KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
244 B (2ኛ ክፍል ) ሙታን ሳቢዋ የሴት ደብተራ
2:50:48
241ኛ B ገጠመኝ በራስ አንደበት ( አስገራሚ የህይወት ታሪክ )
1:11:55
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
244ኛ ገጠመኝ ፦ ጉድ ነው ! የሴት ደብተራ አቁራቢዋና ቄደር አጥማቂዋ
Рет қаралды 98,217
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 264 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 640
@ፅጌማርያም-21
2 жыл бұрын
ከሰባኪዎች ይልቅ በአንተ ትምህርት ስንቱ ነቅቶ አጋንትን ቀጠቀጠው መምህር በርታ ወደኋላ እዳትልብን አደራ እግዚአብሔር ያበርታህ
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
በቅዱስ መርቆሪወስ ቀን ብፁዕ አባታችን አረፉ በረከታቸው ትድረሰን 😭😭ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ሰላም ለስደተኞች ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ለምድራችን ሰላም ለእስረኞች ምህረት ለህመምተኞች አውርድልን ቸሩ መድኃንያለም ሆይ🙏🏿እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህር 🙏🏿
@khayalahusein4760
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቼው ይደርብን ከደጋጎቹጉን ይሳርፍልን
@hhxhjd9215
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እጅግነሸyouTube
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጥለውን እየሂዱ ነው ፆለቶኞች😭😭በረከታቸው ይደርብን
@ghjjjhhjjj6563
2 жыл бұрын
amene yeabatachen bereket yedereben
@donigmmg9290
2 жыл бұрын
AMEN
@betelmulu4897
2 жыл бұрын
እንደው ጉድ ነው የምንሰማው የምናየው ሁሉ ነገር እኛ ግን አሁንም ማስተዋል ተስኖናል እግዚአብሔር ልቦናችነን ይክፈትልን መምህራችን በርታልን ስለሁሉ
@racheltakala7118
2 жыл бұрын
አንተ ሲጀመር ከሷ ጋር ምን አመላለሰህ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን የኛ ዝምተኛ ወደ ፈጣሪ ሄዱ በአብርሃም በይስሐቅ ጎን ያሳርፍልን ልኡል እግዚአብሔር 😭😭 መምህር የኛስ ድካም አይመስልክም ይሄ ሁሉ እስራት ሰው ቤት ገብቶ መፀለይና ማምለክ የተለያየ ነገር ሲታይ ከዛ ሰው ለምን ቶሎ አይራቅም አቤቱ ማረን😭😭😭 ጠፍተናል አድነን
@donigmmg9290
2 жыл бұрын
Teyzew new
@yalemmizantilahun8178
2 жыл бұрын
መምህር በጣም እፁብ ድንቅ አስተምሮ ነው በጣም ይገርማ እንደ መንፈስ ህይወት የሚያበላሽ የለም ደብተራ፣ጠንቋዩ በጣም የሠው ልጅ እያሰቃዩ ነው የሚገኙት በዚህ አስተምሩ ይቀጥልልን ተስፋ ስላሴ ስላሴ ይጠብቅ በፀሎትህ አስበኝ ወለተመድህን ነኝ
@selam801
2 жыл бұрын
ወይኔ መምህራችን በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው በእንባ ነው የጨረሰኩት😥😥😥 እህህህ አምላኬ ሆይ እዚህ ክፉ ሰራ የሚሰሩ ደብተራዎች ልቦና ሰጣቸው
@samstwentyone5268
2 жыл бұрын
በጣም እሰከመቸ እደዝ የሰዉን ሂወት ማበላሸት
@paolodariogadaleta4421
2 жыл бұрын
አምላከ እስራኤል!!! ምን ጉድ ነው እንዴት ነው ልቦናችን ማስተዋላችን የተነጠቀው። መምህር ልፋትህን ቅዱስ አማኑኤል ይክፈልህ የስንቱን ቁስል እያከምክነው ቅንነትህን በጎ ስራህን በልጆችህ ይክፈልህ። ቃላት የለኝም
@emyspiller7059
2 жыл бұрын
መምህርተስፉዬ እበራ የእግዝእብሄር ቤተስብ እንደምንእለህልን ??? የሴት ደብተራ ሲባል ለመጀመሪይጊዜ መስማቴነው በጣምምነው የገረመኝ ግን እሄ ሁሉ እንተየምታስተምረንን ሁሉነገር በመንግስቱሀይለማርይምግዜ መማር የተጀመረቢሆን ኖሮ ማንምመናፍቅም እይሆንም ደብተራም እጋንትም የሚባለው ነገር ሁሉ ስው ነቅቶ ይመለስ ነበር ልክ እንዳሁኑ ስው እደነቃ የነቃሆኖ ነበር እሁን እለም ፍፆሜ ከመጣበሃላ ማወቃችን ለንስሀ እንደርስናል እጂ ዘመኑ እልቆል ለቁርባንም ይዘጋጃል 🙏🙏🙏
@wawaasrs5431
2 жыл бұрын
በቃሉ ስህተት በስጦታው ንፍገት በመንግስቱ ሺረት በዘመኑ እልፈት የሌለበት አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን
@እጅግነሸyouTube
2 жыл бұрын
አሜን
@እጅግነሸyouTube
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mamMam-ok4wq
2 жыл бұрын
መምህር ገና ላዳምጠው ነው እግዚአብሔር ልቦናየን ይክፈትልኝ ስልክህ አልሰራልኝ አለ እባክህ ብዙ ጭንቀት አለብኝ ወለተ ዮሐንስ ብለህ ከነቤተሰቤ በፀሎት አስበኝ እንዳትረሳኝ ሰሞኑን አንተን ማናገር በጣም ፈልጌ ነበር በህልሜ አገኘውህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከፈቀደ በአል አገኝሀለሁ
@ተክለዮኻንስ
2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በዚህ ዘመን እንደናተ አይነት መምህራን ያስፈልጋል በጣም ያልነቃን በዙወች ነን እግዚአብሔር ይርዳን መምህር በርታልን
@sabaasmer7860
2 жыл бұрын
መምህር ሁሉ ነገር ያሰፈራኞል ብዙ አሰባለሁ ሰውን ማመን ፍቅር መሰጠት ይጨንቀኞል ድብት ይለኞል ላንተ ግን እረጅም እድሜን ጌታ ይሰጥህ ተባረክ
@hayelomkahsay4118
2 жыл бұрын
መምህር ብዙ ስብከቶች ሰምቻለሁ አንዱም ስብከት አይረዳኝም ነበር አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ልቤ ተከፈተ አመሰግናለሁ
@fuff9372
2 жыл бұрын
እግዜኦ ምናይነት ዘመን ላይ ደረስን ህዝብን አጠፉት እነኝህ ደብተራዎች ደሞ የሴት ደብተራ ሆይ የሚገርም ነው እግዚአብሔር እንኳንም ታደጋችሁ እታችን እና ወድሞቻችን በስመአም መምህር ይከንን ነገር ለማጋለጥ እግዚአብሔር ምክነያት ስላረገህ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተስብህ
@ወልደዮሃንስ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣባታችን ሆይ ኣቤቱ ይቅር በለን ከዚህ ክፉ ዘመንና ከሰይጣን ተንኮል ጠብቀን ሃገር ቤት መጥቶ ለመኖር እጅግ ያስፈራል:: ያ ደጉ ህዝብ ያ የዋሁ ህዝብ ምን ሆነ እመብርሃን ህዝባችን ውስጥጠልቆ የገባውን ርኩስ መንፈስ በልጅሽ መስቀል ሰንጥቀሽ ጣይው:: ልጅሽን በሙሉ ልባችንና በሙሉ ነፍሳችን እናመልከውና እንንበረከክለት ዘንድ እርጅን ኣሜን!!! መምህርተስፋዬንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከፈተናም ይጠብቅህ ኣሜን!!!
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
2 жыл бұрын
አሳዛኝ ዜና ,,😭😭 😭😭😭😭ሰማው ዛሬ 😭😭😭😭😭 አራተኛ ፓትርያሊክ የሆኑት ብፁ ወቅዱስ አቡነመርቆርዮስ ከዚህ አለም በህይወት አርፈዋል ,, ለአባታችን ነብስ ይማር አይባልም በረከታቸዉ ይደርብን ነዉ ሚባለዉ በረከታቸዉ ይደርብን ,, እንኳን ደና መጣልን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ወደ ልቦናዎ ይመልሳት በፆሉት አሰቦት በእውነት ጠፍተናል ሙተናል እኮ የለንም ጌታ ሆይ ምህረትን ላክልን
@mmm-wi3pe
2 жыл бұрын
መምህር አንተ ባታወራማ ኖሮው አኝ እራሳችንን አናቅም ነበር ገጠመኝ የሚያዳምጥ ሰው የተጠራነው እግዚአብሔር ሊመልስን ሲፈልግ ያስተምረናል
@mogeshailu2188
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን ስለታመመ ኃይለጊዮርጊስን በጸሎት አስቡልን እባካችሁን የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን።
@shadiuae5761
2 жыл бұрын
ጀግናዬዬዬ አተዉ ብቻ ነህ የህዝብ ህመም ያወከልን,,,አጋንተ የለም ማለት ተረት ነዉ ,,,ማነዉ በቁመናዬ የቀበረኝ በየቤቱ ተኮረትሞ,,,,ቤት ይቁጠረን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Saraሳራቲውብ
2 жыл бұрын
በስመአብ መጨረሻ ላይ የተናገርከው ለኔ እስኪመስለኝ ድረስ ሰውነቴን ነው የወረረኝ መጽዋት መስጠት እየፈለኩኝ እጄ አይታዘዝልኝም መጾም እየፈለኩኝ ያስበላኛል መስገድ ስፈልግ ጉልበቴ ወገቤን ሰውነቴን ሁሉ ያመኛል አባታችን ሆይ ብዩ ተኛለው እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፅሎት አስቡኝ ወገኖቼ መምህር እናመሰግናለን
@tirsitdebebe5075
2 жыл бұрын
መጠንከር ነው ካንቺ ወዲያ ላንቺ የሚሆንሽ የለም አጋንንት እንዳትለየው ወደኻላ የሚጎትተው ሰለዚህ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@michaelatsedewoin8059
2 жыл бұрын
በጽኑ ምህላ በአርምሞ እንዳልኖረ ትልቁን ትንሣኤ፣ ሞቶ ተናገረ። ከእስትንፋሱ ነስተን ለእኛም ቢሆን ፋታ ስጋ ነፍስ ቢፈታ በነበር ለፍጥረት፥ በምድር እፎይታ የሰማይ እልልታ ጻድቅ ሰው አረፈ፣ ዛሬ ድምጽ አወጣ ለቅሶ እንዳለመደ እንግዲህ መቃብር በአርምሞ ይቀጣ። /ዮሐንስ ሞላ/ በረከታቸው ይደርብን 🙏🏿 💙
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደመጡሉን በብፁኡአባታችን እረፍት በጠዋት ሰምቼ ልቤ ተሰበረ በረከታቸውን ይደርብን ውድ የተዋህዶልጆች።
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
2 жыл бұрын
በጣም አሜን ፫
@donigmmg9290
2 жыл бұрын
Enem betam AMEN
@kassechmulugeta8728
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶነው
@athadmaryiame6210
2 жыл бұрын
ብጹ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
2 жыл бұрын
መምህር በጣም የሚአሳዝን ገጠመኝ ነው ደብተራወች ልቦና ይስጣቹ የሰውን ህወት እያመሰቃቀለቹ የአገኛቹት ሀብት ይቅርባቹ እባካቹ ደብተራወች ወደ ልቦናቹ ተመለሱ እግዚአብሔርን ፍሩ ?
@tesfayetsehaye8618
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ እለት እለት የኛን ህይወት ወደንስሀ ህይወት የሚመሩ ትምህርቶችን ስለምታስተምረን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እኛም ሁላችን ተምረን በንስሀ ህይወት ለመኖር ድንግል ማርያም ትርዳን
@ፋቅርተማሪያምነኝከባእዳሀ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarhall2538
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hareggene5495
2 жыл бұрын
አጋእዝተ አለም ስላሴ ሲያዋርዱ እንዲህ ነው እግዚአብሄር ሲቆጣ ጅራፍ አይቆርጥም አይደል የሚባለው ብዙ ያሳየናል መምህር ተባረክልን
@Geni-q4y
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@ertaerta726
2 жыл бұрын
የስውልጂ የክፈት ጥግ በጣም በዛ የውነያት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችው እደዚ የምታደርጉ ስወች
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ
2 жыл бұрын
እኔም ጥያቄ የሆነብኝ ንግር ነው ዛሬ ያነሳሄው መምር የቡዙ ሂዎት በፈተና የተሞላ ነው ቡሆቹ ስለ መናፍስት ዉቀቱን የላቸውም ደስምል ትምርት አስተምሮ በማሃል እንዲህ አይነት ያመጣሉ አንተ ትምርትህን ቀጥልበት እንደ እኔ ያሉ ቡዙ የተኛዉን እያነቃህ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው እንጅ
@jfbgfhggf7516
Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል 😢😢መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እናቶቼ አዛኝቱ ድንግል ከእናንተ ጋር ይሁን የኔ እናቶች 😢
@Bነኝየድንግልማርያምል-j1y
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ🙏🙏🙏😢😢😢
@mitmitmi
2 жыл бұрын
ኧረ በስመአብ በጣም ነው የሚገርመው እዳው ከደዝህ አይነት ማህበር መደሀኒአለም ይሰውረን የእውነት ሁለቱ እትማማሾች አጀቴን ነው የበሉት እመቤታችንን ቅድስት ድግል ማርያምን ያገለገሉ መስሏቸው ሰባት አመት ሙሉ በቅድሳን ስም ሰይጣንን ማገልገል በዛላ እድሚያቸው መባከኑ እጅግ በጣም ያሳዝናል ሆኖም ግን ከዛ ስለወጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መድሀኒአለም ከናተጋር ይሁን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅህ
@abeloabebaw2990
2 жыл бұрын
kebetekrstiyan wochi yehone neger mechem aytekmm
@ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ
2 жыл бұрын
ስላም መምህር በክርስቶስ ስላምህ ይብዛልህ በእውነት መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ ሁሌየም የሂወት ትምህርት ስለሚታስተምረን እንመስግናለን መምህርዬ ጉድ እኮ ነው ጭራሽ የሴት ደብተራ አቤቱ ጌታችን ሆይ ከዚህ ሪኩስ መንፈስ ኣንተ ፈውስን
@mebratsntayehu8843
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያበርታልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ
@mehertmomberger8720
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ ቆመሱ ትምርታቸዉን በጣም እወደዋለሁ ነገር ግን አንዳንዴ የሚናገሩት ቅር የሰኘኛልና የልቤን ስላወጣሕልኝ አመሰግናለሁ ።
@mekdi9983
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ውይይይይይይይይይ በጣም ነው የሚያሳዝኑት እግዚአብሔር ያስባችሁ አጋንንት የለም እና የወደቀው ሰይጣን ምን ላርግ ነው በሰው ላይ ካልሰራ ዲንካይ ሊፈልጥ ነው ወይስ ወይስ ምንድን ነው እረተውን ያለፈው የስቃይ ዘመናችን ይበቃናን ያንቀላፋንበት ያሳዝናል
@mrkbemrkbe6748
2 жыл бұрын
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የሚገርም ነዉ በስመሀብ ይከብዳል
@senaitbekele4769
2 жыл бұрын
እግዚዮ ጌታሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ኤፍታህ በለኝ ወለተ ሚካኤል መምህር እረዥም እድሜ ከጤና ያድልልን
@samarr1112
Жыл бұрын
መምህር ያተ ተማሪ ነኝ ብዙ ነገር ተምሬ ተለውጫለው ቤተሰቤም እደዛው ግን አይከብድም አባ ገብረ ኪዳንን መናገር እሳቸውም እውነት አላቸው
@tsehaydemirew5625
2 жыл бұрын
እመብርሐን የአማኑኤል እናት እደሐጢያተችን ሳይሆን እንደቸርቱ ይቅር እነዲለን ለምኚልንመምህር እመብረሐን ትጠብቅህ ያለንን ለመረዳዳት የተ በመናፍስት ሴራ የተገዱትን ለመርዳት አካውንት ብናገኝ
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
2 жыл бұрын
ጌታየ ሆይ ማረን ምን አይነት ጉድ ነው ማነን ነው የምናምነው የሰውልጅ በሙሉ የፀላይ ፈረስ ሆን እግዚአብሔር ኤፍታህ በለን አይዞአቹ እህቶቸ አታልቅሱ እግዚአብሔር ያበርታቹ
@hiruttube1
2 жыл бұрын
መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እናመስግናለን
@ብሌንእራያእራዮማ
2 жыл бұрын
እደት ዋላችሁ አመሻችሁ የመምህር ተማሪወች እኔስ ዛሬ አልገባሁም አሁን ብቻየን ላደምጥ ነዉ እወዳችሁዋለሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ዉለተ ገብርኤል እያላችሁ መምህራችን እንወድሀለን ጨርሸ እመለሳለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
2 жыл бұрын
አቤቱ መሐረነ ክርሰቶስ እግዞኦ የመጨረሳ ግዜ ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ክርሰቲያን የተዋህዶ ህዝብ ክርስቲያኖች እንንቃ እናስተውል እግዚአብሔር ይጠብቀን
@tsehaykassa2619
2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ማስተዋልን ስጠን እኔም ኮተቤ ኪዳነምህረት የሆነች ሴት ግንባር እየመታች ዛር አለብህ መተት አለብህ እያለች በስልፍ ነበር ስው የሚጠብቃት ይች ሴት ምንድናት ስል ልጇ ታሞ ድኖላት ኪዳነምህረት ጸበል ተባለ መንፈሳዊ ለመምሰል ምንም አይነት ስረአት እንኳን የላትም ጉልበቷ ድረስ ነው የምትለብስው አስባስባ ካህናቶችን ምእመናን ትመግብ ነበር አባቶችም ጥንቃቄ ቢያደርጉ ይሄ ጥንቁልና በቤተክርስቲያን ለማሳሳት የተላከች ናት በዙህም ልክ እማይቀበሉ አባቶችም አሉ
@አፎሚያታደሳ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህራችን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣቸው
@ababufenta6205
2 жыл бұрын
አብዛኞቹ ሰበክያን ስለመንፈስ እውቀት የላቸውም ስለዚህ ይህን ቸግራቸውን አውቀው እራሳቸውን ቢፈትሹ ጥሩ ነው እየተሳደቡ የሚያስተምሩ ብዙ ናቸው ግን አያስተውሉም እናም እራሳቸውን ቢፈትሹ ጥሩ ነው።
@stmarytsegaye
2 жыл бұрын
ይገርማል በመፃፍ ቅዱስ ጌታ ስንት ቦታ ከስዎች መናፍስትን አስወጥቱል።የሚገርመኝ ወንጌል የሚስተምሩ እንዲ አይነት መነኩሴ እራስሽ እምቢ ብለሽ ጊዜሽ ሲልፍ ይላሉ ?በሀዲስ ኪዳን እኮ ነው ይህስ በኢቡል ዘቡል ያወጣል አላሉም ፈርሲያውን ጌታ ሲመጣ ምን ስርተው የትኛውን ነብስ አድነው ይሆን መልስ ሚመልሱት እንዴ ልቦና ይስጦት መድሀኒለም ችግሩን የተረዱልንን አባቶች ያኑርልን መድሀኒለም !!!!
@tesfayekebede9839
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይርዳ በርታ የተማረው ስንል በአለማዊና በቤተክርስቲያን ያሉ በብዛት ስለሃይማኖት (እምነት) አልገባቸውም በተለይ የርኩስ መንፈስ አካሄድ እግዚአብሔር አይናቸውን ያብራላቸው አሜን።
@bere2532
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ ትምህሮትችህ ነፍሳችንን እንዴት እንደሚያድሱት ፀጋውን ያብዛሎት
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
2 жыл бұрын
የእውነት መምህርየ በአርብ ሀገር ያለን በመሀበር በዋሳብ ጉርብ የሚማሩትን አጋንት የለባችሁ ስይጣን እናተን አይ ዝም መቸበቅታችሁ እያሉ ምመናኑን ገደሏቸው በጣምነው የሚያሳዝኑት ኑተማሩ ሲባሉ ያተትምህርት እነየወርዳኖስ መምህር አባገብርኪዳን እርእዳለ አወቅን የሚሉ መምህራን ስብከት ብቻ ወጌልብቻ አስተማርን እያሉ ምመናኑን እዳይነቁ አደርጓቸው እራሱ ያተትምህርት የሚማሩትን እራሱ ጥርጣሬ ውስጥ አስገብተው እደገና ልክ አፍዝ አደግዝበለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ብየ ነው የምለው
@nigstfaransotube9091
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን መድኃንዓለም የእማፍቅር ጥበቃ አይለይህ
@abbeyabebaz4737
2 жыл бұрын
ይገርማል ፈጣሪ በኪነጥበቡ ከነአማላጅ እናቱ ይጠብቁን እንጂ የምንሰማው ነገር ከባድ ነው።
@tesfaytesfay6834
2 жыл бұрын
Ethio 🇧🇯⛪
@chfucuuccyyc2338
2 жыл бұрын
እኳን ደና መጣህ መምህራችን በጣም ያሳዝናን አየ ስው መሆን ይከብዳን በየ ቤቱ ስት ጉድ አለ አቤት ሉእል እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ አየ ህይወት በጣም ያማል አተንም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን አሜን
@warkeshamisu4578
2 жыл бұрын
እህቶቼ አይዧቹ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹ ጤና ና ሰላም እድሜ ከፀጋጋ ይስጣቹ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹ መምህር አንተንም ከነሙሉ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹ አሜን
@abeloabebaw2990
2 жыл бұрын
amen eyesus ykber ymesgen
@gabeyansggebtansg7320
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም የምገረም ገጠመኝ ነው መምህር
@ሐናሐና-ቘ3ከ
2 жыл бұрын
መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልዎት እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏 እንግዶች ህዝቡን ለማስተማር መጣችሁ እውነታው ስለተናገራችሁ የጠፍት ይመለሳሉ ለመሄድ ያሰቡትም ቆም ብለው ያስተውላሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን 👏👏 የሰማነውን መልካም ፍሬ የምናፈራበት የምንቀየርበት ያድርግልን 👏👏 ተመልካቾች አንዳንዶች ትገርሙኛላችሁ 🤔🤔 ሳታዳምጡ አስተያየት ለመፃፍ እንዴት እንደምትደፍሩ አይገባኝም አንዳንዶች እያሳለፋችሁ የ1:58 ሰአቱን በ 5 ደቂቃ ጨርሳችሁ አስተያየት ትፅፋላችሁ ፣ አንዳንዶች ጭራሽ ሳትከፍቱት በቃ እንዲሁ ትፅፋላችሁ የምትሰሙበትን ሳታስተካክሉ "አይሰማም፣ለምን አንተ አታቀርበውም ?፣ ጥራት የለውም " ግራ የገባ ነገርኮ 🤔🤔 ቦታው ላይ ያሉ ሰዎች መጠው እውነታውን ሲናገሩ በዛ ሂዎት ላሉት ለመመለስ መደፋፈሪያ ይሆናል ለተመልካች ደግሞ በሚያሳዝን መልኩ መምህርን "እሸት ነው አንተ እየፈጠርህ" የሚሉ ስላሉ እንደ አንድ ማሳመኛ ስለሚሆን አልፎ አልፎ እራሳቸው መምጣታቸው ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም መምህርም በመጠኑ ያርፋል 15 ደቂቃ በወጉ የማናወራ ነንኮ መምህርን ብርታቱን ማድነቅ ይኖርብናል። ሌሎቻችሁ ደግሞ ከመሰረቱ ስለማትሰሙት" ለምን ይሄዳሉ "የመሳሰሉትን ትፅፋላችሁ ግንኮ በደንብ ብናዳምጥ ከመፍረድ እናስተውል ነበር። አንዳንዶች ሰላምታ ሰጥታችሁ " ገና ልሰማ ነው በሉ አብረን እንስማ ፣ሰላም "የምትሉ ስላላችሁ እናንተን አይመለከትም ፅሁፌ ።። ግን ምን ይሻለናል ትላላችሁ ወይም ትምህርት ሲለቀት ለምሳሌ ለ1:58:35 ሰአት ድረስ ኮመንቱ ይዘጋ 🤔 በደንብ አዳምጠን እንድንፅፍ ??? እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምራችን ወንድሞቼ እህቶቼ 🙌 አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራን 😭 #ኦሮቶዷክስ_ተዋህዷ_መምህራን_የበለጡ_ሊነቁ_ይገባል_የእውነት_መምህር_በርታ_እግዚአብሔር_ሀይል_ይሁን_🙌
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
2 жыл бұрын
እግዚኦ ምሀርነ ክርስቶስ ምን አይነት ጉድ ነው በጣም ይገርማን እንኳንም ደህና ተመለሳችሁ መምህርየ አይዞኝ በርታ የኛ ጀግና እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@tigestmaru9643
2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከታቸወ ይደርብን በአብርሀም በይስሐቅ በያይቆብ በነዳዊት ጥግ ያስቀምጥዎት እግዜአብሔር አሜን አሜን አሜን በጣም ይገርማል ፈጣሬ ሆይ ማረንይቅር በለን
@BeteHohe
2 жыл бұрын
_በጣም ያሳዝናል እህታችን ያደረገችውን ነገር እኔ ቢሆንም የማደርገው ነገር ነው ያደረገችው ማለትም ከእመቤቴና ከእህትሽ ምረጭ ስትባል እመቤቴን እመርጣለሁ ብላ መምረጧ አይፈርድባትም እኔም አደርጋለሁ በእሷ ቦታ ላይ ቢሆን ግን አሁን አሁን ይህንን ገጠመኞችን ከ1 እስከዚህ ድረስ ያለውን ገጠመኞችን የሰማ ሰው ይነቃል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በጣም ይገርማል ለማንኛውም ክፍል 2 እንጠብቃለን ቸር ያገናኝን ውድ መምህራችን ረዥም እድሜ ይስጥልን በእውነት እናመሰገናለን_
@tesgeredawolde4522
2 жыл бұрын
🎚 መምህር ተሥፋ ሥላሴ ! አንተ አባታችን መልአከ መንክራት በአለት ላይ የሰሩህ ቤት ነህ ስለዚህ አንተ በተረዳኸው ልክ የመናፍስትን ሴራ የሚረዱ እጅግ ብዙዙዙዙዙ ምዕመናን አሉ :: ስለዚህ ትልልቅ የሚባሉ መምህራን የሚያስተምሩትን የሚጠቅመንን ብቻ እየለየን ማዳመጥ ብቻ ነው :: ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ሥላሴ ይጠብቅልን 🙏 በቤቱ ያፅናን😭በጎቹን በተኩላ እንዳይበሉ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅ 🙏 አሜን🤲
@salamcenter8088
2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ትምህርትህን እሰማለሁ ለሰውምሼር አረጋለሁ ግን እኔ መለወጥ አቃተኝ የ ሲጋራ ሱስ አለብኝ ገጠመኝህን ስሰማ ልቤ ይሰበርና ወዲያው እረሳለሁ ብዙም በልቦናዬ አይቀመጥም ያለሁት አረብ ሀገር ነው እባካችሁ ፀሎት አርጉልኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ
@SaraSara-it2ci
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውይኔ መምህራችን ያሚያሳዝን ገጠሙኛ ነውበእንባንየጨርስትክእህህ አምልበፅ አባታችን በርከታችው ይደርብንአሜን
@medimedi619
2 жыл бұрын
በመጨረሻው ዘመን ጆሮአችሁን ጭው የሚያደርግ ነገር ትሰማላችሁ የተባለው ይሄ ነው እግዚኦ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
2 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አድነን ከደዚህ አይነቱ አሳሳች እግዚአብሔር ያውጣን ለተጨነቁትም እግዚአብሔር ይድረስላቸው 😭😭😭መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራን ሁሉ እንዳተ እዲነቁ የዘወትር ምኞቴ ነው🙏
@user-ec21
2 жыл бұрын
እኒህን አባት ስጠላቸው በመድሀኒዓለም የእውነት በአባታችን አባ ግርማ በአባታችን መምህር ግርማ የሚነገሩ አባቶች በጣም ይገርመኛል እኔ ሀጥያተኛ ትቢያ ቆሻሻነኝ ግን አባታችንን ሲነቅፉ ስብከታቸው ላይ ስሰማ በጣም ከበድኝ ለዛነው
@ቲጂየተዋሂዶልጂ993
2 жыл бұрын
መህምራችን በጣም ያሳዝንን ገጠመኝ ነወ አቤቱ ጌታ ሆይ አስተዋይ ልቦና ለሁላችን አድለን መህምራችን እህት ወንድሞቻችን እግዚብሔር ያክብርል የናንተን ልቦና የቀየረ አምላክ እኛን ከነጣቂ ቶክላዎች ካስመሳይ ሰዎች ከፀረ ቤተ ክርስቲያን ይጠብቀን ለመከሩን ላስተማሩን መህምራችን እግዚአብሔር ይጠብቅል እመብርሃን ፀጋዎት ታብዛልን አሜን
@yeqidusemikayeleliji5545
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም የሚገርም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው እንኳን የዋህ ምመናን አምላክ አጋዝተ ስላሴ እንኳን ደብተራን መንፈሱን አጋለጠላቸው ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ ውድ መምህራን በጣም እናመሰግናልን ብዙ መሰዋት እየከፈልክ ነው እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ መንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ እስር ብዙ የዋህ መ
@yeqidusemikayeleliji5545
2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ አድሮ ብዙ የዋህ ምመናን እየዳነ የተማረ እየተለውጥን ነው ውድ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልንየማቱላን እድሜ ጤና ይስጥልን
@yeqidusemikayeleliji5545
2 жыл бұрын
@@DeaconYeabkal አሜን አሜን አሜን እሺ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እዝቤም ንቃ እንዴት ከቤተክርስቲያን ቀርታችሁ ለዛውም ሴት አገልጋይ ቤት ውስጥ ትሰበሰባላችሁ ካህን ቢሆን መቼም እንሸወዳለን ምክንያቱም ደብተራ እንኳን ቤት ውስጥ ቤተመቅደስም ይዳፈራል በእውነት ልንነቃ ይገባል
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@mishu372
2 жыл бұрын
መምህር ይችን ሰው እጅና እግሯን አስራችሁ አድኗት
@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እውነት ነው መንፈስ መሳብ በጣም ይጎዳል እኔ በአንድ ፀበል ቦታ ላይ በ 2006 የአንድ ልጅ መንፈስ አጥማቂው በሌሉበት ቦታ ይስብ ነበር ከዛ መንፈሱን ተገዝቶ ነው እንዲሸኝ የሚደረገው እንጂ ፓወር አንሶኛል እያለ ሰራዊት እየሰበሰበ ልጁ ላይ ያስቀራል::እና አንድ ግዜ በተከታታይ ከእናቷ ላይ የምታስብ ልጅ ነበረች እናቷ ይታመሙ እና እንደተለመደው የልጁን መንፈስ እያሳበች አሮጊቷ አረፉ::
@devan8265
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ወይኔ እርእሱ ያስፈራል ይኸን ያህል ድፍረት አቤቱ በምህረትህ ተመልከተን ማረን አባት ሆይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@yemariyamhabteslase3440
2 жыл бұрын
እውነት,ነው,መምህር,እግዚአብሔር,በአባታችን,መላከ,መንከራት,መምህር,ግርማ,ላይ,አድሮ,አንቅቶናል,አንተንም,እግዚአብሔር,ከነ,ቤተሰብህ,ይጠብቅልን,መምህር
@senaitmulugata7068
2 жыл бұрын
ልቦና ይስጠን ምን አይነት ለመስማት የሚከብድ ነገር ነው. ትክክል መምህር በመንፈስ ያልተያዘ ሰው የለም የሀይማኖት አባቶች እንዳተ ቢነቁ ምን ያህል ህዝቡ በዳነ ነበር
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእውነት እንደዚህ አይነት ክፉ ከሚሠሩ ቅዱስ መርቆሬዎስ ይጠብቀን በእውነት ግን የት እየሔድን ነው አቤቱ ይቅር በለን መምህር ግን ሁሌም በምታቀርባቸው ነገሮች ብዙ እማራለሁ በተለይ ይህ ወደኔ ና የሚሉት ነገር እናቴ ስንታመም ትላበሠን ነበር ማለቴ እኛ ተኝተን መራመድ ሌላው ደግሞ ዋገምት የሚሉት አለ እሱ ደግሞ ከራስ ላይ የሚላጩት ነው እና ደም ማፍሰስ ሌላው ደግሞ የግንቦት ልደታ ይቅር ይበለንና ንፍሮ መንገድ ላይ እንደፋለን ኧረ ስንቱ ይህ ሁሉ ለካ የእርኩስ የተዋረደው የዳቢሎስ ስራ ነው
@abrahampeace2852
2 жыл бұрын
እህት ወንድሞቻችን በርታችሁ በእግዚአብሔር ስም ተጋደሉ ጸበል ተጠመቁ በዛ ያለፈ የክፋት መናፍስት ካለ ሌላም ካለ በእግዚአብሔር ስም አስወግዳችሁ ሒወትን መቀጠል ነው:: እግዚአብሔር ሁላችንን ይርዳን:: አሜን::
@fairoozfairooz3607
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምረቱን ያብዛል ከባድ ነው በእውነት መጨረሻችን ያሳምርልን አሜን ፫
@እርግቧ
2 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣህልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የአባታችን ብፁአት በረከት ይደርብን🙏🙌
@seninegiyetewahdolji6259
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅህ
@ዘማሪትሐና
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይሶጥህ በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው
@zelalemweldamriam1781
2 жыл бұрын
መምህር እፀ በለስ ጥንቁልና በቴሊግራም እየተሰራጨ ነዉ አንድ እንበል
@martadesalegin7821
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኩዋን ደህና መጡ የልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@hiwottadesse4025
2 жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን ታዲያ ይህ ሁሉ ግፍ ነው አገራችን ላይ የመጣው መአበል እንንቃ በርታ እውነት እውነት ናት
@selfiemobile9389
2 жыл бұрын
መ መምህር እረ የት ነው ያለንው ?ወዴት እየሄድን ነው የሰው ልጅ ወደ ዳቢሎስ ተቀየረ እመብርሃን እማምላክ አትለየን
@fitsumtadese6799
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል በዚህ አይነት ማንን እንመን የኛ ሂወት ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳን
@sifiryodit6097
2 жыл бұрын
በእውነት አሜንንንንን
@adisadis7787
2 жыл бұрын
እግዚኦ ማሀረና ክርስቶስ ምንያሰማናል ይማረን ምህረቱ የበዛ ኢየሱስ ክርስቶስ ይማረን
@marinakorolevamarinakaspar8192
2 жыл бұрын
መምህር. ደና. አመሸ🙏🙏🙏 እህተ. አታልቅሽ. ሁሉም. የስራቸውን. ያገኛሉ እንድ. አይነት. ሰዎች. ናቸው. እነንም. ፈንቅሎ. በልጅነተ. አገንረ. ሳልጠግብ. በመተ. ት. ከአገረ. ያወጡኝ. ርቀም. ብሆን. ፈጣር. አባታችን. መምህር. ግርማ. እድምና. ጠና. ይስጣቸው. እየነርኩኝ. ነው. ይመስገን. ለፈጣር.
@hamziyawold3798
2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን የመንፈሱ ውግያ ከባድ ነው ሁላችንም በፀሎት እንበርታ
@aynabebazenaw7580
2 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሄር ይጠብቀን ድንግል ማርያም ትጠብቀን አንተንም ይጠብቅህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@MekdsMulugata
11 ай бұрын
tekekel😊
@sarateddy2302
2 жыл бұрын
መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን የኛእቁ ፈጣሪ ይጣብቅህ እኔም ሀገሬ በስላም ገብቸ እደማገኝህ ምኞቴነው
@abi4294
2 жыл бұрын
በጣም ይገርምል ወይ ጉዱ መምህር እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድር ስንት ጉዱ ያሰማናል እውነት ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ
@bizuneshgeletu2447
2 жыл бұрын
ተአምር ነው ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተበረከው መምህር ተስፋዬ ብዙ ነገር አውቃነል በአንተ ድንግል ይጠብቅልን እሽ
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
2 жыл бұрын
አቤት የኔ መድሐኒአለም ስንት አይነት ጉድ ነው የሚሰማው ተወስደን አለቅን እኮ የሴት ደብተራ መኖሩን አላውቅም ነበር እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ መናፍቆች የኢየሱስን ስም ይዘው ያጭበረብራሉ በእኛም የማርያምን ስም ይዘው መተው ሰውን ያስታሉ ጌታ ሆይ አንተ በደምህ ሸፍነን
@ፅጌማርያምፅጌማርያም
2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ አቤት አምላኬ ምን ጉድነው በፈጣሪስም አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱ በጣም ጥሩነው ይዋረድ እደዚህ
@azebfeleke2022
2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ደግ ሰው አልቋን እና ይቅር በለን እግዚአብሔር አምላክ ሰላምህን ያብዛልን መምህሬ
@bdgdjbbdjdoen6513
2 жыл бұрын
ሚገርም ነው መምህር አይዞህ በርታ እኛ ችግራችንን ስለምናውቀው የኛን ችግር ማን እንዳወቀልንና ማን እንድንነቃ እየረዳን ያለውን እናውቃለን እና በርታ የእኛ እንቁ የስደት አባታችን 🙏🙏
@sofiagetachew3079
2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ #ልዑል_እግዚአብሔር ከገጠመኙ የምንማር የምናስተውል ያድርገን 👏መምህራችን #እግዚአብሔር ኃይል ብርታት ጉልበት ይሁንህ👏
@מסטאוטאווקה
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህፀጋወን ያብዛልን አንተን፡የስጠን አምላክ፡እግዚሐቢሂር ይመስግን አሜን
2:50:48
244 B (2ኛ ክፍል ) ሙታን ሳቢዋ የሴት ደብተራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 66 М.
1:11:55
241ኛ B ገጠመኝ በራስ አንደበት ( አስገራሚ የህይወት ታሪክ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 61 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
1:47:59
241ኛA ገጠመኝ በራስ አንደበት ( አስገራሚ የህይወት ታሪክ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 137 М.
2:11:42
228ኛ ገጠመኝ ፦ የመናፍስትን ሴራ እያወቀች አብራቸው የምትሰራ አደገኛ ሴትና ትዳሯ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 122 М.
7:33
"መልካም ልደት"-በዘማሪ አለማየሁ በቀለ ድንቅ የልደት መዝሙር አድምጡት ለወዳጅዎም ያካፍሉ 19 July 2024
ኤሊኤዘር ሚዲያ Eliezer Media
Рет қаралды 1,4 М.
54:27
28ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለእውቀት ብሎ የተዋረሰው አብሾ የት እንዳንከራተተው ስሙ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
1:34:25
147ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በየቤርጎው ለስራም ይሁን ለዝሙት የምትልከሰከሱ ራሳችሁን ትፈትሻላችሁ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 43 М.
1:29:37
🛑 Bermel Georgis ትክክለኛውን የሕይወቴን መንገድ አሳይቶኛል//እኔ ነኝ ያለ አገልጋይ በርሚል ጊዮርጊስ መጥቶ ይጠመቅ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 51 М.
2:10:26
የዚህን ልጅ ድፍረት ያስተዋለ አለ ግን ? (በጥንቃቄ መልስ ስጡ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 93 М.
1:19:39
243ኛ ገጠመኝ ፦( እንባ እንደፀበል )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 89 М.
2:16:41
180ኛ A ገጠመኝ ፦ እማሆይን፤ በመስተፋቅር ሰበብ ጠቋር ገብቶ ከምንኩስና እስከ መናፍቅነት አደረሰ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 68 М.
1:49:38
259ኛ ገጠመኝ ፦ እጅግ አደገኛ ደብተራና ጠንቋይ በቀላሉ ሲጋለጥና ሲሸነፍ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 123 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН