የ 3 ቀን ጨለማ ይሆናል፣ የአሜሪካ መንግሥት ለ 50 ዓመታት የካደውን የዩፎ/UFO/ መኖር ያመነበት ሚስጥር

  Рет қаралды 4,292

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

Күн бұрын

#ድንቅ_ፍጻሜ_ቲዩብ #dinq_fitsame_tube #yared_yohannes
የዳግም ምጽአት ትምህርትን በዝርዝር የያዘውን ድንቅ ፍጻሜ መጽሐፍ በመንፈሳዊ መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ያገኙታል፡፡ ዳግም ምጽአትን የተመለከተ ማንኛውም ጥያቄ ቢኖርዎት በ0911832784 በቀጥታ ወይም በኢሜል አድራሻ lastgraceage@gmail.com አገልጋዩን የጠይቁ::
የጌታን የዳግም መምጣቱን እውቀት በማስፋትና ቀኑን ለማስቸኮል በነፍሳት መዳን ላይ በቁርጠኝነት የሚሠራው ሚኒስትሪያችን ተልእኮውን እንዲፈጽም ማገዝ የምትሹ ወገኖች ይህን የሚኒስትሪውን አካውንት ተጠቀሙ፡-
Commercial Bank of Ethiopia, Gurd Sholla Branch
Account Holder Name - Messiah For All International Ministry
A/C No. 1000463129658
Swift Code - CBETETAA
የሚኒስትሪው ተባባሪ አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት
docs.google.co...

Пікірлер: 44
@mekoya581
@mekoya581 3 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ምልክቶቹ እየተፈፀሙ ነው በጌታ ኢየሱስ በማመን ፀንተን በፀሎትና በቅንነት ንጥቀትን እንጠብቅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን አሜን!!!
@Haset7866
@Haset7866 3 ай бұрын
ጌታ አምላክ ይባርክሽ አህታችን የአግዛብሔር ባርያ:: ያልሽው ሁሉ አውነት ነው አኔ አምናልሁ::❤❤❤❤
@EAIIETA
@EAIIETA 3 ай бұрын
geta yebarkesh natem tebrku, tesga yebezalesh
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ! በጣም የሚያንፅና የሚያነቃ የዘመኑ/ የጊዜው መልዕክት ነው !!
@deboraasrat-qk4qg
@deboraasrat-qk4qg 3 ай бұрын
የመግቢያው ድምጽ በጣም ይረብሻል ቢቀየር የተረጋጋ ቢሆን ደስ ይላል።
@makdaengdawork7102
@makdaengdawork7102 3 ай бұрын
Geta yebarek❤❤❤
@sabagiday5055
@sabagiday5055 3 ай бұрын
Be blessed sister
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 3 ай бұрын
Amen dear Sabi
@KassaDens-dp5iz
@KassaDens-dp5iz 3 ай бұрын
እህቴ አቅሙ ካለሽ በመፀሐፍ ብታደርጊው ጌተ ዘመኖሽን ይባርከው
@RobelJETRO
@RobelJETRO 3 ай бұрын
ye FETARI SELAM Lenante yihun 🙏 Ye DINK FITSAME TUBE ✊ Ehtachin FETARI Endefiqadu bemengedu yatisnash eningamn yrdan Ayine"Libonachin yabralin Tebareku☝️🤲 be Tiselotachu esebun👋✊
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 3 ай бұрын
ይህ መዝናኛ አይደለም መለከት የማስጠንቀቂያ አላርም ነው
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 3 ай бұрын
መግቢያው ላይ ያለው የመለከት ድምፅ በጣም ይረብሻል .....ብታስቡበት መልካም ነው
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede 3 ай бұрын
አይረብሽም ።የምፅአት የኢየሱስ ጥሪ ምሳሌ ነው።ብሮ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 3 ай бұрын
እንድትባንን ነው
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 3 ай бұрын
@@asterisayas8522 አልተኛሁም
@sirakzeresenay-sp2qd
@sirakzeresenay-sp2qd 3 ай бұрын
መንፈስ ኣለብህ እንዳይሉህ😂
@azebmehari8639
@azebmehari8639 3 ай бұрын
እንዴ ጌታ ኪወስደን ሲመጣማ ምን ልትይ ነው1 Thessalonians 4 አማ - 1ኛ ተሰሎንቄ 16: ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
@yalewboriso596
@yalewboriso596 3 ай бұрын
ኮመንት የምታነቡ ከሆነ የፕሮግራሙ መጀመሪያ ላይ የሚጮኸው የመለከት ድምፅ ይረብሻል !! ብትተውት ?!!
@wondyfroweshete7977
@wondyfroweshete7977 3 ай бұрын
«መናፍስት እንዳይጐደን ከቤት አንውጣ»???መናፍስት ዛሬም ይሰራሉ በጌታ መልእክት ስለምንጠበቅ ነው እንጂ መዝሙር 91
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 3 ай бұрын
የወደቁ መላዕክት ዝርያ የሆኑ ኔፊሊሞች በዓይን እየታዩ ተገልጠው ወረራ ያደርጋሉ የሚል መልዕክት ነው።ይህ ጊዜ ከሌሎች ጊዜያት የሚለይና እግዚአብሔር የሚፈቅደው ጊዜ ነው።መፍራት አያስፈልግም ነገር ግን በአይን ከሚታየው ከባድ ነገርና ከጉዳት ለመጠበቅ መጠንቀቅ ማሰብ መልካም ነው።ይህ ምክር ማድረግ ስለሚገባው ነገር መልዕክቱን ከእግዚአብሔር ሰምተው ካስተላለፉ እጅግ ብዙ ክርስቲያን አገልጋዮች የሰማሁት እንደሆነ ገልጫለሁ።
@tigistmulugta3651
@tigistmulugta3651 3 ай бұрын
Ewnte nwe zemno mecherese laye endale ytenbtocho mfesemoche yengrale Geta yerdane
@TigiBetw
@TigiBetw 3 ай бұрын
ישוע הוא המשיח,🙏🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede 3 ай бұрын
የሶስት ቀን ጨለማው ከ ንጥቀት በፊት ነው? መንገድ እያለን ወይም ከቤት ውጭ ያለማስጠንቀቂያ ሊከሰት ይችላል??
@tesfumengistu4346
@tesfumengistu4346 3 ай бұрын
ወደ ጌታ ከመምጣቴ በፊት Dr lobsang Rampa መጽኅፍት ስለነዚ ፍጥረታት ቀደም ሲል አንብቢያለሁ :አሁን የምፈልገው የህቴን utube ነው
@mesfinh1505
@mesfinh1505 3 ай бұрын
ስለ አውሮራ ለማወቅ ከፈለግሽ flat earth theoryን በደምብ አጥኚ።ናሳ እንዴት እየሸወደን እንዳለ ትረጃለሽ።
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 3 ай бұрын
ስለ ምክሩ አመሰግናለሁ።ነገር ግን ከናሳም ይሁን ከማንም በላይ የወደደውን የሚያደርገው ታላቅ አምላክ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ አለ።እነርሱ የሚሰሩትንም እንደፈለገው መጠቀም ይችላል። የፈቀደው ብቻ ነው የሚሆነው።🙏
@tigistmulugta3651
@tigistmulugta3651 3 ай бұрын
Amagoche semtwe Ende Kalo Getane tezegagtwe endtebko ehtachene Geta yasayesene bmglesese Geta yebarkese segawe yebzalese
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 3 ай бұрын
መፃሐፉን የባላው ዮሐንስ ነው እንዴ ?
@Hani-v9h
@Hani-v9h 3 ай бұрын
I think eskieal new yeblaw or huletum
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 3 ай бұрын
ራዕይ 10:8-11 ላይ ይገኛል።
@esabellalala
@esabellalala 3 ай бұрын
አረ ትንቢትን መርምሩ ተብልዋል እናት አንወሠደም ማንመ ተነሥቶ ተነበይኩ ራአይ አየሁ ቢል
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ።ተኝታቿል ንቁ ባካቹ።የፍፃሜ ቱዬብ።ማንም ያላስነቃን ።እሱ ለንስሀ እያነቃን ነው።ይባረክ።
@asterisayas8522
@asterisayas8522 3 ай бұрын
ማን ውሰጂ አለሽ መርምሪ።
@AschalewGetachew-o6n
@AschalewGetachew-o6n 3 ай бұрын
Mermeru ketebale memermer nw yalebesh enji endiwu ende semash alwosdem ewesdalewu malet ye ewuket manes or tebit nw ehete raseshen mermeri..
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
ወንጌላዊ ጀሚላ በሪሳ ምስክርነት ( ከሙስሊም ቤተሰበ ነው የመጣሁት )
57:03
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН