የጥላሁን እና የማሀሙድ የጅማ ታሪክ

  Рет қаралды 9,251

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 10 күн бұрын
ምናለ ክቡር ጥላሁን ገሠሠ እሱም እንዲህ ተከብሮ ቢሆንና ታሪኩ በተፃፈ ኖሮ ጉሮሮውን እንኳን ቆርጠውት ምን የመሰለ ቆጆ የሀገር ፍቅር ገላጭ ዜማውን ትቶ ሄዷል::
@shewadegwondiche3125
@shewadegwondiche3125 10 күн бұрын
ውዷ ትዕግስት ሁልጊዜ ፕሮግራምሽ እከታተላለሁ፣ በጣምም እወድሻለሁ፤
@mengistuadane3141
@mengistuadane3141 11 күн бұрын
ትግስት ሰላም ነሽ እንኳን አደረሰሽ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 11 күн бұрын
ቲጂየ እዮብን እና ረድን እንድታቀርቢልን ተጠይቀሽ አይቻለሁ የኔም ጥያቄነው እባክሽ
@Ahemedali-r2m
@Ahemedali-r2m 10 күн бұрын
ABOUT ABAMECHA AND ABARSHADE JIMMA HISTORY
@BekalTekelu
@BekalTekelu 9 күн бұрын
መሐሙድ ተወዳጅ የነበረው በዘፋኝነቱ ብቻ አልነበረም በድንቅ ዳንሰኛነቱ ነበር።በወቅቱ ከነበሩት ኦርኬስትራዎች ክዘን የሚወዳደሩ ዳንሰኞች አልነበሯቸውም።መሐሙድ ከወንዶች መሐሙድ ከሴቶች ብዙነሽ በቀለና መንበረ በየነ ድንቅ ደናሾች ነበሩ። እሰቲ ሰለ ዳንስ፣እስክስታና ሌሎች ሙዚቃዊ እንቅስቃሴ (ጭፈራ አልልም--የሆያሆዬ ሰለሆነ) አዋቂዎች የምተውቁትን ንገሩን።
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 11 күн бұрын
first
@kitawkebede3770
@kitawkebede3770 9 күн бұрын
እሰተ አቀማማጥሽን አሳምሪ
@mengistuadane3141
@mengistuadane3141 11 күн бұрын
አንድ ቀን እንግድነት ጋብዥኝ
@same8813
@same8813 11 күн бұрын
ትዕግስቲ የኔ ፍቅር ምነው ጠፋሽ
@fasilyoseph3611
@fasilyoseph3611 9 күн бұрын
የክብር ዶክተር መጠሪያ አይደለም፣ከአክብሮት ጋር።
@melakunegash7556
@melakunegash7556 9 күн бұрын
ትግስትዬ እንኩዋንመጣሽ
@agerenewu8397
@agerenewu8397 9 күн бұрын
አንቺ ምን አለብሽ ሁሉንም በሰላም አልፏል አልሽ ደጋግመሽ አለቆችሽ እንዲሰሙ ነው እንዴ? የቱ ሰላም ወጣቱ በገፍ የታሰረበት በወታደር መኪና ተከቦ የተከበረ ጥምቀት ? ሚድያ አለኝ ብለሽ ዝም ብለሽ አታውሪ ዝምታ ወርቅ ነው ስለ የጥምቀትና ገና በአል ያከበረው እንዳቺ አይነቶች ናቸው ሌላው ስጋው ቀርቶ ደርቅ እንጀራ የለውም
@-tigistgirma
@-tigistgirma 9 күн бұрын
አመሰግናለሁ🙏አለቃዬ ሥላሴ ነው የሰው አለቃ የለኝም።
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 11 күн бұрын
ቲጂዬ ጓደኞቹ ቤተሰቦቹ አድናቂዎቹ ተሰብስበው ከሚያዘፍኑት ምን አለበት ከዚ በኋላ እንዲ እንደተሰበሰቡ ወደ እግዚአብሔር ፊት ቢያቀርቡት? ሰው እንዴት በዚ እድሜው ይዘፍናል? ከሞተ አንበሳ በህይወት ያለ ውሻ ይበልጠዋል ይባላል ምክኒያቱም በሕይወት ያለ የንስሐ ጊዜ አለው።
@meeyaad12
@meeyaad12 9 күн бұрын
አማራና አማሪኛን ብቻ እየከመራችሁ በኢትዮጵያ ስም የምትነግዱት ነገር ሁሌም ይገርማል። ምንም ያህል ቢዘገይ ትጠፋላችሁ መጨረሻ ላይ
@agerenewu8397
@agerenewu8397 9 күн бұрын
አይጥ ሞቷን ስትሻ ሄዳ ታሸታለች አሉ 😂😂 እያለቅሽ ታልቃላችሁ አልሽ አይዞሽ ገለቴ 😢
@marta2478
@marta2478 8 күн бұрын
ጉራጌ እኮ ነው ምን ማለት ነው ??
ቁጭ ብዬ እካድም ነበር አርቲስት ሰለሞን #makiba #tigistgirma #ኖር #poadcast
57:44
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 103 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
የቂቤ ኩል "ዮሐንስ ሽፈራው" አሳየኝና ተቀባሁ!
14:27
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 10 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.