የፆም የቀይስር እና የድንች ሳንዱች አሰራር/ Ethiopian food How to make beetroot with potato sandwich/

  Рет қаралды 708

Yefiker kitchen

Yefiker kitchen

Күн бұрын

#ethiopianfood #potato #beetroot #sandwich #food #yummy #youtubefood #indiafood #recipe #arabicfood #veganfood #vegan

Пікірлер: 36
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 9 ай бұрын
ፍቅርዬ ውዴዴ በጣም ምርጥ የሆነ የፆም ሳንዱዊች ነው የሰራሽው ሲጣፍጥ እጅ የሚያስቆረጥም ምርጥ አሰራር❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 9 ай бұрын
ሰላምሽይብዛልኝ ፊቅርዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ የምታቀርቢልን የምግብ አሰራረ በጣም ነው የሚያምሩት ለየት ባሉ መልኩ ነው ሼር ያርግሽልን ከልብ እናመሰግናለን ቆንጆ ሳንዱስች ነው❤❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፍቅርዬ እንካን ሰላም መጣሽ እንዴት የሚያምር የድንችና የቀይስር ሳንዱች እንደሰራሽ ልነግርሽ አልችልም ተወዳጅ የሆነ ስራ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ❤❤
@asytube7338
@asytube7338 9 ай бұрын
ዋዋዋዋዋዋ አንበሳ ❤❤❤❤
@ማኪባሚሚዲያmakbame
@ማኪባሚሚዲያmakbame 9 ай бұрын
ሰላም ለሁሉም የሀገሬ ልጆች ዋው ምሪጥ ሞያ እናመሰግናለን
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 9 ай бұрын
ፍቅርዬ ቆንጆ በጣም ልዩ የሆነ የፆም ሳንዱዊች ነው የሰራሽው እጅሽ የሚያስቆረጥም ምርጥ ከአትክልት የተሰራ ምርጥ ሳንድዊች ነው እጅሽ ይባረክ❤
@mulutube2116
@mulutube2116 9 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅርዬ ዋው በጣም ቆንጆ ሳንዱጁ ነው የተጨመሩት ግብአቶቾ ደግሞ በጣም ቆንጆ ናቸው ሞያሽን ስላጋራሽን❤🙏
@ewnetvlogs5348
@ewnetvlogs5348 9 ай бұрын
በለው እንዴት ነው የሚያምረው ድንቹ እና ቀይስሩ ሲጠበስ ! በ5ኣም ቆንጆ የፆም አማራጭ ነው ያሳየሽን። የሚጣፍጥ ጤናማ የሆነ ስንድውች ነው ። እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን።
@seblekitchen
@seblekitchen 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የቀይስር በድንች ሳንዱች ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ👌
@kalkidanethiopia1948
@kalkidanethiopia1948 9 ай бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ የበዛን ይሁን! ገና ሲታይ ግመጡኝ ግመጡኝ ግመጡኝ የሚል ሳንዱች ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ ቀይስር ድንቹን ጥብስ አድርገሽ ነው የጨመርሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሸን❤🙏
@elanahermon2357
@elanahermon2357 9 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ ሲያዩት የሚያስጎመጅ በአይነቱ ለየት ያለ ለጤና ተስማሚ በሆኑ ግብአቶች ቆንጆ ተደርጎ የተዘጋጀ የጾም ሳንድዊች ሰርተሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@adona16
@adona16 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ በጣም ልዩ ለአመጋገብ ምቹ ቀለል ያለ የፆም ሳንዱች አዘገጃጀት ነው ከድንች እና ከቀይስር እንዲሁ ሌሎች ግብአቶች በመጠቀም ፈጣን ጤናማ ሳንዱች ነው ሰርተሽ ያስተማርሽን ተባረኪልኝ❤
@yeelsa
@yeelsa 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ እሚጣፍጥሲታይ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ተወዳጅ ተበልቶ የማይጠገብ የድንችና የቀይስር ሳንዱች ነው ሼር ያረግሽን እንዴት እንደሚያስጎመጅ 👌🙏 እጅሽን ፈጣሪ ይባርክ
@jonimercy
@jonimercy 9 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የፆም ሳንድዊች በድንች በቀይስር እና በኩከምበር ነው የሰራሽው ድንቹን እና ቀይስሩን ከቀቀልሽ በኋላ እንደገና ጠብስሽ በ ሽንቁርት ቃሪያ እና የተለያየ ቅመሞችን ጨምረሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ነው የሚያምረው እጅሽን ይባርከው
@adem364
@adem364 9 ай бұрын
ሰላም ፊቅርዬ ዋዉ ቀይ ስሩን እና ዲንቹ ጠብስሽ በጣም ነው የሚያምርው ወይኔ ሲያምር የኔ ባለሙያ የሰሩ እጆችሽ ሁለየም ይባርኩ እንዴ እንደሚያምር ❤
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 9 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የፍቅትዬ !የዛሬው ደግሞ እንዴት ያምራል ! ጤናማ በሆኑ ግብዓቶች ነው የሰራሽው። ድንች እና ቀይ ስር አንድ ላይ ልዩ እና ደስ የሚል ጣዕም ይሰጣል። መልኩም ያምራል። ስጋ መብላት ቀረ በቃ😂
@elanahermontube
@elanahermontube 9 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል የፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ አቤት ሲያስጎመጅ😋 አይኔ ቀይስሩ ላይ ቀረ ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ እንዲሁም ጤናማ ለአይን እራሱ ሲታይ ደስ የሚል የሚያስጎመጅ የጾም ሳዱች ነው ሰርተሽ ሼር ያረግሽን እናመሰግናለን
@adona21adona16
@adona21adona16 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ በጣም ምርጥ የቀይ ስር እና የድንች የፆም ሳንዱች አዘገጃጀት ነው ቀይስሩ ቀድመሽ ቀቅለሽው ደንቹም በክብ አድርገሽ በመጥበሻ ጠበስ ጠበስ አድርገሽ የሚያምር ከለር እና ጣዕሙ ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ጤናማ የማይሰለች ለየት ያለ የሳንዱች አዘገጃጀት ነው ቃረያው ነጭ ሽንኩርቱ ሽንኩርቱ የበለጠ ባዕም ይሰጠዋል ከተለያየ ቅመም ጋ ቀምመሽ ዋው ልዩ አዘገጃጀት ነው የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 9 ай бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እህቴ! ዋዉዉዉ! በጣም ተወዳጅ የሆነ ሳንዱች ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ ድንቹን እና ከይስሩን ከቀቀልሽ በኋላ መጥበስሽ ልዩና ቆንጆ ጣዕም ይሰጠዋል ቆንዶበርበሬዉና ሚጥማጣዉ ካቻፑ ሽንኩርቱ ነጭ ሽንኩርቱ ሰላጣዉ ይህ ሁሉ በአንድ ላይ ሲሆን እንዴት እንደሚጣፍጥ መገመት አያዳግትሞ በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤🙏👍
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 9 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ ዋው የሚያሰኝ ከድንች ፣ ከቀይ ስር በጣም ጤናማ የሆነ ፣ ድንቹን ቁይስሩን ቀቅለሽ ጠብሰሽ ቀይ ሽንኩርት ፣ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ቅመሞች ጨማምረሽ አንድ ላይ አሳምረሽ ደባልቀሽ በሚያምር ሁኔታ ዳቦውን ካቻፕ አርገሽ ሰላጣሽን አርገሽ ምርጥ ሳንዱዊች ለቁርስ የሚሆን ነው ሰርተሽ ሼር ያረግሽን እናመሰግናለን ።❤👌👍🙏
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 9 ай бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ በጣም በጣም ምርጥ ፈጣን ቆንጆ የፆም ለጤናችን ጠቃሚ ባሁን በፆም ወቅት በርገር ነግር ቢያምረን ሰርተን የምንመገበው የምግብ አሰራር ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 9 ай бұрын
ሠላም ሠላም ውዴ እንኳን በሠላም መጢሽ ዋውውውው❤❤
@Edenኤደን-ሽፎን
@Edenኤደን-ሽፎን 9 ай бұрын
❤. ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን በስም መጣሽ ፍቅርዩ ዋውውውው በጣም ቆንጆ ልዬና ተውዳጅ ሚጣፍጥ የፆም ውቅት የሚሆን እርጥብ ይመስላል ዳቦ ውስጥ አጨማመርሽ ግን ግሩም ስራ ነዉ ያስጎመዛል እውነት እናመስግናለን እጅሽ ይባርክ❤❤❤❤
@BezTube1627
@BezTube1627 9 ай бұрын
Selam Fikir Enkuan dehna metash wow ye tetebese dinch ena keysir endihum leloch gibeatochin chemeresh Betam yemiyasgomej ye atkilt sandwich new yeserashiw kimemochu endet yemitafit sandwich endemiyaderegew ejish yebarek❤
@betidaniel2595
@betidaniel2595 9 ай бұрын
Enkuan dehna metash Fikerye wow new yemibalew betam mirt ye atkilet sandwich dinch ena keysiru metbesu yebelet yatafetewal betam new yewededkut ejish yebarek❤
@Etihobeauty2
@Etihobeauty2 9 ай бұрын
selam, selamesh yebza fekerya enkan dehna metash leayen yemamern tenama yehone keasraresh betam tafage endhone megmet aydgtem egesh yebarke
@KidstGebregeyorges
@KidstGebregeyorges 9 ай бұрын
Selame selame Fekereye Enkuwane Dehena metashe merete yehone Sanedewiche new bekelalu ena be fetenete leneserawe yemenechelewe new Betame Enamesegenalen ❤❤❤
@እስታቭሮ
@እስታቭሮ 9 ай бұрын
Hallo, hallo, meine Liebe, hallo, willkommen, mögest du gesegnet sein, wo immer du bist. Eat Me Eat Me ist ein beliebtes Kartoffel-Karotten-Sandwich, von dem du nicht genug bekommen kannst. Erzähle uns, wie es dir ein gutes Gefühl gibt.❤❤
@Azzistyle
@Azzistyle 7 ай бұрын
አረረረ የፈቅር ሳድች የሌለዉ ነገር በይኝ ምርጥ እዉነት😋👍👍👍
@kiddycake9138
@kiddycake9138 9 ай бұрын
Selame selame Fekereye Selameshe yebeza yehune Enkuwane Dehena metashe wow zareme Merete sanedeweich new yametashelen bekelalu be keye sere ena be deneche kekele aderegeshe keza metebese merete new ende mit afete yeyake yelewem siyaute yasegomejale ejeshe yebareke Enamesegenalen ❤❤❤
@rabeyatube1882
@rabeyatube1882 9 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ያብዛላችሁ ልጆች በሙሉ አህለን ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው በርቼ👍👍👍
@SeadaShumiat
@SeadaShumiat 8 ай бұрын
ጅሆል
@SeadaShumiat
@SeadaShumiat 8 ай бұрын
ጅሆል
@ethioasterslifestyle9645
@ethioasterslifestyle9645 9 ай бұрын
The best fasting meal I am sure your children enjoyed it 👌👌👌👌🌺💕💕
@derarabyata5901
@derarabyata5901 9 ай бұрын
ቀቅሎ እንደገና መጥበስ ምን ማለት ነው እህቴ? ይህ ፍልስፍና ነው እደተቀቀለ ሳንዱች ማረግ ይቻላል ዳቦ ውስጥ ስላረግሽ ሳንዱች ማለት አይደለም ቅቅሉን የሚበላ ምግብ መጥበስ ? 😂😅
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 9 ай бұрын
ተቅቀሎም ይሆናል ግን ትንሽ ጠበስ ሲል ጥርስሽ ላይ ያዝ ሲል ይጣፍጣል ይበልጥ ሁለቱንም ሞክሪውና የትኛው እንደሚበልጥ አሳውቂኝ?
ቀላል እና ጣፍጭ የቅንጬ አሰራር
11:28
konjo tube
Рет қаралды 88 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,9 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 539 М.
Georgian Eggplants: Preparing for Winter with a Tasty Appetizer! 🍆
33:40
Kənd Həyatı
Рет қаралды 2,7 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,9 МЛН