KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Anemia / የደም ማነስ ችግርና መፍትሄዎቹ...
23:47
በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የስትሮክ ሴንተር...
15:34
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
It works #beatbox #tiktok
00:34
“Don’t stop the chances.”
00:44
የአይረን እጥረት (ደም ማነስ) መንስኤዎችና መከላከያ መንገዶች Iron deficiency Anemia causes and Treatments.
Рет қаралды 53,353
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 239 М.
ጤና ሚዲያ Health Media
Күн бұрын
Пікірлер: 300
@ToybaT-i9s
11 күн бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዶ/ረ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጀነት ሠላምታ መጀመረህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
@GeniGeni-dh4qe
Жыл бұрын
በዚህ ህመም እየተሰቃየሁ ነበር ግን አሁን ብዙ ት/ት እንዳገኝ አደረከኝ ፈጣር እዉቀቱን ጨምሮ ይስጥህ
@nafisaahmed6061
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ረቢ ይጨምርልህ ጎበዝ በርታ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያገኛሁት የጠቀስከው ሁሉ እኔ ላይ ያሉ ችግሮች ናቸው ያልከውን እጠቀማለሁ አላህ ይስጥልን አገላለፀህ በጣም በቀላሉ መረዳት ይቻላል እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን
@healthmedia
3 жыл бұрын
🙏
@fyfufeh2569
3 жыл бұрын
@@healthmedia የኔ የfritin መጠኑ 4.9ነው እና ምን ብጠቀም ይመለሳል
@fyfufeh2569
3 жыл бұрын
ዉይ ሁሉም ምልክቶች አሉብኝ አሁንስ በጣም ደክሞኛል ከስደት ስራ ጋር ቆዳየ ነጭ ነጭሆኗል እንደቆዳ በሽታ
@yeshumetesfa1206
3 жыл бұрын
@@fyfufeh2569 ..,,,,,
@አለልኝአባቴመድኸን
2 жыл бұрын
ወድም በእርግዝና የሚፈጠር የደም ማነስ መፍትሄ ው ካወክ በጣም አስቤ ነው በስደት ነው ያለሁት እኸቴ ገጠር የምትኖር ማለት ብዙ ፈሳሽ አታገኝ አስቤ አለሁ ተመርምር ጽሱ ደናነው እሷ ሰውነቷ ቀነሰ ያዞራታል እና ባይታሚን ሰተዋታል ለሰማንያቀን የሚወሰድ ይስተካከል ይሆን ዶክተር እባክኸ መልስልኝ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
Жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ከመልካም ስራ ጋር ያቆይህ ወንድም አለም ባንተ እየተለወጥኩ ነዉ
@saudiksa7174
Жыл бұрын
ሁሉም ያልከው በትክክል አስቀምጠሁዋል ዶ/ር ማሻአላህ ተባረከላህ በእውቀትህ እውቀት ይጨምርልህ አላህ!!!!
@tesefanswdagenw312
3 жыл бұрын
ደስ የሜል ማብራርያ ነው ጥሩ ትምህርት አግኝቻለው በጣም ነው የሜያሰቃየኝ ደም ማነስ ተባረክ ይብዛልህ
@HiHi-xn3mr
Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን አጠር አድርገህ ነው ያስረዳሀን
@AsAs-h1x6o
4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@WeynshetHelen
Ай бұрын
Your Advice is very interesting and necessary keep it up thanks.
@bajebashawel1912
Жыл бұрын
ተባረክ ልጄ በጣም ያስቸግራታል ጥሩ ትምህርት ነው
@ዲኔቲዩብ
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርክ አሏህ ዶክተር የምታስተምራቸው ሁሉም በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@matihabesha
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ መረጃ ነው በርታልን🙏🙏
@saasaamm1996
4 ай бұрын
በርታ ወድማችን በዉነት አተ ትለይ አለህ እኔ ወገቢን አሞኝ ያተን ትምርት አይቸ ጠቅሞኛን ❤❤❤❤በጣም ጎበዝ ነህ ፈጣሪ እዉቀቱን ይጨምርልህ ከዚህም በላይ❤❤❤
@nebatnebat5718
3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እግዝአብሔር ይብርክህ እናመሰግናለን
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎየ
@sol-dm6jo
3 жыл бұрын
ወድሜ በጣም አሪፍ ትምሕርት ነዉ እኔ ምርመራ አርጌ የአይረን እጥረት ነዉ ተብዬ ያልከዉ ምልክትም ትከከል ነዉ ጨጓራዬን ያመኛል ከዛ በዋላ ነዉ እደዚአይነት ነገር የተፈጠረዉ ምልክቱ የመድከምና ትንፍሽ ማጠር ነዉ መዳኒት ሰተዉኝ ጨጋራዬን ነካዉ እናም ተዉኩት ግን እስቲ አተ ያልከኝን አበላሌን አስተካክላለዉ በጣም አመሰግናለዉ
@healthmedia
3 жыл бұрын
👍
@gogogogo742
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔም አንዷታማሚ ነኝ
@aotb6770
2 жыл бұрын
አላህ የጨመረልህ ሀቂቃ በጣምነወ የማምሰገነወ ደኩተረ
@ብርቴሰለምቴዋ
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር ዶክተር እራሴን በተደጋጋሚ ያመኛል ማጂራቴን ሁሉ ይጨመድደኛል እባክህ መፍትሄካለህ
@fafimekash7839
3 жыл бұрын
ወአለይከምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ት/ም ነው አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፍልክ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎየ
@bisrat9501
Жыл бұрын
Thank you 🙏🏿 sooo much
@ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ
9 ай бұрын
ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን ወንድማችን
@ድነልኢስላምከጎደሎየፀዳነ
2 жыл бұрын
ዶ/ር ኑረድን አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ ሽኩረን የቴሌግራም ቻናል ካለህ ፕሊስ ሊንክ አስቀምጥልን
@mekdiyeakiyalij
3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ዶክተር
@Aleka-bi4jq
4 ай бұрын
አላህ ይጨምርል በርታ
@GeniGeni-dh4qe
Жыл бұрын
ተባርክ ወንድማችን
@VipVip-p7m
Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኼይር ዶክተር እኔ ደማነስ በጣም እያሰቃየኝ ተቸግሪ አለሁ
@hikmaseid9453
2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን
@ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ
3 жыл бұрын
ዋአለይኩም እሠላም ዶክተር ትምህርትህ ሀሪፍነው እናመሠግን አለን በርታለልን
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎየ
@sadahasn8921
Жыл бұрын
አላህ ይሰጥልን
@maremasnedw8215
2 жыл бұрын
የሚገረም አረዳድነው የምታስረዳው እናመሠግናለን
@gezahegnmamo7831
2 ай бұрын
Good lecture
@healthmedia
2 ай бұрын
Thanks and welcome
@user-pg3yh4ng3p
2 жыл бұрын
መሻአላህ ደክተር ሁልግዜም እከታተልሀለሁ ጠቃሚ ት/ት ነው እምሠጠን እኔ አመጋገቤ የተስተካከለ ነው ግን ደም ማነስ አስቸገረኝ ኪታሮት አለብኝ እደው እሡ እየወሠደብኝ ይሆን ብየ አስባለሁ
@tigistgelana1245
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አኪም
@LetebirhanGebremariam-sk3wz
3 ай бұрын
የአንተ ትምህርቲ ይለያል ቡዙ ተጠቂማለው አመሰግናለው
@Hiboux_yt
Жыл бұрын
ዶ/ር ኢቢዶ በርታ👌
@odehhome8730
6 ай бұрын
እዉነት እናመሰግናለን
@sarafairos4877
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የምፈልገውን መረጃ ስለሰጠከን
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎየ
@alemituworku5616
2 жыл бұрын
betam enameseginalen hule eketatelalew yanten program eski mawek felige nw 3*5cm left ovary cyst with fat fluid level yilal mn mareg alebigni eski
@subahanallahalhamdulilah6267
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ደና መጣህ ዶ/ር በቴግራም ለጠየኩት ጥያቄ ስትገባ መልስል በጭንቀት ልሞት ነው 😢😥 ውድ እህቶች በሰው ሀገር ክፉ አይንካችሁ 🤲😢 እሰው ቤት, እሰው ሀገር በቂ ምግብ በቂ አይረን የለም ያለረፍት ስራጅ አይ ስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ
@healthmedia
3 жыл бұрын
እሺ
@uaeuae4902
Жыл бұрын
በጣም ውዴ 😢በስው አገር enam ysekyyal የደም ማንስ lba ይደክማል ወይ ftary በሰላም lagr አበቃን 🙏😢
@hawanuri665
Жыл бұрын
Mashaallah 🎉🎉🎉
@DistaEshete
8 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@emebetlema835
3 жыл бұрын
Thank you Dr betam temarkubet
@aeth2591
3 жыл бұрын
Masha Allah በጣምነው ምናመሰግነው Dr,ወድም አይረን አለብኝ መድሀኒትም እወስዳለሁ ደህና ይሆናል ሳቆመው ደሞ ይቀንሳል በጣም ተቸግሬ ነበር አሁን አንተ ባልከው መንገድ በምግብ ልሞክር አመሰግናለሁ! Keep it up 👍
@rozagebril6378
3 жыл бұрын
ጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰ
@hikmabintbediruviphikmabin4310
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ያአኺ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎየ
@zahraabdu9516
3 жыл бұрын
Thank you Dr!!
@healthmedia
3 жыл бұрын
Welcome!
@saritube8069
2 жыл бұрын
ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ እናመሰግናለን ዶክተር እኔ የአይረንና ደም ማነስ ችግር አለብኝ
@ليلىسعيد-ط5ع
Жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይረን
@samerasamera5462
6 ай бұрын
ጄዘከለሁካይር
@Mahilet2790
2 жыл бұрын
Timatim bemirinda bezbxeh mexexats? Enam bexam frhat ysemagnal meftihowun beneath mkeregn
@ቅድመያለተውሂድ
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላሁ ኸይር ጥያቄ ደምማነስ ያለበት ቪንቶ መጠጣት ጥሩነው እዴ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎየ
@SaynabMohamed-z4e
Жыл бұрын
Shikuran dokterye
@Almaz-c5f
8 ай бұрын
እና መሰግናለን
@zabebaa569
2 жыл бұрын
Masha allah allah yechamerelek amazagenalaw wandeme
@BirhanuSeboka
5 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ስቸገር ነበር አሁን ግን በቂ እውቀት አግኝቻለሁ ፍጣሪ ይመስገን ተባረክ ግን አመጋገብ ላይ መውሰድ የሌለብን እንደ አልኮል ያልከው ምርዳ ለስላሳንም ያካትታል ?
@monanajash1007
Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ማሻ አሏህ
@አማራነኝአወፋኖነኝ
9 ай бұрын
ዶክተርዬ እናመሰግናል እግሬ በረዶ ሆኗል ጣቶቼ አይንቀሳቀሱም ተባበረኝ ❤
@zapepaibrahim2672
2 жыл бұрын
ዶክተርየ አሰላሙአለይኩምበየትነው የማገኝህ በአሏህ በዝህጉዳይ ያልካቸው ሁሉእያሰቃየኝነው ከህፃን የጀመረ ካየህው እንዳታልፈኝ በአሏህ
@xftsdt2323
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግን አለን
@bbb7949
2 жыл бұрын
ዶክተር መሻአላህ ምታስትላልፋቸው ነገሮች በሙሉ ሳላደቀ አላልፍም እሺ ከቻልክ እዳታልፈኝ ቢዲዮ ስራልኝ ያአርነብ ብዛትስ በምን ማስትካከል ይቻላል
@yoditmesele3420
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@fatsefaali4772
2 жыл бұрын
masha.allah.jeza.kelah.heyer.wedema👍
@makiyabadru3894
2 жыл бұрын
ዶክተ. ጀዛከ አሏህ እኔ በጣም እጨናነቃለሁኝ አንዳንዴ. ያለሁበትን እረሳለሁ ብዥ ይልብኝና ባለሁበት ካልቆምኩኝ እወድቃለሁኝ ወዲያውኑ ይመልሠኛል መለስ ሲያረገኝ እንቀሳቀሳለሁኝ
@sikosilo6656
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ መልስ አገኘሁ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎየ
@senaitenku5322
3 жыл бұрын
Tebarek wendema
@zelalemgebregiorgis7914
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ ለማቅረብ ከተፈቀደልኝ ግን ጉበትን ስንጠቀም አብስለንና በጥሬው ሲሆን ያለውን የጥቅም ልዩነት ብትነግረን ደስ ይለኛል? ምክንያቱም በህብረተሰቡም ጉበት ጥሩ እንደሆነ ቢመከርም ግን በትኩሱና ጥሬውን መበላት እንዳለበት ይነገራል ሆኖም ግን በጥሬው ደጋግሞ ለመብላት ብዙም ምቾት የሚሰጥ ነገር አይደለም አንዳንዴም በልቸውም እስከማስመለስ አድርሶኛልና።
@naemajamal7105
3 жыл бұрын
ዋሌኩ ሰላም ቀራህመት ቱላህ ወበረካቱ
@halimal9475
2 жыл бұрын
እሥኪ ተባበረኝ መላ ካለህ ዶክተርዬ እህቴ በየጊዜው ትወድቃለች ትዳር መያዝ አልቻለችም ሥለሚያማት ምን እናድርግ ??
@ህልሜ-ነ1ዘ
2 жыл бұрын
ጃዛክ አላህ ኸይር እኔ ራሱ ይህ ችግር አለብኝ ሲነሳብኝ አይኔን መግለፅ ነው የሚያቅተኝ
@suzijeshwa1734
3 жыл бұрын
Thank you
@healthmedia
3 жыл бұрын
Welcome!
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎየ
@birtukanebre6244
Жыл бұрын
ዶክተር ተልባን አድቀዉሎ አድቀን ብንጠቀም ለረጂም ግዚ ጉዳትያመጣልዴ
@fatumaahmed5979
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህወበረካትሁ ጀዛኩም አሏሁኸይረን
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎየ
@ዜድዜድአፍቃሪህ
3 жыл бұрын
ሰላም እናመሰግናለን 👍
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎየ
@MarshetTesfaye-fq8jg
7 ай бұрын
Amseginalw betam
@zuzuandsahed1577
10 ай бұрын
ዶክተር እኔ አይርን በጣም ተቸግሬ አለሁ ይጨምራል ይቀንሳል ሆሞግሎቢ ሲያንስ እጀ ይደነዝዛል ከፍ ሲል ምንም ነገር አይሰማኝም
@zebibaabdulkadir5995
2 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን ዶክተር የሚያመጣዉን ችግር ብትነግረን??
@abebuabebe8938
2 жыл бұрын
Great experience
@ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ቴኪው ዶክተርየ🎉
@hasetmch6549
2 жыл бұрын
Tru tmirt new gn milik wust iron ale indet iron absorbation yikensal enkulalis chigri yelewum .
@zahrazaha804
3 жыл бұрын
በርተልን ዶክተር
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎየ
@seadaseid184
3 жыл бұрын
ናመሰግናለን ዳክተር
@selammamo4166
3 жыл бұрын
Thanks Doctor
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎየ
@monanajash1007
2 жыл бұрын
ጃዛክ አላህ ኸይር
@mesibinu5216
3 жыл бұрын
Thanks
@ZvcxTre
10 ай бұрын
የደም ብዛትስ ምንድነዉ መፍትሄዉ ዶክተርየ
@ebrahimteshome8801
2 жыл бұрын
እኔም የሱዉ ተጠቂ ነኝ ያረቢ
@zackiyazackiya1958
Жыл бұрын
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዶክተር እኔ አለብኝ መዳኒት ታዞልኝ ነበር ግን አቋረጥኩት አሁን በጣም የድካም ስሜት እና የማዞሮ ሥሜት አለኝ በቅርቡ ወደ ሀገር ልገባ ነው በምን አድሬሻ ነው ምናገኝህ አንተጋር መታከም እፈልጋለሁ
@zenezenaberu4872
3 жыл бұрын
Betam adnakih negn ketlbet Dr. enem yesu tetekiy negn ahun gn allahamdulilah dehna negn adand ken gn sra bseram balsera yedkam menfes ysemagnal bebzat wuha etetalehu dkamun ykenslgnal knin. Mewused alwed tlobgn
@healthmedia
3 жыл бұрын
👍👍🙏🙏🙏
@hanansultan4
2 жыл бұрын
ዶክተር የደም ማነስ ተገኝቶብኝ መዳኒት ታዞልኝ ነበር አወሳሰዱን አላወኩም ንገረኝ አባክህ የመዳንቱ ስም ferose 100mg 30tablets
@32gm
2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ምልክቶቹ አሉብኝ እና አኔ መጠየቅ ምፈልገው እርግዝና እንዳይፈጠር ይደረጋል የአይርን እጥረት Please Please
@vip6526
Жыл бұрын
ዳክተር ጀዛከላህ ካይር እኔ የአጀት እብጠት አለብኚ በፌጢጣየ ላይ እብጠት አለብኚ የዉሥጥ ምን ላድርግ እባክህ ዳክተር ንገርኚ የምትሉ በላይክ
@sohiasohia8623
3 жыл бұрын
Ahunm tebarek
@fatumtube6220
3 жыл бұрын
ዶክተር እኔሰውነቴብርድይስባልበጣምያመኛልመዲሐኒትካውቅክስሙንብነግረኝ
@healthmedia
3 жыл бұрын
0911959841 ቴሌግራም ላይ አናግሪኝ
@fafimekash7839
3 жыл бұрын
Dr እኔ በሆትሳፓ ሀይ ብዬህ አትገባም በሰላም ነው አላህ ሰላም ያርግህ ጥያቄ ነበርኝ ግን ቴሌግራም የለኝም
@fatumtube6220
3 жыл бұрын
@@healthmedia እሽ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
ደምሪኝማሬዎየ
@kamilawollo7528
3 жыл бұрын
@@fafimekash7839 ደምሪኝማሬዎየ
@romiye3921
2 жыл бұрын
ዶክተርዬ እናመስግናለን እኔ ነጭ የደም ሴሌ 3. 7 ነው አራት ነጥ 8 መስለኝ ትክክለኛው ችግር ያመጣብኝ ይሆን ?
@seyoumgulilat9591
3 жыл бұрын
wow 10q so much, u r best .
@twins_gunnersyabkal7481
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zhararixabajamalali7648
3 жыл бұрын
Great explanation I admire the way you teaching mashallah
@healthmedia
3 жыл бұрын
Thanks and welcome
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
Жыл бұрын
@@healthmediaእኔ37ኪሎነኝ ምንላድርግ
@Mahilet2790
2 жыл бұрын
Ene axibi negn bexam new yemiyazregn enm timatin be mirinda
@hannatekle9781
3 жыл бұрын
Betam tru temrenal amlak ybark
@ehlamahmed9416
3 жыл бұрын
Walikum selam thankyou
@mametube4376
3 жыл бұрын
Doctor
@SabizerKedir
Ай бұрын
አሰላሙ አለኩም ልጄ ሁሌ እራሷንያማታል እጅና እግራ በጣም ይቀዘቅዛል አፏም ጠረን አለው ራስ ምታቷም ከቀን ወደቀን ይጨምራል መልስልኝ
23:47
Anemia / የደም ማነስ ችግርና መፍትሄዎቹ...
Ak Tube
Рет қаралды 43 М.
15:34
በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የስትሮክ ሴንተር...
Seifu ON EBS
Рет қаралды 15 М.
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
2:59
Ferrous Sulfate Nursing Considerations, Side Effects, Mechanism of Action Pharmacology for Nurses
NURSINGcom w/Jon Haws, RN
Рет қаралды 111 М.
15:15
Ethiopia - ትራምፕ ከባድ ሚስጥር ሊያወጡ ነው፣ የጌታቸው ጥሪ፣ በትግራይ እገዳ ተጣለ፣ የግብፅና የኢትዮጵያ ጦር በአንድ ላይ፣ ስደተኞች መባረር ጀመሩ
Feta Daily News
Рет қаралды 28 М.
5:01
🍅 ጤናማ የቲማቲም ጁስ አሰራር /ለደም ማነስ ፍቱን/Ethiopian Food Healthy Tomato 🍅 Juice For Recipe/Perfect for anemia
Adanech Kitchen
Рет қаралды 6 М.
14:52
የቫይታሚን ቢ-12 እጥረት ምልክቶችና ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች Vitamin B-12 Deficiency Causes, Signs and Treatments
ጤና ሚዲያ Health Media
Рет қаралды 82 М.
15:13
ለአይረን እጥረት የደም ማነስ መመገብ ያለባችሁ እና ፈፅሞ መመገብ የሌለባችሁ ምግቦች| Best food for anemia and foods you must avoid
Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Рет қаралды 39 М.
22:29
Ethiopia | የደም ማነስ በሽታ (Anemia) ምልክቶች እና መፍትሄዎች
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 28 М.
14:18
የሆድ ድርቀትና መነፋት ዉጤታማ ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች Constipation and bloating causes and natural Treatments
ጤና ሚዲያ Health Media
Рет қаралды 113 М.
7:32
የደም ማነስ ላለባቸው ሰዎች የተከለከሉ ምግቦችና መጠጦች
እፎይ
Рет қаралды 33 М.
13:31
በአይረን የበለፀጉ 11 ድንቅ ተፈጥሮአዊ ጤናማ ምግቦች| 11 natural foods high in Iron
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 22 М.
11:21
የድድ መሳሳት ተፈጥሮዊ መፍትሄዎች Why Your Dentist Is Lying To You About Gum Recession/ጤና ሚዲያ /
ጤና ሚዲያ Health Media
Рет қаралды 12 М.
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.