የዚህን ልጅ ድፍረት ያስተዋለ አለ ግን ? (በጥንቃቄ መልስ ስጡ )

  Рет қаралды 93,834

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ ፀጋውን ያብዛልህ። ቅዱስ እና ገናና ሀያል እና ታጋሽ የድንግል ልጅ አማኑኤል ጭለማውን ገፈህ ብርሀን አምጥተህ እዚች ቀን ላይ ስላደረስከን እናመሰግንሀለን!!! ጌታ ሆይ የቃልህ መፈፀሚያ አታድርገኝ ፣ በመንግስትህ አስበኝ ፣ ለንስሀ ሞት አብቃኝ የንስሀ ጊዜ ጨምረህ ስጠኝ።
@Meraf-rg3md
@Meraf-rg3md 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ አነጋገሩ ሁሉ በጣም የሚያስጠላ የእህተ ስንድ ወንድም ምንም እውቀት የለውም አስጠምቁት ። መምህር ግርማ ሲናገር ሰማሁት ። መ/ር ተስፋዬ ለሰጠህው ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 2 жыл бұрын
በጣም የተናደድኩበት ሰው ነው እንኳንም በሱ ዙርያ መጣህ መምህራችን መምህር ተስፋዬ እውነት መስሎት በየዋህነት እሚያዳምጠው ሰው ይጎዳል
@Asas-zo3mn
@Asas-zo3mn 2 жыл бұрын
ስብሀት ይልና ሳይጨርስ መሀሉን እየዘለለ ቅዱስ ይሌል እሱንን እየዘለለ ማወቅ ካለበት የራሱን ስህተት ባወቀ መምህር ተስፋየ እጅግ እናመሠግናለን
@tinateshome8643
@tinateshome8643 2 жыл бұрын
አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ከላያችን ላይ ያለን የዳቢሎስ መንፈስ አንተ አንሳልን።
@melimelat3449
@melimelat3449 2 жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@ወለተሚካኤል-በ4ጐ
@ወለተሚካኤል-በ4ጐ 2 жыл бұрын
እሄ የደፋር የደብተራ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገፅስህ!!! እረጅም እድሜ ለመምህራችን!! አውቀናል, ገብቶናል , ነቅተናል አንታለልም!!!!
@ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ 2 жыл бұрын
ልኡል ተስፋዬ ላይ ያለህ የጠቋር ርኩስ መንፈስ ልኡል እግዚአብሔር ይገስጸህ በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ማስተዋል ይስጠን እንጂ እንደኔ አይነቱ ቡዙ ሰው ያሳስተል መምህራችን እንዳተ አይነተ ያብዛልን መምህር 🥰🥰🥰 ልኡል ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥህ ማስተዋል ያድለህ
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን አምላካችን ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ። የጠቋር መንፈስ፣ የዛር መንፈስ ሰይጣን አጋንት እግዚአብሔር ይገስፅህ። መምህር አንተ ለቤተክርስቲያን ለምእመናን ስለምትጨነቅ ነው ሁሉን ነገር ተጠንቅቀህ የምታየው የምትናገረው ያንተ መነፀር ለየት ያለ ነው። እርግጠኛ ነኝ የዚህን ልጅ ፕሮግራም ብዙ ሰባኪዎች የቤተክርስቲያን አገልጋዮች አይተውታል ግን ትንፍሽ አላሉም በአብዛኛው እነሱም የመናፍስት ውጊያ ስለማይገባቸው እነሱም ያው ናቸው። ይህን ፕሮግራም ስለሰራህ በጣም ነው የምናመሰግነው። ልጁ ላይ ያለው መንፈስ ምን እንደሆነ ቢያንስ አንተ ከምታስረዳው አንፃር ሊረዱ ይችላሉ እኛስ እግዚአብሔር ይመስገን ባንተና በመምህር ግርማ ትምህርት ነቅተናል። በረታል
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መምህር እጅግ በጣም ተናድጄ ነበር :: እርሱ እንኳን ተይዞ ነው በጣም ያዘንኩት ግን በቃ ብዙ ሰው ስለመናፍስት ሴራ ባለማወቁ እንዴት ተጎድትዋል:: ኧረ እንንቃ የተዋህዶ ልጆች::
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethio ,🇧🇯🤔☦️🇪🇹🙌🙌. 🙏🙏🇪🇹
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ይህን ልጅ መጀመሪያ ቀን ስሰማው ሌላኛው ስንዱ ብየዋለሁ ዝም ብሎ ሲቃዥ ክፉ መንፈስ እንዳለበት ጠርጥሬአለሁበጣም ያሳዝናል እላዩ ላይ ያለውን ርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅው በ
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 2 жыл бұрын
ኧረ መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በጣም በጣም ሲገርመኝ የነበረን ሰው ነዉ ያነሳኸው እውነትም በመጨረሻው ዘመን አሳሳቾች ይበዛሉ ተጠንቀቁ ።
@alsaethio8434
@alsaethio8434 2 жыл бұрын
ፈጣሪልቦና ይሰጠው መውደቂያው ደርሷል ልጁ ራሱ 💚💛❤️
@ruhamaruhama4587
@ruhamaruhama4587 2 жыл бұрын
Selam lenate yehun ye memeherachen beteseboche Eskey ye memeher bero yet naw negerugen betam naw mifelegachow mehede felige naw
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
@@ruhamaruhama4587 የመምህር ተስፋዬ አድራሻ ብለሽ ብለሽ ሰርች አድርጊ ታገኚዋለሽ
@ruhamaruhama4587
@ruhamaruhama4587 2 жыл бұрын
@@abc12452 eshi Ameseginalew yene wude ehete Egzabeher yakbrelegen 🙏🕊
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
@@ruhamaruhama4587 minim ayidel katashiw felige setishalew
@tringomoges5568
@tringomoges5568 2 жыл бұрын
በእውነት ልቦና ይስጠን ወንድማችን ልዑል ተስፋዬ ልቦና ይስጥኸ ቸሩ መድኃኔዓለም መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን
@bekurelesanat
@bekurelesanat 2 жыл бұрын
ልዑል ተስፋዬ ላይ ያለህ የጠቋር ፣ የራሄሎ ፣ የአዳልሞቲ መንፈስ፤ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ይገስፅህ። 🙏🙏🙏
@አስቴርወለተሚካኤል
@አስቴርወለተሚካኤል 2 жыл бұрын
አወ እግዚአብሔር ይገፅፀው እህቴ
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ 2 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚያብሔር ይገስፀዉ
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የንጉሶች ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ቀጥቅጦ ያጥፋልን ይገስፅህ ያናድዳል
@zaidhaile3781
@zaidhaile3781 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zahra1491
@zahra1491 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bettylondon8122
@bettylondon8122 2 жыл бұрын
በጣም ግራ የተጋባ ልጅ ነው በዛ ላይ ሁሉን አውቃለው ብሎ ልቡን ድፍን አርጎታል፣ በዛ ላይ አሳቡን እንኳን እስከመጨረሻው ማብራራት አይችልም አንዱን ጀምሮ ወደ አንዱ ያቅበዘብዘዋል፣ ይሄን ሁሉ ነገሮችን አስተውሎ ላየው ቅዱስ መንፈስና እርኩስ መንፈስ የተደበላለቀበት ሰው ነው፣ እግዚአብሔር አምላክ ወደ እውነት ጎዳና ይመልስህ አይምሮህን ይክፈትልህ፣ ባንተ ላይ የነገሱትን እርኩሳን መናፍስት ሁሉ በስላሴ ስም የተመቱ ይሁኑ።
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እዳልጠፋ ጠብቀኝ ለአደበቴም ጠባቂ አኑር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@destawow4120
@destawow4120 2 жыл бұрын
O
@destawow4120
@destawow4120 2 жыл бұрын
99oo
@king-er4df
@king-er4df 2 жыл бұрын
Amen
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹🙌🙌orhodox.
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
@@destawow4120 ethio 🇪🇹✝️
@askaleselassé
@askaleselassé 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው። የክርስትና ስመአለው። በሁለት እግራቹ የቆማቹ ምዕመናን በእግዚያብሔር ጸሎት አርጉለት።
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 2 жыл бұрын
እሱላይ ያለው የጠቋር መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፀው ያዋርደው ችግሩ መምህር እንደዚህ አይነቶቹን የሚጋብዙ ጋዜጠኞች ናቸው ልብ ይስጣቸው እሊና ውን የያዘውን መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፀው አሜን አሜን አሜን
@liyalegese9415
@liyalegese9415 2 жыл бұрын
ሚዲያ ላይ መውጣታቸውማ ልክ ነው ምክኒያቱም በውስጥ ይሄን ሞኝ ህዝብ ከሚጨርሱ እንዲህ ሚዲያ ላይ ሲወጡ ልብ ያለው ከልቡ አድምጦ ወደራሱ ይመለሳል
@አፀደማርያምየእማአምላክል
@አፀደማርያምየእማአምላክል 2 жыл бұрын
እጅግ ይገርማል ጠቋር እውነትም ደፋር ነው፡፡ ስላሴ ይፍረድበት እና ወንድማችንን ነፃ ያውጣልን፡፡ አንተንም መምህር እድሜ ይስጥ
@uaeead407
@uaeead407 2 жыл бұрын
በጣም እጂ ደፋር አይገልፀዉም
@saraethio9794
@saraethio9794 2 жыл бұрын
መምህር እውነት በፊት ሳዳምጥ ትኩረት አልሰጠሁም እያንዳንዷን እንዲህ አስተውዬ አልሰማሁም ስራ እየሰራሁነበር ያዳመጥኩት አሁን ግን እህታችን እሌኒ ያለችው ሁሉ ነው የሚያወራው ግራ አጋብቶታል መምህር ልጁ በጣም ነው የተወጠረው በእርከሳን መናፍስት እግዚአብሔር መምህር እድሜህን ያርዝምልን የምር
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 жыл бұрын
ልዑል ተስፋዬ ላይ ያለህ የጠቋር መንፈስ የአደል ሞቴል የአቴቴ ጨሌ የዛር የውቃቢ መንፈስ የጠቋይ መንፈስ የደፍተራ የቅጠላ ቅጠል የጥበብ የመስተፋቅር መንፈስ የጨገር መንፈሰ የከራማ የአገንት መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፅው
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 жыл бұрын
አኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እግዚኦ ድፍረት ያሳዝናን እደውምን አይነት ዘመን ነው እግዚኦ ሰውረኝ እግዚአብሔር ይገስፅህ ሌላ ምን እላለሁ ማስተዋሉን ያድለን የመምህር ተስፋይአበራ ተማሪዎች በመሆናችን እኛስ ምን ያህል እድለኞች ነን በእውነት ተመስገን ጥርት ያለ እውነትን ይዞ የማጓዝ መምህር አለን
@tsehayyemariyamlgi8730
@tsehayyemariyamlgi8730 2 жыл бұрын
ልዑል ተስፋዬ ላይ ያልህ የደፋር መፈስ የደብተራ መንፈስ የጠቋር መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ ቅዱስ አዶናይ ይገስፅህ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 жыл бұрын
እንደምን አደራቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንኳን ደና መጣልን በእውነት መምህር ገና አ ሲል ይህ ስው አልጣመኝም እኔማ መምህር ተስፋዬ ይመርምርልን ብያለሁ ሁሉ ገብርኤልን ይህ ልጅ ብዙ ይዘባርቃል ቃለ መጠየቅ የሚደርግለት ወንድማችን እራሱ ከአንዴ ሁለቴ ታዝቦታል እንደዚህ እኮ ብለ ነበር ሲለው ነበር በእውነት ቤተሰቦች እናስተውል እኔ ንጉስ ነኝ የሚሉት ይበዛሉ እና እራሳችን እንጠብቅ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ያገኝንበት እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 жыл бұрын
በጣም ያንቀጠቀጠኝ ደግሞ ሰይፉጨንገር የሚባለውን አጋንንት ቅዱስገብርኤል ነው ያለ ደፋር ነው እግዚአብሔር ይገስፀው:: የተዋህዶ ልጆች ንቁ እንንቃ:: እኔ ይህንን የምናገረው የባእድ አምልኮ የሚምመለክበት ቤት ስላደግኩ ነው :: ሰይፉ ጨንገር ማለት ሰው ላይ እርፎ ያረፈበትን ሰው ደም የሚያስጠጣ እርኩስ የተዋረደ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው:: ልጁ ላይ አርፎ የሚያደናግረውንም ደፋር መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ የተመታ ይሁን::
@abebesuma7715
@abebesuma7715 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በዚህ ልጅ ላይ ያለ ክፋ መንፈስ በጣም ደፍር ነዉና እግዚሐብሄር ይገስፀው። ልኡል ወንድሜ ልምከርህ እባክህን ወደፀበል ሂድና ይሄንን ክፉ መንፈስ አስወግደው: እግዚሐብሄር ይርዳህ አኛም እንፀልይልሃለን። አሜን ፣ አሜን!
@workneshsigegn941
@workneshsigegn941 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት በጣም ይገርማል ልዑል ላይ ያለህ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ የቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ ይብላህ የቅዱስ ገብርኤል ጦር ይውጋህ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ! 🙏🙏🙏
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_እኔኮ መምህሬ እርሶን ያገኝሁት የኔታ ዩቲብ ላይ አይቼ ነው ያቺን ቀን አመሰግናለሁ በእውነት ከወንድማችን ሀይለመልኮት ጋር ሆናችሁ ስትቀርቡ ከዛን ቀን ሰይብስክራይብ አድርጊ ነው ይህንን ልጅ እውነት ለመናገር አላውቅም ነበር እኔ ግን ቅድም ላይ ከላይ የተለቀቀውን ሰምቼ እሱን ጨርሼ ነው ይህንን ቪዲዮ የጀመርኩት እግዚአብሔርን ከህይወታችን አውጥተን ህይወታችን በሙሉ የሰይጣን ማደሪያ አደረገን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልልን በእውነት የሰው ልጅ ይወርቃል ይነሳል ግን ወዶ አይደለም የወደቀው ወደንም ልሆን ይችላል ሆኖም ግን ዋናው መነሳታችን ነው ይህ ልጅ ወድቆ ነበር በእግዚአብሔር ምህረት ተነሳ ከላይ የሰማሁት ቪዲዮ ሳስበው ነው ይህንን መጀመሪያ አልሰማሁም ነበር የፈለገነውን ሀጥያት ብንሰራም ግን ይቅር ባዩ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሌላ አምላክ የለንምና እሱ ይቅር ይበለን ምህረቱን ይላክልን ለዚህ ትውልድ መምህሬ ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን 💚💛❤️_
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
መምህር አንተ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ያክብርህ አስፈላጊ መልስ ነው በጣም ያዘንኩበት ሰው ነው
@የድንግልማርያምባሪያወለተ
@የድንግልማርያምባሪያወለተ 2 жыл бұрын
ብዙ አገር ብሰደድም የሁለትና የሶስት አመት ስደቴ ግን እጅግ በጣም ደስ የሚል ስደት ነዉ የመናፍስትን ዉርደት የተማርኩበት ሲያንከራትተኝ የነበረዉ ጠላቴ ማን እንደሁ ጠላቴን በማወቄ እግዚአብሔርን አገኘሁት አምላክ እኔ ደካማዋን ለማዳን ስንት ጊዜ አዳነኝ እያሳዘንኩት ስንት ጊዜ መለሰኝ አምላክ ሆየ እንደሐጢያቴ ሳትቆጥር ወራዳዋን አክብረህ ለዚህ ያበቃህኝ አምላክ በምን አንደበቴ ላመስግንህ የኔ ጌታ ተመስገን እመቤቴ ኪዳነ ምህረት በምን አንደበቴ ላመስግንሽ ጠባቂየ ቅዱስ ሚካኤል ዛሬም ከኔጋ ሁኖ ከሞት አስነስቶ በህይወት እንድኖር ላረከኝ በምን አንደበቴ ላመስግንህ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን የኔ ጌታ።
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ 2 жыл бұрын
ኤርትራ
@raheltsigu1371
@raheltsigu1371 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@ወለተሚካኤል-በ4ጐ
@ወለተሚካኤል-በ4ጐ 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏻
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
ልዑል ተሰፋየ ላይህ የጠቋር መንፍስ ቅዱስ እግዝአብሔር ይገስፅህ አቤቱ ይቅር በለን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን በደህና መጣህልን አንተ የክርስቶስ ስጦታችን በስደት ስቃያችን ላይ ተስፋ እንዳንቆርጥ ክርስቶስ የሰጠን ስጦታችን ነህ 🥰🙏🏿ክብር ምስጋና ለመድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሁን ሁሉም ተናጋሪ ሁሉም ትንቢተኛ ሁሉም አዋቂ ነኝ ባይ ሆኗል እግዚአብሔር ምህረት ያምጣልን 😭😭😭🙏🏿🙏🏿ኤፍታህ በለን ልቦናችንን ክፈትልን እግዚኦ 😢🙏🏿እኔስ አዳምጨው አላውቅም ድንግል በምታውቀው 😢☝🏿
@ABYouTube1221
@ABYouTube1221 2 жыл бұрын
በትክክል ምመምራችን ለሰጠን ለመድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው ለመምህራችንም ጸጋወን ያብዛለት
@ሜሮንኝየቅዱስገብርኤልልጂ
@ሜሮንኝየቅዱስገብርኤልልጂ 2 жыл бұрын
Enm
@anketsesebsibe6655
@anketsesebsibe6655 2 жыл бұрын
Mendenwe yemikebayerwe seweye sebele yasefelegewale
@anketsesebsibe6655
@anketsesebsibe6655 2 жыл бұрын
Tsebele yasefelegewaw yehe yetemtatabet sewe kemo newe meselege ere memeher astemerewe yeyezewe eskelekewe derese adera rama na keram yalegebawe kebatari astemirwe adera
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 2 жыл бұрын
መምራችን ረጁም እድሜ ይስጥልን የድፈረት መንፍስ እግዚብሔር ይገስፀው
@bethelihemadmasubeti6730
@bethelihemadmasubeti6730 2 жыл бұрын
መምህር በጣም የተናደድኩበት ልጅ ነው እንኳንም ይሄን ሃሳብ ይዘክ መጣክ እውነት
@masertimesi9598
@masertimesi9598 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የተናደድኩት እንዴትና በምን አድርጌ እንደምጠይቅህ ግራ ገብቶኝ ነበር መምህር እግዚአብሔር. ይስጥልን የቤተክርስቲያንናችን እንቁ እናመሰግናሀለን
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 2 жыл бұрын
መ ምህር ልጅን አ ግኝቶ ባስረዳው ጥሩ ነው
@mesfinmannamomakisso335
@mesfinmannamomakisso335 2 жыл бұрын
@@masertimesi9598 cgknok7gg
@meserettameru1663
@meserettameru1663 2 жыл бұрын
እኔም ገና ሳየው መናፍቃን መስሎኝ ነበረ ግን ገዳም ሄጃለሁ ብሎ ሲያወራ ነው ያወኩት ክርስቲያን መሆኑን እሄ የርኩስ መናፍስት አሰራር መሆኑን ከፊቱ ካነጋገሩ ወይም ከመላው አካሉ ልንረዳ እንችላለን እኛን መስለው መጥተው ያሳስቱናል እኛ ግን " እኔ በምመጣበት ጊዜ ሐሰተኞች ይነሳሉ " ብሎ በብሉ ኪዳን ጌታችን ያስተማረንን መፅሐፍ ቅዱስ እያነበብን በተዋህዶ በጠባቧ መስመር እንድንፀና እግዚአብሔር ይርዳን
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው የኔ ተከታይ የከሊ ተከታይ እኞ የሰው ተከታይ አይደለንም አይተነዋል አንተን የምንመለከትህ አጋንተን እንዴት እንደምንዋጋ ብቻ ነው አንተን አንከተልም
@ellenibirru4753
@ellenibirru4753 2 жыл бұрын
መምህር የደፍተራ ልጅ ነዉ ምክንያቱም ሲቀለቀል በጣም ያስታውቃል ሲቀጥል የአንተን ትምህርት ስንት አይነት የቤተክርስቲያን. ታሪክ እያለ ይህንን ማዳመጥ በጣም ይቀፋል። በጣም የሜገረመኝ አባቶች ምንም ድህነት ምላሽ አይስጡም ለምን ?
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልቦና ይስጥህ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@sarhall2538
@sarhall2538 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእውነት በጣም ነው የሚገርመው እንግዲህ ምንይባላል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ልዑል ተስፋየ የምትባለውም እግዚአብሔር ልቦናህን ይክፈትልህ ወደቢቱ ያምጣህ
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጣም ትልቅ ድፍረት ነው እግዚአብሔር ልቦና ያድልልን
@kalkidanmersa6389
@kalkidanmersa6389 2 жыл бұрын
አቤቱ የድፍረት ሀጢአት እንዳይገዛኝ አንተን መፍራት በልቦናዬ ጽላት ጻፍልኝ☝የተዋህዶ ልጆች የመጣውን ሁሉ በማዲያ አሜን ይሁን ይደረግልን እያልን እንዳንጠፋ እናስተውል እባካችሁ ጠፍተው አጥፊዎች ነጣቂ ተኩላዎች ተነስተዋል እንዳንጠፋ በማስተዋል እንራመድ መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እኔ እንኳ አላዬሁትም ግን ቆርጠው የላኩትን አይቼ የተናገረውን ነገር ለራሱ አዳምጨ አልጨረስኩትም
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 2 жыл бұрын
በዚህ ልጅ ላይ ያለህ የጠቋር መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቅሰፍህ። አሜን አሜን አሜን።
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethi🇧🇯☦️☦️🇧🇯
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የሁዳዴ ፆም ሊገባ ነው የተዋህዶ ልጆች ያስቀየምኳችሁ ይቅር በሉኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@wacocs7429
@wacocs7429 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህወት ያስማልን እኔ በጣም ደግጨነበር እግዚብርሄመምህር መልስ በስጠውነበርደስ አለኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሐ3ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሐ3ቘ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር በጣም ይገርማል እውነት ሳይገባን ሳንማር ለማስተማር ለምን እንሞክራለን እውነት ወገኖች እንደኔ የተገረመ ያለ አይመስለኝም የወረደ መንፈስ ቅዱሳን መላእክት ጋር ያወዳድራል ልቦና ይስጠን ቢቻል ባለበት ፈልጋችሁ ጸበል ውሰዱት ሁሉንም ይጀምራል የተጠየቀውን ትቶ ያለተጠየቀውን ይመልሳል ግን ብዙዎቻችን ስህተት መሆኑን እያወቅነ ዝም እንላለን ይህ በእውነት ከባድ ስህተት ነው መምህር ደፍሮ ባያቀርበው ይመስለኛል ሁሉም ሰው ዝም ብሉ ያልፈዋል ማለት ነው መምህራችን በእውነት ሽ አመት ኑርልን የስደተኞች ምርኩዛችን ነህ እስኪ ዋናው ማህበራቸው ላይ እንሄድ
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
መምህሬ ትምህርቱን አዳምጬ የተሰማኝን እፅፋለሁ ግን ወላዲተ አምላክ ከነልጇ ትጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብረኤል ጥላ ከለላ ይሁኑህ
@munamuna2128
@munamuna2128 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@kikipipi5647
@kikipipi5647 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@amsaluyemam1121
@amsaluyemam1121 2 жыл бұрын
በእዉነት መምህር እግዚአብሔር ይሰጥህ ይህ ልጅ ግራ አጋብቶኝ ነበር ጊዜ ይፍታው ብዬ ነበር እና አሁን በአንተ ተገለፀልኝ ተፈታልኝ ከማን ወገን እንደሁነ በእግዚአብሔር ሰም ሰ ለመጣ ተቸግሬ ነበር
@tube-ce8vg
@tube-ce8vg 2 жыл бұрын
መምህሬ አተን ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ
@Muzeyin_Aman
@Muzeyin_Aman 2 жыл бұрын
ጅሎ
@orthodoxtewahido9976
@orthodoxtewahido9976 2 жыл бұрын
መምህር ከሁሉም በጣም የገርመኝ ፅሎቱ ይለይል እና አንገቱን ይነቀንቃል ብዙነገሩ የመናፍስት ተጠቂነው እናም ይሄልጁ አውልያው እዳለበት የሜያስታውቀው አላህ አላህ እያለ ደጋግሟነው የሚጠራው ሲቀጥል ቅድሳን መላእክትን ያቃልላል አክቱ ቃላቱ አፍንያጣምማል ይቁነጠነጣል ደስአይልም የለቀቃቸውን ኢተርቢወች አይቸ ገርሟኛል ከእውነተኛወቹ አባቶች መጣሁ ነው የሚለው በዝህ እድሜው ነብያት ከመናፍስት ያወዳድራል መምህር እኛምንጠብቀው ሰውነው አምላክነው እራሳችነን አውቀን ብንኖር በፀሎት እንበርታ አለመፀለያችን ለመናፍስት ተጠቂ ከመሆን ያድነን መምህር በርታ
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምለክ አሜን እግዚኦ መሐረነ ክረስቶስ አቤቱ ይቅር ይበለን ይህንን የድብልቅልቅ መንፈስ ሥላሴ ይገስፀው 👏👏👏
@የድንግልልጅ-ፐ5ፀ
@የድንግልልጅ-ፐ5ፀ 2 жыл бұрын
በእውነት ይሄን ልጅ ስስማ በጣም ነበር ያናደደኝ እግዚያብሄር ልቦና ይስጠው አለም የጠፍችው በእነደዚህ አይነቱ አስመሳይ ሰው ነው
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
ኸረ መምህር ይሄ ሰውዬ ታዲያኮ ራሱን የሚያውቅ አይመስለኝም መንፈሱ እራሱ ነው እኔ እንደገባኝ የሚያወራው ምናለ ጠያቂው አንዴ ፀበል ቢረጨው ወደ ራሱ ይመለስ ነበር ወይኔ ስንቶቻችን ጠፍተናል 😭😭😭😭 አባት ሆይ ከሀሰተኞች ሰዎች ጠብቀን አደራህን 🤲 🤲 🤲
@netsanetabebayehu8375
@netsanetabebayehu8375 2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱሀምላክ አሜን እግዚያብሄር ሆይ የልቦናዬን አይን አብራልኝ የተደፈነ ልቤንክፈትልኝ። መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በጣም የምወድህ የማከብርህ የምከታተልህ መምህሬነክ እግዚያብሄር ይጠብቅህ።
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህን በክርስቶስ ይብዛልን በጣም ያሳዚናል የሰው ልጅ ወደ ክፉ መንፈስ መቀየሩ ይህ ልጅ እሱ አይደለም ደፋሩ ጠቆር ነው ወደ አባ ግርማ ወንድሙ ወሰዱት ከዛ ሰው ይሁናል
@እኛናኢትዮጵያ
@እኛናኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ትክክል ነህ። ግን ልጁ በድፍረት ወጣ እንጂ ብዙ የእርሱ አይነት ሰዎች በቅርባችን አሉ። የኔታ ትዩብን እኔም ታዝቤያቸዋለሁ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርበለን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ።
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
እሱላይ ክፉ መፈስ እግዚአብሔር ይገስፅ አቤት እኔም ገና ስስማው ጥሩ ስሜት አልተስማኝም ጉድ ልቦና ይስጥህ ወድሜ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ ስው አሳስቷል ውነት ለኔም ልከውልኝ ስሜው ይህን ልጅ በጣም ትክክል ነው በለው አስበው ተገርመው ነበረ
@ጎዶልያስዩቱብ-ጸ8ጸ
@ጎዶልያስዩቱብ-ጸ8ጸ 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ትልቅ ድፍረት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@sarabya4574
@sarabya4574 2 жыл бұрын
አረ ባዛኝቶ ማስተዋሎን ይስጥህ አላማው ልጁ አንድነው እያለ
@የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ
@የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ 2 жыл бұрын
ልዑል ተስፋዬ ላይ ያለህ የጠቛር የራሄሎ የአዳልሞቲ መንፈስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ እየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ይገፅፅህ አሜን
@kalkal3346
@kalkal3346 2 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን በአውነት መምህር ጸጋውን ይብዛልህ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@askaleselassé
@askaleselassé 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስጽህ የጠቋር መንፈስ ልዑል ተስፋዬ ላይ ያለሀው!!!!
@banchiayhutaye55
@banchiayhutaye55 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእውነት እግዚአቤሔር ልቦና ይስጠን ነገር ግን እነደነኝ ነገር ላይ እየተለዩ ቡዙዋች እንዳይስት ሰፊ ትምህርት መሰጠት አለበት እግዚአቤሔር አምላክ ለመምህራች ፀጋውን ያብዛሎት⛪
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ልጅ ላይ የተቀመጠውን መናፍስት ይምታው መምህራችን እመብረሃን ትጠብቅህ ፃድቁ አባቴ አቡነ ሀቦተ ማርያም ይጠብቁህ🥰
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
@nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጠን ለሁላችችን ቅዱስ ሚካኤል ያጥፋልን ይህንንያንዣበበሰይጣን።።።።።
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ሀሌታ የቶብ ደጋግሞ ማቅርቡ ነው እዚህ ልጅ ላይ ያልከው መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ ቅዱስ ሚካኤል ያዋርድህ
@ganett1236
@ganett1236 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ማርተዋሉን ይስጠን መምህራችን እንደዚህ ያሉት ብዙዎቹን ያሳስታሉ እንደዚህ እየቀረቡ ማወቅ አለብን የተዋህዶ ልጆች እንቃ😥😥😥😥
@አባይነሽየማርያምልጅነኝ
@አባይነሽየማርያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
ልዑል ተስፋዬ ላይ ያለህ የጠቆር መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፃህ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 2 жыл бұрын
መምህራቺን እግዚአብሔር ያክብርልን በስደት ለምንኖረው ወገኖቺህ ትልቅ አሻራ አስቀምጠካል ምክንያቱም ብዙም ተመረናል እኔንም እህታቺሁ ሁለተ ጊወርጌስን በፆለታቺሁ አስቡኝ
@yilmawolde5613
@yilmawolde5613 2 жыл бұрын
መ ምህር ተስፋዬ እናመሰግናለን። ይህን ግለሰብ ከዚህ በፊት አዳምጫዋለው አዎ ከፀበል ያመለጠ ሊሆን ይችላል።
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 2 жыл бұрын
በልኡል ተስፋዬ ላይ ያለህ የጠቋር መንፈስ ፣የራሄሎ፣የአዳልሞቴ፣ሰይጣንመንፈስ ፣ቅዱስ እግዚአብሔር ፣ቅዱስ ስላሴ አልፋና ኦሜጋ፣ ቅዱስ አዶናይ፣ቅዱስ ኤልሻዳይ ፣ቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ አማኒኤል መድኅኒዓለም ይገስፅህ።⛪🌹እ አባት ሆይ የመስተዋሉ አእምሮ አድለን ሁሉንም የሚመረምር አይነ ልቦና አድለን መምህርየ ጠፍተናል እኮ በተለይ በገጠር እኔ በተወለድኩበት ሃገር በትግራይ ያሉትን ልክ የልጁ ሐሳብ ነው እምያንፀበርቑ ልክ ከ100-10%አይገኝም በትክክል እግዚአብሔር አምላክ ማን እንደ ሆነ ስለ መናፍስት ሴራ በፍፁም አያውቁትም ።
@tasewsimur7321
@tasewsimur7321 2 жыл бұрын
እባክህ መምህር በነካ እጅህ ራሙኤል የሚለውን ስም አጥርተህ ንገረኝ
@Fano316
@Fano316 Жыл бұрын
ኦሜጋ የኛ ቋንቋ አይደለም ወኦ ነው ሚባለው
@Fano316
@Fano316 Жыл бұрын
ራሂ ዮሐንስ አነ ውእቱ አልፋ ወኦ ይቤ እግዚአብሔር ይላል!!
@Fano316
@Fano316 Жыл бұрын
@@tasewsimur7321 ራሙኤል አዛዝኤል ሰመያዛ ...አምፀው ወደ ምድር ከተወረወሩት 200 መላአኮች 20ው አለቆች ነበሩ መፀሀፈ ዘሄኖክን አንብብ
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን .
@yemserachtelahune8823
@yemserachtelahune8823 2 жыл бұрын
መምህር በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የምንሰማው። እንዴት ያለ ድፍረት ነው! እግዚአብሔር በእላዩ ላይ ያደረበትን አዋርዶለት ተመልሶ በትክክለኛው መንገድ ገብቶ ምስክርነት እንዲሰጥ ያብቃው። በዚያ ሌሎች እንደሱ ያሉትን መመለሻ ምክንያት ይሆናል። እኛንም ይጠብቀን አሜን።
@tsageneshalemu1455
@tsageneshalemu1455 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣ እንቁ የተዋህዶ መምህራችን
@rahelmulunehrahel847
@rahelmulunehrahel847 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ከድፍረት ሀጢያት አንተ ጠብቀኝ ልዑል ተስፍዬ ላይ ያለክ እርኩስ መንፈስ እግዜአብሔር ይገስፅክ
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
በስላሴ ስም ወዴት ወዴት ነው የሚረግጠው ጭራሽ እኮ ያልጠራው ነገር የለም ጀመር ያረግና ደሞ ሌላ ያነሳል ወየው ጉድ የጠቋር መንፈስ እግዚአብሕር ይገስፆህ ልቦናህን ይመልስልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ።
@amelealex7109
@amelealex7109 2 жыл бұрын
ኧረ መምህር ይሄ ልጅ ኢንተርቪውን ከጨረሰ በኋላ በፀሎቱ መሀል አላህ አክበር ሲል ሰምቼ ግራ ገብቶኝ ነበር እንኳን ይዘህልን መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠንክር በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ እመብርሃን ከአንተ ጋር ትሁን
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 жыл бұрын
😀😀😀ጭራሽ አሏሀ ክበር
@GenetNgus2992
@GenetNgus2992 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን አቤቱ ለንስሀ እድሜ ስጠን ከዚህ ልጅ ላይ ያለዉ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸዉ አቤቱ ጌታሆይ ሀገራችንን ተዋህዶ እምነታችንን ከጥላት ከቀማኛ ጠብቅልን አሜን🙏
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አቤቱ፣ጌታሆደ፣ማሰተዋሉን፣ሰጠን፣በአውነነት፣በትክክልል፣መምህራችን፣አግዚአብሔር፣አድሜናጤናደሰጥልን፣🙏🙏🙏💒💒
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 2 жыл бұрын
በሉኡል ተስፈዬ የለህዉ የጠቆር መንፍስ እግዚአብሔር አምላክ ይገስጽህ መድሃኔአለም ሉቦና ይስጥህ ሰራዊት ስለ ተባረሩ እያለ ነዉ እግዞእ መሐረና ኩሩስቶስ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@mulugetaanteneh3229
@mulugetaanteneh3229 2 жыл бұрын
የሰላም ጊዜ አምጣልን መድሀኒአለም አዋቂ ነን ክሚሉን ጠብቀን ድንግል ማርያም ይቅር ትበለን ።
@marthaghebre502
@marthaghebre502 2 жыл бұрын
መምህር በጣም አስተዋይ ነህ እኔም ስሰማው ግራ ገባኝ ጠቅላላ የሚያወራው ምንም የማይገባ ፍርክርክ ያለ ነገር እና የአይኑ ሁኔታዎች መንፈስ እንዳለው በደንብ ያስታውቃል መንፈስን ስንታገል በሚዲያ አሰራሩን ቀይሮ መጣብን ህዝባችን ምን እንደሚያደርግ ግራ ገብቶታል በአንድ ቦታ ጸንቶ መቆም አቅቶታል የሚታይ በተግባር ይፈልጋል ጠቅላላ ከመናፍስት ጋር ቁርኝት ያለው ነውመናፍስቶችን የሚያበረታታ ደብተራ ነውእንዳየሁት ከሆነ መደመጥ የሌለበት ነገር ነው ይሄ ህዝብን የሚያታልል ነው
@ኤፍታህወለተሀና
@ኤፍታህወለተሀና 2 жыл бұрын
'" ማንም አያቀውም"" ካለ እሱ እንዴት ሊያውቅ ቻለ???? አቤት ጌታዮ የዝብርቅ መንፈስ በእለተ ቀኑ በሰማእቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ሰባር አፅም፣ በራማው ልኡል በቅዱስ ገብርኤል መስቀል የተመታህ ሁን አሚን ፫
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 2 жыл бұрын
ልዑል ተስፋየ ይባላል እርግብ የሚል ነጠላ ዜማ አለው
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ባለማወቃችን እየጠፍን ነው እግዚአብሔር እንድናስተውል ይርዳን🙏🙏🙏
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የስጠከን ለውንድማችን ልቦና ይስጠው እንዳለ የመንፈስ ተዋርሶ ነው የሚያወራው እግዚአብሔር ይገስፅልህ 🤲
@yohassuyum1336
@yohassuyum1336 2 жыл бұрын
ኣሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚኣብሄር ጸጋው ያብዛልህ
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ይገርማል እኔም ሰምቼዋለዉ ይገርማል አግዛብሄር ባንድም በሊላም ያስተምርል እኔ አምኝዉ ነበር ሰምቼዉ ይገርማል እግዛብሄር ይገስፀዉ እሱ ዉስጥ ያለዉ መንፈስ
@ሌመንበላይ
@ሌመንበላይ 2 жыл бұрын
በእውነት ይሂን ልጅ አይቸው ግራ ገብቶኝ ዝም ብዬ ወጣሁ እግዚአብሔር ይስጥህ አንኳ አየህልኝ
@tirsitmihrete8179
@tirsitmihrete8179 2 жыл бұрын
መምህር እንኳንም አቀረብከው ትክክለኛ የጠንቋይ ደቀመዝሙር ነው ። በሀሌታ አይቼው ነበር የተለያየ ጥያቄ አቅርቤለት ነበር ።እግዚአብሔር ክብርኽን ከፍ ያድርግልህ ። እንኳን ጠዘጠዝክልኝ .....ቅጥል ነበር ያደረገኝ ። እውነትም የተማረ ይግደለኝ ።
@mosszeku6926
@mosszeku6926 2 жыл бұрын
ተመስገን ለ እግዚአብሔር እና ረጅም እድሜ ላንተ መምህር እኔስ ገና እንደሰማሁት ለይቼ አውቄው አለው።
@sewrakokob8508
@sewrakokob8508 2 жыл бұрын
በልዑል ተስፋየ ያለህ የጠኴር መንፈስ እግዚኣብሔር ይገስጸሕ.
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገነ አሜን
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 жыл бұрын
አቤቱ ለአፌ ጠባቂ አኑር ማስተዋልንም ስጠኝ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እናመሰግናለን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ይሄ የዝብርቅ ና የጠቋር መንፈስ ነው 😥 እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን 🙏🏿 እኔስ አልከታተለውም ፈጣሪ ይመስገን 🙏🏿 ልዑል ተስፋዬ ላይ ያለህ የጠቋር ርኩስ መንፈስ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሰርህ ይገስፅህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😢😢😢
@senibini2065
@senibini2065 2 жыл бұрын
ክክክ እውነትም የዝብርቅ መንፈስ ምኑም አያምር
@mogesmulualem
@mogesmulualem 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር ይባርክ አሁንም ቢሆን እንደዚህ አይነት ደፋር ሲመጣ ዝም አትበል ።
@hrhhrjdjduhe9448
@hrhhrjdjduhe9448 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ይብዛ አይይይ እሱ አይደለም መምህር. በፀፆሎትህ አስበው እግዚአብሔር ልቦና እንድሰጠው በጣም ተዋዛግባል መናፍት የማይ ሰሩት ሴራ የለም እህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርዬ
@salamsalam-vv2uz
@salamsalam-vv2uz 2 жыл бұрын
ኦ እግዚአብሔሔር ልቦና ይስጠው ይስጠን ምን አይነት ጌዜ መጥብን
@ronamaquilan2150
@ronamaquilan2150 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን እናታችን ለኪዳኗ ለአዛኝቷ እናታችን አደርሰህ እግዚአብሔር ይመስገን አላዳምጠውም ከእህተ ማርያም ጠንቁይ በኋላ እርሜ ነው ጠንቋይ ላልሰማ ምንም የሚነገርው ግራ የተጋባው መንፈስ የሰፈርበት ነው
@የማርያምወርቅ
@የማርያምወርቅ 2 жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።በጣም ገራሚ ነዉ ሲፀልይ ራሱ አባታችን ሆይ የሚለዉን ሲፀልይ በመሀል አላህዋ ክበር አላህ ዋክበር እያለ ሲፀልይ ያኔ ነዉ እብድ መንፈስ ያለበት እንደሆነ የተረዳሁት ።comment ላይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሲሉት በጣም አዝኘ ነበር ።እግዚአብሄር ይባርክህ እንደዚህ አንቃቸዉ
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 жыл бұрын
መምህርዬ አዳአንተ አይነት ያብዛልን ሸ አመት ኑርልን👏👏👏❤💛💚
@bettywerede4561
@bettywerede4561 2 жыл бұрын
መምህር ይህን ሰው ማጋለጥህ ጥሩ ነው በጣም ደስ ብሎኛል።ነገር ግን ይህን ይዘው ደግሞ ቅዱሳን በንጹሀን ሰዎች ላይ አያድሩም የሚሉ ብዙ ሰዎች ስላሉ በዚህ ላይ አስተያየት ብትሰጥ
@firotafesse5368
@firotafesse5368 2 жыл бұрын
መምህር ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወለላይቱ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁን ለሁላችንም ቅድስት ስላሴ የተደፈነውን ልቦናችንን ያብራልን (አባታችን የተናገሩትን ሰማሁ በጣም አዘንኩ መምህር) ጠላትን እንዴት መጣል እንዳለብን እኮ ከአባታችን ከመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ተምረን ስንቱን በእግዚአብሔር ስም፣ በድንግል ማርያም፣ በቅዱሳን፣ በሰማዕታት ስም ጣልን ስንቱን በመቁጠሪያ ቀጥቅጠን አሰርን ይህ ሁሉ የሚገባው የተቸገረ እና የደረሰበት ነው እነሱን ምንም አይገባቸውም መምህር ቅድት ስላሴ ይጠብቁህ
79ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 1,4 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
244ኛ ገጠመኝ ፦ ጉድ ነው ! የሴት ደብተራ  አቁራቢዋና ቄደር አጥማቂዋ
1:58:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 98 М.
125ኛ ገጠመኝ ፦ ባሏን በፀሎቷ አስራ የፈታች ጎበዝ ሚስት(በመምህር ተስፋዬ አበራ getemegn
2:00:05
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН