ያውቀናል! ____በፓ/ር ቸሬ አትፍሩ በሆድ ሳልሠራ አውቄአችዋለሁ

  Рет қаралды 13,152

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

3 ай бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 36
@lizs4142
@lizs4142 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለፈጠርከኝ አላማ መርተህ አድርሰኝ ቸርዬ ፀጋ ይጨመርልህ እወድሀለሁ ተባረክ
@Alem4305
@Alem4305 3 ай бұрын
ጌታ ሁልጊዜ በአንተ ያስደንቀኛል ዘመንህ ይባረኪ ጌታ አብዝቶ ይባረኪህ🙌 ክብር ለጌታ ለኢየሱስ የሁን🙏❤️👏👏👏👏
@woynshettessema792
@woynshettessema792 3 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የማቱሳላን እድሜ እመኚልሐለሁ ከጤናጋ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 3 ай бұрын
አሜን አሜን አመሰግናለው ወንድሜ ቸሬ የሀገራችን ነገር ግራ ግብት ላለን ለኛ ለወገኖችክ እንዲህ ያለ የማፅናናት ትምህርት ስላስተማርከን እግዚአብሔር ጤናክን ይስጥክ
@user-zv9yt4gh9q
@user-zv9yt4gh9q 3 ай бұрын
መልካም የእግዚአብሔር ሰው ፀጋ ይብዛልሕ
@tesfayegrima4613
@tesfayegrima4613 2 күн бұрын
Good bless you paster chare
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 3 ай бұрын
የተወደድክ ፓስተር ቸርዬ እኳን ደናመጣክ ዘመንክ ይለምልም🤝🤝🤝♥️♥️♥️♥️🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@anshasmith6936
@anshasmith6936 3 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@zd820
@zd820 3 ай бұрын
እና መሰግናለን ፓስተር ቸሬ
@saradalma9089
@saradalma9089 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
@monamons478
@monamons478 3 ай бұрын
AmenAmen Amen
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
ቸርዬ ወንድማችን ተባረክ🙏🏾 ትክክለኛውን የጌታን ቃል ስለምታስተምረን እናመስግንሀለን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ትምህርትህን በመስማት ብዙዎች ተባርከናል ኑርልን🙏🏾❤️
@user-hh9ii9ep6t
@user-hh9ii9ep6t 3 ай бұрын
አሜን።አሜን።ዘመን።ሂበሩኻ❤❤❤❤❤
@ZemedkunDemsie
@ZemedkunDemsie 3 ай бұрын
❤❤❤ long life
@asnakechlaygefu4066
@asnakechlaygefu4066 3 ай бұрын
ጌታ ይመስገን ተባረክ
@motumailmaabbakoo5984
@motumailmaabbakoo5984 3 ай бұрын
Ameeeeeeen🙏🙏
@anshasmith6936
@anshasmith6936 3 ай бұрын
Ameeeeeeeen ❤
@zaincell6175
@zaincell6175 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ Ameeeeeeeeen abbaakoo
@user-pb7un2ck6y
@user-pb7un2ck6y 3 ай бұрын
Enodehalen be sayensawim be menfesawim betam mert neh geta yebarkeh zemenehen yabzaw nurelen
@meridsahilmariam102
@meridsahilmariam102 3 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ ቸሬ ፀሎትህ አይለየኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወደ ሀገር ቤት ስመጣ ያልህበት ድረስ መጥቼ ምስጋናዬን እንዳቀርብልህ ልቤ ይሻልና ጌት ይርዳኝ ወንድምህ መ.በ
@edenamanuel979
@edenamanuel979 3 ай бұрын
Amen Tebarek🙏🙏🙏❤❤❤🙏
@hanahana4519
@hanahana4519 3 ай бұрын
ፀጋው የበዛለት የእግዚአብሔር ወተደር ቸሬ እንዴት አመሽክ እንኳን በስላም መጣ እግዚአብሔር ያውቀኛል አሜንንንንንንንንንን!!!!!
@w.h167
@w.h167 3 ай бұрын
አንደበትህ ይባረክ❤
@meheretaraya146
@meheretaraya146 3 ай бұрын
Tabarake pastor kanta lala Ewentaga Ya Eg/here kale Yalame.Laena Malate Nawe Geta yabezalehe Bereke bale Zarehe Yebarake 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@HlenElyas
@HlenElyas 3 ай бұрын
እዉነት ነው
@quaragonder4735
@quaragonder4735 3 ай бұрын
Abetu fetariye hoye kene aterake, betame gerume temeherte temarene P Chere enamesegenehalen🟩🟩🟨🟨🟥🟥
@asratandarghe2938
@asratandarghe2938 3 ай бұрын
አሜን(፫)!!!ሥሙ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 3 ай бұрын
AAMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-zh9qr6gl8c
@user-zh9qr6gl8c 3 ай бұрын
Amen amen amen tabraki
@alemrango8895
@alemrango8895 3 ай бұрын
አሜን
@elbitube9909
@elbitube9909 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@AmaretAmaret-el7ke
@AmaretAmaret-el7ke 3 ай бұрын
Geta eyesusi yibarikih
@almazlegesse4181
@almazlegesse4181 3 ай бұрын
Thank you❤❤❤❤❤
@aswowas115
@aswowas115 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@SebsibeShisema
@SebsibeShisema 3 ай бұрын
Sewedk eko!!!
@hanahana4519
@hanahana4519 3 ай бұрын
መዝሙር 139 :13-17
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 50 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 34 МЛН
"መሪነህ"__በፓ/ር ቸሬ
45:47
Epaphras Christ church
Рет қаралды 13 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 50 МЛН