No video

ያልበሰሉ ሰዎች በፍቅር ግንኙነት ውስጥ የሚያሳዩት ባህርያት

  Рет қаралды 26,126

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

3 жыл бұрын

#Relationship #ፍቅር #love
/ fikeryibelta. .
Telegram
t.me/Fikeryibe...
fb
/ fiker.yebeltal
KZbin
www.youtube.co....
Tiktok
vm.tiktok.com/...
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
www.youtube.co....
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
www.youtube.co....
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
www.youtube.co....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
www.youtube.co....
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
www.youtube.co....
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
www.youtube.co....

Пікірлер: 86
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ! ከታች ባሉት አድራሻዎች እገኛለው። ሊንኮቹን በመጫን መከተል ይቻላል Facebook facebook.com/fiker.yebeltal Facebook facebook.com/fikeryibeltall/photos/a.1123215187827572/1743331635815921/?type=3&app=fbl Instagram instagram.com/p/CKx1ppQn53D/?igshid=1wg5rduc5ox7d Tiktok vm.tiktok.com/ZMe13uK9d/
@hussenseid5167
@hussenseid5167 3 жыл бұрын
በጣምዴስትይኛለሸ
@abdih3536
@abdih3536 3 жыл бұрын
በትክክል ያልበሰሉ ብዙ ሰዎች አሉ
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 3 жыл бұрын
እውነትም ፍቅር አፍሽን ነበር መሳም በእውነት እሙዬ ስንት በሰው ሞራል የሚረማመዱ ከጥሬም ጤሬ ሰዎች አሉ መሰለሽ ሳያስቧቸው እውነተኞች መስለው ቀርበው ከተላመዱ እና በእውሸት በፍቅር ነግደው በፍቅር ከጣሉ በኋላ ፍቅር ሲሰጡአቸው ስለፍቅር ብለው ሲጎዱላቸው ከእሱ ውጭ በቀር መኖር የማይቻል መስሎ የሚታያቸው ትዕቢተኞች እና ደካሞች ሞልተዋል ። ለእንደነዚህ አይነት ሰዎች መለማመጥ አያስፈልግም ክርችም በስምንት ነጥብ ።ምክንያቱም ከአሁን አሁን ይለወጣሉ ብሎ በማሰብ የወደዱትን ጨክኖ ላለማጣት በሚደጋገም የንቀት ቃላት ብዛት በመጨረሻም ጥላቻው ከፍ ሲል ሊላ ይመኝእና የበለጠ ከመጎዳት በጊዜ መጠርቀም መፍትሄ ነው ።እህቶች አትጎዱ ወንድ እስኪብረከረክ ወድዶሽ ፍቅሩን ካልገለፅልሽ በፍፁም አይሆንሽም ተወት ዘወር በይ ።
@abrhamzewdu4702
@abrhamzewdu4702 3 жыл бұрын
ፍቅር ግኑኝነት ትምህርት አያሰፈልገውም ባይ ነኝ
@tedlacherkosteddy8662
@tedlacherkosteddy8662 Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ‼️
@nahomgebregiorgis4427
@nahomgebregiorgis4427 3 жыл бұрын
ምታስተላልፊያቸው መልእክቶች፣ ጥንካሬሽ ፣ ፈግታሽ ሁሉነርሽ በጣም ደስ ይላል በርችልን።
@suramaze9521
@suramaze9521 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር ... በተለይ ቃላት ላይ በጣም መጠንቀቅ አለብን
@yosefeshetu1976
@yosefeshetu1976 3 жыл бұрын
ምንም እንከን አይወጣልሽም ሁሌም ጓጉቼ ነዉ የማይሽ ፍቅር፧ በርቺልን
@user-sl4zd6ec9h
@user-sl4zd6ec9h 3 жыл бұрын
የኔም ያልበሰለ ነው አቋምም የለው መጣ ሄደት ይላል ግን እወደው ነበር ተጋብተን ተለያየን ሳላስበው ውልቅብሎ ሄዴ አሁን ተመልሶ መጣ ምን ይሻለኛል ጥፍቱን የሚያምን ሰው ናፈቀኝ
@raheltsegay4463
@raheltsegay4463 3 жыл бұрын
Ufff yenem endachi honey min endemadrig tefay dekemey eko
@tamiratdemato2571
@tamiratdemato2571 3 жыл бұрын
ፍቅር ቪዲዮችሽ ሁሉ አስተማሪ ናቸው ትልቅ የመምከር አቅም ያለሽ እህታችን ነሽ በርችልን
@user-sw4iy7fq8h
@user-sw4iy7fq8h 3 жыл бұрын
ፍቅርየ እኔ እወድሻለሁ ማተብሸ አትለይው ማተብጠባቂነው አልፎም ውበት ይሰጣል ውዴ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ewunetuyemata267
@ewunetuyemata267 3 жыл бұрын
Betam tikikil nesh Fikir. gin Simet mekotater mechal betam tilknet ena bisilet new. Ere Fikir yemibesilu sewochin endet mebesel yichilalu 40 amet eton esat wust biketuachew rasu minm eyareru /chigrachew eysarerachew/ yemibesilu alu ere min yishalal????
@gfhgfh230
@gfhgfh230 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ መጣሽልኝ የኔ ቅመም thank you my dear
@richspace8107
@richspace8107 3 жыл бұрын
I'm tired of immature people. They always don't know what is important in their life.so that they don't know what to prioritize to in their relationships.
@liulmekoninewunetu5765
@liulmekoninewunetu5765 2 жыл бұрын
ሕውቱን፣ያብዛልሽ
@sentuet143
@sentuet143 3 жыл бұрын
Wow Thank so much 👍👍👍👌👂💓💓❤️🙏🌼🙋🌼💮💮🌼🌺😍
@lolleady2775
@lolleady2775 3 жыл бұрын
ኧር ልክነሸ ምንም አልተሳሳሺም !!ይመችሸ አቦ
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
ፍቅር ነሽ እኮዎ እኔስ ከመጨቃጨቅ ዞር ማለት እመርጣለሁ ሁሉም ነገር ስልችት ነው ያለኝ በተለይ ማስመሰል እና ውሸት አይመቸኝም ከዚይ ሁሉ ብቻኛ መሆንን እመርጣለሁ
@adyamefrem9088
@adyamefrem9088 3 жыл бұрын
ፍቅር ያንቺ ደጋፊ ነይ በጣም ነይ ምወድሽ አግዛቢሀር ይባርክሽ
@adyamefrem9088
@adyamefrem9088 3 жыл бұрын
ሌላ ጥያቄ ኣለኝ አና በምን ላገኚሽ ፕልዝ
@user-ql7jn8pb6p
@user-ql7jn8pb6p 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነኝ ፍቅር በመጀመረያ በጣም እወድሻለሁ ደሞ በጣም ቆንጆ ነሽ የኔ መልካም ሲቀጥል ምታስተላሊፊያቸው መልክት በጣም እወዳቸዋለሁ በጣምም ተምሬበታለሁ ቀጥይበት ሌላው ምልሽ ነገር ቢኖር የፍቅር ተሞክሮዋቸው ለኛ ለአድማጮች በሪከርድ ቢያሰሙ ደስ ይለኝ ነበር ማለቴ ድምፅ ቀድተው ወዳቺ ልከው አንቺ ደሞ ወደ እኛ ብታስተላልፊ እኛም እንማራለን አቺም በጣም ትጠቀሚ ነበር የኔ አስተያየት ነው ፍቅር እወድሻለሁ ቀጥይበት🥀🌹🌹🌹🥀🥀😉😉😉😉
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ሀሳብ
@benshangulnetwork5832
@benshangulnetwork5832 3 жыл бұрын
አንዱ አንዱን ጎድቶ መደሰት ቢቀር
@muhibmuhib9724
@muhibmuhib9724 3 жыл бұрын
አንድ የሽልማት ተቋም ቢኖረን እና ብትሸለሚ ብዬ አሰብኩ። በኔ በኩል የአመቱ ፈርጥ አንቺ ነሽ። ስለሆነም፣ የኔ የክብር ዶክትሬት ሰጥቼሻለሁ። ክበሪልኝ። ፍቅር ይበልጣል።❤️
@ma9546
@ma9546 3 жыл бұрын
Amsagenlahu fikre
@ethiopiaparis8671
@ethiopiaparis8671 3 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ የኔ የሴት ድምፅ ስሰማ ጀላየ ያስቸግረኛል ሴት እዴት አይቼ አላቅም
@endrisesme7874
@endrisesme7874 3 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ባልሽ እድለኛ ነው
@user-dr1xm5ji6k
@user-dr1xm5ji6k 3 жыл бұрын
ከኤልሳ ግሩፕ ነው የመጣሁት በርች ደምሬሻለሁ
@sisisisio585
@sisisisio585 3 жыл бұрын
ትክክል
@betelshimelesbetel2072
@betelshimelesbetel2072 Жыл бұрын
ፍቅር ማንም ሰዉ ምንም ሳያይ አይጠራጠርም
@tamirattadiwos1839
@tamirattadiwos1839 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፍቅር ተባረኪ
@user-yz6dq9dc2g
@user-yz6dq9dc2g 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ቃል ከባድ ነው
@user-uh5mg8ww8e
@user-uh5mg8ww8e 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ፍቅር እኔም አጋጥሞኛ
@user-is4zc1ps3x
@user-is4zc1ps3x 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ፍቅረ የሆሽ ልጅ
@ibsaoromia4152
@ibsaoromia4152 3 жыл бұрын
Ye anchin program be guget now men tabakish wel come🙏
@user-sl4zd6ec9h
@user-sl4zd6ec9h 3 жыл бұрын
ቀላል ከተከተኝ ወላ ስለኔ ሂወት የምትናገሪ መሰለኝ
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 жыл бұрын
ቀሽቷ በርቺ።
@temutitemu2970
@temutitemu2970 3 жыл бұрын
ምርጤ😍
@user-jq5tk8xw4g
@user-jq5tk8xw4g 3 жыл бұрын
የዛሬ ወንድ እንኳን ቃላት ሽጉጥ ይወረውራል ለሴት ልጅ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 жыл бұрын
አራተና ነኝ ዛሬ ፍቅርዬ እንካን ደና መጣሽ ያአልበስሉ ስውች አሉ እንዴ ቃሉ ዘና አርጎሆኛል❤
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
አለ በደምብ
@befekadumolalegn5405
@befekadumolalegn5405 2 жыл бұрын
ኧረ ፍቅር ወላጅን በማክበር እኛ ሀበሾች ከፈረንጆች አንሻልም ብለሽ ነው?? ምንም ቢሆን ፈሪሀ እግዚአብሔር አለን ብዬ አስባለሁ።
@senaysurafel4949
@senaysurafel4949 3 жыл бұрын
Ashkabetk litilugn tichlalachu, gn ke wedefetua miste yemitebikew 5 negeroch 1,ende fiker behare 2,ende fiker asasak 3,ende fiker astesaseb 4,ende fiker tikur be bune tsegur 5,melk enkuan tata yelewem 6,kumet kene ekul Ena Congra 80k ketiyibet bekirbu 100k entebikalen
@Aman-yp8yt
@Aman-yp8yt 3 жыл бұрын
Esuan agbata😀😃😄
@sisayfromdire1921
@sisayfromdire1921 3 жыл бұрын
ገጥሞኛል ፍቅር
@shwilozatube6780
@shwilozatube6780 3 жыл бұрын
ስለ ቅናቱ አስቆኛል 😆😆
@tadesseberhe8011
@tadesseberhe8011 3 жыл бұрын
she is fantastic girl,the way of love.
@gfaafhndnffjfj8232
@gfaafhndnffjfj8232 3 жыл бұрын
አውነት ነው አለ ፍቅር ሥራሽም ፍቅር ነው
@user-cb7yi5em1b
@user-cb7yi5em1b 8 ай бұрын
አቦ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@gechzed349
@gechzed349 2 жыл бұрын
waw! I gar it. I am already matured
@ebrhim2491
@ebrhim2491 3 жыл бұрын
አሪፋ
@ahmedmehammed8679
@ahmedmehammed8679 2 жыл бұрын
Yalebeselu
@getasewdagnachew7379
@getasewdagnachew7379 3 жыл бұрын
Fikir yibelital temechteshgnal
@fithawiamaze202
@fithawiamaze202 Жыл бұрын
"ቃላት ሃይል ኣላቸው" 👏 የዙበይዳም መቼም ኣልረሳውም 😂😂
@arsemamariyamlji3122
@arsemamariyamlji3122 3 жыл бұрын
Ewneti new fiker
@davetadsesse3847
@davetadsesse3847 3 жыл бұрын
Era mekerwone fkrnyan eyskymkote tahegeralwe mekerwone men Marge endalbene
@egelgladiater2234
@egelgladiater2234 3 жыл бұрын
ውይይይይ ፍቅር አድሜውን ሙሉ የማይበስል ሰው በያጋጥምሽ ምን ታረጊያለሽ ....????
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
መለየትትት
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 3 жыл бұрын
I love u so much Fikir.
@ziadaalemu6841
@ziadaalemu6841 3 жыл бұрын
በራስ መተማመን ይጎለኛል እባክሽ ውዴ ምከርኝ በራሴለመተማመን ማላረገውጥረት ኤለም ግን ምንም በራሴ አልተማመንም አድ የሰራሁትስተትካለእራሱ አልደግመውም እልና ያስተት መልሺ እደግመውአለሁ በቃ በጣም በራሴአዝናለሁ በራስ መተማመን እዲኖረኝምን ላድርግ
@ethiopiaparis8671
@ethiopiaparis8671 3 жыл бұрын
ሴጋ አለብሽ ልበል እዴ
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
@@ethiopiaparis8671ክክክክክ አኡዙቢላህ
@ethiopiaparis8671
@ethiopiaparis8671 3 жыл бұрын
@@Nejat197 😄😄
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
@@ethiopiaparis8671 አያስቅም
@ethiopiaparis8671
@ethiopiaparis8671 3 жыл бұрын
@@Nejat197 እሺ ቆንጅት
@yenehungashaw166
@yenehungashaw166 3 жыл бұрын
ሁሉም ሴቶች እንዳንች ቢሰለጥኑ ቢያነቡ ቢበስሉ ብየ ተመኘሁ ስንት ሰው ማገዶ ጨራሽ አለ መሰለሽ
@user-ru8lb2uf2l
@user-ru8lb2uf2l 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣 ይሄማ እኔ ነኝ ግን በትንሹ🤣😜
@getch1145
@getch1145 3 жыл бұрын
Set ke 30-35 wend ke 45-50 new yemibeslut tewededem tetela.
@CharlesAyoob
@CharlesAyoob 3 жыл бұрын
Zare comenet lesexesh esti 😃😃😃😂😂 bexam des teyignalesh fiker sel mekresh enamsgenalen
@rockadisaddis4050
@rockadisaddis4050 3 жыл бұрын
እስቲ አንቺ አግቢ ወይም ፍቅረኛ ያዢ እና በተግባር አስተምሪ
@timajmurad2249
@timajmurad2249 3 жыл бұрын
Fkrye
@jaguman9325
@jaguman9325 3 жыл бұрын
ኧረ ምንድን ነው ዛሬ ሆድ ብሶሻል ምስኪን ስታሳዝኝ
@negusseberhane1086
@negusseberhane1086 3 жыл бұрын
Amfelgamm
@nanati5922
@nanati5922 3 жыл бұрын
Fikrye zare andegna negn😍😍😍😍
@fikrebacha5052
@fikrebacha5052 3 жыл бұрын
Kaliye lene naw yawerashiw
@mamatube2817
@mamatube2817 3 жыл бұрын
10q fkr enodshalen
@Mestishowtube
@Mestishowtube 3 жыл бұрын
🥰
@tigkebede9951
@tigkebede9951 3 жыл бұрын
መበስለ ጥሬ እሚባል ነገረየለም ባክሽ ቃል ለምድር ብሎ ቃል ገብቶልኝ ለሰባት ወር ስያዋራኝ በኦላይን ም ንሆንክ ስለው ስመጪ እነዋራለን ይለላ ጠብቂ ሲስለቸኝ ብሎክ ሳደረገው መልሺ ከትኒሽቀን በሆላስፈታው እሱም ቦልኮኛል በድሜ35አመቱ ነው እኔ 26 ምን ይሎታል ይህ ታዳ ውሽታምጂ ሆሆ
@abarashdajane5778
@abarashdajane5778 3 жыл бұрын
Ewnat new 10Q enmsgnalew
@mahiayche3620
@mahiayche3620 3 жыл бұрын
😍🙏🙏
@hhpp1525
@hhpp1525 2 жыл бұрын
😂😂🌷
@ebrhim2491
@ebrhim2491 3 жыл бұрын
አሪፋ
ወንዶች እንድታውቁልን የምንፈልገው (ከሴቶች)
19:23
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
የፍቅር ግንኙነት ከመጀመራችን በፊት ማወቅ የሚገቡን 5 ነገሮች
17:21
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 51 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ
18:36
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
ሱሰኛሽ እንዲሆን የሚያደርጉት 5 ባህሪዎች
12:45
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 39 М.
ስለ ወንዶች የማትገምቻቸው ሚስጢራት። Kesis Ashenafi
24:07
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 62 М.
ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
18:15
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 342 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ካልፈለገሽ የሚያሳይሽ 6 ምልክቶች
23:32
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 428 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН