🚩 የአክሱምን የሂጃብ ጭቆና ላወገዙ የተጋሩ አክቲቪስቶች ምክረ ሐሳብ | "የችግሩን ምንጭ ትኩረት ስጡት" | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

  Рет қаралды 3,938

Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ

Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
💰 የሚዲያ ሥራዎቼን ለማገዝ 👇 . 🚩 ንግድ ባንክ (CBE) 🚩 Acc NO: 1000501689247
@HashimMamanu
@HashimMamanu 18 күн бұрын
ብርታ አይዞህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 18 күн бұрын
ይህን ቪድዮ የምንመለከት እህት ወንድሞች የዚህ ወንድማችን መልክት ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ሁላችንም ሼር ላይክ እናድርገው ሊንኩን ፌስቡክን ጨምሮ በተለያዩ ሶሻል ሚያ ተሰቃሚ በሆኑ ብዙ ተከታይ ባላቸው ሰዎች ላይ እየገባን በኮሜንት እናስቀምጥ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን!
@munalove8143
@munalove8143 17 күн бұрын
እንሻአላህ
@MusteMuste-h1h
@MusteMuste-h1h 17 күн бұрын
በርታ አላህ ያግዝህ ኢሳቅ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
👍
@HassenAwol-mt3fs
@HassenAwol-mt3fs 18 күн бұрын
በርታ ማገዝ ግዴታችን ነው
@samiahussien6544
@samiahussien6544 17 күн бұрын
Jezakellah ya akhi🙏
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
ወኢያኪ
@EndresSeid-c8k
@EndresSeid-c8k 18 күн бұрын
ወድሜየ በርታ አላህ ይገዝህ መሆን የነበረባቸዉ ታይሆኑ እስታሁን ድረስ ተሸክመዉ መኖራቸዉን ያአለም ህዝብ ደግ አየላቸዉ ነዉረኞች
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 18 күн бұрын
ትክክል በደብ ነዉ ያብራራህዉ እንሱ ግን መቅጣት አይፈ ልጉም ጥላቻ ስላላችዉ
@dandi704
@dandi704 18 күн бұрын
ኢንሻ አላህ በቅርቡ የድል ባለቤት እንሆናለን። ቴዲ እንኳን ዘገየ ። It seems to cover up what he recently said about secularism. ለማንኛውም እኛ ከአሏህ ነው ነስር የምንጠብቀው ኢንሻ አሏህ ነስሩን ያመጣልናል🎉
@munazaki4622
@munazaki4622 18 күн бұрын
ፍትህለአክሱሙስሊሞች❤
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@menarmu189
@menarmu189 18 күн бұрын
አክሱም ዩንቨርስቲ በነበርንበት ሰአት እጅግ ፈታኝ የነበረበት ጊዜ አሳልፈናል የመስጂድ እጦት ሴት እህቶቻችን ሲታመሙ ራሱ ለሩቃ ማድረጊያ ቦታ እጦት ስንሰቃይ ነበር የዛች ከተማ የሙስሊሙ ታሪክ እራሱ እጅግ ያሳምማል አሏህ ይነስራቸው🤲
@freedomfreedom447
@freedomfreedom447 17 күн бұрын
Thank you for your educational programme.
@AhmedMseid-cr2tx
@AhmedMseid-cr2tx 17 күн бұрын
ማሻአሏህ ብቻልክ ከመቀሌ ሐጂ ቡሽራ ያህያ አቅርባቸው ፡ እባክህ እባክህ አደረ ጀግና ጀግና ናቸው
@JibrilbadiMussa
@JibrilbadiMussa 17 күн бұрын
ወንድማችን በጣም ትኩረት የሚያስፈልጋቸዉ ግን የተዘነጉ ነጥቦችን ነው ያነሳሃው ተጋሩዎች ጊዜ ሰጥተው እንደሚያስቡና እንደሚመረምሩት አልጠራጠርም አንተን አላህ ይጠብቅህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
አሚን!
@bz1225
@bz1225 17 күн бұрын
ትክክል ብለሃል ። ሰዎቹ የአፄዎቹን በጉልበት ማጥመቁን ሥራ ለመጨረስ የተነሱ ይመስላሉ ። እጅግ በዚህ ዘመን የማይታሰብ
@mahmudnuru1723
@mahmudnuru1723 17 күн бұрын
Jazakallah khyer bro...
@nurabdu862
@nurabdu862 17 күн бұрын
Great explains ❤❤❤❤❤
@umasam6820
@umasam6820 17 күн бұрын
Jazakallahu khayer Berta
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 18 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃቧን ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች እንሻአሏህ
@seifedin-yg1qn
@seifedin-yg1qn 17 күн бұрын
Thank you for your endless effort. 👍👍
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
My pleasure!
@naemajamal7105
@naemajamal7105 18 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወድማችን
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
አሚን!
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 18 күн бұрын
ትክክል ግርግር ብቻ ሁኖ የሚታይ መሆን የለበትም የቆየ ጥላቻ ስለሆን በአለም ያለ ሙስሊም ሁሉ ላኤላህ አይላህ አስተሳ ስሮናል
@nurafitiwi749
@nurafitiwi749 17 күн бұрын
Rabana yasahell AMEN
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
አሚን!
@zinet3501
@zinet3501 17 күн бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 18 күн бұрын
Jezahkellah wedemachen berta allah yetebkeke
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
አሚን!
@me_212
@me_212 18 күн бұрын
Great analysis 👍
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
Glad you enjoyed it
@jemalshifa6553
@jemalshifa6553 18 күн бұрын
MashaAllah batam ankar natbochn anstahal Allah nasrun ystachewu Beta good job
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@abdilrehim710
@abdilrehim710 18 күн бұрын
As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉 🎉🎉🎉Masha Allah🎉🎉🎉🎉
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@Leyla-p7d
@Leyla-p7d 18 күн бұрын
أحسن الله إليك وبارك الله فيك إسحاق
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
Amin Ya Rebbel Alemin!
@Somer7719
@Somer7719 18 күн бұрын
Thank you our brother 🙏
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
My pleasure
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 18 күн бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህ መቱ ላሂ ወበረካቱ በጠል አላህ ይጠብ ቅህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
አሚን!
@mekibuser9912
@mekibuser9912 17 күн бұрын
Allah yiwdedh
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
አሚን!
@mernu2003
@mernu2003 18 күн бұрын
Enlightening program to those who are still at odds with Islam after its historical introduction to the country almost one and half a century ago. One of the key problems that is shackling the country to archaic thinking.
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
Indeed.
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 18 күн бұрын
ሰህ በትክክል ጀዘከለህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@Mekesudtemam
@Mekesudtemam 18 күн бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@alwanoumer5023
@alwanoumer5023 18 күн бұрын
Ws Wr wb yaa akhii jazaka Allah.
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 18 күн бұрын
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ፀረ ሙስሊሞችን አላህ ያንሳልን
@biraqalharari5266
@biraqalharari5266 17 күн бұрын
Can you tell us what prevented the federal majlis to call nationwide protest?
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 18 күн бұрын
ዋለይኩም ሰላም
@susukamil5203
@susukamil5203 18 күн бұрын
Issu Allah rejem edme ke afiya gar yesteh nurlen. 🙏
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
Amin!
@HussenAbdella-s7y
@HussenAbdella-s7y 18 күн бұрын
Allah yanteaynetun beshiwoch yabzalign!!
@hagerienwidedu4018
@hagerienwidedu4018 18 күн бұрын
ወንድሜ በርታልን
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
In sha Allah!
@DanielZeray-qd9td
@DanielZeray-qd9td 18 күн бұрын
በርትቶ ምን መስጊድ ሊሰራልህ ነው 😢😮
@eliasbargicho1723
@eliasbargicho1723 18 күн бұрын
ሰላም ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@genzoasf2676
@genzoasf2676 18 күн бұрын
Thank you bro
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
My pleasure.
@ae4784
@ae4784 18 күн бұрын
Www inkuan dehna mettah Yisihaq😊😊😊 It is very excellent to see you😊😊😊
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@munalove8143
@munalove8143 17 күн бұрын
ይቺ ሀገር በዚሁሉ ግፍ ,እንባ ,ደም መቼም ቢሆን መረጋጋትና ፀጋን አታገኝም ወላሂ ደም ደምን,ግፍ ግፍን ይጠራል. ሁሉም የእጅን ያገኛል.
@AmanAbu-v3m
@AmanAbu-v3m 18 күн бұрын
አውሮፓ ነኝ ግን join አላደርግልኝ አለ
@Ewnet99
@Ewnet99 18 күн бұрын
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች.....መጅሊስም ሆነ ት/ት ሚ/ር ተነጋግረው አንድ መላ መፍጠር አለባቸው
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@KedirHussenn
@KedirHussenn 17 күн бұрын
አክሱም ብቻ አይደለም ። በመላው ኢትዮጵያ ጎንደር , ጎጃም, ጉራጌ , ሲዳማ , እና ሌሎችም አካባቢዎች ሁላችንም በአንድነት ልናወግዘው ልንታገለው ይገባል !
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 18 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ያበርታህ ሙስሊሙ ለምን እንደሁለተኛ ዜጋ እንደሚቆጠር ግግራ ያጋባል ይህ የመልበስ መብት እንደት እንደማይሻሻል በጣም የሚገርም ነው
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
😓
@selamlehulum7468
@selamlehulum7468 18 күн бұрын
Allah yirdan
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
Amin Ya Rebbel Alemin!
@abuzayed3401
@abuzayed3401 18 күн бұрын
መብትህን በትግል እንጅ በልመና በመቻቻል አታገኝም ::
@mtyohannes
@mtyohannes 17 күн бұрын
Please listen to what Tedy said on Reyot today
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
Thank you for the recommendation.
@zaidfaris70
@zaidfaris70 18 күн бұрын
❤❤❤
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@AMK9520
@AMK9520 18 күн бұрын
ሰላም
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
ሰላም
@ShafiNegash
@ShafiNegash 17 күн бұрын
Sorry tegaru....we are sorry
@Leyla-p7d
@Leyla-p7d 18 күн бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أهلا بك أخي
@SeadiSeadi-n7i
@SeadiSeadi-n7i 18 күн бұрын
ዝሙት መጠጥ ሽርሙጥና የምትፈቅድ ቅድስት😅😅😅😅
@mohammedshenasirmikore5889
@mohammedshenasirmikore5889 18 күн бұрын
አክሱም ላይ ለሙስሊሙ ማምለኪያም መቀበሪያም የምከለክሉ ግን ፍትህ ድሞክራሲ እኩልነት ......ወዘተ ድስኩር ደስኳሪዎች ይገርሙኛል።
@mohammedhassen2550
@mohammedhassen2550 16 күн бұрын
የሂጃብ ጉዳይ በየጊዜው በየቦታው የሙስሊም ጠል ሀይሎች ማቀርሻ ከሚሆን በሀገራቀፍ ደረጃ አንድ ውሳኔ ማገኘት አለበት አለበለዚያ ልጆቻችንና እህቶቻችን በየጊዜው መሸማቀቀ የለባቸውም
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 18 күн бұрын
ለማሸ ማቀቅ የማያደ ርጉት የለም ክፉወች ናችዉ ጥላቻ ነዉ
@SofiaOumer-d1i
@SofiaOumer-d1i 18 күн бұрын
Aslamualikum
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
ወዓለይኩሙሠላሙ ወራሕመቱላህ
@ismailalie1159
@ismailalie1159 7 күн бұрын
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች!! ዛሬም እንደ ቀደምት እና እንደ ትናንት በአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየተፈጸመ ያለውን አድልዎ፤ ግፍ፤ መከራና ጭቆና መስማትና ማየት በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል። በዚህ 21ኛው ክፍለ ዘመን የቀደምቱና የትላንቱ በአክሱም ሙስሊሞች ላይ የሚደረገው ጭቆናና ግፍ ምንም ዓይነት የአካሄድም ሆነ የይዘት ለውጥ ሳያደርግ በተመሳሳይ መልክ፣ በጭፍን አስተሳሰብና በማናለኝበት ስሜት በመገፋፋት አሁንም የአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ሒጀብ ለብሰው ትምህርታቸውን እንዳይከታተሉ መከልከል የግፎቹ ሁሉ ቁንጮ የሆነውን ዘረኝነት እና ጥላቻን መተግበር እንደ ትላንቱም ኅላፊነት የጎደለው ተግበር ከመሆኑም ባሻገር አሁንም በዚህ አካባቢ ይህ የጥላቻ አካሄድ ሊቀየር አለመቻሉ በጣም የሚያሳዝን ክስተት ነው። በአጠቃላይ የአስተዳደር ህጎች እና የሰብዓዊ መብቶች አፈፃፀም ተሸራርፈውና ተቀናንሰው በክልሉ ከሚኖሩ በርካታ ወገኖቻችን መካከል ለየት ባለ መልኩ በአክሱም ሙስሊሞች ላይ ብቻ ሲተገበር መቆየቱና አሁንም መቀጠሉ ለሰሞነኛው ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ህግ መንግሥታዊና የዜግነት መብታችው እንዲጣስ ያረጋገጠ አሳዛኝ ክስተት ነው። አሁናዊ መፍትሔ አንድና አንድ ነው። የሀገሪቷ የትምህርት ሚንስቴር እንደሌሎችም የአገራችን ህዝቦች የአክሱም ሙስሊም ተማሪዎችም ህግ መንግሥታዊ መብታቸውን ያለ ቅድመ ሁኔታ የማክበርና የማስክበር ግዴታና ሃላፊነት ያለበበት ሲሆን በተለይ የክልልና የዞኑ የትምህርት ቢሮም ሀገራዊ፣ ሰባዊና ህግ መንግሥታዊ መብታቸውን የማክበርና የማስክበር ፍጹም የሆነ ግዴታና ሃላፊነት አለበት። በአገሪቷ ህግ መንግሥት በአንቀጽ 27 በሚደነጊገው መሰረት ማንኛውም ሰው ያለ ማንም ከልካይነትና ጣልቃ ገብነት እምነቱን የመተግበርና የማከናወን መብት አለው። ስለዚህ የፌደራልም ሆነ የክልል፣ በአስተዳደራዊ ተዋረድ የዞንና የከተማ እንዲሁም ሌሎች አስተዳደራዊ መዋቅሮችና የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በአገሪቷ ህግ መንግሥት የተደነገገውን አንቀጽ ሳይሸራረፍና ሳይቀናነስ ለሁሉም ዜጎች ያለ ቅድመ ሁኔታ ማክበርና ማስከበር ህግ መንግሥታዊ ግዴታ ነው። ስለዚህ ይህ በአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየተፍጸም ያለው ህገ ወጥ ድርጊትና ግፍ በአስቸኳይ መወግዝ ያለበት ሲሆን የሚመለከተው ክፍልም ለችግሩ መፍትሄ ማበጀትና ማፈላለግ ቅድሚያ የሚሰጠው አንገብጋቢ ጉዳይ ነው። ታዲያ ይህ ህገ ወጥ ድርጊት፣ ግፍና ጭቆና በመላው ሀገራችን ደግም እንደይከሰትና ዞጎችን ያለአግባብ እንዳያጉላላ መንግሥት ልዩ ክትትል እና ጥበቃ ማድርግ አለበት። ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች!!
@mardiyamohammad4512
@mardiyamohammad4512 18 күн бұрын
የምን ቅዲስት ከተማ ነው የረከሰች እንጂ አክሱም ከጦርነት እንኳን ያለተማሩ ድንቆረዎች እየቀደሱ እያሉ አለቁ ግን አይማሩም
@DanielZeray-qd9td
@DanielZeray-qd9td 18 күн бұрын
እና የረከሰች ከተማ ከሆነችኮ አታስፈልጋችሁም ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ 😂
@naemajamal7105
@naemajamal7105 18 күн бұрын
እኔ ግርም ነው የሚሉይ እደ ማስተዋልን ይስጣቸው
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@mohammedmohammed-hl3qr
@mohammedmohammed-hl3qr 17 күн бұрын
Meka yesew Hager new min ageban
@genzoasf2676
@genzoasf2676 18 күн бұрын
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ለምን ዝም አለ ከነ ቢሮው ት/ሚኒስቴር
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 18 күн бұрын
Ende Berhanu Kim yalebet sew new genuine yehone hasab yelewum. Ye Tigrain genocide degafi new le ehitochachin egna enibekalen esu eyewidequ yalu temariwochin yirda.
@weldebrhanhalefom3061
@weldebrhanhalefom3061 17 күн бұрын
ኣትሳሳት፣ፅዩፍ ኣሰተሳሰብ፣ስብራት ትሬንድ ኣለ ላልከው ያንተ ፈጠራ፣ከሃቅ የራቀ ነው። ኣሁን ለተፈጠረው ነገር ለሁላችን ኣባሳጭቶናል፣መፍትሄውም ንጠብቃለን።
@rurusultan2125
@rurusultan2125 17 күн бұрын
የሙስሊም ሚዲያ ለምንድነው ከፍ ማናደርገው እባካቹ ወንድማችን በምንችለው እንተባበረው ሼር ላይክ እናድርግለት🎉
@seytnewlife2022feb
@seytnewlife2022feb 18 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወንድም እንደሚጠቅምህ ተስፋ በማድረግ የምሰጥህ አስተያየት አለኝ።ብዙ ጊዜ የምትሰራቸው ፕሮግራሞች ከ20 ደቂቃ በላይ የሚወስዱ ናቸው፣ በተቻለ መጠን try to minimize.
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
ለአስተያየትህ አመሠግናለሁ!
@naemajamal7105
@naemajamal7105 18 күн бұрын
ወድሜ ስለ ሂጃብ አሁን የተጀመረ አይደለም በየ ትምርት ቤት ስንከለከል ነበር በተሌ በደቡብ በጉራሬ ክልል የዛሬ አስራ አምስት አመት ይሆናል በሂጃብ ብቻ ወላጅ አምጡ ስንባል ነበር
@genzoasf2676
@genzoasf2676 18 күн бұрын
አክሱም ከፍ የምትለው የሰው ልጅ መብት ስታከብር እንጂ ስትንድ አይደለም።
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 18 күн бұрын
Ene ende Tigraweti manignawum aynet ye muslim wogenochachin chikona eqawomalehu. Mesgidum meserat alebet.
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 18 күн бұрын
ትንሺ ቆይተዉ ዉጡ ሙስሊሞች ይላሉ የተረገሙ
@me_212
@me_212 18 күн бұрын
Jewar, endet secularist neh tebalku lalew...Tilik shefan setew yehenin balaye alefut
@SeadiSeadi-n7i
@SeadiSeadi-n7i 18 күн бұрын
የነደብረፅዮን ቡድን በደም እና በግፍ የሰከረ ህሊና የሌለው ነው የሀገሪቱ ገፅታም ሆነ የዜጋዉ ጉዳይ አያሳስበውም
@biraqalharari5266
@biraqalharari5266 17 күн бұрын
If the Weyane mouth peace media opposed what happened now, what prevented you from criticizing the federal majlis?
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
I already did, Why don't you check before running your mouth?
@junefirst500
@junefirst500 18 күн бұрын
ውድ ይስሃቅ በእርግጠኛነት ትረዳኛለህ! በ1ኛነት እስላሞችና ጴንጤዎች ብዙ በደል እንደ 2ተኛ፡ ዜጋ እንቆጠር ነበር፤ ያ ተለውጣል! ቱርክ አንተ ያለህበት አገር ክርስትያኖች ተባረው ተሰቃይተው ተባረው ሶፊያ ኦርቶዶክስ ተወርሳ መስኪድ ሆነች! ያ ዓይነት ባይሆንም ቢፈሩ አልፈርድም!!!
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 16 күн бұрын
Pp 666 midya 1000 axumwu segwdelu yete neberke fiosdederi
@DanielZeray-qd9td
@DanielZeray-qd9td 18 күн бұрын
ወዳጄ ስንት ችግር አለብን መሰለህ ሂጃብ ብላቹ ሌላ ችግር አትፍጠሩብን ግማሽ ህዝባችን ተሰድዋል ከቀየው ወጥተዋል ትላንትኮ ወንድም ነጃሺ በ ሻዕብያም በመከላከያም በ መድፍም ሆነ በታንክ ሲፈርስ ድምፅህን አጥፍተህ እንደውም ስታጨበጭብ የነበርክ አጨብጫቢ ሁላ አጀንዳ አለን ሌላ አጀንዳ አንፈልግም
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
ስለማታውቀው ሰው አስተያየት አትስጥ…
@ZekaRias-8
@ZekaRias-8 18 күн бұрын
ተጋሩ ብዙ ችግሮች ያሉበት ኾኖ ሳለ፣ ይህን አጀንዳ የፈጠሩትን የከተማዋ ሸፍጠኞችን ለምን አትከስም?!
@MohammedAwol-p5q
@MohammedAwol-p5q 18 күн бұрын
❤❤❤
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@weldebrhanhalefom3061
@weldebrhanhalefom3061 17 күн бұрын
ኣትሳሳት፣ፅዩፍ ኣሰተሳሰብ፣ስብራት ትሬንድ ኣለ ላልከው ያንተ ፈጠራ፣ከሃቅ የራቀ ነው። ኣሁን ለተፈጠረው ነገር ለሁላችን ኣባሳጭቶናል፣መፍትሄውም ንጠብቃለን።
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
ምኑ ነው ፈጠራ? 40 ዓመት የሞላው ችግር "የለም" ማለት ነውር አይደለም?
@weldebrhanhalefom3061
@weldebrhanhalefom3061 17 күн бұрын
@ ለመሆኑ ያንተ ጩሆት ኣልነጋሺ በኣጎትህ ሲደበደብና በምእምነት ተከታዩ በድሮን ሲደበቡ ትንፍሽ ብለህ ነበርን? ኣሁንስ በእውነት በተፈጠረው ችግር ለወጣቶቹ ኣስበህ ነውን ወይስ ለፖለቲካ ፕሮፖጋንዳህን እየተጠቀምከው ነው? መጀመሪያ ነፃ፣ኣርባ ዓመቱ ቢሆን ኣንተ ስትጠቀምበት የነበረ ጊዜ እንጂ የኔ ኣልነበረም፣ቆዳህን ኣትገልብጥ !
@gfhh8875
@gfhh8875 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ከግዞት ሰንሰለት ባሻገር፣ ቆይታ ከስሜነህ ባይፈርስ ጋር!
1:59:26
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН