የቅ/ስላሴ ካቴድራል መሬት ላይ “ሚረገጠውን” መስቀል ተመልክቶ....🅰️ ሳይንቲስቶች ዐይናችን መሞቻ ግዜያችንን ይተነብያል አሉ🅱️Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

  Рет қаралды 18,454

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 153
@mulugetabeyene5021
@mulugetabeyene5021 2 сағат бұрын
በርታ ወንድማችን እግዚብሔር የጎደለውን ይሙላልህ።
@binyamkebede3802
@binyamkebede3802 23 сағат бұрын
መምህር አትበሳጭ ይህንን አጋጣሚ ለመጠቀም የሚፈልጉ የጨለማው አለም አገልጋዮች በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ የሚባለውንን ታውቀዋለህ አንተንም እግዚአብሔር እንዳታገለግል የማድረግ ጎል አንደሆነ ልታውቅ ይገባሀል አንተ መምህር ምን እየሰራህ እንደሆነ የእግዚአብሔር ልጆች ያውቃሉ በአንተ አንደበት የአምላችንን ስም ሲጠራ የእውነት በጣም ያምራል እግዚአብሔ የመረጠህ መምህራችን አምላክ ይጠብቅህ አትበሳጭ
@natureanimal8508
@natureanimal8508 3 сағат бұрын
ወንድማችን ከጎንህ ነን እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ብቸኝነትህን በቤተሰብና በፍቅር ይሙላልሕ
@tadeletilaye367
@tadeletilaye367 Сағат бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@dejeneetsegaye
@dejeneetsegaye 23 сағат бұрын
አብይ እጅግ በጣም ከሚወዱህ ሰዎች አንዱ ነኝ በቅድስት ስላሤ የተፈጠረው መቼም ይሁን መቼ ልክ አይደለም ቶሎ ሊስተካከል ይገባል በርታና ለቤተሰቦችህ ተገቢ መልስ እንፈልጋለን ደጀኔ ነኘ የድንግል ማርያም ልጅ።
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ክፉ ስራ የሚሰሩትን መልስልን።
@fikerneghe660
@fikerneghe660 21 сағат бұрын
ለምን አያነሱትም ታድያ በዚህ ጊዜ እድሳት ከሆነ ያንሱት ለመስቀሉ ክብር ካላቸው
@EphremMolla-s5h
@EphremMolla-s5h 6 сағат бұрын
ማራኪ ቃልአብ እግዚአብሔር ያክብርህ
@adanebabyloriso
@adanebabyloriso 14 сағат бұрын
ወይ አምላኬ,,, የሆነ መፅሐፍ ሳነብ,,,,,, ያገኘሁት,, መሰቀሉንም ባለመሰቀሉንም እናጋድመዋለን,,, ልዑላችንን ልዑልነቱ ይቀርና ንጉሴ ነገስት ይሆናል!!!!! ሲሉ በጣም ገርሞኝ ነው,,,,, ችግር የለውም ክርስቶስ በክብሩ አለ!!!!!!!! የምያስረግጡትም ሰዎች, መቼም የእግዚአብሔር ካህን ነን የሚሉ ሰዎችም ጭምር መሆናቸው ነው!!!!!! ብቻ ግን መሰቀሉ ይረገጥ እንጂ ባለመሰቀሉን መርገጥ አይቻልም!!!!!!!!!!! አሁንም ቢሆን ያድነናል ይታደገንማል,,,, እኛም በመጠበቂያ ግንብ ሆነን እንጠብቃለን!!!!!!
@YemaramMeseret
@YemaramMeseret 9 сағат бұрын
እግዚብሔር ካተጋር ይሁን
@EphremMolla-s5h
@EphremMolla-s5h 6 сағат бұрын
ከጎንህ ነን ወድማችን
@HaniGerma
@HaniGerma 10 сағат бұрын
❤❤❤ ወንድሜ እሱይጠብቅህ
@RomaTermini-e1q
@RomaTermini-e1q 7 сағат бұрын
ይልማዬ ሰላም ላንተ ይሁን! መስቀሉን የሰሩት ሰዎች እንዳልከዉ በየዋህነት ኣድርገዉት ሊሆን ይችላል: ይሁን እንጂ በዚህ ጉዳይ ሰይጣን እጅ እንዳለበት በጣም እርግጠኛ ነኝ :: ለምለም ነኝ ከኤሪትራ::
@aynadissisay4504
@aynadissisay4504 14 сағат бұрын
እግዘብሔርን መፊራት ጥበበ ነው ። ጌታ አንተን ይባርህ በተሰብክን 🎉🎉🎉
@AbainshHoga
@AbainshHoga Күн бұрын
አይዞህ ወድማችን ፀጋ ይብዛልህ ❤❤
@Lifeisgood-b8r
@Lifeisgood-b8r 15 сағат бұрын
መምህር ዐብይ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የጨለማ መንፈስ ተጠራርጎ ይወጣል እኛ ብቻ በፀሎት መበርታት እንጂ መሰዳደብ ድንጋይ መወራወር አንፈልግም ፀሎት ከምንም ነገር የበለጠ ግዙፍ መሳሪያ ነው በእግዚአብሄር ስም መገሰፅ አለብን ጨለማ ማስፈራራት እንጂ ኃይል የለውም ይፈርሳል በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን🙏🙏🙏
@DohaQatar-tc4yy
@DohaQatar-tc4yy 8 сағат бұрын
በርታ ወንድማችን❤❤
@AlmazDesta-v3w
@AlmazDesta-v3w 5 сағат бұрын
አብዬ እንኳንም አይተህ አሳየሀን ከዚህ በዋላ ምን እደሚሉም እሰማለን አብረን እናያቸዋለን በርትተህ አብዬ እደእሌኒ መስቀሉን እዲነሳና መስቀሉ ደሞ እስከዛሪ ሲረገጥ እደኖረ ሁሉ መስቀሉ እዳለ ወቶ በግቢው ውስጥ ተባርኮ እዲተኸል ና እንድናከብረው ነው የምንፈልገው ።
@senaitbesufikad1059
@senaitbesufikad1059 7 сағат бұрын
አንተ የተባረክ ሰው ነህ ትውልድህን ለማዳን የምትጥር እግዚአብሄር ይባርክህ
@yosfebabi9024
@yosfebabi9024 23 сағат бұрын
አብያችን የሚሠራ ሠው ብዙ እቅፋት አያጣዉም ሥለዚህ በርታ ለመጀመሪያ ግዜ ነዉ ሥፅፍ አባቶቻችን ምነዉ ሁሉንም ነገር በዝምታ ማየትና መመልከት መረጡ ግን ጥር ንግሥ ላይ መሥቀሉን እየተረገጠ ነዉ የምናነግሰው አልገባኝም እሥካሁን አላወቅንም ካወቅን በሃላ ምንድን ነው የሚባለው
@FasilKefe
@FasilKefe 7 сағат бұрын
ምንአባት አለ በቀሚስ ተሸፍነው የሚሰሩት ግፍ ጆሮ ጭውያረጋል እነሱ አለሙውስጥ ጭልጥ ብለው ገብተዋል የሚገርመው ግዜውን አለመዋጀታቸው ነው
@AbinetSebsebe
@AbinetSebsebe 5 сағат бұрын
አንተ በርታ ዞንዶ ሁሌ አፉን ይከፍታል ዝም ብለህ ወደፊት እኛ እናዳምጥሀለን ❤❤❤
@zewduamesa6692
@zewduamesa6692 4 сағат бұрын
ውንማችን አይዞህ ሰዎች እነሱ ሲያደርጉ ጽድቅ. ሌላው ሲያድርግ ኩነ ኔ ነው ይሉሃል። ጽላትን የሚቀርጽና የሚሰርቅም ተቀላቅለው ነው ።አንድ ቀን ነጻ ይወጣ ይሆናል አይዞህ በንጹህ ልብህ ፣ እግዚአብሔርን ፣በቅን አገልግል ፈርሳዊያን ቀድሞም ነበሩ አዲስ ነገር የለም።
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 14 сағат бұрын
ለስጪዎች እግዚአብሔር ይስጣቸው ተባረኩ
@tadesseteshome4347
@tadesseteshome4347 4 сағат бұрын
ከቤተክህነት አስቸኳይ ምላሽ ሊሰጥበትና ሊያስተካክለው ይገባል ማፍረስና ማስተካከል ከምንም በላይ ቅድሚያ ሊሰጠውይገባል
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 10 сағат бұрын
መምህር ይልማ ላገልግሎትህ አናመሰግናለን, ዛሬ ያቀረብከው ስላሴ ቤተክርስቲያን መስቀሉ አየተረገጠ የሚያሳይ መልክት አይተናል... ይሄ ነገር በጣም ትኩረት ይሰጠው... 80አመታት በንጣፍ ተሸፍኖ መስቀል መረገጥ ጥያቂ ያስነሳል ሰሪዎቹ ውጮች ከሆኑ የጥልቁ አገልጋዮች ሆን ተብሎ ተሰርቶ ነው...ይሄ ከፍተኛ ትኩረት ተደርጎ መስቀሉ ዳግመኛ አንዳይረገጥ መደረግ አለበት... ኢትዮጵያውያን ሳናቅ በውጩ አለማት ብዙ መርገም የሚያመጣ ነገሮች ተደርገዋል,,, ይህንን ያስተዋሉ ወንድም አህቶቺ ሊደነቁ ይገባል. አስተዋይ ትውልድ አሁንም አለ አንድል አደረገኝ... በርቱ ኢትዮጵያ
@RAHELGETU-gu4hx
@RAHELGETU-gu4hx 12 сағат бұрын
ዉድ መምህር በሚሰጡ አስተያየቶ አንተም ምንጩን ማየት ያስፈልጋል እና አንተ በምትሰራዉ ስራ ብዙዎች ነቅተዋል ተምረዋል ስለዚህ በዚህ ከንቱ ሀላፊ አለም መልካም ስራ መስራት መመረጥ ነዉ።
@user-co4wh2de8o
@user-co4wh2de8o 3 сағат бұрын
ወንድሜ እንደ ሻማ እየቀለጥክ ለብዙዎች ብርሀን ሆነሀል ክብር ይገባሀል!
@adysalieh6446
@adysalieh6446 9 сағат бұрын
ፈጣሪ ብርታቱን ጤና ይስጥህ
@NigestAssefa-zz1dn
@NigestAssefa-zz1dn 9 сағат бұрын
ክብሩን ፀጋውን ያብዛልህ
@SelamawitSeid
@SelamawitSeid 6 сағат бұрын
በጣም፡አመሰግናለሁ፡እዚአብሂርይስጥልኝ፡እናተ፡አይነት፡ምምኸራን፡ባይኖርእኩ፡እደኔ፡ያልተማረው፡አይነቃምነበር፡በጣም፡አመሰግናለሁ።
@candyteferra7691
@candyteferra7691 8 сағат бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን።ብዙ ነገር አሳውቀኸለን አንቅተህልን።በወቅቱ የነበሩ ጳጳሶችም ጃኖሆይ እንዴት ፈቀዱ?በአርመናዊ architect የተሰራው።ስለዚህ እኛ ኦርቀቶዶክሶች ቆጭቶን petition ፈርመን አቅርበን ማስነሳት አለብን።ፊርማ በማሰባሰብ ልትረዳን ትችላለህ።Thankyou you so much you have enlightened us and made us aware.በጣም ያሳዝናልይሄን ሁሉ አመት አባቶች እያወቁ ቀድሰውበታል።ምዕምናንን ሁሉ አሳስተዋል ማለት ነው።በርታልን you are our hero.ዘንዶውን Europe an union አጠገብ ያለውን ያስነሳህ ጀግና ነህ።
@Ambachew-n7p
@Ambachew-n7p 5 сағат бұрын
ሁሉም መረጃ እጅግ በጣም ደስ ይላል ፣ ስለ ሁሉም ነገር ደግሞ እናመሰግናለን ፣ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ፀጋውንም ያብዛልህ። ስለ ቡናው ግን ኣደራ ክፋት ታስቦበት ሊሆን ነው እሚችለው 'ና ከዚህ ቀጥሎ ከውጭም ሆነ ኣገር ውስጥ እሚታሸጉት ቡናዎች ላይ ሊኖር እሚችል የመጠቀም ኣጋጣሚን ህዝቡ በኣይነ ቁራኛ ሊከታተለው 'ና ሊጠነቀቀው ስለሚገባ ገና ከወዲሁ መንቃት ኣስፈላጊ ነው። ምክኒያቱም ቡና ባጋጣሚ ሊጠፋና ባጋጣሚ ቡና ኣሽገው ሊልኩልን ኣይችሉም። ግንኙነት ያላቸውን ነገሮች ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ነገሮች ለምን እንደዚህ ሆኑ ብሎ ኣያይዞ ማሰብ ተገቢ ነው። ጠላት በጣም እየተጋ ነው ያለው።
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 11 сағат бұрын
እኔ ልድከምልህ ወንድሜ በምን እንደማግዝህ ሁሌ ግራ ይገባኛል! እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Сағат бұрын
@@yeneteratube2015 🙏🙏🙏
@AzaryaEyob-o5v
@AzaryaEyob-o5v 7 сағат бұрын
አብይዬ አይዞክ እግዚአብሄር ከጎንክ ነው አትፍራ እንዳታቆም
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 23 сағат бұрын
ስለእምነታችን ነፃነት እንፈልጋለን አቤት የመጨርሻው ዘመን በራሳችን እምነት የራሳችን የሆነውን ወንጌል መከተል አለብን ከቁጣው ከጥፋቱ አብረን እንዳንጠፋ ለዚህ ነገር መታገል አለብን
@dejenealemayehu-m3i
@dejenealemayehu-m3i Күн бұрын
be strong my teachera and GOD hands with you✍✍✍
@Bless_me_mother_of_the_creator
@Bless_me_mother_of_the_creator 32 минут бұрын
የመስቀሉ አምላክ ይጠብቅህ
@yonasyonas763
@yonasyonas763 2 сағат бұрын
በስላሴ የሚገርም ነው
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ 23 сағат бұрын
አባቶች ግን ከውጭ መዕመኑ ካልጮኸ መመርመር ማየት አይችሉም ማለት ነው😢😢😢😢😢😢
@emagag8161
@emagag8161 23 сағат бұрын
በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ፡ፀጋም ይብዛልህ በርታ በርታ ❤ ትግልህ የፍትህ ነው፤ ።ድሉም ያንተ ነው
@meriwameskele1304
@meriwameskele1304 Күн бұрын
❤❤❤❤❤abiye thanks for sharing this info ❤❤❤
@girmaaboye4149
@girmaaboye4149 16 сағат бұрын
ማንም ሊያምን አይችልም በአስቸኩዋይ ካልተስተካከለ ውጭ እንቆማለን እንጂ ውስጥ ገብተን አናስቀድስም እንደለመዱት አባቶች እየረገጡ ይግቡ
@imabetdebaba
@imabetdebaba 10 сағат бұрын
መምህር እንዴት ነህ በጣም ነው የማከብርህ ሕንፃው ለሰማንያ ዓመት ተፀድቶ ወይም ምንጣፍ ተቀይሮ አያውቅም እንዴት ነው
@Negaasefa
@Negaasefa 20 сағат бұрын
የሚለግሱ እጆች ፈጣሪ ቤተሰቡን በረከቱን ስራዉን ሁሉ ይባርካል የምትሰጡ ሁሉ ተባረኩ ሳይኖራችሁ ልባችሁ ቅን የምታስቡም ፈጠሪ ይሙላላቸሁ ሰጪ ያርጋችሁ።
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 11 сағат бұрын
Thanks for your efforts, may God strengthen you 🙏 'there is nothing hidden....' it will be seen and heard on God's grace! May God see us and strengthen those who are with many obstacles?
@FasilKefe
@FasilKefe 7 сағат бұрын
እኔምለው ቤተክህነቱን ማነው የሚመራው ምንጉድነው እነዚህ ጳጳሳት ምንድነው አላማቸው ማነው የሾማቸው ኸረ ቅድስት ስላሴ ይገልብጣቸው መጥፊያቸው ደርሷል
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 17 сағат бұрын
የወረስጡ ወለል አዲስ ሰራ ወይም ድሮ የተሰራ መሆኑን በጣም ማጣራት ያስፈልጋል።
@mekonnen74
@mekonnen74 12 сағат бұрын
አብይ አይዞህ ምንም አያመጡም ቢለፈልፉ ቢሳደቡ አጋንንት ስራው ይሄው ነው. አይዞህ!!
@YaredTsige-h2k
@YaredTsige-h2k 13 сағат бұрын
በርታልን መምህራችን ግን የተሸወድነው ድሮ ነው ያኔ ቤተክርስትያን እንስራ ብለው በረዙን እና ካቴድራል የሚለው ስም እራሱ የነሱ ነው
@munaarega5145
@munaarega5145 10 сағат бұрын
እነሱ የአባታቸው የዲያቢሎስ ልጆች ናቸው የዲያቢሎስን ስራ ነው የተገበሩት:: 1ኛ ቆሮ1:-
@EdenKifle-zb8bw
@EdenKifle-zb8bw 15 сағат бұрын
እሺ ውንድሜ ዘንዶውን እንደዛ ተሯሩጠክ እንዲፈርስ ብዙ ሰርተካል እናመሰግናለን ግን አሁን ስለ መስቀሉ ይመለከትካል 80 አመት ሙሉ ሲረግጡት ቆዩ እግዚአብሔር ቀን አለው አሁን ግዜው ነው ይነሳልን 😢😢😢
@hiwotdemissie2495
@hiwotdemissie2495 13 сағат бұрын
አረ አባቶቻችን ልቦና ይስጣችሁ የምዕመናኑን ያህል አይጨንቃቸውም????የሚስተካከልበትን መንገድ መፈለግ ይቀድማል እንጂ መስቀሉ ላይ ቆሞ በአሉን ማክበር መግለጫስ ለመስጠት መዘጋጀቱ ምን ፋይዳ አለው??????? እንደእኔ አንድም ኦርቶዶክሳዊ መሄድ የለበትም ።አሳዛኝ ነው እስከዛሬ ሳይታወቅ ለቆምንበት አምላከ ቅዱሳን ይታደገን
@teshagernegash9718
@teshagernegash9718 15 сағат бұрын
የስላሴ ቤተክርስቲያን ጉዳይ በቀላሉ የሚታይ አይደልም, ሌላ የአጋንንት መንፈስ ያላችው ከወስጥም ከውጭም አሉ. ስለዚህ ሁላችንም ድምፃቺንን እናሰማ ክትትል እናድርግ.
@lightpodcast1
@lightpodcast1 19 сағат бұрын
ከዚህ የስላሴ ስራ ጀርባ የጥልቁ መንፈስ የ666 መንፈስ አለበት ማለበት።
@MekdesTefera-sr3hn
@MekdesTefera-sr3hn 10 сағат бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም በነሳት አለበ በጣም ያሳፍራል ማነው እንደዚ ያደረገው
@FatumaBashue
@FatumaBashue 23 сағат бұрын
ትልቅበረከቱንፈጣሪይስጥልን
@DerejeDere-n3z
@DerejeDere-n3z 21 сағат бұрын
አብይ የሚነቅፋህ የማያቁህ ወይም የነዛ ተከታዮች ይሆናሉ አንተ ባላማህ ቀጥልበት አትጨነቅ በዚህ የምሰራው ትክክል ነህ ማንም ሰው ቢሆን በቤተ ክርስቲያን ያገባዋል አንተም ቤትህን ማስከበርህ ትክክል ነው አባ በርታ ።በአለም ስትኖሩ ፈተና አለባችው ይላልና ተስፋ አትቁረጥ
@dawittsegaye1919
@dawittsegaye1919 11 сағат бұрын
ማንም እንዳይመጣ
@AlexJela
@AlexJela 8 сағат бұрын
ቅዱስ ሲኖዶስ ህዝብ ሲገደል ምእመን ሲፈናቀል ዝም ብለዋል መስቀል በቀጣይ እንዲረገጥ በዝምታ ካለፋ እነሱ ሌላ አላማ አላቸው ማለት ነው
@tobia283
@tobia283 8 сағат бұрын
በስመአብ ምነው ምነው ምንጣፍ ስር መኖሩን እያወቃችሁ መርገጣችሁ ይርገጣችሁ ለዚህ ነውመአት መአት እየወረደብን ያለው አንገባም ካሁን ቡሃላ መስቀል ለመርገጥ የረገጠ ሰምቶ የተረገመ ይሁን እስከዛሬ ዝም ያሉት አባቶች አፈርን ከጳጳሱ ጀምሮ ካላጠፉት የገባ ዘሩ ይጥፋ
@imabetdebaba
@imabetdebaba 10 сағат бұрын
መምህር እንዴት ነህ በጣም ነው የማከብርህ ግን ለሰማኒያ አመት ህንፃው ተፀድቶ ወይም ምንጣፍ ተቀይሮ አያውቅም
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 18 сағат бұрын
bravo
@BerhanuTeka
@BerhanuTeka 18 сағат бұрын
መስቀሉ ይነሳልን አይዛብ ከዚ በላይ ምናረጉ በፍጥነት ይነሳልን
@KirubelStudio
@KirubelStudio 11 сағат бұрын
እባካችሁ አንሱልን እንዴት መስቀል ይረገጣል???please...........................ስል መድኃኒአለም!!!
@AndsewSle
@AndsewSle 19 сағат бұрын
አቢይ ወለሉ አፍርሰው የሰሩት ራሳቸው የዛሬ 8ወር መድረክ ላይ ተናግረውታል
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 16 сағат бұрын
True 👌
@SsSsa-ty1lf
@SsSsa-ty1lf 19 сағат бұрын
በዝህ አይነት እሱ ለሎቹም ቤቴ ክርሰትያናትም መፈተሽ አለባቸው ብዙ የጰለማ አገልጋዬች በዬ ቤቴ ክርሰትያኒዋ ተሰግስገው የመሰቀሉን ሥራ ደብቀው ስለምኖሩ ሰለዝህ ነው አንነካም የምሉት በደንብ መታዬት አለበት።።።
@mekonnen74
@mekonnen74 12 сағат бұрын
ታዲያ ለምን ምንጣፉንም ሆነ መስቀል ያለበትን ነገር አያነሱትም! ማነው ቤተክርቲያኑዋን የሚያስተዳድራት? ክርስቲያን መስለው የአጋንንት ተላላኪዎች ተቆጣጠሩት መሰለኝ. ጠቅላይ ሚንስትሩም ማክሮንን ሲቀበል መስቀል እያስረገጠ ነው የገባው ያሳዝናል በጣም. እያንዳንዱ ዋጋውን ይቀበላል አይቀርም!!
@Berkue-u9t
@Berkue-u9t 11 сағат бұрын
ሲጀመርም አኔ ይሄ ቤተክርሰቲያን ከቀብሩ ቦታ ጀምሮ ሁሌ ጥያቄ ይጭርብኛል
@TesemaTefera-en5ni
@TesemaTefera-en5ni 5 сағат бұрын
መስቀሉን አስሎ መርገጥ ክርስቶስን መርገጥ ነው ይህን የሚያደርጉትን የማይቃወም የዲያብሎስ ልጅ ወዳጅ ብቻ ነው የተዋሕዶ ልጆች ይህን አውቀው የዚህ ድርጊት አድራጊዎችን መቃወም የግድ የማይለው እሱ እራሱ የዲያብሎስ ወዳጅ ነው በቤተመቅደስም ብሆን በወለል ላይ አሰርቶ የሚያስረግጥ በቤታችን የተሸሸገ የጥልቁን ሉስፈር የሚያመልኩ የሚያደርጉት ስለሆነ ተጣርቶ ለምዕመናን መገለጽ አለበት።
@Mulermuler1616
@Mulermuler1616 18 сағат бұрын
ጥያቄ: ምንጣፉ ለ80 አመት ተነስቶ አያውቅም?ምንድነው ቤተክርስቲያንናችን ውስጥ እየሆነ ያለው?
@Negash1011
@Negash1011 6 сағат бұрын
ወንድሜ መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ስለ መስቀሉ ጉዳይ አትጨነቅ ይህ የሆነው በአጼ ኃይለሥላሴ ምክርና ሴራ ነው ። ይህን ስል ግን ተጨማሪ መረጃ ልስጥህና ጠይቅልን! 1ኛ፡ካቴድራል ሁለት ክፍል ብቻ ነው ያለው! ለምን? ክብ ቤተ መቅደስ ሦስት ክፍሎች አላቸው። ምክንያትም ምሳሌም አለውና። 2ኛ፡ ቤተ መቅደስ አናቱ ላይ የመሶብ ቅርጽ ያለው ነው! ምሳሌነቱም ለቅድስት ድንግል ማርያም ነው ። ለጊዜው ይህን ጠይቅልን እኔ ግን ካቴድራሎች በሙሉ ብዙ ችግሮች ያሉባቸውና በካቶልኮች የሚመራና የረጅም ጊዜ ተልዕኮ መሆኑን ለመጠቆም ያክል ነው ።
@neaminmedia
@neaminmedia 7 сағат бұрын
Memehir Hehe yante tifat aydelem. Ante tikilegnawun sira naw yeseraw! Egziabiher Yemesegen! Yanten agegilot yemaywedu sawuch nachaw! Yemeskelu guday gin zim mebal yelabetim! Bertalin . Egzaibiher rajim Edmena tena yistih
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 15 сағат бұрын
እኔ እራሴ የሰዎችን የውስጥ የዓይን በማየት ብቻ አዬዬዬ ይሄ ሰው ይሞታል እላለሁ😂😂😂
@abi-bq2er
@abi-bq2er Күн бұрын
Betam ysazenale abiy ewnit miskile bezachin new betam new sew mefitra mew yastleg
@bettybaye1622
@bettybaye1622 10 сағат бұрын
ayzoh
@abebesahele3850
@abebesahele3850 15 сағат бұрын
ውድ ወንድሜ 1980 አካባቢ ልደታ የመድሃኒያለም ካቴድራል ቤተክርስትያን ስራ ላይ ዙሪያውን ሲራሚክ ሲነጠፍ ወለሉ በምስቀል ፓተርን ተንጥፎ ነበር ግን እንዳታ ያለ ክርስቲያን ወዲያው አስተያየት በማቅረቡ በወቅቱ የነበሩ አባቶች ወዲያው በወቅቱ ማስታካክያ አርገው ሊታረም ችሏል።ይህም እርምት ሊደረግበት ይገባል
@mollademissie9892
@mollademissie9892 23 сағат бұрын
It is unbelievable
@HFentertainment-h5h
@HFentertainment-h5h 14 сағат бұрын
80 ዓመት ሙሉ ምንጣፉ አልተነሳም እያሉን ነው?
@EyoelEyu-s8e
@EyoelEyu-s8e 8 сағат бұрын
አብያች ምን ያህል እንደምወድህ ግን በስላሴ ጉዳይ ዝም ብለህ በመቆየትህ ተናድጄ ነበር
@zewduamesa6692
@zewduamesa6692 3 сағат бұрын
የክርስቶስ መስቀል ያለበት ግሸን ደብረ ከርቤ የመስቀል ቅርጽ ነው. ነገር ግን ሣይቆምበት ተራራው አይወጣም። አትስረቅ ተብሎ የተጻፈው በታቦተ ህግ ላይ ነው. የሚሰርቀው ግን ከውስጥ ነው ።ከውጭሀገር አይደለም አትደንግጥ ወደጄ. እንተህ እጅህ ንጹህ ነው።
@abrehamtube8419
@abrehamtube8419 14 сағат бұрын
አይመለከተኝም ስትል?
@RahelWudineh-i8n
@RahelWudineh-i8n 11 сағат бұрын
Abiy enkuwan yebet Cristian tere tekebleh agelegelk teberek wendeme
@NunuMekonen
@NunuMekonen 22 сағат бұрын
የ ቅድስት ሰላሴ ታሪክ እጀግ እጅግ ያሳዝናል ይህን አይተው እዋወቁ የቆዩ አባቶቻቺን ምን ነካቸው እሰከ ጥር ቆይቶ ያኔ እናሰረዳልን መን ምን malt😂ነው አሁንም እነሱ እያወኩ ቸክነው የቆዩትን ምእመኑ የሚደፈር ይመስላቸዋል እኔ በበኩሌ በጣም አዘናለሁ አምላካችንን እስካሁን ያሰክፋነውን ይቀርታ ጠይክቀን ከዚህ behual😂እንኩዋን memenun😂 ሳይሆን አምላካቺንን በናከብረው ለ ሀገራቺን በናሰብ ሰው አባትቺን ስተች አልወድም ነበር አረ አያወቃ ቺሁ አትፈትኑን አምላካቺን ሰለ መሃይማን በለህ ማረን ይቅ ር በለን አሜን አሜን አሜን. መምህር አንተን የሰጥን አምላካቺን ይክበር ይመስገን አትናደድ በጣም በጣም በጣም እናውክሃልን በርታልን አምላክ ከ አንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@adysalieh6446
@adysalieh6446 9 сағат бұрын
ባወጣ ይተካለት
@NatanSelame
@NatanSelame 12 сағат бұрын
አራት ቀን የት ጠፍተክ ነው
@sabllass1239
@sabllass1239 23 сағат бұрын
ቤቆይም ስህተት ነው
@thomasalkie3964
@thomasalkie3964 2 сағат бұрын
ኤልዛቤት መውደቂያዋ ደርሷል ቅድስት የሚለው ቃል የሴት ፆታን ያሳያል ስላሴ ደግሞ የወንድ ፆታ ነው ይባላል ሚስጥሩን ታውቁታላችሁ?
@BetabiMathewos
@BetabiMathewos 13 сағат бұрын
Abiy kante end alitebikim lib ewunetun yawukal
@NigestAssefa-zz1dn
@NigestAssefa-zz1dn 8 сағат бұрын
እና ድሮ ሳይታወ ቅ ስለተረገተ አሁንም መረገት አለበት ማለት ነው? ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበለን በቸርነቱ ይማረን
@alem7474
@alem7474 23 сағат бұрын
መረጃ ሲኖር ላኩ ያልከው፣ በምን በኩል ነው የምንልክልህ?
@alem7474
@alem7474 23 сағат бұрын
እዚህ ሀገርም በሚቀጥለው አመት ከሱፐርማርኬት ሸልፍ ላይ የማይኖሩ እንደ ቡና ያሉ ፕሮዳክቶችን ሃምስተር ለማድረግ አታመንቱ የሚል አንብቤአለሁ፣ አንድ በጣም ትልቅ ሱፐርማርኬትን ስም ጠቅሶ ነው የጻፈው፣
@alem7474
@alem7474 23 сағат бұрын
እዚህ ኢውሮፕ ያለ ቤተክርስቲያን ውስጥ እንግዶች ለማስጎብኘት ገብቼ ሴራሚል ወለሉ ላይ መስቀሎች ዙርያውን እየተረገጠ አይቼ ነበር፣ ስለዚህ ድሮም ሆነ ዛሬ ዳቢሎስ ስራውን ይሰራል
@danielshiferaw6067
@danielshiferaw6067 Күн бұрын
እንዴ እንዴ ኧረ የጉድ ሀገርናት ኢትዮጵያ ....??!
@danielshiferaw6067
@danielshiferaw6067 Күн бұрын
መደመር ይላል አንዳንዱ መደናቁርት ....??
@elsalegesse-fk9rp
@elsalegesse-fk9rp 12 сағат бұрын
Yekirta ydrgilgnena ye haymanot abatocha hineshe yhenine eyau zm new yemilut?? lbona yesten fetari yesazinale memihirachin tebarek magalethi tiru new hizbe yetazb
@YamiMelke
@YamiMelke 2 сағат бұрын
እኔ እንኴን በሲኖዶሱ ምንም የለኝም ገና ብዙ ቁጣ ያመጡብናል ምናለ ሰው ግን ፈጣሪውን ቢፈራና ለእምነት ቤቱ ቢቆረቆር ? ለታይታ ብቻ ልብስ እያሳመሩ መንጎራደድ አባት አያሰኝም አክብረን ዝም ስንላቸው ጭራሽ እኮ ተቃዋሚ ሁነው መጡብን ። አብይ ገቢ አሰባስባለው ባልከው ፕሮግራም ላይ የተወሰኑ ሰዎች መጀመሪያ ጉዳዩን አጣራ ብለው አስተያየት ጽፈው ተመልክቼ ነበር እግዜር ይስጣቸው ። ከዛ በሗላ ይሄን ቪድዮህን ማየቴ ነው በመሃል ገቢ አሰባስበህ ከሆነ አላውቅም የተዋህዶ ልጆች ግን ከዚህ ተግባር ጋር በገንዘብም በሃሳብም እንዳትተባበሩ መስቀሉ መነሳት አለበት !!!
@AndsewSle
@AndsewSle 20 сағат бұрын
ወዴት ወዴት ማስተባበል ይመስለኛል።የሆነ ሴራ አለ በጭራሽ ምንጣፍ የሚሉት አላምንም ከጀርባው ያለው ፒራሚድስ? እና ሲረገጥ ይኑር ግዴለም ያማል ።አብይ አንተ የነገሩህን ተናገርክ ምንም ጥፉት አላየሁም የምወቅስበት አንተን የለኝም መረጃውን አጣራህ ያጣራከውን ነገርከን።ከሌላ ሚዲያየሰማሁት ወጪ አውጥተንበታል ምንጣፍ እናነጥፋለን አሉ ሲሉ ሰማሁ ስለዚህነው የነገሩህን ያላመንኳቸው።አንተ መምህር አቢይ ጀግና ሄደህ ማጣራትህ መጠየቅህ ለታሪክ የሚቀመጥ ነው።
@lightpodcast1
@lightpodcast1 19 сағат бұрын
ሊቀጠበብት ለቴሌቪዥን የተሠበሰበው ብር የት ገባ?😂😂😂😂
@ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ
@ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ 2 сағат бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ። አንተ የተቆፈረው እኮ አለ ፎቶው ከማለቁ ብፊት። አሁን ነው የተሰራው። አይይይ አንተ በቃ ተፈተንክ ምስኪን የጠፋኸው ለካ ለዚህ ነው። እዚሁ ጉያህ ውስጥ ያለውን አያገባኝም ብለህ ስለ እስራኤል ስታወራ ትውላለህ እዚሁ እኮ ነው ያለው ሀሳዊው መሲህ እኛ እስራኤል ዘነፍስ ነን።
@SherifKemal-r6m
@SherifKemal-r6m 21 сағат бұрын
ሴራሚክ ነው ባለማወቅ ለውበት ብለው ከሆነ ያፍርሱት።አለቀ።
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
ጥዕናና ባዕልና | tienana baelina - Eritrean full movie
40:25
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 243
ቻይናን ፓናማ ምን ወሰዳት?
25:06
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 1 М.
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54