🌸የዛሬዉ ይለያል ለብጉር እና ለማድያት በ1 ሳምንት ፈጣን ዉጤት አገኘሁበት ምክሩት ታመሰግኑኛላችሁ❗ for Acne & Melasma Mask ice cub

  Рет қаралды 29,418

Zgora tube ዝጎራ

Zgora tube ዝጎራ

Күн бұрын

#skincare #viralvideo #fypシ #potatomask #riceflourforskinwhitening #removedarkspots #removedeadskin #acnetreatment #melasmatreatment

Пікірлер: 65
@TgisitMengeshaM
@TgisitMengeshaM 3 ай бұрын
ሶስትአመቱ.የኔቡግር.እዴዉ.ከጠፋልኝ.እነግርሻለዉ.ትንሽ.ይጠፋና.ፔሬድ.መቶ.ሲሔድ.ተመልሶ.ፊቴ.ቡግርብቻ.ይሆናል😢
@haroni2982
@haroni2982 4 ай бұрын
ሠላም ለዚሕቤት ሠላማቹ ይብዛ የአገሬ ሊጆች ዘጎራ በጣም አሪፍ ሠላምለዚሕቤትሠላማቹይብዛየአገሬሊጆች ዘጎራ በጣም ፈጣን ማስክ ነዉ እስኪ ለማድያት ሹክ በይኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ensratube
@ensratube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘጎዬ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል ነው እኔ ፊቴ ወዛማ ነው ታጥቤ ከተውኩት እራሱ ወዝ ያመነጫል ሽታ ያለው ሳሙናም አይስማማኝ በረዶው ግን ስጠቀም እንዴት ቅልል እንደሚል በስምአብ❤❤❤
@romanyoutube-n4h
@romanyoutube-n4h 4 ай бұрын
ሜሮንዬ ሰርቼ ሞክሬ ለውጡን ነግርሻለሁ የኔ ውድ እናመሰግናለን👍👍❤
@MesWsemayat
@MesWsemayat 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው የአበባውን ውሃ ባናገኝ ምን ተለዋጭ/አማራጭ /የአበባው ውሃ እቤት የምናዘጋጅበት መንገድ ካለ ስለሁሉም ግን በጣም አመሰግነዋለሁ ጎበዝ በርቺ
@Zgoratube
@Zgoratube 2 ай бұрын
🙏❤❤
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 4 ай бұрын
🥰እንኳን ደህና መጣሽልኝ የምወድሽ የማከብርሽ በጣም አሪፍ ምርጥ ለፊታችን ጠቃሚ የሆነው የመጣሽው እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ጎበዝበርች ልኝ መርጥ ቆይታ ነበረ ውዴ አህትችንዎውውው 🥰
@Hawawoll
@Hawawoll 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሺ ብዝት ይበል ሰላም ለሀገራቺን ይሁን ዋዋዋዋ በጣም አሪፍነው በርቺልኝ ፊታቺንንን እድከባከብ ይጠቅመናል
@adanchyoutube8950
@adanchyoutube8950 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት የተረፈ ባልልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤❤
@ABAYNESHTUBE
@ABAYNESHTUBE 4 ай бұрын
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ቆንጆ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ❤❤❤💝👏😍
@sababerihun-dx6zc
@sababerihun-dx6zc 4 ай бұрын
የአበባ ውሀ ካላገኘን ሌላ አማራጭ የለመ
@Zgoratube
@Zgoratube 4 ай бұрын
ዉሃ ወይም ወተት መጠቀም ይቻላል
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ 4 ай бұрын
አይ ማዳት ይለቃል ዬሆን 😭😭
@emamah4239
@emamah4239 4 ай бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ዘጎራ እውነት በጣም ጎበዝ ጥሩ ዜዴ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን።
@magnificentlife237
@magnificentlife237 4 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ፊክ ውዴ ሰብ መልሺ 🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@takelederesa
@takelederesa 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ደስ የሚል ቆይታ ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን::❤❤❤
@IV.Springhall-g7i
@IV.Springhall-g7i 22 күн бұрын
Libbie Park
@ODNDWMSW-h9z
@ODNDWMSW-h9z 19 күн бұрын
Little Dale
@hancho6643
@hancho6643 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሜሪዬ ዋዉ ምርጥ የፊት ማስዋቢያ ነው በረዶ ስወደው❤❤
@itsmeageri
@itsmeageri 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውው ወብ ስራ ከውብ አቀራርብ ጋር እናመሰግናለን.
@fetiyayabnetwa1612
@fetiyayabnetwa1612 4 ай бұрын
ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ነገር ነው ያሳየሽን እና መሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው በርቺ❤
@selammesitube
@selammesitube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ዝጎራዬዬዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@Zgoratube
@Zgoratube 4 ай бұрын
❤🙏
@emafikir21tube
@emafikir21tube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደና መጣሽ 😍😍😍 እናመሰግናለን በደንብ ነው አብራረተሽ ያስረዳሽን ጎበዝ 😍😍😍 እስኪ አንድ ቀን ከሰራን😂
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube 4 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ሜሬየ ዋውውውውውው💚💛❤💚💛💛
@Zgoratube
@Zgoratube 4 ай бұрын
❤🙏
@romanethiopia
@romanethiopia 4 ай бұрын
ሜሮንዬ የኔ ውድ እህት በጣም ነው የማመሰግነው ሞክረዋለሁ ለውጡን ነግርሻለሁ❤🙏
@Zgoratube
@Zgoratube 4 ай бұрын
🙏❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 ай бұрын
ተባረኪ ዛሬ የፊቴን ባህሪ አግኝቻለሁ።
@ሀዮወለዮዋ-ተ6ከ
@ሀዮወለዮዋ-ተ6ከ 4 ай бұрын
ውዴ በረዶው ውሥጥ ምዲነው የጨመርሺበት እኔም በጣምብጉር እየወጣብኚነው ከዛሢጠፍ ጥቋቁር ሁኖ ይቀራልጉጨላይ
@Zgoratube
@Zgoratube 4 ай бұрын
ሁሉንም አብራርቻለሁ ቪዲዮዉን እሰከ መጨረሻ ተመልከቺዉ
@hayatሀያትዬቲብ
@hayatሀያትዬቲብ 4 ай бұрын
አይቸ ከትመቸኝ ሰብስክራይብ አረግሻለሁ
@e.h857
@e.h857 4 ай бұрын
ሙዚቃው ብታጥፊው ጥሩ ነበር ።ጥሩ ስራ
@MariyamAe
@MariyamAe 4 ай бұрын
ምክርመልሱናእናግርሽአለሁ❤😊😊
@amanuelzerabruk5306
@amanuelzerabruk5306 3 ай бұрын
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 4 ай бұрын
እዲዉ ስሞትልሺ እህቴ ገናዛሬነዉ ያገኘሁሺ ቤተስብሁኘአለሁ እባክሺ ፊቴ በጣም ወዛማነዉ እንምነገር ልስማማኝ አልቻለም የፀሀይክሬም አሳይኝ ❤❤
@Zgoratube
@Zgoratube 4 ай бұрын
እሺ በፎቶ አሳይሻለሁ በቴሌግራም አዉሪኝ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 4 ай бұрын
@@Zgoratube እሺ
@AlAl-jr9xh
@AlAl-jr9xh 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤በርች እህት🎉🎉ደምሪኝ
@Hopeesum-vn6uk
@Hopeesum-vn6uk 2 ай бұрын
በርቺልን ❤
@emamah4239
@emamah4239 4 ай бұрын
ሸር ላይክ 👍።
@Hanna-mx6rw
@Hanna-mx6rw 4 ай бұрын
👍👍👍👍
@ArshahDawud
@ArshahDawud 3 ай бұрын
ይቅርታ,,ሙዚቃውንብታጠፍው
@Zgoratube
@Zgoratube 3 ай бұрын
እሺ🙏
@ኢተቂላህነፍሴ-ዸ8ገ
@ኢተቂላህነፍሴ-ዸ8ገ 3 ай бұрын
ያበባ ውሀ ከየት ይገኛል መልሺልኝእህት
@ኢተቂላህነፍሴ-ዸ8ገ
@ኢተቂላህነፍሴ-ዸ8ገ 3 ай бұрын
ወይም ኋል የሚሉት ውሀ ነው ወይስ
@Zgoratube
@Zgoratube 3 ай бұрын
በእንግሊዘኛ Rose water፣ በአማርኛ የፅጌሬዳ ዉሃ፣ በአረበኛ ሞየዋርድ ይባላል።የሚገኘዉ. ሀጣር፣ ፋርማሲ፣ ሱፐር ማርኬት ዉስጥ ታገኛለሽ እህቴ
@Zgoratube
@Zgoratube 3 ай бұрын
ካል አይደለም ዉዴ በእንግሊዘኛ Rose water፣ በአማርኛ የፅጌሬዳ ዉሃ፣ በአረበኛ ሞየዋርድ ይባላል።
@እግዚአብሔርያበርህሊተእግ
@እግዚአብሔርያበርህሊተእግ 4 ай бұрын
የት ነው እሚገኛው የተፈጨ ሩዝ
@Zgoratube
@Zgoratube 4 ай бұрын
እቤት ፈጭተሽ ተጠቀሚ
@Eyaruse-my3le
@Eyaruse-my3le 4 ай бұрын
እማየአበባዉሀያልሽዉአልገባኝም
@Zgoratube
@Zgoratube 4 ай бұрын
የፅጌሬዳ ዉሃ /rose water/ ፋርማሲ ታገኚዋለሽ ዉዴ
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg 3 ай бұрын
የአበእባ ውሀ ምድን ነው 💗👌
@AsAs-ss3ys
@AsAs-ss3ys 3 ай бұрын
ሞያወርድይሉታልአረቦችእህቴዋ
@Zgoratube
@Zgoratube 3 ай бұрын
በእንግሊዘኛ Rose water፣ በአማርኛ የፅጌሬዳ ዉሃ፣ በአረበኛ ሞየዋርድ ይባላል። ለመግዛት ከፈለግሽ የሚገኘዉ. ሀጣር፣ ፋርማሲ፣ ሱፐር ማርኬት
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ አሪፍ መረጃ ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን
@Zgoratube
@Zgoratube 4 ай бұрын
❤🙏
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሜሪዬ ዋዉ ቆንጆ ነው እኔም እጠቀመዋለሁ ጥርት ያለ ፊት ነው የሚያረግልን ❤❤
@Zgoratube
@Zgoratube 4 ай бұрын
🙏❤
@ይዱጥጋቤ
@ይዱጥጋቤ 4 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ዝጎራየ💚💛❤ዋው አረኔም ማዲያት እቢአለኝ መላበይኝ በውስጥ
@Zgoratube
@Zgoratube 4 ай бұрын
እሺ ዉዴ❤
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 ай бұрын
​@@Zgoratubeሰላም እህቴ ዛሬ ነው የደመርኩሽ ማዲያት አልቅ አለኝ ጨው ብቻ ነው የቀረኝ ንገሪኝ
@Addis-Subscribe
@Addis-Subscribe 4 ай бұрын
ስላም እህት የሮዝ ውሃውን አለመጠቀም አይቻልም
@Zgoratube
@Zgoratube 4 ай бұрын
ይቻላል በሱ ቦታ ዉሃ ወይም ወተት ተጠቀሚ
@Addis-Subscribe
@Addis-Subscribe 4 ай бұрын
አመስግናለሁ እህት
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 136 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 625 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН