የአየር አጋንንት ውጊያ በጸሎት ጊዜ ክፍል አራት!

  Рет қаралды 9,734

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tizteaethiopia1832
@tizteaethiopia1832 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@melingebrehiwot4125
@melingebrehiwot4125 3 жыл бұрын
ለዘመናት አሰቃይበት የነበረው በሺታ ያየር አጋንንት 😭😭😭😭ከሞት አፋፍ ነዉ የተመለስኩት መምህር የሰው ነብስ አያዳኑ ነዉ አግዛብሔር ወርዶ የነገረኝ ያሀል ነዉ የተሰማኝ ያገልገሎት ዘመንዎ ይባረክ ወግያ ላይ ነኝ ፈተናው በ ሰው ሀገር ለዛወም በ አሐዛብ ሀገር ከባድ ቢሆነም ግን አግዚአብሔርን ይዥ ኪዳነምህረትን ከጎኔ አድርጌ አንደማሸንፈው እርግጠኛ ነኝ ወለተ ገርግስ ነኝ በጸሎታቺሁ አስቡኝ
@ክፍለማርያምክፍለማርያም
@ክፍለማርያምክፍለማርያም 4 жыл бұрын
ኣሜን ፫
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር እግዚ አብሔር በእድሜ በፀሎት ይጠብቅልን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 10 ай бұрын
አሜን፫ቃለህይወትያሠማልን፣የኔህይወትነው፣ክእኔየበርታችው፣አሥቦኝ፣በፁለታችው፣ወለተሚክል፣እያላችው😢😢😢
@abrahawoldetensay9596
@abrahawoldetensay9596 4 жыл бұрын
ቃለሕይወትያሠማልን
@ghenetmehari233
@ghenetmehari233 3 жыл бұрын
ኣምየን ኣባታችን ካለህወት ያስማልን
@selameshetu6583
@selameshetu6583 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍🙏🙏🙏🙏
@haftomadane7253
@haftomadane7253 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እናመሰግናለን
@eyobmesfin3120
@eyobmesfin3120 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@mekdes2722
@mekdes2722 4 жыл бұрын
እውነት ብዙ የማላውቃቸው ግን ደግሞ እቸገርባቸው የነበሩትን በሙሉ እንዳውቅ እረድተውኛል መምህር አሁን ችግሩ ከትየት እንደሆን ተረድቻለሁ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የአገልግሎት ዘመንወ ይርዘም
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 4 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን አባቴ በጣም ልብ ያለመልም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@ነፃሆዴ
@ነፃሆዴ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selfokuder3121
@selfokuder3121 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@የንግሥትልጅነኝያውምየድግ
@የንግሥትልጅነኝያውምየድግ 4 жыл бұрын
ክቡሩን ፀጋውን ያብዛል አባታችን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ ሽ አመት ይኑሩልን
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።
@Ani-jl4lq
@Ani-jl4lq 4 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነት
@youhalayyouhalay6597
@youhalayyouhalay6597 4 жыл бұрын
*በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን*
@ሶሊያናነይበደመና
@ሶሊያናነይበደመና 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@nunualemu8183
@nunualemu8183 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው መምህር ብዙ እንዳውቅ አረጉኝ ያገልግሎት ዘመዝኖትን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@geriegelena9425
@geriegelena9425 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 keli hiyote yesmene👏👏
@አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
@አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እኔም በፀሎት ጊዜ የሌለሀሳብነው እሚመጣብኝ ግን አላቋርጥም
@elsaaslake7282
@elsaaslake7282 4 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሠማልን በእውነት ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ
@almazmogos9037
@almazmogos9037 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እናመስግናለን
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ኤፍታህ-ቈ4ጀ
@ኤፍታህ-ቈ4ጀ 4 жыл бұрын
አቀረረብክ እና የደቂቃዉ ምጣኔ በጣም አሪፍ ነዉ በዚሁ ቀጥል አባታችን
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 4 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር። ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@tbletstewelde4117
@tbletstewelde4117 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ7ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ7ለ 4 жыл бұрын
ቁጥራቸው ካላችሁ በልዑል እግዚአብሄር ስም እጠይቃችሗለሁ ምክራቸውን እፈልጋለሁ ከሲኦል አስወጡኝ
@hilinatariku3313
@hilinatariku3313 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhoyti yasmalgn memmeher eweunt new
@bajsjzjbnxskls4842
@bajsjzjbnxskls4842 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማማቾችን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ እውቀት ተምሬበታለሁ 🙏🙏🙏🙏
@bisratdawit9775
@bisratdawit9775 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ክላሲካሉ ባይኖረው ጥሩ ነበር
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 4 жыл бұрын
መምህራች ዕድሜ ይስጦት ቃለ ሂወት ያሰማልን !
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 4 жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን አባታችን እኔም በጣም ተቸግራለሁ አባ በፀሎትሁ እሰብኝ እህት ወድሞቼ ወለተ ጊዮርጊስ ብላችሁ እሰቡኝ
@negstibogale6618
@negstibogale6618 4 жыл бұрын
Fetari ybarkeh
@natanzelalem985
@natanzelalem985 4 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💖💖💖
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasamaln abattachen
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln, egziabher amlak qgelglotwon yibarklwot.
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 4 жыл бұрын
50% ያክል መለስ ቀለስ እያደረገኝ ነው የሚጨርሰው በዚህም ብዙ ጌዜ የምናደድበት ጊዜ አለ።አንዳንድ ጊዜም በመቁጠሪያ እራሴንና ፊቴን የተለያዩ የእግዚአብሔር ሰሞችን እየጠራሁ መንፈሱን ለመገሠጽ እሞክራለሁ ግን ያየር አጋንንት መባሉን አላውቅም ነበር።
@ዝናሽኢትዮጺያ
@ዝናሽኢትዮጺያ 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንበእውነትትክክልነውሁልጊዜየሚናገሩትእገዚአብሄርበእርሰዎላይአድሮያስተማረንይክበርይመስገንለእመቤታችንምስጋናይድረሳት
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን የእኔ ችግር የፀሎት መፀሀፍ ጀምሬ እስክ ጨርስ ድረስ አላውቅም ልክ ሲይልቅ ነው የማውቀው
@lia1159
@lia1159 4 жыл бұрын
Ene ema saytawekegn mecheres bcha sayhon alfew new yemhdew. Fetari yirdan
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
@@lia1159 አሜን አሜን አሜን ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይርዳን
@talatalaco6675
@talatalaco6675 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@winta9113
@winta9113 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln
@eyerusalembisrat8944
@eyerusalembisrat8944 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln abatachn Egzabhir bedmi ytebkln
@betemariamassaminew6371
@betemariamassaminew6371 4 жыл бұрын
btam amesegenalewe aba btam bzu ngr new yetemeleselege
@FasikawFasikaw-vz2ld
@FasikawFasikaw-vz2ld 7 ай бұрын
እንደዉ እኮ የእርሶን ድምፅ ስሰማ እንደት አባቱ እንደምደሰት
@lilymesgun8172
@lilymesgun8172 4 жыл бұрын
Thanks Aba
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
Kalehiywet yasemalin memhir
@trhasasefa8601
@trhasasefa8601 4 жыл бұрын
Fetari hule kefitachen kidus mekael yakumeln beseyfu ykoraritiln erikus menifes setanun yekoraritln kalehewet yasemaln memeherachen tsegawen abezeto bedimena betena ytebkln tebarek yemetastemerun hulu bewestachen yemeachegeren now fetari yabertan betselot enidenitsena yadergen
@እመቤቴሆይፍቅርሽንአብዥል
@እመቤቴሆይፍቅርሽንአብዥል 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ ያልከው ሁሉ ከኔ ላይ አለ አንዳችም የቀረ የለም በተለይ እግዚአብሔር እጠራጠራለሁ ለማን እንደምፀልይ አላውቀውም ግን እቆማለሁ ምን ላድርግ ኧረ ምከሩኝ
@haregbaccarani7558
@haregbaccarani7558 4 жыл бұрын
Beta newo yemyascegrj enem aba edmy yestlj💝💝
@bereketbekalu2454
@bereketbekalu2454 4 жыл бұрын
ክፍል አምስት የለም?
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 7 ай бұрын
አባዬ ቃለ ህወት ያሠማልን የኔ ጭንቅ ነበር እኔ ለፀሎት እቆማለህ ግን አንደቤቴ ብቻ ነው ምያነበው እኔ የማልደርስበት ቦታ የለም በሐሳብ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ደከመኝ የምወዳቸው ፀሎቶች መፀለይ አቃተኝ ዳገት መውጣት መስሎ ይታየኛል አባዬ😥😥😥
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
እኔስ እግዚአብሔር ይርዳኝ እንጅ ሰጅምርና ስጨርስ ብቻ ነው የማቀው ምን እንደፀለይኩ አላቅም
@tigistm1128
@tigistm1128 4 жыл бұрын
ሁነት እንድ እየ ተፈተንኩ ነው ,ABA STEGA YABIZAOT
@shdlove6679
@shdlove6679 4 жыл бұрын
አረ በእግዚአብሔር ስም በላችሁ መላ በሉኝ ይህ የነ ስራ ሙሉ በሙሉ ያሳያል አረ መላ በሉኝ ምንም ሌላ ነገር የለም ሁሉም ነገር ያህ ትምህርት የኔን ሂወት ሙሉ በሙሉ ያሳያል አረ በእግዚአብሔር በላችሁ ድረሱልን በእግዚአብሔር በላችሁ አሁን እንኳ የምፅፈውን ነገር እውነት በችግር ላይ ሁኘ ነው በእግዚአብሔር ይሁን በቸሁ መላው ምን ነው ? ወይ መሰቃየት ያለ በዚች ምደር ላይ ? ግን እሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ላደንኝ ፈልጉ ይሁን ይነን ድምፅ ያሰማኝ እግዚአብሔር በፁለታችሁ አተረሱኝ አባታችን ገብረ ስላሴ እባላለሁ ከስደት አለም በጸሎት ግዛ ያሰቡኝ አባቴ ይፍቱኝ አሜን አሜን አሜን
@salamberko2061
@salamberko2061 4 жыл бұрын
አባፈልጌወትነበረ ማግኘትእችላለው
@frefre2238
@frefre2238 4 жыл бұрын
Memher egzeabher ystiln .eregim edmie ystot mehaniealm
@meronberhan2395
@meronberhan2395 4 жыл бұрын
Yene teleku chiger egezeyabeher tasben 😢
@biniyambiniyam
@biniyambiniyam 3 жыл бұрын
Tkkl nw yene tarik nw
@Hopeisvisson
@Hopeisvisson 4 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወንድማቹ ሳብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝkzbin.info/www/bejne/o4qwdod4m8yMfq8
@tisfaatisfaa3881
@tisfaatisfaa3881 4 жыл бұрын
🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭😭እግዚአብሔርይቅርበለንማርንአሜንአሜን
የአየር አጋንንት ውጊያ በጸሎት ጊዜ ክፍል ሦስት!
12:11
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 14 М.
የአየር አጋንንት ክፉ ስራ ብጸሎት ሰዓት አስገራሚ ትምህርት
21:36
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 18 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,3 МЛН
በንስሐ የማይርቁ ኃጢአቶች! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
18:07
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 68 М.
Ethiopia orthodox  እስከ ስንት ሰአት ነው ፃም
4:14
Nahom the Ragueal
Рет қаралды 22 М.
ስንፈተ ሩካቤ እና ዓይነ ጥላ! ስንፈተ ሩካቤ ከምን ይመጣል? ክፍል ዘጠኝ
28:57
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 29 М.
የዳንኤል ታሪክ ሙሉ ክፍል /The story of Daniel/
34:31
አጋንንት ለምን ይፈትኑናል? በቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም
19:35
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 29 М.
የአየር አጋንንት ውጊያ በጸሎት ጊዜ ክፍል ሁለት!
10:31
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 23 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29