የዘመን ፍጻሜ ዜና - የጊደሯ መሰዊያ ቀኑን ወሰኑ!! ትንቢት የተነገረላት ጊደር ላይ የዓለማቀፍ ዝግ ስብሰባውን ውጤት ሰማን!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

  Рет қаралды 86,759

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 211
@Ethiopiaprime
@Ethiopiaprime 9 ай бұрын
የምር ይህ ትውልድ ውለታህ አለበት በጣም ነው እያነቃህን ያለ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@ganat12345
@ganat12345 21 күн бұрын
ሰላም,ብያችን,,ፈጣሪያችን,,ሰላም,ያምጣልን,,❤
@tzitab8961
@tzitab8961 9 ай бұрын
ይጨንቃል በመዲሀኒለም😥 ሁላችንም በየምነታችን እንፀልይ
@RahelRr-f4s
@RahelRr-f4s 9 ай бұрын
ጋዜጠኛ እውነተኛና ደፉር ሲሆን በጣም ደስ ይላል እናንተ እደዛ ናችሁ
@AshamAsham-w7z
@AshamAsham-w7z 9 ай бұрын
የኛ አንባቢ እስቲ እቺን አንብብ የማቴዎስ ወንጌል ም7 ቁ 21,22,23 አትዘበራርቅ።
@FreselamZestifanos
@FreselamZestifanos 9 ай бұрын
አብዬ ተባረክ አንተንና ዴይ 7 ንን በመከታተሌ የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል ሲፈፀም እያየሁኝ ነው በነገራችን ላይ የጌታ መምጫ ቀን እንዲህ ቅርብ አልመሰለኝም ነበረ
@Hirut-e1i
@Hirut-e1i 9 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና አሜን ና ❤
@momojojo5634
@momojojo5634 9 ай бұрын
ቢመጣ በእውነት ተዘጋጅታችኋለ በፊቱ የማታፍሩ ንስሀ ገብታችሁ ስጋወ ደሙ ተቀብላችሁ የተራበ አብላታችሁ የታረዘ አልብሳችሁ...... ፍሬ አፍርታችሁ እየጠበቃችሁ ትመስላላችሁ መታደላችሁ
@JgGf-hv9rn
@JgGf-hv9rn 9 ай бұрын
ምንም የሚመጣ ነገር፣የለም የአለም ፍፄሜ፣አሏህ፣ብቻ፣ነው፣የምይቀው ኢሻአሏህ።እንያለን
@SignPiter
@SignPiter 9 ай бұрын
አግዚአብሔር ለኛ በመፃፍ ቅዱስ ገሎጦልናል
@Zayenb-d3u
@Zayenb-d3u 9 ай бұрын
ከፍፃሚዉ በፊት የሚመጣ አለ ምነዉ ደመደምሽዉ 10ትላልቅ ምልክቶች አሉ የጊደሮ መምጣትም ይካተታል
@hassenmulat5715
@hassenmulat5715 8 ай бұрын
ewunetun new eko dejalin new lemalet yefelegew dejal endemimeta degmo muslimochim enamnalen yesu serawitochim ayihudoch nachew
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@AdanechAbune
@AdanechAbune 9 ай бұрын
ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ገና ብዙ ሰራ ትሰራላችሁ እንፀልያለን
@HehxgHdgrd
@HehxgHdgrd 9 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እያነቃቃሄን ነው እግዝአብሔር ይባርክህ መምህራችን ወንድማችን
@barentureaction-xr8ml
@barentureaction-xr8ml 9 ай бұрын
Enameseginalen abiy bizu eyetemarin new bemitaqerbew
@babababa2272
@babababa2272 9 ай бұрын
አብይ ግልፀኝነትህ እውቀትህ ደስ ይለኛል ቤዚ ደሞ ድምፅሽ ሁሌም እመሰጥበታለው
@ToibaAli-ts6lo
@ToibaAli-ts6lo 9 ай бұрын
አቶ አብይ ይልማ የኔ ወንድም እናመሠግናለን በርታልን🎉🎉🎉
@ToibaAli-ts6lo
@ToibaAli-ts6lo 9 ай бұрын
ይቀጥላል ረታ መምህርና ጋዜጠኛ ወንድማችን ከልብ እናመሠግናለን
@SamrawiteGmicheal
@SamrawiteGmicheal 9 ай бұрын
መምህ ለእኔ በጣም ወደ አምላኬ እደቀርብ እግዝያቤር አምላከክ ማክብር አሰተምረህኛል እኔ ተባረክልኝ
@Btey-e6u
@Btey-e6u 9 ай бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ለሆነ ሁሉ ነው እያነቃ ያለው መምህረ እግዚአብሔረ አብዝቶ ይባርክህ አስተውአይ ለሆነ ክረስቲአን በአሁኑ ሠአት ንሰሀ ገብቶ ክቡረ ሥጋወደሙን ተቀብሎ መጠበቅ ወይ ሥደት መሆኔ
@christiankirubel287
@christiankirubel287 9 ай бұрын
I love this girl the confidence in her voice, & very professional!!!
@MisrakAlemayehu-v8k
@MisrakAlemayehu-v8k 9 ай бұрын
ሀይ ወዶቼ በርቱ። ቤዚ አስተያየት ልሰጥሽ ነው። በመልክም በአስተሳሰብም ቆንጆ ነሽ የጎደለሽ ሳይኖር ቅንድብ፣ ሱሪ አሁን ደግሞ ዊግ የእግዚአብሔር ስጦታ ከማንም በተሻለ አለሽ አለጎደለብሽም።በውስጥ እንዳለወረሽ ማግኘት አልቻልኩም። እንደቤተሰብ ነው ምክሬ።
@MisrakAlemayehu-v8k
@MisrakAlemayehu-v8k 9 ай бұрын
@BedrudinHussen
@BedrudinHussen 9 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም አንቅና አስተማሪ ፕሮግራም ነው ስለዝህ ለብዙሃን ኢትዬጵያዊያን ተደራሽ መሆን አለበት ብየ አስባለው ።
@BarokAbay
@BarokAbay 9 ай бұрын
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተመንግስትከ
@Romana7777
@Romana7777 9 ай бұрын
አብይ ይልማ በጣም እንወድሃለን ካንተ ብዙ ተምረናል እየተማርን ነው በጣም የሚደነቅ መገለጽ አለክ ። ነገር ግን ከተወሰነ ግዜ ወዲህ እስልምናን ከክርስትና ጋር ለመቀላቀል ለማመሳሰል የምትሄድበት መንገድ በፍጽም የተሳሳተ ነው ። እስላሞች እራሳቸው አይቀበሉትም አንተ ክርስትናን ከእስልምና ጋር የምታመሳስልበትን መንገድ። እስልምና አንደኛ ዋናው የኢየሱስ ክርስቶስ ተቋዋሚ ነው መሐመድ የክርስቶስን አምላክነት እና ልጅነትን ክዶ ግማሽ የአለም ህዝብን ያሳተ ሃሰተኛ ነብይ ነው ። ታዲያ በምን ሂሳብ ነው ለክርስትና እንደ ምስክርነት የምትጠቅሰው የመሐመድን ትምህርት ። ለምሳሌ አሁን ያልከው አንድ አይን ይመጣል በእስልምና እሱ የእውነተኛ የኢየሱስ ክርስቶስን ተከታዮች ጋር ነው የሚዋጋው በእነሱ እምነት ። እንዴት ከኛ የመጨረሻ ዘመን ጋር አመሳሰልከው ስህተት ነው። ሁለተኛ ትልቁ ስህተት ፍልስጤሞች ከእስራኤል ጋር የሚዋጉት በቀይ ፍየል የተነሳ ነው ብለህ ጭራሽ የማይገናኝ ነገር አገናኝህ ። ፍልስጤሞች ጉዳያቸው አይደለም ቀይ ፍየል ጥቁር ፍየል ጭራሽ ለክርስትና ብለው የሚዋጉ አስመሰልከው እኮ ። የፍልስጤሞች አላማ አለም የሚያውቀው አንድ እና አንድ ነው እስላም ያልሆነ ሁሉ የሰው ዘርን ማጥፋት ። ያደግሞ መሰረቱ እስራኤላዊያንን በመጀመሪያ ማጥፋት ነው ። እስራኤላውያን በእስላሞች ተሸነፉ ማለት ሌላው ቀላል ነው ። ይሄ ነው የእስልምና የጀሃድ መሰረታዊ መመሪያው ። ስለዚህም ብዙ ሰው እንደሚታዘባቹ እንድታውቁ እፈልጋለው ። አንዳንድ የሶሻል ሚዲያ ሰዎች ኦርቶዶክሶች እና ፔንጤዎች እስልምናን ከክርስትና ጋር ለማጋባት የምትሄዱበት መንገድ ያሳፍራል። በጣም የሚገርመው ነገር በአለም ላይ አንድም የእስላም አስተማሪዎች የክርስትናን ትምህርት ለምስክርነት አይጠቅሱም ። የክርስትናን ትምህርት ለማንቋሸሽ ብቻ ነው የሚጠቅሱት ። አብይ ይልማ ላንተ ያለኝ አድናቆት እንዳለ ነው። ብዙ የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ።በብዙ የክርስትና አስተማሪዎች ላይ ያየውትን ነው የተናገርኩት አንተን ብቻ አይደለም ።
@BennKaleab
@BennKaleab 9 ай бұрын
Ur correct anidanidu yesu neger aranibana qobo nwu without biblical,words
@munaalhabesha8147
@munaalhabesha8147 9 ай бұрын
Yiqrta sile Eslmna satawqu batnageru des yilegnal miknyatum Nebyachn S.A.W hasetegna aydelum batdaferu tiru naw mejemeriya ewequ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 9 ай бұрын
ከማራራቅ አቀራርቦ መናገር አንድ ቀን ሰዎች ስለእምነትህ ስትነግራቸው መረጃ እንዲኖራቸው ፣ ለመቀራረብ ፣ እንዲያደምጡህ ትረዳቸዋለህ። በትልቁ …2ቱም እምነቶች እግዚአብሔር ፈጣሪ አለን በሚለው አንድ መሆናቸውን አትዘንጋ
@abduljelil7605
@abduljelil7605 9 ай бұрын
ሮማና ለምን ዘላቹ ስለ ነብዪ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማውራት አስፈለገ እውነት እንደሌለሽ ስምሽ ይናገራል ምክንያቱም ዎሸታም ሰው ፈሪ ነው
@theabd5236
@theabd5236 9 ай бұрын
😂
@andyketsela4196
@andyketsela4196 9 ай бұрын
Thanks for the message.
@gedionaschalewofficial1921
@gedionaschalewofficial1921 8 ай бұрын
Wow geta eysus yebarek megerm megelt new bereta bezewo ketel abye
@LinaSameson
@LinaSameson 9 ай бұрын
Like abiy ahemed
@yesufbeshrtesema955
@yesufbeshrtesema955 9 ай бұрын
አባ አታወዛግብት አለምን ከአንድ አላህ እሚያቀናት እሚያጠፈ እሱ እና እሱ ብቻ ነው።
@mekonnentadesse645
@mekonnentadesse645 8 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ከተጠናቀቀ እነሆ 2000 አመት አልፏታል
@amboogaragalgala9686
@amboogaragalgala9686 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ በርቱ እግዚኣብሔር ይጠብቃቹ❤
@samuelgeleta7279
@samuelgeleta7279 9 ай бұрын
ጥሩ መረጃዎች የሚተላለፉበትፕሮግራም በመሆኑ በርቱ አመሰግናለሁ፡፡
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 9 ай бұрын
Fatry amilk ytabkchu wandema abiy hulgeza amsgenhulhung selametnkakane ❤❤❤
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 9 ай бұрын
ሼር ላይክ ማድረጋችንን አንዘንጋ
@andyketsela4196
@andyketsela4196 9 ай бұрын
Thanks bezy,for serving God. Bless you more.
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 9 ай бұрын
በርቱልን❤ሳድሶች
@sameketemabacha419
@sameketemabacha419 9 ай бұрын
ሴሎ የሚለው ቃል ኮድ ይህ ነው " የስነ ጥበብ ሰዎች የሚሰበሰቡበት የአንድ ታዋቂ ሰው ቤት " ማለት ነው ። ታዋቂው ሰው ኢየሱስ ነው ።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 9 ай бұрын
ሰላም መምህር አብይ, እግዚአብሔር ሰላሙነ ያምጣልን🙏❤🙏
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 9 ай бұрын
Memihir betam ameseginalehu Beziyenim Tebareku!
@mohamedsirajshifa8822
@mohamedsirajshifa8822 8 ай бұрын
እውነተኛ መምህር አተን አለማድ ነቅ ንፉግ እነት ነው
@takelemulat1656
@takelemulat1656 8 ай бұрын
ሀሀሀሀ ጋዜጠኛ ነኝ ከምትል ይልቅ ነብይ ነኝ ብለህ ብታውጅ ይሻልሀል ለማንኛውም ውሸቱንም ሆነ አውነቱንም የቆየ ሰው ይየው ።
@AynalemAsefa-ml8fo
@AynalemAsefa-ml8fo 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ
@HabtamuAbebe-k5u
@HabtamuAbebe-k5u 9 ай бұрын
Tebarek abey chen
@mekdestafesse-g2g
@mekdestafesse-g2g 9 ай бұрын
GOD bless You❤❤❤
@tofikeahemed2750
@tofikeahemed2750 9 ай бұрын
መሲህ ደጃል አንድ አይን
@aklilubashe
@aklilubashe 9 ай бұрын
አብዩ በግል ብንወያይ መልካም ነው ። ይህ ድርጊት መፅሃፍ ቅዱስ ላይ የመጨረሻ ዘመን ምልክት ብሎ አልጠቀሰውም ። ይህ የግል መረዳታቸው ነው ።
@meserettekie1421
@meserettekie1421 9 ай бұрын
ኣንተስ በምን አርግጠኛ ሆነህ ነው?ሁሉም አኮ ነው አኔ ነኝ ኣዋቂ የሚለው
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 9 ай бұрын
እግዚያቤር እድሜክን ያርዝመው
@Tamirassenlemma
@Tamirassenlemma 9 ай бұрын
አብይ ይልማ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አንባቢ ትመስለኛለህ ለምን ሌሎች መፀሀፎችን ለማንበብ አትሞክርም
@bruktaitnegash6244
@bruktaitnegash6244 9 ай бұрын
የእስራኤል የቤተመቅደስ አስተማሪዎች በእኛ ቄሶች እንደምንላቸው ፣ የእነርሱ ደግሞ ራባይ ነው የሚባሉት ። ራቢ በራሱ ሌላ ትርጉም ስላለው ስትጠሯቸው ራባይ በሏቸው ። አመሠግናለሁ ።
@HenokT-ux3il
@HenokT-ux3il 9 ай бұрын
Thanks for the news❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 9 ай бұрын
Selam Selam ye Gazetegna na Memehir Abiy Ylma endihum tewedajua Bezi Beteseboch ❤❤❤❤❤👋👋👋🙏
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 9 ай бұрын
God bless you Abiy & Baza
@ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
@ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 9 ай бұрын
በምድረ በዳ የሚጮህ ድምፅ እንዲህ ይላል ብሎ ብረአነ አለም መጥምቁ የዋንስ እዝቡን ንሰአ ግቡ ብሎ ቃሉን ተናግሮ ፈፅሞል የዚህ ዘመን እንቁዎች ሁሉ ንሰአ ይገባ ዘንድ የመጨረሻ ዘመንን ያስተውል ዘንድ እናተም እየጮአቹ ነው እግዚያብሄር ይባርካቹ የምዘሩት ዘር በትውልድ ላይ ፍሬ ያፍራ አብያችን እና ቤዚ ተባረኩ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
ውድ መምህር አቢይ እባክህን በትግራይ የታቀደው የእርኩስ ስራ የሰማነው እባክህን አንድ በል ምንድ ነው እየተሰራ ያለው እንዴት ነው የሴት ልጅ እንቁላል መለገስ ? እንዴትስ ነው የወንድ ልጅ ፍሬ ለግሱ ብለው ያወጁት አረ የማንሰማው የለንም 😭
@aklilubashe
@aklilubashe 9 ай бұрын
ይህማ የሰይጣን አምላኪዋች በላብራቶሪ ሰው ለመፍጠር ነው
@AchamyelehAgegnehu
@AchamyelehAgegnehu 9 ай бұрын
4 urs ❤..
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 9 ай бұрын
😂😂😂ያኢላሂ ጊደርጊደርስትሉ ጊደሮቺላምሆኑኮ😂😂😂 እናቴ ቀይጊደርአላት ይግዙን😂😂😂 አቅሷ እዲፈርስፍላጎትያለህ ይመስላል እስኪ እናያለንእዲሜይስጠንጂ ኢሻአላህ አይቀይጊደር የያቆብ የተረገሙልጆቺ
@hananhassen4251
@hananhassen4251 9 ай бұрын
አብይ ትምርትህን አንዳንዴ እሰማዋለሁ ለምን እስልምና ስለሁሉም እውቀትን ፈልጉ ይለናል እና ይሁዲዎች አሳን ወይንም እየሱስን ሀሰተኝ ብለው ስለሚያምኑ እነሱ የኝ እየሱስ ገና ወደፊት የሚመጣው ብለው ይጠብቃሉ አሁን ከላሟ እርድ ቡሀላ ቤተመንግስት ሰርተው የጥብቅና በናንተ አውሬው የምትሉት በኝ ደጃል የበላውን ነው እኝም ሁሌ እንማራለን በሱ ዘመን አታድርሰን ነው የሚባለው ከዛ ቡሀላ ትክክለኝው እየሱስ ይመጣና የሚያሶግድልን እሱ ነው ግን ቀላል ግዜ አያልፍም በጣም ከባድ ፈተና ነው አለም ፍፃሜዋ ደረሰ አላህ ፈተናውን ሁሉ ከሚያልፍት ያርገን
@mohamedsirajshifa8822
@mohamedsirajshifa8822 8 ай бұрын
እውነተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ አዋቂ ነህ
@BettyLala-li5nn
@BettyLala-li5nn 9 ай бұрын
ይሔ ክላስክህ ሲደብር ቀይርልን ፁከት ገና ሲከፈት ፁከት ምነው 😢
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 9 ай бұрын
Eyesus yadnal
@Hani-v9h
@Hani-v9h 9 ай бұрын
AMEEN YADINAL
@Akiya3031
@Akiya3031 9 ай бұрын
ሳድስ እና ሌሎች ብዙ አንቅቶናል እግዚአብሔር ይመስገን ።ንሰሀ እንግባ እንደ ኖህ ዘመን ሰዎች እንዳንሆን።
@IsraelBelete-y3k
@IsraelBelete-y3k 9 ай бұрын
ሀሰተኛው መሲህ እየሱስ የሚባለው ከ2024 ዓመት በፊት መጦ አለምን አተራምሶ ሄዷል አሁን የሚመጣውን መሲህ አጅቦት ከፊቱ የሚመጣው ነብዩ ኤልያስ ቀድሞት ይመጣል በመቀጠል አለም ለእግዚአብሔር ይሰግዳል አለም እንደ ሙሴ ዘመን እንደነበረው ህግ ትመራለች ጦርነት፣ርሃብ እና ስቃይ ይጠፋል መሲሁ እንደ እየሱስ አምልኩኝ አይልም እስራኤል እና ህዝቦቿ ለዘላለም ይኖራሉ እየሱስ ሃሳዊ ነው
@BirtukandiroWagii
@BirtukandiroWagii 9 ай бұрын
Kirstanoche snzanga❤❤❤❤
@rahimetrahmet
@rahimetrahmet 9 ай бұрын
እስራኤላውያን አያውቁም ነው ያልከው እሱ ና እናቱ ያሰቃዩት የሰቀሉት ይጠፋሉ እውነት ይመጣል ሀሰት ይንኮታኮታል እንደምታየዉ ሀማስ የአላህ እርዳታ ባይኖረው መቋቋም አይችልም ንቃ ኢስላም እውነተኛው ሀይማኖት ነው ትንቢቱን ቀድመን እናውቀዋለን "ደጃል "
@meazatekle5925
@meazatekle5925 9 ай бұрын
Sello Nebyu. Samuel Hanna yewledechw yadegebet ena Israel myamelkubet bet xelot new 1 Samuel ke meraf. 1 vendor ale Tariku Tebareku .
@ኢትዮጵያዜናዎችኦንላይንስ
@ኢትዮጵያዜናዎችኦንላይንስ 9 ай бұрын
ማንም ይምጣ ማንም ይሂድ ምንአገባኝ❤
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 9 ай бұрын
ቤዛ ቁጥርጥር ያምርብሻል
@Rekeb-iz3mu
@Rekeb-iz3mu 9 ай бұрын
አብይ ጎበዝ ተንታኝ ነህ፣ አይሁድ የሚነዳውን ነጩን ማህበረሰብ ይዞ በሙስሊሙ አለም ላይ የሚዘምተው አንተ ወዳነሳህው የአባቱ እቅድ በፍጥነት ለመድረስ ነው።
@AchamyelehAgegnehu
@AchamyelehAgegnehu 9 ай бұрын
U cute. Jelajel eco new.. semete...
@ageriewubet560
@ageriewubet560 9 ай бұрын
ዊግ ባትጠቀሚስ እህቴ?
@BennKaleab
@BennKaleab 9 ай бұрын
GEN KERITOAL ADIS MEREJA YIZEK NA ENJI
@Yodabbysinya
@Yodabbysinya 9 ай бұрын
❤❤❤
@zelalemtilahun4124
@zelalemtilahun4124 9 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር ቤዛ የፀጉር አሰራር እና እስታይል ከምታወራው ነገር ጋር አይሄድም የምትሰጡት መረጃ እኮ ስለመንፈሳዋዊ ነው እንጂ ስለ ኮንሰርት አይደለም እህቴ ወደመጀመራሽ ተመለሽ ፀጉርሽን ሸፍኝው
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki 9 ай бұрын
እውነትም
@DegiyeArega-nl8zo
@DegiyeArega-nl8zo 9 ай бұрын
ትክክል አበባልነው ጸጉሯን እንደዚህ ማድረግ የለባትም
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 9 ай бұрын
ትክክል
@SignPiter
@SignPiter 9 ай бұрын
ትክክል
@RahelRich-b3g
@RahelRich-b3g 9 ай бұрын
enamesgnalen memhr
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከወጭዉ ያዉጣን
@elfinishathubia2700
@elfinishathubia2700 9 ай бұрын
እኔ የቤተ መቅደሱ መሰረት ምንም አለዋጥ ብሎኛል ምክንያቱም በ70ዓ/ም የተፋፀመ ነው የደንኤል ትንቢት ስለ 2ኛው ቤተ መቅደስ ነው የተነገራው
@GhebrehiwetAregay
@GhebrehiwetAregay 8 ай бұрын
ሰላም ወድሜ ዲሜኩራሲ ልክዕ ግብረ-ሰዶም ናቸው ነገር ግን በግልጽ አይታወቅ እጂ እስራኤል ሴት ከወድ ስለ ማይጋናኝው ግብረ ሰዶም እስራኤል ይፈጽማሉ
@DararaKadr
@DararaKadr 8 ай бұрын
ደጃል ነው ስሙ ነቢየ ኢሳ ይገለዋል
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 9 ай бұрын
احلن🙋‍♀️🙏🇻🇳✝️🇪🇹🙏❤
@AbrehamNeway
@AbrehamNeway 9 ай бұрын
ጋዜጠኛ አብይ ይልማና ቤዛ እናመሰግናለን ነገር ግን ሐሰተኛው ክርስቶስ ከመምጣቱ በፊት ብዙ ነገሮች ይፈጠራሉ ይሄንን በግልፅ አውቃችሁታል ሚስጥር የሆነባችሁ ግን የአባቶቻችን ትንቢት ማለትም የሜቴዎስ ወንጌል 24:14 ላይ ያለው ትርጉም ማልትም ከሐሰተኛው በፊት የመንግቱ ወንጌል ለዓለም በኢትዮጵያ ትንሳኤ እንደሚሰበክ ይነግረናል ስለዚህ 3 ዓመት ከ6 ወር የሚቆየው ሐሰተኛ ከዚህ በዋላ እንደሚመጣ ነው የሚያስረዳን ።
@ዘለቀአበባው
@ዘለቀአበባው 9 ай бұрын
ማዕት አውራ ከንቱ! የደጉ ኢትዮጵያ ህዝብ ጋንግሬን አስመሳይ ሀይማኖተኞችና መህይም ካድሬዎች ናቸው።
@YohannesAsrat-ue4gw
@YohannesAsrat-ue4gw 9 ай бұрын
abiy yilma tebeda
@AkiAki-wx7zm
@AkiAki-wx7zm 9 ай бұрын
የሰለሞን ቤተ መቅደስ የሚሰራው አላስካ መስገድ ፈርሶ ነው ወይስ ሌላ ቦታ ነው ?
@ruhamaaddisc.l4867
@ruhamaaddisc.l4867 9 ай бұрын
መስጊዱ ፈርሶ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 9 ай бұрын
​@ruhamaaddisc.l4867አናትሺይፍረስ
@EeEe-p1r
@EeEe-p1r 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@senatesfaye985
@senatesfaye985 9 ай бұрын
Please 🙏share yidereg
@tsedayayehu5106
@tsedayayehu5106 9 ай бұрын
Selam Abbeye ❤ 1 teyakey alegn? Eyeh hulu mi honew ke ye Ethiopia negus tensaye befit new ? Ebaken negeren ? Egzaber yestelegn wondemachen...
@abebeasfaw3107
@abebeasfaw3107 9 ай бұрын
ሲጀመር የሰቀሉት ሮማውያኖች እንጅ አይሁዶች አደሉም ዝም ብለህ አትበጥረቅ
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የአንት ቢቻ ነው የተገልፅልህ
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 9 ай бұрын
እንደኛ ሀገሩ መሪ ይቀየራል
@chachamulugeta6229
@chachamulugeta6229 9 ай бұрын
አብያችን እንዴት ነህ የመሠውያው ቀን ላልተወሠነ ጊዜ ተራዝሟል ብለዋል አብያችን ለምን እንደሆነ ባይታወቅም ምናልባት የአረቡን እንቅስቃሴ ፈርተው ሊሆን ይችላል holy war እንዳይፈጠር ምክንያቱም alasaca mosqu ዋነኛ ቦታ ስለሆነ ግን ሲመስለኝ አብያችን ጊደሮቹን የሚሠዋው የሚገለጠው ሀሠተኛው ክርስቶስ ነው
@chachamulugeta6229
@chachamulugeta6229 9 ай бұрын
ትንቢተ ዳንኤል ም። 9/27
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 9 ай бұрын
መምህራችንም ያለው እርሱን ነው።
@user-fiyonat
@user-fiyonat 9 ай бұрын
Yemn memhr new?​@@Yenantwtube.
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 9 ай бұрын
​@@user-fiyonatታዲያ ዜና ነው የሚያነበው? አስተማሪ ነው ስለዚህ መምህር ይባላል።
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 9 ай бұрын
@@user-fiyonat መምህር አብይ ይልማን ነው ያልኩት
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 9 ай бұрын
አይ ሲያሳዝኑ ልፋታቸው አላህ እስቱር አልሃምዱሊላህ አላ ኒመተል ኢስላም የመሲሁል ደጃል ታሪክ ማወቅ ከፈለጋችሁ የደጃል ታሪክ ብላቹ ስርች አድርጋችሁ እዩት ስሙት የየሁዳ መጨረሻ ያርገው አሁን ንፁሀን እየጨፈጨፉ መቼም ሀገር አይሆኑም
@Hani-v9h
@Hani-v9h 9 ай бұрын
Yihonalu miknyatum Israel ye mitbkat aytegnam ayanklafam. Gzew sifetsem medanuan Tagegnalch yetnagerw yetamene new! Esrail befitsum atitefam @qtrdoh2067
@MIkItube
@MIkItube 9 ай бұрын
አሳከኝ 😂😂😂 ልናየው ምን ቀረን ከምድረ ገፅ ስትጠፋ እናያለን ቀፎ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 9 ай бұрын
@@MIkItube እሽ አብረን እናያለን ማን እንደ ሚጠፋ ከብት አምላኪዎች የበላይ የሆነ አምላክ እያለ በእስሳ እሱ ራሱ በፈጠረው 🤣🤣
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 9 ай бұрын
Tinb koshasha mislim tinb mehamed seytanochi
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 9 ай бұрын
መሀመድ የአለም ቆሻሻ አሳፋሪ ሸርሙጣ ጅኒያም ንፂህናውን የማይጠብቅ ተራ ሰው ነው ከአላህ በፍት አይሁዶች ነበሩ የጂኒው አባት አብደላ ለሁቤል ጣኦት አላህ ልታረድ ነበር
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 9 ай бұрын
የተቀደስው ቦታ የወሺቱው መሲህ የምገባ የመሰለሀል
@weynshetadmassu3795
@weynshetadmassu3795 9 ай бұрын
አውሬው ሰው አሁን በህይወት አለ ግን እራሱን ስላልገለፀ ነው እንጅ አለ መለት ነው ወይ
@martasafa7325
@martasafa7325 9 ай бұрын
🙏🙏🙏💕💕🎉🎉😥😥😥
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 8 ай бұрын
ወደ ጥፋት መቸኮል
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 9 ай бұрын
Egzabiher yekedemachewale
@לכנשזרו
@לכנשזרו 9 ай бұрын
ימח שמך ውሽት ታነብለህ እውነቷ ከይሁዲ ትወጣለች እየሱስ ይሁዲ እንደነበር እወቅ አባቱ ዬሴፍ ነው ደሙ ዲ ኤን ኤው ይሁዲ ነው ጨነቃቹህ ימח שמכם וזכרכם גוים
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 9 ай бұрын
አባቱ😂😂😂 እናአምላክ አይደለማአባቱክክክክክ
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 8 ай бұрын
የሁዲ ስይጣን
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 9 ай бұрын
ደሰ የሜል ገለጸአ ነው እናመሰግናለን አብይ
@ZionCreation-n7i
@ZionCreation-n7i 9 ай бұрын
አሁንም እስራኤል በያህዌ(በኢየሱስ) የተወደደች እና የአብርሀም የቃል ኪዳን ህዝብ እንደሆኑ መርሳት ተገቢ አይደለም አሁንም ይሄን ህዝብ እግዚአበሔር በጣም ይፈልገዋል ከየትኛውም የአለም ህዝብ ለያህዌ ቀድመው የቀረቡ ናቸው። ህጉ የነሱ ነው ብዙ ነገር ከእነርሱ ነው የመጣው
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 9 ай бұрын
ኢሲራኤል ከምለስምነው ፈቅር ያዛቸሁ ወይሲ ኢሲራኤልውሲጥ ከምኑራው አይሁድቸ ጋ ለአይሁድቸ ቃል ከተገባ ለናትሲ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይሁድች ቃል ከተገባላቸው የበፍት ክርሲታኖቸ ሮማኖች ኢያሱሲ የተሰቀለ ጌዜ ለምንድነው ኢሲራኤልን ወረው አይሁድቸን ከምድር ገፅነበር የጠፋቸው ታዳ እነሱው የበፍትክርሲታኖቸ አይውቅም ነበር 😂😂😂😂 እሲከዚህደርሲ በድን አታሆኑው
@AbrehamNeway
@AbrehamNeway 9 ай бұрын
ቃል ኪዳን አላቸው ነገር ግን ቃል ኪዳን እኮ ሲጠበቅ ነው የሚፀናው እነርሱ ደግሞ ክደዋል 2016 ዓመት በሙሉ
@selubecca
@selubecca 8 ай бұрын
​@@aeshimohammed9684 le mehonu ISRAEL malet mn malet endehone tawkiyalesh El malet God Isra malet zer wegen malet nw ye simu tirgum ye egzihabher zer malet nw
@TadesseAlemayehu-c5v
@TadesseAlemayehu-c5v 9 ай бұрын
ወይኔ መምህር apirl 8 ቀይ ጥጃዎችን መሱዓት ልያረጉ ነው የ ሰሎሞን 3 መቅደስ ልጀመር ነው ሁሉም አብቅቷል
@islamliyou
@islamliyou 8 ай бұрын
እኔ #ሙስሊም ነኝ!!!!! መሲሃል ደጃል(ሃሲሁ መሲህ)ባለ አንድ አይን ሲሆን በሚያሳየው ተአምራት እና ጥበብ ምክንያት #መለኮታዊ አማኝ የሆነ ሁሉ (በፈጣሪ መኖር)የሚያምን ሰው ሁሉ የእምነቱ ጥንካሬ የሚፈተሽበት እና በተለይ በአሁኑ ዘመን ሰው ሲገለፅ ከሃይማኖቱ ይልቅ ነፍሱን ለእዚህች አለም #ንዋይ ያስገዛ ሁሉ የደጃል(የሃሲሁ መሲህ) ተከታይ ይሆናል። 70 ሺህ አይሁዳዊያን አማቹን በመያዝ ያለ አውሮፕላን በአየር ላይ ይዞ በመብረር የአለምን ህዝብ ሃይማኖት ለማስቀየር ይጥራል ጥቂቶች ሲቀሩ አብዛኛው የሰው ልጅ ፈጠሪ ነው ያምኑበታል።#መሲሃል ደጃል(ሃሲሁ መሲህ) ሲመጣ ባለ አንድ አይን ሲሆን በግንባሩ ላይ መሲህ የሚል ፅሁፍ ተፅፎበታል እና ይህንን ካያችሁ መሲሃል ደጃል ነው እና ተጠንቀቁት። ብለው ነብዩ መሃመድ ሰ.ዐ.ወ ከ1450 አመት በፊት በተንቢታዊ ንግግራቸው ገልፀውልናል።
@habtamualemayehu1603
@habtamualemayehu1603 9 ай бұрын
የእስራኤላዊያን (የስጋዊያን) መሲህ አሁን ከተገለጠ የኢትዮጵያውን(መንፈሳዊያን) ትንሳኤስ መቼ ይሆን ???
@AhferomEthiopia
@AhferomEthiopia 9 ай бұрын
ለኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት የመጨረሻ ዘመን አይደለም ግን ለሌሎቹ ሐይማኖቶች መጨረሻቸው ሊሆን ይችላል እና እውነተኛዋን መንገድ ብትፈልጉ ይሻላል
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አይ ሰው የአደም ዘር ፍፆሜ አንድ ቀን ነው
@wagayebekele604
@wagayebekele604 9 ай бұрын
Beretulen wendemocacen fetary kekefu yetebekacu
@AshagreAbebe
@AshagreAbebe 9 ай бұрын
የምቀድመዉ የጎግ ማጎግ ጦርነት ነዉ ወይስ የአርማገዶን ጦርነት ነዉ የሁለቱም ጦርነት ልዩነት ብታብራራልን።
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН