶክተር አንድ ነገር ልጠይቅ እባክህን ትብብርህ ያስፈልገኛል ወንድሜ አይኑዉስጥ ኪንታሮት ወጣበት ምን ማድረግ አለበት እባክህን መፍትሔዉ ምንድ ነዉ😢😢😢
@konjitalemayhu7241
@konjitalemayhu7241 Жыл бұрын
ኸረ ዶ/ር የኔ ግን የመጀመሪያ ሰሞን የላይኛው የዐይን ክዳን መንቀጥቀጥ ነበር, አሁን ግን ከአንድ ወር በላይ ይሆነዋል መንቀጥቀጡ ቆሞ ወደላይ ነው የሚስበኝ ስተኛ ብቻ ነው የሚተወኝ እንጂ ሁልቀን አለ, ያቡጣል, ይቀላል, ምን ትመክረኛለክ??አመሰግናለሁ
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
ወይ ዶክተራችን ሰው ልናይ እንል ነበር ሲንቀጠቀጥ 😂😂😂 any way thank u for shearing 😘❤
@lubabalubaba1728
@lubabalubaba1728 Жыл бұрын
Dr.የእኔከላይኛውአይኔላይበተደጋጋሚነውእሚርገበገብ ምን ይሻለኛል?
@fajerfajer4524
@fajerfajer4524 Жыл бұрын
ዶክተር እባክህ ላስቸግርህ የአይኔ ነጩ ክፍል ከአፍንጫየ ሳይት ስጋ እየለበሰ ነው ጥግ ላይ ስጋው ወደላይ እየወጣ ነው በጣም ይበላኛል እባክህ መፍትሄ በጣም ተጨንቂያለሁ እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@madi8643
@madi8643 2 жыл бұрын
እኔ አይኔ ከተንቀጠቀጠ እመዳም ቤት ሀበሻ ሸቃላ ሳይመጣ አይውልም ክክክክ ደሞ ሀበሻ ሲመጡልኝ ባላቃቸው እንኳዘመድ የመጣልኝ ያክል ደስ ይለኛል
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w 2 жыл бұрын
🤣🤣😁😁😁💚💛❤️
@tegtaref473
@tegtaref473 2 жыл бұрын
እኔም እንዳች ነኝ💚💛❤
@nanibelete6371
@nanibelete6371 2 жыл бұрын
Movmentt in voluntary mussel
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ እናመሰግናለን
@indiyatube8100
@indiyatube8100 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ግን በግል እንዴት ነዉ ልናገኝህ የምንችለዉ?
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
አቤት ስወድህ ተባረክ ካንተ ብዙ ተጠቅሜያለው
@abetube2367
@abetube2367 2 жыл бұрын
pelas ዶክተር የግራ በኩል አይኔ አልፎ አልፎ በጣም ያሳክከኛል ሲጀምረኝ ተሎ አያቆምም ምንፅር ተጠቃሚ ነኝ ለምን ይሁን ?
@sitimossa906
@sitimossa906 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርበሆነ ሳአት ጠምዶኝ ነበር አሁን ትቶኛለ
@faida4911
@faida4911 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ አይኔ እታችኛ በጣም ጠቁሮ ከግዜ በኋላ ግራ አይኔ በጣም ያቃጥለኛ ምን ላድርግ 🙏
@user-fi5px3jq4h
@user-fi5px3jq4h 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@degen1232
@degen1232 2 жыл бұрын
ሌላ ቦታ ከተቀጠቀጠ ምን ይባላል ዶክተር pls😢
@samrawittesfaye5321
@samrawittesfaye5321 Жыл бұрын
Ye ayn ser metkor bmn mknyat ymtal mefethews?
@shamsiyaatube2358
@shamsiyaatube2358 Жыл бұрын
anaa yeeroo bayyee aksi natati mee afan oromtin naafi him
@fanihordofaa5164
@fanihordofaa5164 Жыл бұрын
Ok
@merimar2500
@merimar2500 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር እኔ የቀኝ ዓይኔ በጣም ይንቀጠቀጣል ይቀላል ስልክ በጣም ስለምጠቀም በተጨማሪም በቀኝ በኩል ያለው ፊቴ ወፍሮ በግ ራ በኩል ያለው ደሞ የከሳ ነው።ስናድ ጉንጬ ይቀላል፣የቀኝ አይኔ ያብጣል ተጓዳኝ በሽታ ይኖረው ይሆን?
@eden2056
@eden2056 2 жыл бұрын
Dr thanks
@welelaleja308
@welelaleja308 Жыл бұрын
ሰሞኑን በጣም ተጨንቄ ፋርማሲ ሄጄ የሆነ ጠብታ ሰጠችኝ ለውጥ የለውም።ሀኪምቤት ልሂድ ነበር።እስኪ ምናልባት ብዬ ሼር ሳደርግ ያገኘሁት።እንደጠቀስከው በጣም ድካም አለብኝ ለረዥም ሳአት ካለማቋረጥ ቆሜ ስሰራ ነው ምውለው እንቅልፍ 7 ሰአት ያህል ተኛለሁ ያ በቂ ይመስለኛል።ጭንቀት ደሞ ከሚሀባው በላይ አለብኝ በተደጋጋሚም ድብርት ውስጥ ገባለው። ብና ከሚገባው በላይ ለራሴ እስኪያስፈራኝ ድረስ ነው ምጠጣው።ስለዚህ ችግሮቼን አውቅያለሁ። አመሰግናለሁ ዶ/ር❤
@rahawtube4916
@rahawtube4916 2 жыл бұрын
ከፈርስ ሲቀጠቀጥስ?
@haregesisay3524
@haregesisay3524 2 жыл бұрын
Please Dr ጉንጬ ላይ እንደ ብርቱካን ቀዳዳዎች አሉብኝ መፍትሄ እምትለዉን እባክህን
@user-ss9vh6uc1g
@user-ss9vh6uc1g 2 жыл бұрын
ዶክተር ስለ ምክርህ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ግን የላይኛው ሁሌ ይልብኛል አያለሁ እግዳ ያጋጥማል ቡና ግን ጣሙንም አላቀው
@user-xb9uv3wi5l
@user-xb9uv3wi5l Жыл бұрын
ዋው እኔኮ ሲርገበገብብኝ ምን ሆኖ ነው አይኔ እላለሁ አሁን ትቶኛል
@helenshume8383
@helenshume8383 2 жыл бұрын
Thank you for sharing 👌
@pauloseassefa6142
@pauloseassefa6142 7 ай бұрын
ዶክተር እባክህን አይኔን መመርመር እፈልጋለሁ የት እንድሄድ ትጠቁመኛለህ
@user-ke7lo6ub1b
@user-ke7lo6ub1b 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏
@aishayaseen21
@aishayaseen21 2 жыл бұрын
የኔ የአይኔ ጭራ ደህና ነው አይቀጠቀጥም ቅንድቤ ብቻነው ግራ ያጋባኝ አልዱ ምንም ፀጉር የለውም ቀንድቤ
@martaermas3255
@martaermas3255 2 жыл бұрын
Inem kndb yelegnm Min Mafite ynoral
@selamayalew2449
@selamayalew2449 2 жыл бұрын
ሰሞኑን እንድህ ሲያደርገኝ ነበር የከረመው አሁን መልስ ሆንከኝ በርታ እናመሰግናለን🙏😍
@mekyiaomar5606
@mekyiaomar5606 Жыл бұрын
ሠላም አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ
@mekyiaomar5606
@mekyiaomar5606 Жыл бұрын
አድ ሰው አለ ዝም ብሎ እያለቀሠ አይኑን ጠፊ ትንንሸ ይታየዋል ሕክምና ላረግለት እፈልጋለው
@Edena5237
@Edena5237 2 жыл бұрын
It may also indicate low magnesium levels in the blood.
@meaza2509
@meaza2509 2 жыл бұрын
ዶክተር በምን ላግኝህ ጓደኛዬ ልቦና ያማታል ምን ማድረግ እዳለባት መፍተሄ ካለህ እባክህ የሆን ነገር በልኝ በሥደት ነው ያለነው 😥
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w 2 жыл бұрын
ደዉይለት እናት ቴሌግራም ላይ ስልኩ አለ
@FafiTVYouTube
@FafiTVYouTube Жыл бұрын
የተከበሩ ዶ/ር ይሄን ጥያቄየን ያዩታል ወይም አያዩትም አላውቅም ነገር ግን ምናልባት ካዩት እባክዎ መልስ ስጡኝ እኔ አድስ ከቅርብ ግዜ ወደዚህ የግራ አይኔ ከላይኛው በኩል በከፍተኛ ሁኔታ ይርሀበገባል/ ይንቀጠቀጣል ምን ሊሆን ይችላል በአይን ዙሪያ ያሉ ጡንቻዎችንስ እንደት ነው የምናጠነክራቸው???
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
የጠቀስኳቸው አስጊ ምልክቶች እስከሌሉ ድረስ አያሳስብም ከግዜ በኋላ ይተዋል
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын
እኔ በርግጠኝነት አይኔ ከተርገበገበ ከታች ከሆነ አለቅሳለሁ ከላይ ከሆነ የናፈቀኝ ሰው ወይንም ከእስከዛሬው ለየት ያለ ነገር አያለሁ ማለት ነው ይሄ እኔጋ ስቶ አያውቅም እሚርገበገበው ከውስጥ እንጂ ከላይ አይታይም ምናልባት ከላይ እስኪ ታይ ከተርገበገበ ይሄኛው ሊሆን አይችልም እኔ በመስተዋት ለማየት ሞክሪያለሁ አላየሁትም
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
Thanks doctor
@user-qp9jb1oi4e
@user-qp9jb1oi4e 2 жыл бұрын
በርታ የእዉነት ጥሩ ትምርት ነው ጎበዝ ቀጥልበት
@Endalezewude
@Endalezewude 2 ай бұрын
Ebakihi dr yante clinic yeti yigegnal adis abeba wust
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f Жыл бұрын
Enameseginalen
@zinetfker
@zinetfker 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ግን የአይን ጭራ መረገፍ ምድነው ሁሌም እየረገፈ ረበሸኝ ዶ / ር
@bezaweetshiferaw7545
@bezaweetshiferaw7545 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@zelalemeshetu9971
@zelalemeshetu9971 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የሚቀጠቀጠው አንዳንዴ እፈራለው አመሰግናለው ስላሳወቅከኝ🙏
@ruhamaeyakem543
@ruhamaeyakem543 2 жыл бұрын
Bronz ለፊት ጥሩ ነው
@aishayaseen21
@aishayaseen21 2 жыл бұрын
ዶክተር ምናልባት ካየከው እኔ ቅንድቤ ተነቃቀረ አንድኛው ምንም ተለው እመም የለኝም ያለሁት በሰው ሀገር ስለሆነ ሀኪምቤት መሄድ አልቻልኩም ምን ትለኛለህ
@sheemtube3000
@sheemtube3000 2 жыл бұрын
አረ እኔ በህይወቴ ሲያስጨንቀኝ የነበረ ነው አይኔ ይቀጠቀጣል ከዛም በሆነ ነገር አለቅሳለሁ ግዴታ እናም በተቀጠቀጠብኝ ጊዜ በጣም እጨነቃለሁ አሁን ደግሞ ምንየሚያስለቅስ ነገር ሊገጥመኝ ይሆን እያልኩኝ ምንእደሚሻለኝ አላውቅም
@firewubrahena7897
@firewubrahena7897 Жыл бұрын
selam d/r firewu ebalalehu awe betedegagami ynketseketsbgnal enam l have qeation tru enklf metegnat alchilm mn madreg alebgn ?
@user-we5yv7xf2z
@user-we5yv7xf2z 2 жыл бұрын
ሳላም
@sarabeyene427
@sarabeyene427 2 жыл бұрын
Thanks so
@hamazbashir
@hamazbashir Жыл бұрын
ዶክተር በተለየመልኩ ከምነግርህበላ እጄይቀጠቀጣል ዶክተር ምንእዳደርግ ትመክረኛለህ
@khadijakkk5310
@khadijakkk5310 2 жыл бұрын
Hii Dr ..
@genetyacob1343
@genetyacob1343 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ከፋተኛ የራስ ምታት ያመኛል (ማይግሬን ) እና መድሀኒቱሞ ብዙም ለውጥ የለውም እና ምን ትመክረኛለህ
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 2 жыл бұрын
Fetre yebarkh
@ethiopiawolde7069
@ethiopiawolde7069 Жыл бұрын
በትከከል እኔ አይኔ የታቸኛዉ በጣም ይቀጠቀጥ ነበር በኋላ አይኔ አልጨፈንም ብሎኝ ሀኪም ቤት ሄጄነዉ የዳንኩት እሰከአፍ መዞር ድረስ ዳርጓኛ መጠንቀቁ ይበጃል የዶ/ር ምከር እንሰማ
@user-ct9bc4yc8o
@user-ct9bc4yc8o 2 жыл бұрын
አንተ ከቃል በላይ ነህ ትህትናህ ትምህርትህ ከልብ እናመሰግናለን
@Hana-dq2dt
@Hana-dq2dt 7 күн бұрын
መጨረሻ ላይ የተናገርከው ሁሉ ምልክት እኔ ላይ አለ የቀኝ አይኔ የላይኛው ቆብ በጣም ይንቀጠቀጥብኛል ቶሎ ቶሎ ያስጨፍነኛል በጣም ይቆረቁረኛል አሸዋለሁ ይቀላል
@hiwiseyoum650
@hiwiseyoum650 2 жыл бұрын
Dr enameseginalen ♥️♥️
@burtukangebire749
@burtukangebire749 2 жыл бұрын
Dr please ine demo ayine bexam kelayignawu qoda bexam woperi hone gini minin ayamimygnim gini sile wopirineti mini maregi inchilalen indat alipaygn please dr🙏
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አልገባኝም
@hermela1352
@hermela1352 2 жыл бұрын
Thank you brother Ene adadee Yes
@wmtwtm8433
@wmtwtm8433 2 жыл бұрын
Dr.👍👍👍👍😍👍👍👍👍
@hnanagaro8207
@hnanagaro8207 2 жыл бұрын
Masakekis hule yene yakakikali
@asnabenti4926
@asnabenti4926 2 жыл бұрын
Enameseginale Dr 👏🥰
@newalrefik5168
@newalrefik5168 2 жыл бұрын
ተባረክ
@Saratube-is4bz
@Saratube-is4bz 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏 you are the best 👌👌👌
@fufutube-ew5bf
@fufutube-ew5bf 9 күн бұрын
እኔ እርስ አሁን ላይ ነው የመጣሁት እየተርገበገበ
@kokebiabebe4610
@kokebiabebe4610 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 Жыл бұрын
ኡፈይ ደሥ አለኝ
@zebibaahmed7810
@zebibaahmed7810 2 жыл бұрын
Thanks. l was worried 😟
@user-xv1ne9ss7u
@user-xv1ne9ss7u 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tigabuadijamo722
@tigabuadijamo722 2 жыл бұрын
Awo yene ahunim eyehona new
@hayattube9044
@hayattube9044 Жыл бұрын
ኤጭ😭እኔ ደግሞ ፉቅረኛየ ስለሚያስበኝ መስሎኝ ነበር።
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
ጎበዝ❤🙏
@martiitube4468
@martiitube4468 2 жыл бұрын
Ene Kanfare Yinktakal MinDnawu esu
@a.k.z.t.s.m9701
@a.k.z.t.s.m9701 2 жыл бұрын
ከ ሰው መጣላት ወይ መናገር ነው ይባላል
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
የኔ ያመኛል አይኔ ሁለቱም ጫፍ ላይ የኪንታሮት ያክል እብጠት አለው ሀኪም ሄጀ ምንም የለብሺም ብለው መለሱኝ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 8 ай бұрын
ወገቤ ያመኛል ዶክተር ምክር ስጠኝ እዳታልፈኝ
@ruru5375
@ruru5375 2 жыл бұрын
Ena hula eyene yenketiketal
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 6 ай бұрын
እኔ ግን አይኔ ሲርገበገብ አድስ ነገር እሰማለሁ ወይም አያለሁ በርግጠኝነት ብዙ ጊዜ አይቸዋለሁ ሆዴም ናድ ናድ ሲል እደዛው አድስ ነገር እሰማለሁ
@najatalshehhi2371
@najatalshehhi2371 2 жыл бұрын
Gudi 👍👍👍👍
@azmera4500
@azmera4500 2 жыл бұрын
እረ ዶክተርየ የባርሌ መድሀኒት ካለ አሳየን ሰውነቴን በሙሉ ይዞኛል
@timatim1607
@timatim1607 2 жыл бұрын
ኸረ የኔ በሚገረም ሁኔታ ነው የሚቀጠቀጠው ግራ ተጋብቸነበረ
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 52 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
የዓይን ድርቀት መንስኤዎች
5:02
Fana Television
Рет қаралды 12 М.
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 194 М.
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 367 М.
የዓይን አለርጂ ምልክቶች እና መፍትሄ
8:49
Amakari - አማካሪ
Рет қаралды 36 М.
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН