"••• የጴንጤ ሰርግ ላይ አልገኝም" Exclusive Interview with Yonas Gorfe, ከዮናስ ጎርፌ ጋር የተደረገ ቆይታ// ክፍል 2

  Рет қаралды 12,009

Eyosiyas Eyoael

Eyosiyas Eyoael

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 11 ай бұрын
እኔ የወንጌልአዊያን አማኝ አገልጋይ ነኝ ።ስሰማህ በጥሩ ሁኔታ ነገሮችን የታዘብክ ሰው አንደሆንክ አያለሁ።ገፅታህ እና ከአንተ የሚወጣው በጣም ልዩነቱ የሰፋ ነው።አንተ ሰው ከቀደሙት አገልጋዮች አንዱ ነበርክን? በጥናት ላይ የመሠረተ ነገር የምትናገረው። ብርክ በል።
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 11 ай бұрын
AFG gospel band was the most pioneer team that use to feed rich music styles, singing the word of God and excellent melodies to young musicians. I am blessed to have you. God bless y'all !
@addisdamena3403
@addisdamena3403 7 ай бұрын
ትልቅ ሰው የሚገርም እይታ ነው ልቦና ይስጣቸው።
@lozagirma4901
@lozagirma4901 11 ай бұрын
መቼም ምን እንደምልክ አላውቅም: እድሜን ይስጥህ:: በተለይ ሰርግን በተመለከተ ያነሳከው ሀሳብ የሁልግዜም ህመሜ ነው:: ሌላው መቼም እንዳልከው ከ 20 አመት የሚቆይም አይመስለኝም ቤተ ክርስቲያን ተወዛዋዥ አወዳድሮ ለመቅጠር ማስታወቂያ የምታወጣም ይመስለኛል:: ሆድ ይፍጀው:: I can’t wait to learn more from part 3 May the lord bless you Yoni 🤗
@JS-jw2uv
@JS-jw2uv 11 ай бұрын
Yonas, you’re blessed. Wow! Very powerful and important message. Thank you.
@Mihrete_Ab
@Mihrete_Ab 11 ай бұрын
To your band AFG, teenage me owes a debt of gratitude. Your music was a spiritual compass, guiding me through confusion with faith-filled melodies. Thank you for the lasting impact!
@tamrudebela204
@tamrudebela204 9 ай бұрын
ለኔ በጣም ትክክል ነህ ብዞቻችን ከቤተክርስቲያን ቀርተናል ድሮ በጌታ ነን ማላት በራሱ ኩራት ነዉ አሁን ጉን እየፈረን ነዉ በእውነት እኔም ደክማለሁ
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 11 ай бұрын
እውነት ነው የማዳመጥ ችግር አለብን።መዝሙር አናዳምጥም፣ስብከት አናዳምጥም፣ትንቢት አናዳምጥም ለተባለው ሁሉ አሜን ብሎ መጮኽ ብቻ።ምክርም አንሰማም። ወደማዳመጥ ይመልሰን።
@bekirobel3728
@bekirobel3728 11 ай бұрын
መዝሙርን እንደገና አሻሽሎ ስለ መዘመር ወይም “Cover” ስለሚባለው ነገር የዮኒን ሀሳብ ባውቅ ደስ ይለኛል።
@merawijaleta8608
@merawijaleta8608 7 ай бұрын
Emotional hearing!!!!
@SofanitShiferaw
@SofanitShiferaw 11 ай бұрын
love this
@nekf27
@nekf27 10 ай бұрын
Its good to have thinkers in our evangelical church although I don't agree with some of his ideologies
@abeselometeshome2670
@abeselometeshome2670 11 ай бұрын
ድንቅ ምክር ነው
@AshenafiMaru-ul3rg
@AshenafiMaru-ul3rg 11 ай бұрын
በአክፔላ የተሰራ ዩቲዩብ ላይ ካለ እዮስያስ ኧረ እባክህን ሊንኩን ጠቁመን?
@bama5414
@bama5414 11 ай бұрын
ዝማሬ ትርጉሙ ምንድነው? የጥላሁን ይሁን የማንም ዘፈን ግጥሙ በምሰጋና፣ በፀሎት፣ በንሰሃ፣ በምልጃ ወዘተ እግዚአብሔርን ለማምለክ ይውላልን? እንዴት ነው ግጥሙ ከቃሉ ጋር ካልተጋጨ ችግር የለውም የምትለው? ዝማሬ ግጥሙ መሰረቱ ቃሉ አይደለምን? የዛሬውን አያርገውና ፤ ለምሳሌ አንተ ባልከው የጥላሁን "የረሃብ" ግጥምና የደረጀ "አስባት ሀገሬን" ሙዚቃው ቀርቶ የትኛው ነው ነው መዝሙር ላንተ? መዝሙር ከእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር መሆን አለበት ባይ ነኝ ከአንተ ባላውቅም። ትውልዱ ሁለት መድረክ ላይ እንዲቆም በር ባትከፍቱ መልካም ነው። ጥሩ ሀሳብ አለማዳመጣችን፣ ሰርግ፣ ኮንሰሰርት ወዘተ ልክ ብለሃል። ይህን ታስተካክላለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። አመሰግናለሁ ።
@blengebretsadik7416
@blengebretsadik7416 11 ай бұрын
ሙሉ ወንጌል A C choir ባራት ድምፅ ነው የሚዘምሩት እኛ ልጆች ሆነን ጀምሮ ያለማመቅ ይሆናል እንጂ ከዛየወጡ ማዳኖች በእራት ድምፅ የሚዘምሩ ኳየሮች ነበሩ በደርግ ጊዜ ጀምሮ ቸርች ዝግ ብትሆንም ኳየሩ ግን ነበረ
@yosefdessalgne
@yosefdessalgne 11 ай бұрын
አቶ ዮናስ ጎርፌ እግርህ አንድ ቦታ ዓለም አንድ ቦታ ቤተክርስቲያን ቆሟል ። በአንተ የሐሰት አስተምሮ ወደ ቤተክርስቲያን መርገም አስገብተኋል ።የብዙዎች ሙዚቃ ተጫዋችና ዘማሪዎች ከዘፈን እየቀዱ ወደ አለም በመሔድ ዘፈን እንዲጫወቱ ምክንያት ሆኗል ።በእድሜህ መጨረሻ ንስሐ ትገባለህ ብዬ አምናለሁ ።
@tbwao
@tbwao 11 ай бұрын
እኔን የገረመኝ አቶ ዮናስ ሳይሆን አቅራቢው ነው፡፡ ዮናስን እናውቀዋለን he is so much critical of Ethiopian Christianity and Ethiopian Christian Music. በdiscussion መልክ ቀርቦ ቢሆን እየሞገትከው አንዳንድ ነገሮችን ሚዛናዊ የሆነ ሃሳብ ይቀርብ ነበር፡፡ ግን ዝም ብሎ አድማጩን እንዲያጠጣ ብቻውን እያወራ What do you want us to get from this? ዕድል እየሰጣችሁት ሃሳቡን እያደራጀ ዕውነት በተበላሸ መንጽር እንዲታይ እየረዳችሁት እንደሆነ ይታሰብበት፡፡ ዮናስ የሙዚቃ ባለሙያ እንደሆነ እሰማለሁ ለዚያ አክብሮት አለኝ ነገር ግን ሃሳቦቹ ለክርስቶስ አካል የሚጠቅሙ ናቸው የሚል ዕምነት ፈጽሞ የለኝም፡፡
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 11 ай бұрын
ይህ ሁሉ ድብልቅልቅ ከቃሉ ውጪ ስለወጣን ነው::ምናችንም ቃሉን አይመስልም::ክርስትና ኑሮ እንጂ ተሰብስቦ መጨፈር አይደለም::ቃሉን ለፍርድ አንስማ ሰዎች!ካልቻልን ፀጋውን እንለምን::የተንዘላዘለ ከቅድስና የራቀ እራስን መግዛት የሌለበት ክርስትና ክርስትና አይደለም::ስለሆነም ወደ ቀልባችን ተመልሰን ሰከን ብለን ውደ ቃሉ እንመለስ::ወፈፌ በዛ መድረክ የሚያሞቅ ወፈፌ!::
@melatwegayehu5442
@melatwegayehu5442 11 ай бұрын
Mendenew yemilew gera gebagn
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 11 ай бұрын
አቶ ዮናስ በፕሮቴስታንት እምነት ምክንያት የኦርቶዶክስ ተከታዮች ነቅተዋል መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ መዝሙርም ስለእየሱስ መዘመር ተጀምሯል መጀመርያም ፕሮቴስታንት ሰዎች ሳይሆኑ የእምነቱ ይዘት ነው ሳቢው ጥያቄው የካምፕ አይደለም ዛሬም ከላይ እስከታች ስለእምነታቸው ግድ የሚላቸው እየሱስ የለፍርሃት የሚሰበክበትን ቦታ እየፈለጉ ነው
@Eagle1503
@Eagle1503 11 ай бұрын
ምን ማለት ነው የሚነሳ ሰው የለም፣ ይህ ሰው ይቅርታ አድረጉልኝ ምኑም አይጥመኝም ግራ የተጋባ እና ግልጽ የሆነ የ ኣንቲክራይስት ነገር አይበታለው😢፡፡ ከዚ ሰው ራቁ
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 11 ай бұрын
ዘፈን ሐጢአት ነው የፕሮቴሰታንቱ የዘመኑ ዘማሪዏችና እንዲሁም የሠርጉ ላይ ሁኔታ አሳሳቢ ሁኔታ ነው ሠርገኞች በሰርጋቸው ላይ የመድረክ ላይ ሩጫና ቅጥ ያጣ ጭፈራ አይቻልም ቢሉ ዘማሪዎችም መዝሙራቸው መጀመርያ አገልግሎት እንጂ ዝናና አቶ ብሮ ባይሆኑ ቀዉሱ ይቀረፋል ባይ ነኝ
@amanueltesfaye0177
@amanueltesfaye0177 11 ай бұрын
ጥሩ እይታ እንዳለውም ፣ ደግሞ over ማንኳሰስም አለበት።
@ኢየሱስዛሬምያድናል
@ኢየሱስዛሬምያድናል 11 ай бұрын
correct !
@gechu71
@gechu71 11 ай бұрын
በተለይ ይኼኛው ክፍል ለምን ይህን ያህል አጠረ? ዮናስን የመሰለ ጥበበኛን ሰፋ ያለ ጊዜ ብትሰጠውና እሱም እንደመከረን እርግት ብለን ብናዳምጥ ለሕይወት ይሆንልናል፡፡ በብዙ የሃይማኖት ክፍሎች አሁን አሁን የሌለ ወይ የሚፈራን እንዲህ በማወቅ ላይ የተመሰረተ ውይይት ሲገኝ ለምን አለቀ በሚል ስስት ነው የማዳምጠው፡፡ አቅራቢው እንዲህ ባጭር ባጭሩ ከማቅረብ ከተቻለ ሙሉ ሀሳቡን ይበልጥ እንድረዳው ሙሉው አንድ ላይ ቢቀርብ ይበልጥ ውብ ይሆናል፡፡
@josiynn125
@josiynn125 11 ай бұрын
እረ ባክ ወነድሜ የቤተክርስቲያን መሰረቷ ኢየሱስ ነዉ አትሳሳት
@truthJhb316
@truthJhb316 11 ай бұрын
It sounds like what the Beatles said " Christianity will go,” “It will vanish and shrink. I needn't argue about that; I'm right and I will be proved right. We're more popular than Jesus now; I don't know which will go first-rock 'n' roll or Christianity." Guess who vanished? them! ድካም ቢኖር ወይም ስህተት ፥ ሰው ይድክማል ጌታ ግን ኣሁንም ጌታ ነው!
@anteneh41
@anteneh41 11 ай бұрын
ለክርስትና እምነት ያለህ ጥላቻ ስር የዘለቀ መሆኑ ልክ ጥናታዊ ወይም እውቀት የተሞላ አስመስለህ አቀራረብህ የአንተን የአስተሳሰብ ባዶነትና እምነት የሚባል ምንም ነገር እንደሌለብህ ያሳውቃል እና እራስህን ባዶነትህን ገልጠሀል አቶ ዮናሳ መስመርህን ለቀሀል
@wasyhungetachew9701
@wasyhungetachew9701 11 ай бұрын
ስለ ኮንሰርት ያወራህውን ስሰማ ኮንሰርት ጠላሁ! ይህ ለዘፈን እንጂ ለመዝሙር የሚሆን አይመስለኝም፣ መዝሙሩ የሚቀርበው የሚሰማውም እግዚአብሔር እንጂ የሰው ድርሻ መዝሙሩን በማስተዋል እየዘመረ ማምለክ ይመስለኛል። አስተያየቴ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው!!!
@tekaligntaye5959
@tekaligntaye5959 11 ай бұрын
እሃዴግ እሃዴግ ብሎ ሊሞት ነው እንዴ ዮንዬ?
@josiynn125
@josiynn125 11 ай бұрын
መጀመሪያ ለዉጥ ከራስ ነዉ መጀመሪያ ፀጉርህን አስተካክል ??
@nardosmulugeta2510
@nardosmulugeta2510 8 ай бұрын
ሲመችዎት የምሽት ክለብ አስጨፋሪ ሌላ ጊዜ ደግሞ መዝሙር አቅራቢ ይሆናሉ። ታድያ ክርስቲያናዊ ትችት ማቅረብ አይጋጭቦትም?
@retasa7652
@retasa7652 11 ай бұрын
የምታውቁትን ጠንከር ብሎ ትውልዱን ማስተማር ነው
@berekettameratofficial
@berekettameratofficial 11 ай бұрын
ቤተክርስትያን ብትጠቀምብህ መልካም ይመስለኛል፡፡ ብዙ ነገር ተበላሽቶ ስላለ ምናልባት ቢስተካከል፡፡
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 11 ай бұрын
You are misleading salvation. Becareful
@anteneh41
@anteneh41 11 ай бұрын
አንተ ማን ነህ እራስህ የራስ ተፈርያን መንፈስ እራስህን ተቆጣጥሮት ነው
@anteneh41
@anteneh41 11 ай бұрын
አንተ እራስህ ማን ነህ ?
GERE EMUN PART 214 | ገሬ እሙን ክፋል 214
50:17
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 13 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
አፍሪካዊው ጥቁሩ ኢየሱስ ነኝ ፓስተር ሙላት ታዘበው29 May 2023
1:54:37
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 104 М.
ዘልኩ ድኣ Part 2! ግርማይ ሳንዲያጎ - 2025
19:59
Ghirmay Sandiyago | ግርማይ ሳንዲያጎ
Рет қаралды 2,5 М.
ዮናስ ጎርፌ “ራስን ፍለጋ”  📚 ክፍል አንድ
1:00:40
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 8 М.
Yonas Gorfe Part 2 Interview
29:36
Ecclesia Media / Haile Abiy Taddele
Рет қаралды 12 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН