የዘመድ ጥየቃ ልዩ የአውዳመት ቆይታ ጆሲ ከፀሃፊትዕዛዝ አክሊሉ ሀ/ወልድ ቤተሰቦች ጋር ክፍል 1

  Рет қаралды 45,474

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

4 жыл бұрын

የዘመድ ጥየቃ ልዩ የአውዳመት ቆይታ ጆሲ ከፀሃፊትዕዛዝ አክሊሉ ሀ/ወልድ ቤተሰቦች ጋር ክፍል 1

Пікірлер: 83
@user-ik4rs2uz4j
@user-ik4rs2uz4j 4 жыл бұрын
ጆሲየ የኔ መልካም እድሜና ጤና ተመኛሁ የተረሱትን ታስታውሳለህ ና ድንግል ማሪያም ከና ልጇ ታስታውስክ !!!!
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
ጆሲይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ፡አላህ እረጆ እድሜ ይስጦክ ኑርልን
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ሙዕር ነው ኢትዮጵያ ደርግ ያሳጣን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ያደርጉት እነዛ አባቶች ።
@hannahanna826
@hannahanna826 4 жыл бұрын
ጆሲዬ ጌታ ይባረክህ
@Janhoy723
@Janhoy723 4 жыл бұрын
ጆሲ አንተ የልጅ አዋቂ የተረሱትን አስታዋሽ ብሩክ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ሺህ ያድርግህ: መልካም ስራህ ለትውልድ አርአያ ነውና በጣም እናመሰግንሃለን::
@belayneshbelaynesh2205
@belayneshbelaynesh2205 4 жыл бұрын
ጆሲዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የተረሱ ወገን የማትረሳ መጨረሻክ ያሳምርልክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅሩን አንድነትን ያድለን
@joehatu7130
@joehatu7130 4 жыл бұрын
Josee, please avoid the background music , because it’s making it sound like a commercial rather than full story...
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
ጆሲዬ ታላቅ ሰው እግዝአብሔር ያክብርህ😘💚💛❤ በነገራችን ላይ ስለ ፀሃፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃ/ወልድ ሳነብም ይሁን ስሰማ እንባዬ ዝም ብሎ ይወርዳል ለሃገሬ ኢትዮጵያ ከአቅማቸው በላይ የለፉ ኢትዮጵያዊ ነበሩ😥💚💛❤ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@Janhoy723
@Janhoy723 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝ -ፀሐፊ ትዕዛዝ ታሪካቸው በጣም ያሳዝናል ያኔ ልጅም ብሆን በቲቪ እያየሁዋቸው ስላደኩኝ እኔም እያነባሁ ነው የሳቸውን ታሪክ የማነበው: በተለይ እስር ቤት ሆነው ለመርማሪ ኮሚሽን የፃፉት ደብዳቤ እድሜ ልካቸውን ኢትዮጵያን እንዴት ልፍተው እንዳገለገሉ ያስረዱበት ፅሁፍ እጅግ ያስለቅሳል: ዛሬ ኢትዮጵያን የዘረፈና ያደማ እግር የቆረጠ ወንድ ልጅ ያኮላሸ ግን በነፃነት ይፏላል:;
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 4 жыл бұрын
ጆሲ ተባረክ የተረሳን የሚያስታዉስ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሉም ለንተ እለኩል ነዉ ሀብታም ወይም ደሀ ኑርልን አከብርሀለዉ እወድሀለሁ💚💛❤️💚💛❤️💛❤️💚💛💚💛❤️
@wubarega2787
@wubarega2787 4 жыл бұрын
ygocy aderss metaweku kalchu ebakachu
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Tezaz Akelelu ! Very intelligent man god bless you and your family too🙏🏿
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
jossya ye Lej Aweke Fitare Yetbekeke
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Hi Jose! When you interviewed the people please avoid the background music.Other than everything’s great. Thank you.
@funnytoyshowhaben8221
@funnytoyshowhaben8221 4 жыл бұрын
ንግግራቸው በጣም ደስ ይላል
@happylifetube5513
@happylifetube5513 4 жыл бұрын
ጆሲ እባክህን አባቴን አፋልገኝ 😭
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
ጆሲ ቅን ኢትዮጵያዊ እድሜህን ከጤና ጋር ይብዛልህ
@kibbineshtube9995
@kibbineshtube9995 4 жыл бұрын
Abba ewuntachewuu nw😍😍
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 4 жыл бұрын
እንዲህ አርገው ነው ኢትዮጵያ ያቆያት ክብር ለእነዚያ ስማታት ትዕዛዝ አክሊሉ መስሉቻቸው በሙሉ።
@yosiefabraha9519
@yosiefabraha9519 4 жыл бұрын
Great job jossi God bless you
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
አባባ ልክ በለዋል ግን እንድንበላቸዉ ለኛ ነዉ የተሰጡት አይደል እንዴ።
@marthagebrehiywot6391
@marthagebrehiywot6391 4 жыл бұрын
እኔ እራሴ በጣም እምቃወመው ነገር ቢኖር ከብቶችን አርዶ መብላት የጭካኔ መጨረሻ ነው መሆን የሌለበት ነው የሰውን አንገት መቂረጥ ወይም የበግን ልዩነቱ ምንድን ነው ይህንን የሚቃወም እርሶን ብቻ ነው ያወቁሁት እ/ር እድሜና ጤና ይስጥዎ
@minnina6985
@minnina6985 4 жыл бұрын
Jocy God Bless You!!!! Please could you visit or interview Ras Emiru families about Ras Emiru. He was very nice gentleman.
@behausaid4814
@behausaid4814 4 жыл бұрын
Pls do it Joseya Rase Enru family
@Hagere214
@Hagere214 4 жыл бұрын
Jose ሠዎችን ሰታሥተዋውቅ ፎቶዎቻቸውንሞ አብረኸ ይሔን ይመሥሉ ነበር እያልኽ ብታሣይ ታሪኸ ለማኖናውቀው ታሣውቀናለሕ ማለት ነው አክሊሉ ሐብተወልድ በሥም ነው እንጂ ምን ይምሠሉ አላውቅም 👍
@alemayehushanko6857
@alemayehushanko6857 4 жыл бұрын
here you can see aklilu...www.amazon.com/ETHIOPIAN-Aklilu-Habte-Wold-autograph-vintage/dp/B06XKL72S8
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 4 жыл бұрын
F oolish A medey N ever T ake A lcohol 👏👏👌🤔
@SaSa-zi8oo
@SaSa-zi8oo 4 жыл бұрын
አባካቹ የጆሲ ቁጥር የምታዉቁ ላኩልኝ
@user-du1mk8qj9p
@user-du1mk8qj9p 4 жыл бұрын
Derg regime was a great mistake in the Ethiopian history. Actually it was the result of Haile silase regime mistake since the regime was not ready to reform itself according to the demand and interest of that generation. This gap create a big hole for the nation and make our revival so difficult and complicated.
@ewnetm6420
@ewnetm6420 4 жыл бұрын
Wow amazing. Thank you!!! Jossy. !!!
@Janhoy723
@Janhoy723 4 жыл бұрын
ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ለኢትዮጵያ የዋሉላት ውለታ እጅግ ብዙ ነው: ኢትዮጵያውያን በአለም ዙርያ ተከብረን የኖርነው እሳቸው እና በዚያን ጊዜ በነበሩ አገር ወዳድ ወገኖቻችን ብርታት ነው: አክሊሉ ሐብተወልድን የመሰለ በጣም የተማረ አስተዋይ እና አገር ወዳድ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ኖሯት አያውቅም ወደፊትም አይኖራትም:: ደርግ በግፍ የረሸናቸው የወገኖቻችን ደም እየጮኸ ነው ዛሬ ኢትዮጵያ የሽብር የስቃይ የመከራ የፅንፈኞች መዝናኛ ሃገር የሆነችው: ኢትዮጵያውያን ንስሃ ገብተን በደርግ ጊዜ ለተሰራው ግፍና ለፈሰሰው የንፁሃን ደም እግዚአብሔር ይቅርታ እንዲያደርግልን መለመን ብቻ ነው ሰላምን የሚመልስልን:: ጠቅላይ ሚኒስቴር አክሊሉ እና ደርግ በግፍ የረሸናችሁ የኢትዮጵያ አርበኞች እግዚአብሔር ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን: ውለታችሁን በፍፁም አንረሳውም::
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
ግቢዉ ሲያምር በማርያም
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ጆኒቅን ስው ፈጣሪይባርክህ
@aynalemmezamore9460
@aynalemmezamore9460 4 жыл бұрын
Nice new wedamachn beratalan
@asad2754
@asad2754 4 жыл бұрын
ወይ የእኔ አባት ይሄ ሰውዬ የዘመድ ወቸ ወንድም ናቸው እድሜ ናጤናይስጥሁ
@ahmeed5811
@ahmeed5811 4 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝትትትት ይበልልን የኛ መልካም ሰው ፍጣሪ ሰላምክን ያብዛው ጆሲየ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Egezeyabere edemoten yarezemew abte Isis sew yaredale ho
@hailechane2269
@hailechane2269 4 жыл бұрын
Your family paid heavy price for Ethiopia we never forget what had done Ato Mekonen your father and prime ministers akilelu he fought for Ethiopia in word stage.Time has come to remember our heroes.
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ፤ አንተ በጣም ልዩ ኢትዮያዊ ነህ፤ጆሲ
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 4 жыл бұрын
እነዚህ የመሰሉትን ደርግ በስሜት የጨረሰው አህህህ
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 4 жыл бұрын
አየር መንገድ፣ባንክ የከፈተው ኤርትራን 1000ኪ/ሜ በርሮ ያስመለሰ የሊቆች ሊቅ የምሁሮች ምሁር ትእዛዝ ጽሐፊ አክሊሉ ሐብተ ወልድ
@yenetube5966
@yenetube5966 4 жыл бұрын
Zare be wetatinet edmiyachin lay yeminaregachew bego negroch neg lay ye chelema megfefiya birehan yihonunal, jossy yemitaregachew melkam negroch Legna ariya nw enameseginaln. Wed chanale gora belu bezawm subscribe argugn ✍✍
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 4 жыл бұрын
ጆሲ እንደዚህ የተረሱን ሰዎች አፈላልገህ ለምታደርጋቸው ስጦታ ከልብ አመሰግናለሁ በተለይ የእውቁን ፀኃፊ ትእዛዝ አክሊሉን ዘመድ በመጎብኘትህ ትልቅ ምስጋና ይገባሃል
@zekarias_wolde
@zekarias_wolde 4 жыл бұрын
JOSSY talak sew neh TSehafi Tizaz Aklilu ena Mekonnen erasachew and tilik hager nachew.Tilik Tilik Tilik sew
@kkkj8128
@kkkj8128 4 жыл бұрын
Derege rezerasheee we will never forget dereg destroy our country and people. Ethiopian should be apologize Eritrean people.
@hadyaasf2898
@hadyaasf2898 4 жыл бұрын
ጆሲ ምረጥ ሠው አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ አተን ያገባች እድለኛ ናትትትትዋውውው
@asad2754
@asad2754 4 жыл бұрын
መኮንን ሀብተወልድ አጸደ መኮነን የወይዘሮ በዬ ነች ምናሴ ልጅ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ስላምቦርጪ ላስቸገራቹህ ፎቶየን በመጫን።እዩት ብጉርየብጉር ጠባሳ።ማዲያት ላስቸገራቹህ ይዥመጣለው
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 4 жыл бұрын
ረ ይሔ ቦርጭ አልጠፋም እንዴ አቢ።
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
ምርጥ እኮ ነህ ጆሲ
@user-nu6et4ng4s
@user-nu6et4ng4s 4 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛ ጆሲ መልካም ሰው በርታ
@user-yp6lv8hn4b
@user-yp6lv8hn4b 4 жыл бұрын
ጆዬ ያገባች የታደለች ናት::
@yigo1010
@yigo1010 4 жыл бұрын
Set yewedal letedar ayhonem business lay naw esu
@user-yo9ko4nu4o
@user-yo9ko4nu4o 4 жыл бұрын
@@yigo1010 kikiki mokerashewu naber enda ho
@arayagared
@arayagared 4 жыл бұрын
ማነህ ጄቲቪ እኔ ስሜን አሜርካ ነው የምኖረው አሜሪካ ሆነ ካናዳ በዜግነት ከካናዳ ወይ አሜሪካ ይላሉ ቡሽ ከቴክሳስ ዩኤስኤ ይላል ካናዳም ከኦንቴርዬ ወይም ኩቤክ አውራጃ ሆኖ ዜግነቴ ከካናዳ ነው የሚሉት እንጂ ዝም ብለው ከካናዳ ወይ ዩኤስኤ አይሉም ዜግነት ሲጠየቁ ብቻ ነው እንጂ :: መታወቅያ ላይ ከኦታዋ ከተማ ኦንታርዬ አውራጃ ካናዳ ነው የተወለድኩት የሚለው::
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 4 жыл бұрын
?????
@woldu100
@woldu100 4 жыл бұрын
wedi, ቴክሳስ ወይም ኦታዋ ነው የተወለድኩት ይበሉ እንጂ፤ እኔ ህንድ ነኝ፤ ቻይና ነኝ፤ ኦሮሞ ነኝ፤ ትግራይ ነኝ አይሉም። ቴክሳስ፤ ኦታዋ፤ አሊያም ዲሲ የቦታ ስም እንጂ፤ የዘርና የጎሳ መጠሪያ አይደለምና!! ልዩነቱ ገባህ? thanks
@meskiegetahune8992
@meskiegetahune8992 4 жыл бұрын
አቶ እንዳልካቸው መኮንን ደርግ ሲገድላቸው 42 አመታቸው ነበር የተማሩ ለአገር የሚጠቅሙ የኢትዮጵያዊ ነበሩ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 4 жыл бұрын
መሬት ላራሹ ሲባል ሲጮህ. ጭራሽ አራሹን ጨራሽ ገባና ጨረሳቸው.
@abusemerabusemer8176
@abusemerabusemer8176 4 жыл бұрын
እረ ጆሲ ነገር አትፍልፍል
@user-xo3vm7gy6o
@user-xo3vm7gy6o 4 жыл бұрын
በርታልን
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 жыл бұрын
ሠላም፣ ሠላም፣ እንዴ፣ አዳራቹ፣አለን፣እኛ፣ጎታ፣ምሥጋን፣የሥራ ን፣አሜን፣ አሜን
@weladitkale8201
@weladitkale8201 4 жыл бұрын
ቆይ እርድ ሓጢያት ከሆነ የበከተ ሙት ያልተባርከ ብሉ ይላል ??ሲቀጥል ስጋም ነብስ ወይም ፍጡር ነው መብላቱስ ሓጢያት አይሆንም ?? ምን አይነት እምነት ነው ባኮት
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 4 жыл бұрын
ሂች ርካሽ አንቺ ብሎ ኮሜንት ሰጪ ስድ ባለጌ ወልዶ ያሳደገሽ ወፍ ዘራሽ እናትሽ ጉሊት ነጋዴ አባትሽ ዘበኛ በየት በኩል ክብር ታቂያለሽ ባለጌ ተናግረሽ ሞተሻል ልክፍታም እርጉም
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 4 жыл бұрын
ሰውየውን ማሰብህ ጥሩ ነው ።ነገር ግን ገንዘብ ለተረፈው ብር መስጠት it doesn't make sense
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 4 жыл бұрын
ባሁኑ ሰአት ምን እንዳላቸው ታውቂያለሽ ዶማ ቅናታም ፋራ
@ezedingeda5464
@ezedingeda5464 4 жыл бұрын
ገንዘቡን ፣ በጉን፣ፍራሹን የተሰጣቸውን ስጦታ በሙሉ የተቸገሩ ህጻናት ለሚያሳድጉ ሴትዮ እንዲሰጥላቸው ተናግረዋል
@therock3058
@therock3058 4 жыл бұрын
የኣማራ የፖለቲካ ሸፍጥ የሚቀበል ካኣማራ ሆዳም በስተቀር ኣለ ብሎ ቢጠየቅ መልሱ ኣንድና ኣንድ ብቻ ነው እሱም ኤጭ በፍጽም ነው። ኣዝማሪ ኣማራ ልግመኛ ኣማራ መባል የነበረበት ታታሪው ኣማራ ብለው brain wash ስያርጉን ሁሌም ትዝ ይለናል ። ከህጻንነታችን የኣማራ ልዕልና ለመረጋገጥና የኛ ስነ ልቦና ለመጉዳት ተብሎ የተዘጋዘ ኩፉ መርዝ ነበር። ታታሪው ኣየለ ማለት ታታሪው ኣማራ አማለት። ሌላ የኣማራ ስምም በ ሌላ ፊደል የሚጀምር ኣልፈለጉም ያበጠ ይፈንዳ ኣይነት መልእክት። የዘራሺው እጨዲ እንጂ ኣጽዝማሪ ወዴት ማፈግፈግ።
@nimrodgabriel2266
@nimrodgabriel2266 4 жыл бұрын
Weshitame
@asterpeniel4487
@asterpeniel4487 4 жыл бұрын
Josi tarikhn bedenb semteh astewl keni abat ande futer nen alemlay alke lemn tada antea Ethiopia telaleh hulum ageru ytra tewew wey antem zm bleh 1 alemn msel bzu guza Eritrea yea Ethiopia neche bleh yewshet tarik taqerbaleh efer ahun Eritrea kea Ethiopia gare bea federation behayl and endthon felagotachu selehonebcha kezi teredteh yetetamemewn tarikachehun aqanu Ethiopia Ethiopia asemeslat Eritrea demo Eritrea nechegne yea Ethiopia akal endalnebereche behayl yesewn hager lemewrer endemetachun astewl eshei
@enathagertube4619
@enathagertube4619 4 жыл бұрын
Aster Peniel ዝም ብትይ ጥሩ ነው ብዙ የማታቂው ነገር ስላለ
@amisherif4589
@amisherif4589 4 жыл бұрын
Asetr mendenew yemtwerew degmo sel josi esu meslng sente yetkorartu sewochn Allha sebeb adregot yagngew selzi zem belshe atweri
@asterpeniel4487
@asterpeniel4487 4 жыл бұрын
@@amisherif4589 wendm selesu alawerahum yemagenagnewn egzabhar ystew egnam kenesuga eyaneban new ezi video lay yemengerewn semteh tenger eshi Eritrea yea Eritreawiyan neche afachuhun atkfetu Eritrea mecham Ethiopia hona ataqem men tamtalachu qemagnoche
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 жыл бұрын
@@asterpeniel4487 min agebash? Anchi ye Eritrea wekil nesh? Ayagebashim ebab. Awo Eritrea wede Enatua temelesalech anchi ye ebab zer minagebash? Anchi nesh Eritrean ke Italy yaslekekshat? Fessam hula.
@b.malebothanks3037
@b.malebothanks3037 4 жыл бұрын
@@amourgagnetoujours ...Aster ymeslegnal Ertrawi nech. Ende Ertrawinetua ye Ertra wekil kalhonech anchi/ante ende Etopiawi ye Ertra wekil lithon/lithongeni new? Ertram thon Etopia be allied forces (be engliz tor ke mtgezachew be neberu colonies wetaderoch aselfa ) new ke talian gizat netsa ye wetut. Sidbun titesh/titeh dinkurnashin/dinkurnahn tegen bemadreg bicha bihon noro chila ybal neber. Kebt.
@benyamasgdom9182
@benyamasgdom9182 4 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነበር፣በስተመጨረሻ አፈረሱት፣ማን ብሔር የለኝም ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል?😎ባለን እንኩራ በልዮነት አንድነትና እድገትን እንፍጠር፨ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው፣ብሔር አይደለም
@ghideyaraya6332
@ghideyaraya6332 4 жыл бұрын
ታድያ ለኤርትራ ፊደረሽን ምቁረን ማለት ኣንድ ኖወ ማለት እንናተ ከንእግዝ ኣመርካ ሁናቹ ይማይ ፈለግ ጠሩነት ኣገባቹ ህዝብ ኢንዳውን መሬቱ ኢንጅ ህዝብ ኣይስፍልግም ብለቹ ከስቭየት የመጣ መሳርያ ኣርጋቹ ህዝብ ጨርሳቹ መቸም ሁሉ ጊዜ ተንኮል ኣይበጀም ኢና
@ETBeMore
@ETBeMore 4 жыл бұрын
ከምታወሪው በኃላ፣ ምን ተሰራ????? ለዘላለም ማልቀስ. Ask yourself if there was any better things you have done ! ጥላቻ፣ ጦርነት፣ ኃላቀርነት፣ አንድ ደህና ነገር ሳትሰሩ፣ ሁላችሁም፣ እንዲሁ፣ እድሜያችሁ እለቀ። Always spitting poison! No one is perfect...but anyone was better than you all backward jungle warriors የመሀይም ጥርቅም
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 4 жыл бұрын
መቼ ይሆን የምትሰለጥኑት መቼ ይሆን ከጥላቻ የምትወጡት መቼ ይሆን ከዘረኝነት የምትወጡት ውይ ውይ ውይ ዘራችሁን አምበጣ ይብላው የኢትዮጵያ አምላክ
@yemaneyohannes1422
@yemaneyohannes1422 4 жыл бұрын
History is history. You should put as it was.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 56 МЛН
የከተማው መናኝ  ኤልያስ መልካ::
8:02
Nedaj Media - ነዳጅ ሚዲያ
Рет қаралды 826
በላይ ዘለቀ ሲተዘት Belay Zeleke
44:44
AESOP ENTERTAINMENT
Рет қаралды 205 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН