የዘላለም ፈጣሪ ዘማሪት ማልዳ ቢቂላ ከዳዊት ሀያላን መዘምራን ጋር

  Рет қаралды 62,425

Pastor Binyam Wale

Pastor Binyam Wale

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@Binyamyonas
@Binyamyonas 4 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ ጌታ ይጠብቅሽ
@emufantay3116
@emufantay3116 2 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
@gobenaolana1967
@gobenaolana1967 4 жыл бұрын
እግዚእግዚአብሄር ዘመነን ይባረክ!!
@rqpdnfdyu3156
@rqpdnfdyu3156 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@emufantay3116
@emufantay3116 2 жыл бұрын
ማደሪያህ ይባረክ
@everythingwithzenasimpson
@everythingwithzenasimpson 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ድምጾ እንዴት ንደሚያምር!! ጌታ ይባርክሺ ከዚህ በላይ!!
@retapaulos9674
@retapaulos9674 2 ай бұрын
Wow this is stunning!! በጣም ነው መንፈሱን ያገኘሽው❤
@wengelbekele4144
@wengelbekele4144 Жыл бұрын
ታድለሽ ይህን ድምጽ የሰጠሽ እግዚአብሔር መስጋና ይድረሰዉ አኔስ ቀናዉ ድምጼ እዳንቺ አልተሰጠኝም
@tgtg1730
@tgtg1730 2 жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያርጋቹ
@lemlemsalon5878
@lemlemsalon5878 3 жыл бұрын
ተባረኪ ማለዳ
@asrerhana1100
@asrerhana1100 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ
@derartuduro7051
@derartuduro7051 4 жыл бұрын
ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ😘
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@BirtukanBiniyam
@BirtukanBiniyam 6 ай бұрын
Amen tsegawu yibizalish
@emufantay3116
@emufantay3116 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@yobitar9161
@yobitar9161 4 жыл бұрын
I love this singer a lot!!so filled with the spirit of God. I feel the presence and move of holly spirit on every of her services so far. Gob bless you abundantly!!
@waktolalamesa9475
@waktolalamesa9475 3 жыл бұрын
wow!!!!! thanks to our Lord Jesus Christ!!!!!!!! GBU again!!!!!!!
@tagesechmarkos1670
@tagesechmarkos1670 3 жыл бұрын
Amazing worship God bless you dearly sister ❤❤
@tigistudinku3060
@tigistudinku3060 2 жыл бұрын
Amen! Tebareki ihte! Des tilalachihu! praise God!
@tsegayehailemariam4721
@tsegayehailemariam4721 2 жыл бұрын
I like the copy. Original is from Hana Tekle. I congratulate this young girl. Many thanks🙏✝️
@netsanetyohanis5783
@netsanetyohanis5783 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amene Amen Amen Amen Amen Amen
@leamlaketube7420
@leamlaketube7420 Жыл бұрын
Shalababas....egziabher sile maninetu limelek kebekim belay nw maninetu kidusnetu linamelkewu kebekim belay nw ngr GN lebahiriwu mentsebarek misgana yigebawal
@abrhamkidane2911
@abrhamkidane2911 4 жыл бұрын
what an amazing performance and worshipping spirit . God bless you.
@areyoureadyfortherapture7726
@areyoureadyfortherapture7726 6 ай бұрын
Jesus- Everlasting Father! Tebareki
@kalebfikadu3082
@kalebfikadu3082 3 жыл бұрын
God Blesses you Biniya Ewedchwelaw all love tebareku
@abbyabreha7299
@abbyabreha7299 3 жыл бұрын
Yess I love this so much❤️🙌🏾❤️
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Жыл бұрын
ዋው ተባሪኪ❤❤❤❤
@godisgood7319
@godisgood7319 4 жыл бұрын
Thank you beniye for sharing this she so amazing God bless her
@flowergezahegn5178
@flowergezahegn5178 4 жыл бұрын
its a great worship that show the only and the true one God Almighty he deserve every worship of humans this is that song that only magnify Gods identity may God bless both the singers one is this one amazing voice and the original singer hana!!!
@leyasolomon3475
@leyasolomon3475 2 жыл бұрын
Wow……..Tebareki
@emufantay3116
@emufantay3116 2 жыл бұрын
የለህም እኩያ
@salemtesfamariam7871
@salemtesfamariam7871 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ በይሁዳ ፡ የታወቅህ ድንኳንህ ፡ በሳሌም ፡ ማደሪያህ ፡ በጽዮን አንተ ፡ ብርሃን ፡ ተላብሰህ ፡ ደምቀህ ግርማዊነትህ ፡ ከዘለዓለም ፡ ተራሮች ፡ ሁሉ ፡ ይልቃል ልበ ፡ ሙሉ ፡ የሆኑት ፡ ሁሉ ፡ አለቁ ከተግጻጽህ ፡ የተነሳ ፡ ፈረስና ፡ ፈረሰኛው ጭልጥ ፡ ድብን ፡ ብለው ፡ ተኙ የያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ ሆይ በአንተ ፡ ፊት ፡ ማንስ ፡ መቆም ፡ ይችላል (፪x) መፈራት ፡ ያለብህ ፡ አንተ ፡ ብቻ መወደስ ፡ ያለብህ ፡ አንተ ፡ ብቻ እልሃለው ፡ ዛሬም ፡ እኔም ፡ ቆሜ አንተው ፡ በሰጠኸኝ ፡ ዘመንና ፡ ቅኔ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ማደሪያህ ፡ ይባረክ ቅዱስ ፡ ሥምህ ፡ ይባረክ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ማደሪያህ ፡ ይባረክ (፬x) ከኃያላኑ ፡ በፊት ፡ ኃያል ከብርቱዎቹ ፡ በፊት ፡ ብርቱ የነበርህ አንተ ፡ ነህ ፡ የምትኖር አንተ ፡ ነህ ፡ ፈጣሪያቸው አንተ ፡ ነህ ፡ ገዢያቸው አንተ ፡ ነህ እግዚአብሔር አንተ ፡ ነህ ፣ አንተ ፡ ነህ እነዚያ ፡ ዘመናቸው ፡ አልቆ ፡ ተረቱ እንደ ፡ ቀልድ ፡ አባሩ ፡ አለፉ ፡ ተረሱ ሲራቡ ፡ ሌላ: ነገን: ማየት ባሉበት ፡ መዘግየት ፡ ከመሞት ፡ መሰንበት አልቻሉም ፡ አልቻሉም አለመሞት ፡ አልቻሉም ነገን ፡ ማየት ፡ አልቻሉም አልቻሉም ፡ አልቻሉም ዝቅ ፡ ብዬ ፡ ሳይ ፡ አፈሩን አልኩኝ ፡ አወይ ፡ አቤት ፡ አቤት ስንት ፡ ጀግና ፡ ስንት ፡ ጐበዝ ስንት ፡ አይደፈር ፡ ኖሯል ፡ በታች ከምረግጠው ፡ መሬት አሻቅቤ ፡ ሳይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይኛው ፡ ሠማይ አየሁ ፡ የዘመን ፡ ልክ ፡ የዘመን ፡ ቁጥር የዘመኑ ፡ ባለቤት ፡ የቁጥሩም ፡ ባለቤት የሁሉን ፡ በላይ ፡ ሞትን ፡ የማያይ መወደስ ፡ ያለበት ፡ እርሱ ፡ ብቻ መመለክ ፡ ያለበት ፡ እርሱ ፡ ብቻ እልሃለው ፡ እኔም ፡ ዛሬም ፡ እኔም ፡ ቆሜ አንተው ፡ በሰጠኸኝ ፡ ዘመንና ፡ ቅኔ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ማደሪያህ ፡ ይባረክ ቅዱስ ፡ ሥምህ ፡ ይባረክ ማደሪያህ ፡ ይባረክ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ተባረክ ዘለዓለምም ፡ ቢሆን ፡ የእርሱ ፡ ልክ ፡ አይደለም መች ፡ በዚህ ፡ ይለካል ፡ የሠማይ ፡ የምድሩ ፡ የሁሉ ፡ ፈጣሪ ኧረ ፡ እርሱ ፡ እንዲህ ፡ ነው ፡ ዘለዓለምን ፡ ፈጥሮ ፡ ወዶ ፡ በፈቃዱ ዘለዓለምን ፡ ዘለዓለም ፡ ያኖረዋል ፡ እንጂ ጭራሽ ፡ አይለካም ፡ እግዜሩ ፡ ክብሩ ፡ አይመዘንም ክብሩ ፡ ለብቻው ፡ ነው ፡ ዝናው ፡ ለብቻው ፡ ነው እስኪ ፡ አለው: ይበለኝ ፡ አንድ ፡ ሥጋ ፡ ለባሽ እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ እስኪ ፡ የትኛው ፡ ነው የዘለዓለም ፡ ነዋሪ ፡ የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ የሁሉ ፡ በላይ ፡ ሞትን ፡ የማያዪ መወደስ ፡ ያለበት ፡ እርሱ ፡ ብቻ መከበር ፡ ያለበት ፡ እርሱ ፡ ብቻ እልሃለው ፡ እኔም ፡ ዛሬም ፡ እኔም ፡ ቆሜ አንተው ፡ በሰጠኸኝ ፡ ዘመንና ፡ ቅኔ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ማደሪያህ ፡ ይባረክ ቅዱስ ፡ ሥምህ ፡ ይባረክ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ተባረክ (፪x)
@gediongebru7630
@gediongebru7630 Жыл бұрын
Thanks
@nardimok
@nardimok 4 жыл бұрын
Abet...abet....nefsim alkerelgn...Geta hoy kef bel...lijoch silaluh
@getayawkaldemissie4581
@getayawkaldemissie4581 4 жыл бұрын
Wow wow wow Amazing grace, holy spirit is moving around !! Adorable Sound
@wirohode506
@wirohode506 9 ай бұрын
Wow tebareki
@abrahambehalbi8816
@abrahambehalbi8816 3 жыл бұрын
Ooooooo wow 1ga nashi getan
@solomehailu1475
@solomehailu1475 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@fikirutemesgengeleta2944
@fikirutemesgengeleta2944 4 жыл бұрын
What a song!! it helps me to glorify God with deep feelings and concentration. Stay Safe. May God protect you from any kind of evil!!
@fikirtezewdie6708
@fikirtezewdie6708 4 жыл бұрын
Tebareku yibzalachu.
@nantamrat8050
@nantamrat8050 3 жыл бұрын
Amazing. Tebareki
@thankyoujesusvhcg4405
@thankyoujesusvhcg4405 4 жыл бұрын
Amen amen tabirku be geta SIM
@Romantictiktokvideo....
@Romantictiktokvideo.... Жыл бұрын
what a voice🥰🥰
@karkishmary3524
@karkishmary3524 4 жыл бұрын
𝑎𝑚𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑒𝑛 𝑎𝑚𝑒𝑒𝑒𝑒𝑛 𝑎𝑚𝑒𝑒𝑒𝑒𝑛 𝑡𝑎𝑏𝑎𝑟𝑎𝑘𝑙𝑛𝑔ℎ 𝑔𝑎𝑡𝑎 𝑒𝑔𝑧𝑎𝑏ℎ𝑒𝑟𝑦ℎ 𝑦𝑏𝑎𝑘𝑎𝑐ℎ𝑢𝑢𝑢𝑢𝑢💕❤!
@lulajira9402
@lulajira9402 4 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣ተባረኪ
@beamlakuale1556
@beamlakuale1556 4 жыл бұрын
Amen Amen
@mercytem727
@mercytem727 3 жыл бұрын
Wow this is amazing God bless you
@asterdamei5507
@asterdamei5507 4 жыл бұрын
Amen amen zmenchue yberki wedddd
@obsegashaw6950
@obsegashaw6950 3 жыл бұрын
Blessing
@makientertainment3734
@makientertainment3734 Жыл бұрын
Belse u
@rutha.709
@rutha.709 4 жыл бұрын
More blessing.
@borsamoeyassu3940
@borsamoeyassu3940 4 жыл бұрын
Amen.
@hawikebebewyaie4889
@hawikebebewyaie4889 3 жыл бұрын
Stay blessed
@anbesab3912
@anbesab3912 3 жыл бұрын
Is she hana tekle
@gelilaabisolom133
@gelilaabisolom133 4 жыл бұрын
More more blessed ❤️❤️❤️
@edentesfay4925
@edentesfay4925 4 жыл бұрын
Amen
@balyneshgaleto3493
@balyneshgaleto3493 4 жыл бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeen tabarakuu
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉
@makdasmakds4601
@makdasmakds4601 4 жыл бұрын
Amennnnnnnmmmmmmelelelel
@samuelyohannesofficial4125
@samuelyohannesofficial4125 3 жыл бұрын
😇😇😇
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
ትክክለኛውን የእኔን KZbin Subscribe አድርጉ🙏 ተባረኩ
@samuelyohannesofficial4125
@samuelyohannesofficial4125 3 жыл бұрын
😇😇😇
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 9 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Hana Tekle
27:17
ECFC ORANGE COUNTY
Рет қаралды 58 М.
የዘላለም ፈጣሪ  / Yezelalem Fetari / ዘማሪት ሒሩት ካሳ / Singer Hirut Kassa  በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
8:23