No video

📌📌📌የእኔ የአበባ ጎመን አጠባበስ😋 የእናንተስ ይለያል እንማማር❗️Ethiopian food❗️

  Рет қаралды 32,223

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #habeshafood #food

Пікірлер: 63
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@sitimiaahmed9248
@sitimiaahmed9248 Жыл бұрын
111110111
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ቤትዬ ጥሩ አማራጭ ነው እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቆንጂትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
ሰላም የቤቷ በጣም ባለሞያነሽ እጂሽይባረክ 👌👌👍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ዘሪቱ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@ethiopishigee908
@ethiopishigee908 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው።በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሠርቼ ልበላ ነው።አመሠግናለሁ ከጀርመን ዘቂርቆስ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የሚጣፍጠው ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@fana1451
@fana1451 Жыл бұрын
Wow betye betam konjo aserar new ejesh yebarek👍👌🙏❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube Жыл бұрын
ሰላም ቤቲየ በጣም ቆንጆ አጠባበስ ነው ያሣየሽን ሮዝመሪን ሳልጨምር ነበር የምጠብሰው እሞክረዋለሁኝ ሙያሽን ስላካፈልሽ እናመሰግናለን😘❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ጄሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch Жыл бұрын
Wowwwእጅሽይባረክሀያቲእናመስግናለንክልብ👍👍😋
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከድጃዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ 👏👏👏
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ግን የምታዩ ሰዎች like ብታረጉ ምን አለበት
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መአዚዬ በጣም ነው የማመሰግነው እያበረታታሽኝ ስለሆነ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏😍❤️
@mahlet2954
@mahlet2954 Жыл бұрын
፡ዋው በጣም ያምራል ቤትዬ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ማሂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@Eyerus-cm6zn
@Eyerus-cm6zn 21 күн бұрын
👌👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 20 күн бұрын
እየሩስዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@MEYMUNAALEWI
@MEYMUNAALEWI 2 ай бұрын
በርቺልኝ እህቴ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
መይሙናዬ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ 🙏🥰❤
@amag3927
@amag3927 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነገር ያሸየሽን አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@mudis7458
@mudis7458 Жыл бұрын
እንቁላልን ያስንቃል በርቺ ሲስቱ,,,,,,
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሙዲ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@user-fh4yj2qj9v
@user-fh4yj2qj9v Жыл бұрын
ጎበዝ በርቼ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እሺ የእኔ ውድ🙏😍❤️
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Жыл бұрын
Selam lanchi yihun betye indet neshlign betam des yemil yabeba gomen tibs new inem mokrew akalew betam new mimechegn mitafitew Ewinet new lelij lawaki yihonal yihenin yemesele aserar yeseru ijochish yetebareku yihunu inamesegnalen 🙏🙏👌👌🌷🌷❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኤልዱ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@ayelechabera7001
@ayelechabera7001 Ай бұрын
aref new
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@Eskutitube
@Eskutitube Жыл бұрын
Good job looks delicious ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እስኩቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Bettwa's betam arife aserare new amesegenalewe 🙏🙏🙏🇪🇹❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@nigisteneyew7181
@nigisteneyew7181 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ቤትየ ሳይቀቀል ቢጠበሰ ምንድን ነው ልዩነቱ ?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ንግስትዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እኔ የምሰራው ገንፈል አርጌ ነው በጥሬው ሞክሪው አላውቅም የእኔ ውድ🙏😍❤️
@user-nj9pv8dy3k
@user-nj9pv8dy3k 6 ай бұрын
እኔ ዘይት ይጠጣብኛል ዉዴ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ ዘይቱ ሳይግል አትጨምሪው ካወጣሽ ቦሀላ ኪችን ሶፍት ላይ አውጪው🙏🥰❤
@MedinaMuhammed-wu1ed
@MedinaMuhammed-wu1ed 6 ай бұрын
Masahallih
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
መዲናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@SanayitTsegaye
@SanayitTsegaye 2 ай бұрын
Ba wuha fanta watet binaregowus
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ይቻላል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tamerawetsolomon1498
@tamerawetsolomon1498 Жыл бұрын
God bless you
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ታምራዊትዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
wew❤👍🏾👏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የኔ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@millionasnake4487
@millionasnake4487 Жыл бұрын
You are so perfect wow
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሚሊዮን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 5 ай бұрын
Gobaze❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@fasikabogale4094
@fasikabogale4094 Жыл бұрын
Betam yamral egg bichemerbets?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋሲካዬ በጣም ነው የማመሰግነው እንቁላል አለው🙏😍❤
@eyuderejedemsie8407
@eyuderejedemsie8407 Жыл бұрын
ዱቄቱ የምንድ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው ፍርኖ ዱቄት ነው🙏😍❤️
@nardose9498
@nardose9498 Жыл бұрын
ከምን ጋር ነው የሚበላው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ናርዶስዬ በጣም ነው የማመሰግነው በዳቦ በፓስታ በፈለግሽው መመገብ ይቻላል🙏😍❤️
@user-dg9li5dl1i
@user-dg9li5dl1i Жыл бұрын
እንቁላል የሌለዉ አይሆንም
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በእንቁላል ይጣፍጣል እንቁላል የማትመገቢ ከሆነ ሊጡ ውስጥ ቅመማ ቅመም ጨምረሽ አጣፍጪው እና ጥበሺው🙏😍❤️
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 75 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 33 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 208 М.
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 75 МЛН