የአፍንጫ ቶንሲል ምንድን ነው ? ፊት ያጣምማል ? | Adenoid | tonsil infection |

  Рет қаралды 24,897

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 191
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
☎️ ለህፃናት ሕክምና 0984650912 ይደውሉ ለማማከር 0964686464 ይደውሉ
@haregfasil2703
@haregfasil2703 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር በቴሌግራም ወይም በሌላ አፕ መደወል ይቻላል ከሀገር ውጭ ስለሆንኩ ብዬ ነው አመሰግናለሁ
@fanayewubshetwubshet3149
@fanayewubshetwubshet3149 7 ай бұрын
ዶ/ር በጣም ነው የምናመሰግነው ስለሰጠህን ማብራሪያ ረጅም እድሜ
@zemzem4178
@zemzem4178 8 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤
@AmentsegaFekadu
@AmentsegaFekadu 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ተባረክ የአዋቂ መታፈንስ የአፍንጫ መዘጋት አንድ አፍንጫዬ ውስጡ ያበጠ ነገር ዘግቶታል መተንፈስ አልችልም መታከም እፈልጋለሁ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 8 ай бұрын
ዶ/ር እውቀቱን ይጨምርልህ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
አሜን
@TigistYesh
@TigistYesh 5 ай бұрын
የ6 አመት ልጄ አላርጂ አለበት ብዙ ጊዜ ያፍነዋል።ከፍተኛ ማኮራፋት እና ምግብን ለመመገብ መቸገር ።አፋንጫውን ስመለከት በተለይ አንደኛ ከፍተኛ እብጠት አለው።ውድ ዶ/ር
@semiramohammed2564
@semiramohammed2564 8 ай бұрын
በቅድሚያ እናመሰግናለን ዶክተር ለምትሰጣቸው ትምህርት ልጄ 10 ወሩ ሲሆን ብዙ ጊዜ ሳየው እጣን ወይም ቅዝቃዚ ሲነካው አልፎ አልፎ አፍንጫው አካባቢ ኩር ኩር የሚል ድምጽ ይሰማል ሙቀት ሲሰማው ይተወዋል ከዚህ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ምን አልባት አለርጂ ሊሆን ይቺላል
@Rahel517
@Rahel517 8 ай бұрын
ውይ Dr እግዚአብጥሔር እድሜና ጤና ይስጥክ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
አሜን
@Simret-pz9lt
@Simret-pz9lt Ай бұрын
ዶክተር እባክህን ተሰቃየው ያለውበት ስፍራ ለህክምና አይመቸኝም መፍትሔ እቤት ውስጥ መስራት የምችለው ነገር ካለ
@miftahkebede8021
@miftahkebede8021 8 ай бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን።
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
Subscribe አድርገዋል??
@MeronGb
@MeronGb 8 ай бұрын
ከእግዚአብሄር በታች እናንተናቹ ❤❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
❤️❤️
@hnnshmsdn1984
@hnnshmsdn1984 3 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@DrFasilPediatrican
@DrFasilPediatrican 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
🙏🙏
@kassahunyemane-t1s
@kassahunyemane-t1s 15 күн бұрын
ዶ/ር በቅድሚያ ስለምትሰጠን መረጃ እጅግ አመሰግናለው ልጄ 5 ወሩ ነው የ አፍንጫ ቶንሲል አለበት ህክምናው አሁን ባለበት እድሜ ይሰጣል እባክህ ተጨንቄአለው የመጀመሪያ ልጄ ነው
@meyube123
@meyube123 8 ай бұрын
Thank you doctor, ye asa zeyit lelijoch sinateta hulgize be temesasay seat kalhon wutetama ayhonim?malete le misale and ken tuwat lela ken mata....please abraralign
@Shajenebsoshag
@Shajenebsoshag 8 ай бұрын
Dr inamaseginalen
@zebibaraya5240
@zebibaraya5240 6 ай бұрын
Tebarek kalat yelegnm Embebrhan gategar thun
@teddyaluminiumworks
@teddyaluminiumworks Ай бұрын
ተባረክ ዶ/ር
@Selamawit663
@Selamawit663 8 ай бұрын
Doctor እናመሰግናለን
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
Subscribe for more
@gabriellatekle3990
@gabriellatekle3990 8 ай бұрын
Thanks dear Dr
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
Subscribe አድርገዋል??
@temesgen3223
@temesgen3223 6 ай бұрын
እና መሰግናለን ዶክተር እኔ ከወደ ትናጌ ደረክ አህታ ይዘጋኛን ሁልግዜ አዳዴ ደምም ይወጣን ግን ትንሽ ነዉ ምድነዉ😢😢😢😢
@weynijone
@weynijone 8 ай бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ስለ ትምህርት እያመሰገንኩ ልጄ አንድ አመቱ ነው ከተወለደ ጀምሮ አፉን ዘግቶ አይተነፍስም ሁሌ አፉ ክፍት ነዉ ግን የእንቅልፍ ችግር የለበትም አያንኮራፍም ምን አልባት ሀኪም ቤት መሄድ ይኖርብኝ ይሆን ?? ችግሩ ካለበትስ ቀዶ ጥገና ነዉ ምደረግለት ? ስለምትመልስልኝ አመሰግናለሁ ዶክተር።
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
አዎ ችግሩ በምርመራ ብታወቅ መልካም ነው
@weynijone
@weynijone 8 ай бұрын
@@ብሩህkids አመሰግናለሁ ዶክተር ፍስል
@noone-bt8ym
@noone-bt8ym 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶር ልጄ የአፍንጫ ቶንሲል ሰርጀሪ ተሰርቶለት ነበር ግን ህመሙ አለው ሳምንት ሆነው በስንት ቀን ይድናል ?
@estifanosesamueal7775
@estifanosesamueal7775 7 ай бұрын
የት ነው ያሳከምሽው Please ?
@lbkrt
@lbkrt 8 ай бұрын
Please doctor can you make a video on epilepsy in 3 years old child
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
Coming soon...
@NejatOmer-w8d
@NejatOmer-w8d 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ልጀ 9ወሯ ግን ከተወለደች ከወር ወይም ከ2ወር ጀምራ ጥሩ እንቅልፍ አተኛም ስትተኛ በ1ሰአቱ ወይም በ30 ደቂቅቃ በጣም ከቆየች 2ሰአት ነው እረጅም ሰአት የምተኛው ቶቶሎ ትነቃለች ምንም አይነት ማኮራፋትም ሆነ የተለየ ነገር የላትም
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ምክንያቱን ለማወቅ ምርመራ ይፈልጋል በዝህ ስልክ ደውለው ይምጡ ☎️ 0984650912
@rah5847
@rah5847 8 ай бұрын
Thank U Dr.
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
Subscribe አድርገዋል??
@AdanechKassaye
@AdanechKassaye 6 күн бұрын
Ena min yishalali yilekali ❤❤❤
@AmentsegaFekadu
@AmentsegaFekadu 8 ай бұрын
በጣም ተቸግሪያለሁ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
በምን?
@victoriousg3524
@victoriousg3524 16 күн бұрын
Doctor lije setetenefes dimts tawexalech mn yihon?
@MikiasZewdneh
@MikiasZewdneh 4 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር የመስሪያ ቦታ/ሆስፒታል የት ነው?
@fasika123
@fasika123 8 ай бұрын
Hey doctor can you please talk about sleep regression? Please thank you .
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
Sleep regression for which age group??
@fasika123
@fasika123 8 ай бұрын
@@ብሩህkids starting from 4 month thank you doctor.
@Tezerashambel
@Tezerashambel 21 күн бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ የአፋንጫ ቶንሲል አለባት ግን የሚያሰጋ አደለም ብለው የሆነ መዳኒት አዘዙላት
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 8 ай бұрын
thank u dr
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
You're very welcome subscribe for more🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
You're very welcome subscribe for more🙏
@ZerihunWolde-u6s
@ZerihunWolde-u6s 4 ай бұрын
አድራሻችሁ የት ነዉ ሁሉም ምልክቶች እንዳሉ አስተዉያቸሁ እና አድራሻችሁን አስቀምጡልን
@ililisolen1492
@ililisolen1492 6 ай бұрын
Dr bemjemera thank you. Lije bird sihon sihon bicha yafinatal metenfes yemitchil be afuwa bicha new.
@Hareg-go9zp
@Hareg-go9zp 8 ай бұрын
Dr ljelay mankorafat afnchaw hulem fesash alew afunm ykeftal tadiya yhe yeafcha tosil alebet malet new
@zahrasied1375
@zahrasied1375 8 ай бұрын
❤❤❤አላህ ያበርታህ ዶክተር
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
🙏🙏
@TadiMili
@TadiMili 3 ай бұрын
ዶክተር ልጄ አፍንጫዉ ላይ ስጋ የሚመስል ስስ ሆኖ ያበጠ ነገር ሙሉዉን ዘግቶታል እባክህ ምንድን ነው ?
@kalabirute5323
@kalabirute5323 5 ай бұрын
ዶ/ር ልጄ ጠዋት ጠዋት አፍንጫዋ ይዘጋል ለመተንፈስ ያፍናታል ግን አተ ያልከዉ ምልክት የለም እሄ የአፍንጫ ቶንሲል ሊሆን ይችላል
@Betemariyam
@Betemariyam 7 ай бұрын
Could it go by its owen time or by its owen way like kids ellipse or asthmatic
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
No it may even get worse
@Betemariyam
@Betemariyam 7 ай бұрын
I really appreciate dc. I live out side Ethiopia and where I live I took My baby to the hospital they give me a 3 month appointment, the thing is I would wait but they say it's normal I don't have to worry about it but you put exactly what happen to my child so it get me more concern any advice
@haymanotmekonnen1187
@haymanotmekonnen1187 7 ай бұрын
Dr .hulum yemiyankorafa lij esu lihon yichelal?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 7 ай бұрын
ሊሆንም ላይሆንም ይቺላል ለመለየት ሀኪም ጋር መታየት ይሻላል
@jics297
@jics297 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ደ/ር ልጄ 9 አመቷ ነው ከ2 አመቷ ጀምሮ running nose ያስቸግራታል። 5,7 አመት ላይ ይተዋታል አሉኝ ምንም ለውጥ የላትም። ምን ሊሆን ይችላል? Home remedy suggest ብታደርግልኝ🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
Honey, Garlic, Ginger
@dngleyadefkri5001
@dngleyadefkri5001 8 ай бұрын
Dr tkkl blehal lje ye 5 amet nat ena endezi chgr alebat betkkl yalcachow negoroch albat hakim wesjeyat surgery mareg alebat blewinal
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ምን ያህል ግዜ ቆየ?
@dawudJuhar
@dawudJuhar 4 ай бұрын
Selam dr tonsilena entele mekusele temesasay nachew bezu gezia entelesh koselowale mekorete alebesh yemiluten endiat tayewaleh
@tilahunkebede7421
@tilahunkebede7421 Ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶ/ር ልጄ 2 አመቷ ነው የአፍንጫ ቶንሲል እያሰቃየብኝ ነው ቀንና ሌሊት እንቅልፍ የላትም ታክማ እስፕሬ ታዞላት ነበር ግን ምንም ለውጥ የላትም በዚ እድሜ ብትሰራ እብጠቱ ይተካል ብሎን ነበር አንተ ምን ትመክረናለክ እናክህን ብትነግረን አመሰግናለሁ..
@elyasmohamed6837
@elyasmohamed6837 6 ай бұрын
መፍትሄውስ ? ዶክተረ
@mtefera7
@mtefera7 Ай бұрын
ምን ማድረግ ይቻላል ታድያ ከsurgery ውጪ
@ramifereja6664
@ramifereja6664 8 ай бұрын
Dr lje 45 kenua nw 1samnt honuatal afnchawa yihun ke gurorowa yemiwetaw demts yinefanefal ena efen yale demts newvgn lela mnm melket yelatem ልብ ሲከፈት ነው አሉኝ ምን ይሆን
@abenezermitiku-m8f
@abenezermitiku-m8f Ай бұрын
Be medication or beantibiotic makemi ayichaalem
@AsterArgaw
@AsterArgaw 6 ай бұрын
ዶክተር መፍትሄው ምድነው አየር አቶ መቆየት በጣም ይከብዳል የኔ ልጅ መተንፈስ አልቻለችም እኔ በጭንቀት ልሞት ነው ዶክተር
@SamrawitEndrias-so2yf
@SamrawitEndrias-so2yf Ай бұрын
Dr አድራሻህን ንገረኝ
@Noora-i7w
@Noora-i7w 8 ай бұрын
አለሀሰ ቨእውቀትህ ለይ እውቀትነ እድሜ ይሥጥህ የረብ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
🙏🙏
@edentsegaye5707
@edentsegaye5707 5 ай бұрын
where is your hospital?
@hanatolcha9610
@hanatolcha9610 6 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ልጄ አራት ወሩ ነው አፍንጫውን በጣም ያፍነዋል ጡት ሲጠባ ሲተኛ ይሠማል እጁን አፍ ውሥጥ የከታል ምን ሊሆን ይችላል ? 🙏🙏🙏🙏
@TeritAleka
@TeritAleka 5 ай бұрын
Selam doctor, my son is 2 years old and he has nose tonsil. The doctor advice me to get a surgery. Is it safe to have surgery at this age?
@TeklayGerezihear
@TeklayGerezihear 8 ай бұрын
የኣፍንጫ ኣላርጅክ እስኪ ትንሽ ኣስተያየት ስጠን ደ/ር
@yomiyougebissa
@yomiyougebissa 2 ай бұрын
Hi doctor, my name is Yomeyou Gebissa, my child 10 years old, I see your video and she very disturbing by this thing how can treat it
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 8 ай бұрын
ለልጄ ተሰራለት ተመስገን እኔም እሱም መተኛት ጀመርን
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ
@beselamyitayew7567
@beselamyitayew7567 8 ай бұрын
Yet aserashewu ehte
@favenyeman9192
@favenyeman9192 6 ай бұрын
በናትሽ ሲያፍነው ሲናገር ሃይሰማሽም ነበር ትኩሳት ነበረበት እባክሽ መልሺልኝ
@TnsaeAmsalu-g7m
@TnsaeAmsalu-g7m 5 ай бұрын
dokter yenem sis 9 ametanew kilowa 50 new yekatit hospital kttlalat sprenew yemisetat gnmetenfesyaktatal yanketektatal mnyshalal
@Meseret-pi8dy
@Meseret-pi8dy 8 ай бұрын
ዶክተር የህፃናት ምላስ ላይ የሚወጣ ነጭ ነገር (thrush) የግድ መታከም አለበት?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ምን ያህል ግዜ ቆየ??
@Meseret-pi8dy
@Meseret-pi8dy 8 ай бұрын
@@ብሩህkids ከተወለደች 2 ወሯ ነው ነጩ በዛ ካለባት ደግሞ ወር ይሆናል
@HasietEye
@HasietEye 5 ай бұрын
መጀመርያ ስለ ሰጡን ትምህርት እናመሰግን ኣለን፡በመቀጠል ከ ሶስት ኣመት በፊት በኣፍንጫይ የሆነ ጥሬ ነበርኝ በመተንፈሻየም ችግር ያመጣልኝ ነበር እና ኦፕረሴን ኣደረጉት፡ኣሁን የመተንፈሽ ችግር የለኝም ብድምጺይ ግን በጣም ችግር ኣምጥቶታል ከፍተኛ ኣክታም ኣሎው።
@haregfasil2703
@haregfasil2703 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በጣም የሚገርም መረጃ ነው የሰጠሀህኝ እባክ ልጄላይ ያልከው ምልክት ሁሉ ይታያል እንዴት ላግኝህ እባክህ ራቅ ያለቦታነው ያለሁት ግን እርዳታህን እፈልጋለሁ መልስ እንደማገኝ ተስፋ አለኝ በጣም ቆይቶበታል እባክህ አግኘኝ ዶክተር
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
☎️ 0984650912
@TestayeTesfu
@TestayeTesfu 2 ай бұрын
Hi doctor yet adraskn bitnegren
@MilkiyasBekele-t2s
@MilkiyasBekele-t2s 6 ай бұрын
አዲስ አበባ የት አካባቢ ነዉ አድራሻ
@Thesculpt97
@Thesculpt97 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ድር. የኔ ጥያቄ የ9ዓመት ልጄ እንጥሉ ወደ ጎን የተለጠፈ ነው ህመም የለውም. ምን ይሆን
@PinealArega
@PinealArega 6 ай бұрын
Aw dr yehe hemem alebegn sent new wagaw le metakem
@smaneshe
@smaneshe 8 ай бұрын
እባክህን ዶክተር ልጄ በዚሁ በሽታ እየተሰቃየብኝ ነው እርዴኝ 😢
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ
@mesiDesta-x4p
@mesiDesta-x4p 4 ай бұрын
Doctor ebakh melslg lje ke 3wer jemro afnchawa tankarefalech ena ahun 8wr hunatal gn mgb buzum atbelalgm enklf buzum attegam sewnetwa ahun eyekenase new ene Zambia neg mn tlgaleh ebakh
@weynsetHmichale-d6y
@weynsetHmichale-d6y 2 ай бұрын
ዶክተር ልጄ የአፍንጫ ቶንስል ተብላ የካቲት ወብራሲዎን ትውን ተብላልች የምተነፍሰው በአፋ ነው ቀጠሮ እረዘመ የትልውሰዳት
@HusniaEzedin
@HusniaEzedin 8 ай бұрын
Allah ewuketun yichemirulk dr Yene lij 3wer ke 1 week nw ketewolede gize jemiro gunfan titot ayawukm sijemer siwoled sick hono nw yetewoledew ena le 21 kenat ceftra eyewosede neber al.lillah ahun dena nw yichawotal menachanichm yelewum gen hulem nift ke afinchaw atitefam men yihun?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ሌላ ምልክት አለው??
@HusniaEzedin
@HusniaEzedin 7 ай бұрын
Yelewum dr
@HailshAlema
@HailshAlema 8 ай бұрын
Hi D.r betam kelib ameseginalew ena bemeketel d.r lije 2amwt ke semint weru new ena migib albela kalegn 6 wer yihonewal ahun gin betam tamobignal hakim bet wesigew 128 kitir shirop setut tinesh teshilot ebtetu saydin nber ena ke 4ken bewhala betena tamobignal ahun haylegna muket alew sal alew afinchaw rasu yehone nech nger alew ena d.r wede ante endalmet yalehut kifleager meklle new ena benatik tebaberegn melskin etebikalew
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
የህፃናት ኪሎ አለመጨመር እና ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው 1. የ ንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት 2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም 3. የጨጓራ ህመም 4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት... ስለዚህ ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ማየት እና ምርመራ ማድረግ ይኖርብናል:: ሕክምናውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ☎️ 0984650912 ☎️ 0939602927
@NigusHadgu
@NigusHadgu 2 ай бұрын
እረ ህክምና የት እንደሚደረግ ንገረኝ እስከ ጆሮዋ ማመም ደርሰዋል እና ቦታ ጠቁሙኝ
@kidanerorissa9083
@kidanerorissa9083 8 ай бұрын
ስለም ዶክተር የኔ ልጅ ግንቦት 20 አራት ወር ይሆነዋል አፍንጫው መታፈን ከጀመረ ወር አልፎታል ጤና ጣቢያ ወስጄው በየ15 ቀን አንየውና ካልተሻለው ሪፈር እንፅፋለን አሉኝ መቆየቱ ይጎዳው ይህን?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ምልክቱ ምን ያህል ከባድ ነው??
@kidanerorissa9083
@kidanerorissa9083 8 ай бұрын
ምታ ለመተኛት ይቸገራል በአንድ ሌሊት ከ 5 ግዛት በላይ ይባንናል ጡት ሲጠባ መንፈስ ስለሚያስቸግረው ምርር ብሎ ያለቅሳል
@Noora-i7w
@Noora-i7w 8 ай бұрын
የኔም ልጅ ይሃው 1አመት ከ2 ወሩ ነው አይቀመጥም ብቸ አልሃምዱልላህ ክሎው ሙሉ ግን የው ቅጭጭ ብሎ ዝም ከዘ በተጨማሪ አሥደግፈው እንኳን ቁጭ ሥየደርጉት አንገቱ አይተዘዝለትም ወደ ፊት ተየፍቶ ዝም ነው ወደ ጎን ምነምን አይተዘዝለትም የዎለድኩበት ሁሥፕተል ይሻለዋል ማጀማሪያ ሥወለድ በማሠሪያ ተግገዛሽ ሥለተወለደ ይሆነል ይሉኛል ኡፍፍፍፍ ምን ልበለቹ እኔ አቅም አንሦኝ ነበር በሠአቱ አነ ተፍኖም ነበር ከዘ ርፈር ጽፈውልኝ ለ14 ቀን ወራቤ specialized hospital ነበር የከሙልኝ ከዘ ኖርማል ነው ብላው በቀጠሮ እየተመለለሽ እንከተተለዋለን አሉኝ ከዘ ከ2__3 ግዜ አመለልሼው በቀ አሁን ተሽሎተል አሉኝ በነገረችን ለይ ከመተፈኑ የተነሣ የበሽተው አይነት ማጅራት ከትር ነው ነበር የሉኝ አሁን ደሞ በቀ ብየንስ 6 ወር ይሆነዋል ከጀማራው የማዎራጨት የማልቀሥ ወይ አይቀማጥ በቀ ዝም ብለቹ እቀፉኝ ነው ዝም ብሎ መነጨነጭ ነው አሁንማ የመጨረሻ ከልቸለቹ እንደ ማጀማሪያ ሪፈር ጸፉልኝ የነንተው ይሻለዋል መለቱ ምንምልሻለው አልቸለም ብዬ አስት አሁንም ቀጥረውኛል ደግማን ደገግማን እነያውነ አልቸንም ብለን ሪፈርእንሠጥሻለን ብለውኛል እት አለህ አፍያ የድርግልሽ በሉኝ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ይሄ ነገር ቶሎ ቢሰራለት መልካም ነው ሕክምናውን ከፈለጉ ደውለው ይምጡ ☎️ 0984650912
@Berehana-yr4lb
@Berehana-yr4lb 8 ай бұрын
Dr yet hospital new ymtsraw? Please
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
Semah MCH እና አይናለም ሆስፒታል ☎️ 0984650912 ይደውሉ
@اكراماحمد-ج2ك
@اكراماحمد-ج2ك 8 ай бұрын
ዶክተር ልጀ አምስ ወሩ ነው ደርሶ ድምጹ ስልል አለብኝ ጉፋንም አልያዘው ምን ይሆን ድምፁ ዝግት ነው ያረገው እባክህ መልስልኝ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
መቼ ነው የጀመረው??
@اكراماحمد-ج2ك
@اكراماحمد-ج2ك 8 ай бұрын
ሳምት ሆነው አለቀቀውም እኔደሞ ሳውድ ነው ያለሁት
@RuthTesfaye-v7s
@RuthTesfaye-v7s 5 ай бұрын
አባክክ ዶ/ር የኔም ልጅ እንደዚህ ሆናብኛለች ምን ላድርግ
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 3 ай бұрын
ዶክተር ወላሂ እደዚህነገር አላአቅምነበር መጀመርያጉፈነዉ ብየነበር አፈጫየን ያሳከኛል ጆሮየን ያሳከኛል ዉሀ ይፈሰኛል ከ4 ቀን ቡሀላአ ተወኝ ግን ድምፄን ቀየረኝ አሁደም መጣብኝ አፈጫየን ዉሰጡ ያሳከኛል ረንገረኝ ዶክተር
@estifanosesamueal7775
@estifanosesamueal7775 7 ай бұрын
Please doctor ,i gotta take my to your clinic because i can see all the symptom in my 4 year baby but one thing i should is that HOW MUCH IT COST ME.for the surgery ?Please Please doc,its my issue,ke tilik yikirta gar
@meseretejigu22
@meseretejigu22 8 ай бұрын
Hello Doctor, Thanks for your information, 9 yr child _betam yancorafal,betam metnfes yaktewal sitgna ,nechi arefa yawetl ,ktewelede jemro neberw .ke3ken gemro ,gorowne,yegoriw fitlefit ,begerba ana eynu abtobgnal betame yamewal be paracetamol new yalewu mn tmekregnaleh
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ቶሎ ተመርምሮ መታከም ያለበት ምልክት ነው ሕክምናውን ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው መምጣት ይቺላሉ ☎️ 0984650912
@addisfikru5123
@addisfikru5123 8 ай бұрын
ዶክተር ልጄ አራት ወር እየጀመረ ነው አፍንጫውን ያፍነዋል ውስጡ ግን ምንም ፈሳሽ የለውም አያንኮራፋም ምን ሊሆን ይችላል?
@10birrr
@10birrr 3 ай бұрын
22 ነዉ ሁሌ እታመማለዉ ያለ መርፌ አመለስም ግን አሁን ድምፄ ጉንፍን የያዘዉ ሰዉ ነዉ ሚመስለዉ እና ዶክተርዬ መላ በለኝ 😢 ያልከዉ ሁሉ አለብኝ
@aregehegnwerashgezahegn2320
@aregehegnwerashgezahegn2320 5 ай бұрын
አድራሻቹህ የት ነው
@SimenehArage-vx4on
@SimenehArage-vx4on 8 ай бұрын
ዶክተር የት አካባቢ ነህ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
☎️ 0984650912 ይደውሉ
@BezaAbebe-gm7fr
@BezaAbebe-gm7fr 8 ай бұрын
selam d/r ebakh lje 8 werua nw formula liptomil wetet jmrelat nbl ahun wetetu sltfa lelawett lmjemr flge tru yhonwn wtt btngrgn ebakhn
@arisemasielemariam9328
@arisemasielemariam9328 8 ай бұрын
Thank you Dr ❤ 🇪🇷 🇪🇷
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
❤️❤️
@KokebieWubayehu
@KokebieWubayehu 8 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ልጄ 2 ወሯ ነው, ስተነፍስ በጣም ትጨናነቃለች አፍንጫዋን በጠም ታሻለች, ደግሞም አንገቷን በጣም ወዲያ ወዲህ ታነቃንቃለች. ሌሎች ያልካቸው ምልክቶች ግን የሉም. ምን ሊሆን ይችላል ጨነቀኝ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ምክንያቱን ለማወቅ በአካል ብናያት መልካም ነው
@AsegidAbebe-q2q
@AsegidAbebe-q2q 8 ай бұрын
lije afun kefto aytegnam gin yankorafali mindinew?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ማንኮራፍት ምክንያቱ በጣም ብዙ ነው ከአፍንጫ ችግሮች እስከዛ አየር ቧንቧ ችግሮች ማንኮራፋትን ሊያስከስት ይችላል ምክንያቱን በ ትክክል ለማወቅ መመርመር አለበት ምርመራ እና ሕክምና ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ☎️ 0984650912
@andualemgadisa9783
@andualemgadisa9783 Ай бұрын
አድራሻህ​ የት ነው?
@saramehammed1242
@saramehammed1242 8 ай бұрын
ዶ ር ልጄ ገኛ 40 ቀኗ ነው አፍንጫዋ ታፍኗል ስተኛ ደግሞ አፏ ክፍት ነው ከማፈን ውጪ ሌላ እብጠት የለውም የተወለችው ያለ ቀኗ ስለሆነ በጣም ተጨንቄለሁ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
በአካል ብናያት መልካም ነው ☎️ 0984650912
@BuzeeBuzeeBalchaa
@BuzeeBuzeeBalchaa 8 ай бұрын
እሽ ዬት ነው ያለችሁት ልጄ ተስቃየብኝ እኔ ስደት ነኝ ልላካቸው እንዲመጡ እባክ በምንድ ነው ማገኝ ልገራቸው ስልክ ቁጥር ስጠኝ እበክ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
☎️ 0984650912 ይደውሉ
@muridakemal5300
@muridakemal5300 7 ай бұрын
Ljea 1amet 10 weru new 2m afnchaw abtual le 3 1samnt yeafincha7spra tazoletal bezi kalteshale serjery yseral blewgnal
@mekidesendeg1470
@mekidesendeg1470 8 ай бұрын
1 year k11Mont new yalkew hulu milkit yitybetal en bizu bota wosedkut gin serjery yisera new yalugn betam ferahu 2 year alemolawum ebakeh melsilegn
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
አንዴ ብናየው መልካም ነው ከsurgery ውጪ አማራጭ ካለ
@ZadAbdu
@ZadAbdu 6 ай бұрын
ደኩተር እኔ ልጀ ከአፍጭዋ ላይ ትርፍ ሰጋ አለባት ብለውኝ ነበር ያለሁት ስደት ላይ ነኝ እየቆየች ሊሄደ ይችላልብለውኝ ነበር ግን ትርፍ ሰጋ ማለት ምድነው
@TheHappy4all
@TheHappy4all 8 ай бұрын
What is a good age to do the surgeries?i am having this issue with my daughter she is six.
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
They can tolerate the surgery after 3 yr
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 8 ай бұрын
የኔ ልጅ አራት አመቱ ሰሞኑን ተሰራለት ሰላም ነው
@TheHappy4all
@TheHappy4all 6 ай бұрын
@@ብሩህkids thank you for taking your time to respond, i truly appreciate it. So prior deciding surgery the first thing they the ENT Dr told me to do was to schedule for sleep study for my daughter. So during the sleep study they were monitoring her her pulse sox and also put EEG leads all over her head. The result of sleep study is very mild. So they told me it is up to me to decide since her case is mild. I am noticing now she is snoring less and less. So when i say that to the Dr he said she might out grow her enlarged tonsils. But I don’t know what is the right thing to do.
@EphremObsa-p1h
@EphremObsa-p1h 4 ай бұрын
Thx a lot
@FeraFera-h5l
@FeraFera-h5l 7 ай бұрын
ዶክተር ከአፍንጫ አለርጂ ጋር ምን ልዬነት አለው 9አመት ልጅ ነበረኛ
@FeraFera-h5l
@FeraFera-h5l 7 ай бұрын
ቅዝቃዜ ሲኖር በጣም አፈንጫው ይደፈናል ብዙ ጊዜ ትኩሰ ነገር ሰሠጠው በንፁህ ወሀ እስቲም ሳያደርግ ይለቀዋል ግን ከልጅነቱ ጀምሮ ጉንፋንም ,ሀይለኛ የሽቶ ሽታ ,ቅዝቃዜ ሲያገኘው እንደታፈነ ው ምን ትመክረኛለህ ዶክተር
@IsraelAbel-r6j
@IsraelAbel-r6j 7 ай бұрын
እስቲ ሰለዳውን እስትሪም ንገረን መፍቴው
@mirsrakearagawe2137
@mirsrakearagawe2137 8 ай бұрын
እባክህ ዶክተር የ 3 ወር 15 ቀን ክትባት ቀድሞ ለላስምንት ይህል ቀድሞ ቢኩተብ ችግር አለው እንዴ ቢያልፍስ እስከ ምንይህል ቀን ችግር የለውም እባክህ ዶክተር መልስልኝ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ችግር የለውም ይከተብ
@jics297
@jics297 8 ай бұрын
መነሻ ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል? ይሄ ህመም አሁን ለምን በዛ?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
አሁን በዝቶ አይደለም በፊት መረጃው ስላልነበረ ነው
@ሁኮእብ
@ሁኮእብ 3 ай бұрын
ልጄ አፍንጫው አብጣል ምን ላርግ
@ሰንበሌጥ-fm3rt
@ሰንበሌጥ-fm3rt 7 ай бұрын
ያፍንጫ ጫፍ ላይ ትንሽ እብጠት ይታያል ምንድን ነው D/r
@HeliHaile
@HeliHaile 8 ай бұрын
ልጄ እንዳልከው አፍንጫ ውስጥ እብጠት አለው ጠብታ ታዞለት ነበር ግን አልጠፋም ምን ይሻላል።
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
በአካል ብናየው መልካም ነው
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 8 ай бұрын
የኔም ልጅ6አመቷ ነው የአፍንጫ ቶንሲል ተባለች በኢንዶስኮፒ ታይታ ግን ለ5ቀን ጠብታ ታዘዘላት ግን ለውጥ የላትም በመሀል አፏን ከፍታ ነው የምትተኛው እስቲ ምን ትመክረኛለህ ከጀመራት 3 ሳምንት ነው
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 ай бұрын
ከ ጠብታ ውጪ ሌላ የታዘዘ መድሃኒት አላት??
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН