የጠቅላይ ሚንስትሩ መጫወቻ ሜዳ የሆነችው ኢትዮጵያ!

  Рет қаралды 7,413

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Күн бұрын

Пікірлер
@namanekemti8556
@namanekemti8556 11 сағат бұрын
ህፃኑ ንጉስ የመሪና አስተዳድረዋለሁ የሚለው ህዝብ ግንኙነት ምን መሆን እንዳለበት አይረዳም። በግብዝነት ራሱን እያሞኘ በቅዠት ዓለም ውስጥ ይኖራል።
@Glm781-s6y
@Glm781-s6y 10 сағат бұрын
የበሻሻው አራዳን ያልተኖረ ልጅነትን እያኗኗርን ነው ። የዚህ መሪ ተብዬ መጫወቻ ሆነን እንቅር ? ምን አይነት እደለ ቢስ አገር ነው ያለን እዚህ አገር መወለድና ዜጋ መሆን በራሱ ሀጥያት ነው።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 сағат бұрын
ተቃዋሚ አለ እንዴ 😭😭 ብልፅግና ሢጨፍርብን የት ናችሁ ???
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 11 сағат бұрын
የጎል ጠባቂ በሌለበት ኩዋስ ተልዞ ጎል ሲያስገባ በዙሪያው ያለ ህዝብ ስያጨበጭብ እሱ በደስታ ፈንድቆ ሲዘል ተመልክቼ ፈጣሪ ሆይ አይንሽ ነው በለኝ ብዬ ፈጣሪን የተማፀንኩበት ቀን ትዝ አለኝ::
@Everedy-r2w
@Everedy-r2w 10 сағат бұрын
😂 kkkkk
@salahadinseid266
@salahadinseid266 3 сағат бұрын
ቃል የለኝም ሙሉ በሙሉ ገልፀኸዋል አብይ ማለት ይህ ነዉ
@amanahmed6801
@amanahmed6801 10 сағат бұрын
ኧረ ባካችሁን ሠውየው ራሱ አይደለም የሚያወራው እሱላይ ማለት አብይ ሠውነቱ ውሥጥ ጂኒ የሚባል መንፈሥ ነው ሚያወራው እንጂ አብይ አይደለም ለኢትዮጵያ ህዝብ ፈተና ሆኖ ፈጣሪ አምጥቶቦኖ ነው ፈጣሪን አንሣልን ብሎ መለመን ነው
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 8 сағат бұрын
Exactly I agree with you 1000+.
@gebeyehuzerihun7879
@gebeyehuzerihun7879 4 сағат бұрын
ዋናው ፡ ምክንያት ፡ ለመሪዎች ፡ በዓለም ፡ ላይ ፡ ቀላሉ ፡ ስራ ፡ እሱ ፡ ስለሆነ ፡ ነው። ፋብሪካ ፡ ልስራ ፡ ብትል ፡ ትልቅ ፡ ዕውቀትና ፡ የሊደርሽፕ ፡ ክህሎት ፡ ይጠይቃል። ሪስክም ፡ አለው። ማስዋብ ፡ ግን ፡ ገንዘቡ ፡ እስካለ ፡ ድረስ ፡ በጣም ፡ ቀላል ፡ ስራ ፡ ነው። ሚስጥሩ ፡ ይሄ ፡ ነው። አሁን ፡ አሁን ፡ ግለሰቦችም ፡ ይህንን ፡ ነው ፡ የሚመርጡት። ኢንዱስትሪ ፡ ከመክፈት ፡ ይልቅ ፡ አንድ ፡ መለስተኛ ፡ ህንፃ ፡ ሰርቶ ፡ ማከራየት ፡ ይቀላቸዋል። ምን ፡ አጨቃጨቃቸው። መንግስትም ፡ በቀላሉ ፡ ስሙን ፡ ለመትከል ፡ ቀላሉን፡ አቋራጭ ፡ መንገድ ፡ መርጧል። ኢኮኖሚው ፡ ግን ፡ አፈርድሜ ፡ ይገባል።
@abeltariku2614
@abeltariku2614 4 сағат бұрын
The level of his commitment to sensitize the issue and agitate the people is very funny.
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 2 сағат бұрын
የአፍራሳም ሆነ የጋቢሳ ዘሮች እንኳን ሳይማሩ ተምረውም ጠባብነት አይፋታቸውም ።
@Djnebero
@Djnebero 6 сағат бұрын
ፕሮፌሰር በእውነት ታላቅ ሀቅ ነው እየነገሩን ያለው ይቺ ሀገር በዚህ ሰአት ሁሉንም አንድ አድርጎ የሚመራ ጥበበኞ መሪ የምትፈልግበት ጊዜ ነው ግን በቀላሉ የሚገኝ አይመስለኝም !!
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 8 сағат бұрын
የሀገር መሪ ሳይሆን በሁሉ ቦታ መገኘት፤ ሁሉን መንካትና በሁሉ መመስገን የሚፈልጉ አስቸጋሪና የማይሰሙ ህፃን መሪ ናቸው!! ውሸታቸው ደግሞ እጅግ ዘግናኝና የማያፍሩ ፍፁም አላዋቂ፤ ሴረኛና ተንኮለኛ ናቸው!!
@fikrtemariamdemoz8564
@fikrtemariamdemoz8564 10 сағат бұрын
ጁሀርን አቀርበው
@mesfindamtew817
@mesfindamtew817 11 сағат бұрын
የእለቱ መራወጥ ጋብ ሲል ለአንድ አፍታ የእፎይታ መንፈስ ሲሰፍን ወደ ማታ ቤቴ ቤቴ እያለ የሰው ልብ ያዜማል ከቤት ወዲያ ለላ ከቶ ምን ይገኛል ።
@dadatadesse
@dadatadesse 6 сағат бұрын
ሞገስ፣ ምነው ሚዲያህን አጨቀየኸው?
@nureabdi7664
@nureabdi7664 8 сағат бұрын
Dhuga isati
@SamiYatachuhat
@SamiYatachuhat 3 сағат бұрын
የዝህ ጠ/ሚር ሁኔታ ለኦሮሞ ህዝብ ትልቅ ዉርደት ነዉ።ሀገርን የመምራት እሳቤና አቅም የሌላዉ መሆኑን በትክክል እየሳያ ነዉ።በሌላ በኩል ደግሞ ፖለቲካል አስማስሎ ከማለፍ ይልቅ በሚመራዉ ህዝብ ፊት፣ በአለም ህዝብ ፊት ነጭ ዉሻትን በኩራትና በድፍራት ሲነገር ቢያንስ ራሱ ለራሱ በያፍር እንኳን ሚስቴ፣ ልጆቼ፣ ቤተሳቤ፣የተወለድኩባት ማህባራሳብ፣ የሚመራባት፣ህዝብ ያፍራል፣ይሻማቃቃል ብሎ ትንሽ እንኳን አይሻማቃቅም?
@AddisworkWorku
@AddisworkWorku 6 сағат бұрын
ስንት አውርቶ አዳሪ አለ!
@seyoummengesha6380
@seyoummengesha6380 7 сағат бұрын
አንተ ደንቆሮ ሙህር ተብዬ በተቸንከርክበት አስተሳሰብ እንደ እንቁራሪቶች ትቾሃለህ የምሁር ደንቆሮ አንተን ማየት ዬሳፍራል
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 6 сағат бұрын
እንደዚህ ያለ አጥፊ ግፈኛ እንዴት "እርስዎ" ትላለህ? ለዐብይ እንደዚህ ያለ ለሰው ልጆች የሚሰጥ የአክብሮት አጠራር አይገባውም ብዬ አምናለሁ። በእርሱ ትእዛዝ የተጨፈጨፋትን ሰዎች ክብር እጅግ ማሳነስ ይሆናል። በህይወት ባይኖሩም።
@AberaAschenaki
@AberaAschenaki 5 сағат бұрын
አይ ኢኮኖሚክስ!!!ጠማማማ ልክ እንደ አፍህ የተጣመምክ ደንቆሮሮሮሮሮሮ
@AberaAschenaki
@AberaAschenaki 5 сағат бұрын
የከብቶች ጫጫታታታታታ ዝም ብለህ ሃሳብ ሳያንስህ ለመቃወሞ ብለህ አትቀዘንንንንን.......
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 7 сағат бұрын
Professor I don't think beautifying cities perse is a problem the issue that should be concerning is " why is UAE showers Abiy with tons of millions of dollars " ???? What is the quid pro quo UAE expects from the recipient? Since there is no free lunch. As an intellectual equipped with enough ammunition of knowledge you better ask why is Ethiopia desperately looks for a shore on the Red Sea coast and build a Navy without having any maritime threat from any country? You will find the answer if you connect the 2 dots
@sarawarke154
@sarawarke154 8 сағат бұрын
ኦሮሚያ የእግዚአብሔር ምድር ኦሮሚያ የአፍሪካ ኩራት ኦሮሚያ የኦሮሞዎች መገኛ
@AlemashAbay
@AlemashAbay 7 сағат бұрын
ኦሮምያ የኦሮሞ መጨፍጨፍያ, ኦሮምያ ኣባትና እናት ኣስቁመው ልጂ የሚረሸንባት, ኦሮምያ ኣባገዳዎች የሚጨፈጭፋባት ኣገር ኦሮምያ ሬሳ ለጅብ የሚሰጥባት ኦሮምያ ኦሮሞዎች የሚፈናቀሉባት ሽማግሌ ተምበርክኮ የሚደበደብባት
@w.a.g4
@w.a.g4 7 сағат бұрын
ይቅርታ አብይ ሰለመጣ አረብ ሀገር ሄደዉ ገንዘብ አጠራቅመዉ ቤት ሰሩ።ጥያቄ ስንት አመት ሰርተዉ ነዉ ቤት የሰሩት? ስለሰረገላዉ ካወራችሁ በመጀመሪያ ስለ ሰረገላዉ ታሪክ የምታዉቁ አይመስለኝም። ነጻነት አለማወቅን መደገፍ ማለት አይመስለኝም።
@fasilfasil2144
@fasilfasil2144 11 сағат бұрын
ሲጀመር ኦሮሞ ጥፋት እንጅ ስራ መቸ ፈጥሮበታል ። አንተ ክፉ ዛዛታም አንተም በሰለጠነ ሀገር እየኖርክ የሰለጠኑ ልጆችን እያስተማርክ ጭቃው ጭንቅላትህ ግን አልፀዳም ያው ኦሮሞ አይደለህ ኦሮሞ ሲማር ይደነቁራል ጭንቅላታችሁ መፅዳት አይችልም ለጥፋት ብቻ የተፈጠራችሁ የበታችነት ስሜት በሺታ የወረራችሁ ክፉ ህዝቦች ናችሁ የተማረ ኦሮሞና የትግራይ ሎቦች እስካልጠፋችሁ ኢትዩጵያና ህዝቦቿ ሰላም የላቸውም ።።።።
@tesfayekebede8442
@tesfayekebede8442 3 сағат бұрын
Tulitula lemagni Ethiopia yemitibal hagere ketefeterechi gize jemiro yastedaderati ke yekushi hizibi yewetu jeginochi newu .kelimenana kemechohi kemesadebi wuchi belimena Ethiopia n yeregetikayi mereti hulu yante yimesilihal.ye Ethiopia mereti ye hulum bihrrena biheresebochi newu lemagni yelemgni liji hizibin atisadrbi 100%
EMS Special ብልጽግና ርዕይም መርህም የለውም Feb 2025 W
15:31
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 7 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН