የውግዘት እና የእንወያይ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች! ቅዱስነታቸው አቡነ ማትያስ በንባብ ካሰሙት

  Рет қаралды 2,533

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 5 ай бұрын
በዚህ ሰአት ንብረት ነው የሚቀድመው ወይስ የመእመናን ህይወት ⁉️ቤት በጣም ታሳዝናላችሁ ማሰብ የነበረባችሁ የቤት ግንባታ ሳይሆን የንፁሃን ህይወት መሆን ነበረበት የተዋህዶ ልጆች ከሌሉ እናንተም ስራ እንደሌላችሁ አታውቁምን‼️
@seifukebede9824
@seifukebede9824 5 ай бұрын
ክብር ለዋሽንግተኑ የመነኮሳት ጉባኤ ውሳኔዎች እና ማስጠንቀቂያ ይሁንና ሲኖዶስ ተብየው የወያኔ ካድሬ ስብስብ፤ አቡነ ሉቃስን ከማውገዝ ታቀበ🙏🙏🙏💪💪💪
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 5 ай бұрын
Very truly!
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 5 ай бұрын
እዚህ ስብስብ ውስጥ እንዴት እውነተኛ አባት እናጣለን⁉️ እግዚአብሄር ሆይ እምነታችን በአንተ ላይ ስለሆነ ፍርዱን ስጠን
@Phi595
@Phi595 5 ай бұрын
ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ ሲኖዶስ
@SGD.-cw8xc
@SGD.-cw8xc 5 ай бұрын
"አንዳንድ አባቶች" የሚለውን አገላለጽ ስሰማ አንዳንድ ነገር ትዝ አለኝ! ቆይ ግን ፈጣሪ ይህን ያክል ለመከራ የተወን ለምን ይሆን?
@seifukebede9824
@seifukebede9824 5 ай бұрын
ርክበ ካህናት ሳይሆን ርክበ ካድሬ የወያኔ ጳጳሳት ጉባኤ ስለሆነ የሚያሳልፉትን ውሳኔ አንቀበለውም👹👹👿👿👹👹🤮🤮🤮👹👿👹
@habtamuyilma1919
@habtamuyilma1919 5 ай бұрын
ግብረሰዶምን በተመለከተ ወደፊት ራሱን ችሎ 'ዓለም ዓቀፋዊ ሁኔታን ባገናዘበ መልኩ ' መግለጫ ይሰጣል ? ጎበዝ ! ይሄ ስብስብ ገና ጉድ ያመጣብናል
@seifukebede9824
@seifukebede9824 5 ай бұрын
ኧረ እንዴት ጎበዝ ነህ እንዴት በጥልቀቶ ነው የሰማሀቸው🙏🙏🙏🙏
@marde684
@marde684 5 ай бұрын
በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው ሲኖዶስ ????
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 5 ай бұрын
No more so called EOTC. It is indeed the mouthpiece of Oromuma fascist regime of Galla Abiy Ahemed. Therefore, we gonna re organize Ethiopian Amhara Orthodox Tewahido Churuch (EAOTC). It is not holy synode, but a conglammotation of wicked and evil persons.
@seifukebede9824
@seifukebede9824 5 ай бұрын
🤣🤣🤣በምክክር እንዲፈቱ🤣🤣🤣🤣🤮
@MERARAW
@MERARAW 5 ай бұрын
አሳፋሪ ሁሉ ዘር ማንዘራችሁ ይጥፋ
@zshow984
@zshow984 5 ай бұрын
ከምታየው ነገር የተነሳ ታብዳለህ እንዲል መጽሐፍ $. መቼ ይሆን ይህን መንግስት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቢሆንም ገስጻችሁ ተቃውማችሁ የምታውቁት???
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 5 ай бұрын
ፓትሪያርኩ ሲያነቡ ይንቀጠቀጣሉ እጃቸውም ጭምር በፍርሃት ነው የሚያነቡት ወይስ የጤንነት ችግር አለባቸው ይህ ፅሁፍ የሚፃፈው አማርኛን በደንብ የሚያውቅ ካህን ስለሆነ ለምን ለማንበብ ተቸገሩ??
@thaile9751
@thaile9751 5 ай бұрын
ምን ነገር ታራግቢያለሸ? እድሜእቸዉ ስንት እንደሆን ታዉቄአለሸ ለመሆኑ? መፍረድ ቀላል ነዉ::
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 3,5 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 23 МЛН
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 36 МЛН
🛑 ቀሚስህ ለምን ቀላ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sbket  2024 #viral
2:09:58
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 69 М.
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 3,5 МЛН