“ያዕቆብንም ወደድሁ፤ ዔሳውንም ጠላሁ” - ጳውሎስ ፈቃዱ

  Рет қаралды 15,620

Paulos Fekadu

Paulos Fekadu

Күн бұрын

እግዚአብሔር ሰውን ይጠላልን? ያውም ገና በማሕፀን ያለን ሽል? ታዲያ "ዔሳውን ጠላሁ" ለምን አለ? ለመሆኑ እግዚአብሔር አንዱን ግለ ሰብ ለድነት ሌላውን ግለ ሰብ ደግሞ ለኩነኔ መድቧል ለማለት ይህንን ጥቅስ መጠቀም ይቻላል?

Пікірлер: 135
@abedegu
@abedegu Ай бұрын
ውድ ወ/ማችን ተባረክ እውነት አርነት ያወጣል
@noahpaul8390
@noahpaul8390 8 ай бұрын
paul ስለአንተ እግዚአብሔር ይባረክ በዘመናት ራሱን ያለምስክር የማይተው አምላክ ስለሆነ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 8 ай бұрын
አሜን። ጌታ ይመስገን
@simeyabate4849
@simeyabate4849 3 жыл бұрын
Very clear, very straightforward, very uncompromising, very biblical! God bless Paul's Pulpit!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
God bless
@TemesganWarku
@TemesganWarku 6 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልክ ወንደማችን እንዳተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤❤
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 6 ай бұрын
Amen
@hannates
@hannates 3 ай бұрын
በሚገባ ግልጽ ሆነልኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ!
@AdaneMathewos
@AdaneMathewos 3 ай бұрын
Tebarekilin ♥️
@TigestTig-d3s
@TigestTig-d3s 3 ай бұрын
Wow Geta abezito tebarekeh beralig🙏🙌🙌🙏💚💚
@meselederibe7823
@meselederibe7823 Жыл бұрын
ተባረክ ፀጋውን በሁሉ ያብዛልህ በጣም ተጠቅሜበታለው
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@betselotalemu554
@betselotalemu554 6 ай бұрын
Thank you Paul berta
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 6 ай бұрын
እሺ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Marcy-77999
@Marcy-77999 Жыл бұрын
ዘመንህን ይለምልም ወንድሜ ተባርከሃል! በኢየሱስ ስም ለበረከት ኑን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen my sister
@yohannesbelay5730
@yohannesbelay5730 3 жыл бұрын
ዘመንህ ፣ ቤተሰብህ ፣ የአንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን ድንቅ ትምህርት ነው like comment share አድርጌአለሁ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
God bless
@amsemidfifty7457
@amsemidfifty7457 2 жыл бұрын
God bless you much. Ahunm yekalu megelet yechemeribeh!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 2 жыл бұрын
Amen
@lewieristu564
@lewieristu564 Жыл бұрын
Tsegaw yebzalh,,sele salvation betastemre 👍👍
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Eshy
@TajebeEndale
@TajebeEndale 9 ай бұрын
ተባረክ እጅግ ድንቅ ነው።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 8 ай бұрын
አሜን
@mahederbiltibo2749
@mahederbiltibo2749 3 жыл бұрын
Geta yibarkih wondime egziabiher bezemenat mehal yerasu lijoch alut lemengaw miraru geta abzito abizito yibarkih. Kuch bilen gize wesiden endinimar tiru astemari silehonken tebarek.!!!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@JS-2-12
@JS-2-12 3 жыл бұрын
Thank you and God bless you more 🙏 ❤ Paul
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 3 жыл бұрын
ተባረክ ሁሌም አዲስ ነገር ካንተ እማራለሁ::
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 9 ай бұрын
ስለ አንተ ጌታን አመሰግነዋለሁ ፖል🙏
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 8 ай бұрын
አሜን
@habeshawiminlik1770
@habeshawiminlik1770 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አሜን
@KaleabKebede-fq8bj
@KaleabKebede-fq8bj 10 ай бұрын
One lord Jesus bless u
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen bro
@HaileTekile
@HaileTekile 3 ай бұрын
የጌታ ጸጋና ሰላም ላንተ ይሁን። ወንድሜ ጳውሎስ አንድአንድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ግር ያሉንን ጥያቄዎች አሉ እና መጠይቅ እድንችል ስልክ ቀጥርን ስጠን።
@enkumengist1668
@enkumengist1668 9 ай бұрын
ጤናዬ ተመለሰልኝ...ሰሞኑን ከአንድ ሃይ ካልቪኒስት ኮርስ እየወሰድኩ ስለነበር!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 9 ай бұрын
ጌታ ይመስገን
@yilmawube6863
@yilmawube6863 3 жыл бұрын
ተባረክ ፖፓውል ጥሩ እይታ ሰጥተህናል
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@bogaletadesse8687
@bogaletadesse8687 3 жыл бұрын
Wonderful Expository exegesis! Thank you 🙏
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@Biruk-SBG
@Biruk-SBG 2 жыл бұрын
Praise God, and thank you for helping me understand more brother paul, This is very helpful where in this times there are no such biblical expository teaching.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Glad it was helpful!
@emugirma2308
@emugirma2308 3 жыл бұрын
Amen, and great teaching, God bless you Brother!!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@amenamen9497
@amenamen9497 3 жыл бұрын
Geta Jesus zemenihin tiwlidihin yibarek 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fikersime1405
@fikersime1405 3 жыл бұрын
የተወደድክ ወንድሜ ጳወሎስ በዝግጅትህ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ጥረትህ እና ቅናትሀ በድርጊት የተገለጠ ስለሆነ ደስታዬ ብዙ ነው፡፡ ግና በዚህ ርዕሰ ነገርህ ብዙዎች በኮሜንት ገለጣቸው ላይ ብዙ የበረከትህ ቃል ወደ አንተ እንዳደረሱ ባነብም ግን የተገጣጠመውን ሙሉ እውነታን የሚገልጠውን እግዚአብሔር፡- ፈቃድን ከእግዚአብሔርነቱ እና ሰውን ከሰውነቱ ጋር አስተያየተህ ብትሰራው፡ የኤሳውና የያዕቆብ አጀንዳ በህዝብ ውክልና አንደተገለጠ ተቆጥሮ አይቆምም ለነገሩ ሕዝብንም ነጥሎ መምረጥ ከእርሱነቱ ጋር የተጣጣመ ስለሆነ የግለሰብ ምርጫን አያመላክትም ማለትህን ከግምተህ ማስገባት ይከብደኛል፡፡ ለዚህ ደግሞ በቂ ምክንያት አለኝ፡፡ የእግዚአብሔርን ባህርይ በማንነቱ መረዳት እና እንደ ወረደ መቀበል አስራስድስተናው ክፍለ ዘመን ሲጀምር ድንገት የፈለቀ እና ከካሊቪን እና ከሉተር ተሀድሶ ጋር ሊያያዝ ፈፅሞ አይገባም መቼም ይህ ሶስት ያህል ግዜ ያነሳኸው መነፅር በእውነት ላይ ፀንቶ ላለህ እግዚአብሔርነቱ ካገዘህ ክፋቱ አይታየኝም፡፡ መቼም ቢሀን ግን የእኛን እግዚአብሔር መፍጠር እንደማንችል እርግጠኛ ከሆንን የኤሳውና ያዕቆብ አገላለጥ ሁዋላ ላይ ግለሰቦችን የሚመለከት ምርጫ የለም የሚል ማጠቃልያ አዋጪነቱ አይታየኝም፡፡
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ሆኖም ግለሰቦችን የሚመለከት ምርጫ ስለመኖር አለመኖሩ ምንም ያልኩ አይመስለኝም። ይህን ጥቅስ ለግለሰቦች ምርጫ መጠቀም አንችልም አልኩ እንጂ።
@mastwalasmare7061
@mastwalasmare7061 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓዬ❤
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 2 жыл бұрын
አሜን 🌼 አሜን 🌺 አሜን 🌻 ቃለሄወት ያስማልን 💐
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@endashawchernet7958
@endashawchernet7958 Жыл бұрын
ተባረክ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@boshabombe8036
@boshabombe8036 3 жыл бұрын
Blessings Paul !!!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@derejederejemekonenn9881
@derejederejemekonenn9881 3 жыл бұрын
god bless you
@weymshetgirma2343
@weymshetgirma2343 3 жыл бұрын
God bless you!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@abeselomgamo1348
@abeselomgamo1348 2 жыл бұрын
Waw I have never learned this way, stay blessed brother
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
You too
@bini9538
@bini9538 3 жыл бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤ በጣም በብዙ እየተማርኩ ነው። አንድ ጥያቄ ነበረኝ እግዚአብሔር የሚድኑትንና የሚጠፉትን ወሰነ ለማለት የሚጠቀሙትን የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ልላክልህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አውቃቸዋለሁ
@matimati5162
@matimati5162 3 жыл бұрын
#ጳውሎስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውንና የቃሉን ደጅ ከዚህ በላይ ይግለጥልህ!! - አንድ 1 ጥያቄ ነበረኝ “በመስቀሉ ላይ በፈሰሰው ደሙ ሰላምን በማድረግ #በምድርም ሆነ #በሰማይ ያለውን ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል ከራሱ ጋር አስታረቀ።” - ቆላስይስ 1፥20 (አዲሱ መ.ት) *በዚህ ቦታ ላይ በሰማይ ያለውን ሲል ምን ማለቱ ነው?? ማንን ነው በሰማይ ያለውን ከራሱ ጋር ያስታረቀው?? -ስለ ሁሉ ተባረክልኝ!❤
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
ጥያቄው ተመዝግቧል።
@mihretabsimon
@mihretabsimon Жыл бұрын
10Q paul
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
You're welcome
@temesganwarku3451
@temesganwarku3451 3 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ ወድሜ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@getaredate2153
@getaredate2153 3 жыл бұрын
Amen. I understand it now.GBU
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@alemadmassu1820
@alemadmassu1820 3 жыл бұрын
God bless you brother🙏🏼
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@TayeKidane
@TayeKidane 3 жыл бұрын
God bless you
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 3 жыл бұрын
Tebarek
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Amen
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
በነገር ሁሉ አመስግኑ ስለሚል በምስጋና መጀመርህ ልክ ነው
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Thanks
@samuelberhane4875
@samuelberhane4875 6 күн бұрын
የኔ ጥያቄ ከዚህ ርዕስ ጋር የተያያዘ ሳይሆን ምሳ 8:22 መሰረት አድርገው "ኢየሱስ ፍጡር ነው" ለሚሉ ሙስሊሞች ከነገረ ክርስቶስ አንጻር ምን ምላሽ አለህ የሚል ነው::
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda Жыл бұрын
“ወድጃችኋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እናንተ ግን፦ በምን ወደድኸን? ብላችኋል። ዔሳው የያዕቆብ ወንድም አልነበረምን? ይላል እግዚአብሔር፤ ያዕቆብንም ወደድሁ፥ ዔሳውንም ጠላሁ፤” - ሚልክያስ 1፥2
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Thanks
@eyobyadetaofficial5072
@eyobyadetaofficial5072 2 жыл бұрын
geta Melkam New
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@tesfayeabaya-gz8mg
@tesfayeabaya-gz8mg 2 ай бұрын
Are nations simply collections of individuals? If God chooses nations, doesn't that imply a choice of individuals within them? If so, does this mean some nations are excluded from God's choice?
@bereketgebrai4355
@bereketgebrai4355 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
God bless
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 3 жыл бұрын
ወንድሜ ጳውሎስ ጌታ ይባርክህ ከዚም በላይ ቃሉን ይግለጥልህ ባንተ አገልግሎት ብዙ ግንዛቤ አግኝቻለሁ። አንድ ነገር ግን ልጠይቅ በዚህ ትምህርትህ ላይ ካሌብ ከተመረጡት ወገን እንዳልነበረ ጠቅሰሃል።ታዲያ ዘኍልቍ 13 ላይ የምናነበው የይሁዳ ወገን የይፉኔ ልጅ ካሌብ ተብሎ የአብርሃም/የእስራኤል ዘር ዉስጥ የተጠቀሰው እንዴት ነው? ተባረክ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
You can find your answer here: kzbin.info/www/bejne/p2TNYaWfn8aJZsk
@blessedethiopia2184
@blessedethiopia2184 3 жыл бұрын
ጳውሎስ ፍቃዱ እንኳንም ለዚህ በቃህ።
@mulukenabera6044
@mulukenabera6044 Жыл бұрын
silememert askimo silemeret betlyim bezih timert zuriya techmari ena teguwadagn yehonu timertochin beteastemren betam efligalew . we need more please
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ወደፊት እንደዚያ እናደርጋለን።
@mulukenabera6044
@mulukenabera6044 Жыл бұрын
@@PaulosFekadu አመሰግናለዉ ፡፡
@helenhelen5928
@helenhelen5928 8 ай бұрын
ብርክ በል ፖል
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 8 ай бұрын
አሜን
@hirutpetros8113
@hirutpetros8113 2 жыл бұрын
sel mergem betasetemer sew Getan keteqebele behuala mergem besu lay yeseral woy please astemire tebarek
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Eashy
@solamezmurtube9889
@solamezmurtube9889 3 жыл бұрын
The explanation seems detached from Romans 8 and 9, I'll look forward to good exegesis of those chapters.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
I beg to differ.
@solamezmurtube9889
@solamezmurtube9889 3 жыл бұрын
@@PaulosFekadu Poye I think it has different meaning when its read into its context, look here: kzbin.info/www/bejne/n5Dcn5qcl717bsU Blessings♥♥
@AshenafiAdisu-dg8sl
@AshenafiAdisu-dg8sl 3 ай бұрын
ስላንተ ገታ ይመስገን ግን ክፍል 14 ን እንደት ማግኘት እችላለሁ?
@tigistketema6695
@tigistketema6695 9 ай бұрын
እኔንጃ ምን ልልህ እንደምችል ከገባሁበት ዉስብስብ ጥያቄ ነዉ ዛሬ ያወጣከኝ እግዚያብሔር ዘመንህን ያለምልመዉ❤
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 8 ай бұрын
ጌታ ይመስገን
@workuseyoum7576
@workuseyoum7576 2 жыл бұрын
Does it matter if Israel vs Esau refer to individuals or groups. The confusion/preference is still there. It only creates more question. God's soverneighty/supremacy. Choice.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Yes
@tedrosalem2712
@tedrosalem2712 3 жыл бұрын
ወንድም ፓውል ጌታ ይባርክህ ፣ባለፈው ኣዲስ መጽሐፍሕን የማገኝብበት መንገድ ጠይቔሕ ኣላየሐውም መሰለኝ ፣ እባክህ ካየሀው መልስልኝ ወንድም ቴድሮስ ዙሪክ ስዊዝ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
መጽሐፌ ገና አልወጣም። በሚቀጥለው ወር እንደሚወጣ እጠብቃለሁ።
@ydidiabitsue4061
@ydidiabitsue4061 2 жыл бұрын
ወንድም ጳውሎስ፣ የጌታ ጸጋና ሠላም ለአንተ ይሁኑ። እግዚአብሔር ሕዝብን እንጂ ግለሰብን አይመርጥክም ካልክ የሐዋ ሥራ 13:48 እንዴት ትፈታዋለህ? When the Gentiles heard this, they were glad and honored the word of the Lord; and all who were appointed for eternal life believed. ያመኑት ለዘላለም ሕይወት ታጭተው (appointed) ሆነው የነበሩት አይደሉን? ደግሞስ ታጭተው የነበሩት እያንዳንዱ በማመንና ዳግም በመወለድ አይደለምን? በግል ተጠርተው ስለዳኑ ነው ሕያው ድንጋይ በመሆን ቤተክርስቲያንን የገነቡት ወይስ የዚህ converse፤ ቤተ ክርስቲያን ሰለ ተገነባች ከዚህ ተመዘውና ተፈልፍለው ሕያው ድንጋይ ለመሆን የበቁት። የቁሳቁስ (Substances) ሁሉ building block አተም (Atom) እንደ ሆነ ሁሉ፣ የቤተክርስቲያን living building block ደግሞ፣ በእግዚአብሔር ምርጫ መሰረት የሚዱኑት የግለሰብ ሕያው ድንጋዮች የኤክሌስያ building blocks መሆናቸው ቃሉ የሚያስተምረው ነው። በሕያው ቃሉ እግዚአብሔር ግለሰቦችን መርጦ እንደሚያድናቸው በግልጽ (explitly) የሚያሳዩ በርካታ ምንባቦች ማቅረብ ይቻላልና ካስተማርከው ጋር የሚጋጭ ነው።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Thanks
@mekonnennigatu4129
@mekonnennigatu4129 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጳውሎስ ካልገቡኝ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ይህን እንረዳ በአንተ በኩል እ/ር ስለረዳኝ አመሰግነዋለሁ። ሌላው ጥያቄዬ በዚህ ትምህርት ላይ ሳይሆን ለመረዱት ተቸግሬ ነው ። ይኸውም ዘጸአት 32÷32-35 ባለው ክፍል ውስጥ የጥጃውን ምስል የሰራው አሮን ሆኖ ሳለ ህዝቡም ጥጃውን አምልኳል ሆኖም ግን እ/ር ህዝቡን ቀሰፈ አሮንን ግን ለምን ተወው?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው።
@AlexHirpoAlex
@AlexHirpoAlex 3 жыл бұрын
ሰውነቱ ሲታይ የተባለው ማነው ? ተመሳሰለብኝ ሰውነትህን ሳየው ፡፡ GBU
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
God bless :)
@asmeromtesfai5107
@asmeromtesfai5107 4 ай бұрын
prefetencial or favoring isue for specific service or mission
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 ай бұрын
Thanks
@habtamuteshager3892
@habtamuteshager3892 8 ай бұрын
17:55 ena 18:55-19:05
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 7 ай бұрын
God bless
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 7 ай бұрын
እስራኤል የታበለሁ ዬቆብ ልጆች ብቻ አይዴልም ወይ ?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 7 ай бұрын
አዎን
@sirakhailemariam6057
@sirakhailemariam6057 3 ай бұрын
ቁጥር አስራ ስምንት አንተ የቀመርከውን ቀመር ያፈርሰዋል። ዩሀ• 6÷44 በራሱ የተመረጡትና በመንፈስቅዱስ አማካኝነት የድንጋይ ልቦቻቸው የተቀየሩት ብቻ ወደ ክርስቶስ እንደሚመጡ በግልፅ ይናገራል። የተመረጡ ሰዎች ካልተመረጡት የተሻሉ በመሆናቸው ሳይሆን በእግዚአብሄር ቸርነትና ምህረት ብቻ መመረጣቸውን መጠራታቸውን መፅደቃቸውን መፅሀፍቅዱስ በግልፅ ይናገራል።
@EteteSolomon-n4z
@EteteSolomon-n4z Ай бұрын
ሮሜ 9:13፤ ያዕቆብን ወደድሁ ኤሳውን ግን ጠላሁ፡ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው። ሲል ያዕቆብን መምረጡን ግን ኤሳዉን አለምረጡን የሚያሳይ ነው እግዚአብሔር የሰውንል ልጅ ሊጠላ አይችልም ምክንያቱም በእግዚአብሐር ዘንድ አመፅ የለም ሮሜ 9:14፤ እንግዲህ ምን እንላለን? በእግዚአብሔር ዘንድ ዓመፃ አለ ወይ? አይደለም። ነገር ግን ወንድሜ የእግዚአብሔርን ሉዓላዊ ምርጫ መሆን አልተናገረም ምክንያቱ እግዚአብሔር ያዕቆብን ሲመርጥ በራሱ ፈቃድ ነው እንጅ በያዕቆብ ወይም በኤሳው መልካምነት ወይም ክፋት አይደለም ሮሜ 9:11፤ ልጆቹ ገና ሳይወለዱ፥ በጎ ወይም ክፉ ምንም ሳያደርጉ፥ ከጠሪው እንጂ ከሥራ ሳይሆን በምርጫ የሚሆን የእግዚአብሔር አሳብ ይጸና ዘንድ ስለዚህ ምርጫው ሙሉ በሙሉ ከእግዚአብሔር ነው እንጂ በያዕቆብ ላይ በኤሳው ልይ የተመሰረተ አይደለም እና ምዕራፉ ስለ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ምህረት በእግዚአብሔር ምርጫ ልይ እንደሆነ ያሳያል ሮሜ 9:15፤ ለሙሴ፦ “የምምረውን ሁሉ እምረዋለሁ ለምራራለትም ሁሉ እራራለታለሁ፡” ይላልና። ሮሜ 9:16፤ እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ። ሮሜ 9:17፤ መጽሐፍ ፈርዖንን፦ “ኃይሌን በአንተ አሳይ ዘንድ ስሜም በምድር ሁሉ ይነገር ዘንድ ለዚህ አስነሣሁህ፡” ይላልና። ሮሜ 9:18፤ እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል። ስለዚህ መልክቱ ለህዝብ ነው ብሉ መሸፉፈን አይቻልም ማንም በራሱ ፍቃድ ወደ ኢየሱስ መምጣት አይቻልም ዮሐንስ 6:65፤ ደግሞ አለ፦ “ስለዚህ አልኋችሁ፥ ከአብ የተሰጠው ካልሆነ ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም።” 2 ጢሞቴዎስ 1:9፤ ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥ ሮሜ 8:28፤ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። ሮሜ 8:29፤ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ ሮሜ 8:30፤ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።
@victorhugo-om7co
@victorhugo-om7co Жыл бұрын
ስለ ህዝብ ማለት ያንን ህዝብ እንደህዝብ እንዲቆጠሩ ስላደረጉ 'ግለሰቦች' ማለት አይደለምን? ያውም በሀዲስ ኪዳናዊ አተያይ መዳን በግለሰቦች ደረጃ በሆነ እምነት የሚሆን እንጂ ልክ ቀድሞ በብሉይ እንደሆነው እስራኤል እንደ ህዝብ ከአህዛብ ተለይታ እንደተመረጠችው ህዝባዊ መዳን የሚባል አሁን ከሌለ ይህ እይታህ ልክ ነው ወይ?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Thanks
@ydidiabitsue4061
@ydidiabitsue4061 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሌሎች ሕዝቦች በልዓላዊ ፈቃዱ እስራኤልን የመረጠው፣ እስራኤል በራሱ በእግዚአብሔር ዘንድ እንዲወደድ የማያደርገው በጎ ሥራ ስለነበረው ሳይሆን፣የእግዚአብሔር ምርጫ እንዲጸና ነው። ይህ ታላቅ መለኮታዊ የምርጫ ስራ የጀመረው በግለሰቡ በአብርሃም ነው። የአንድ ሕዝብ መመረጥ፣ የግለ ሰብ ምርጫ የሚያስከትል ያይደለ፣ በግል እግዚአብሔር የመረጣቸውና ያዳናቸው ድምር ነው እስራኤልን ወይም ቤተክርስቲያንን የሚመሠርተው። ከሕዝብ ወይም ከቤተክርስቲያን ምርጫ ተነስቶ እግዚአብሔር በግለሰብ ደረጃ አይመርጥም የሚል ትምሕርት ትክክል አይደለም። ቤተ ክርስቲያን እንደ ሕንጻ ከተወሰደች የምትገነባበት ሕያው ድንጋዮች ግለ ሰብ ነብሶች እንደ ሆኑና፣ እኚህ አማኞችም እያንዳንዳቸው ዓለም ከመፈጠሩ በፊት በእግዚአብሔር የታወቁ፣ ልጁን እንዲሙስሉ ቀድመው የተወሰኑ፣ እነዚህም በየጋራው ጥሪ (general calling) ሳይሆን፣ በውጤታማው ጥሪ (effectual calling) የተጠሩና፣ እነዚህም ያጸደቃቸው በመጨረሻም እነዚህኑ ያከበራቸው መሆኑ፣ ወርቃማው የድነት ሰንሰለት (The Golden Chain Of Salvation) ተብሎ በሚጠራው በሮሜ 8: 28-30 የተጻፈው በጥንቃቄ ማየት ያስፈልጋል። በእዚህ ታላቅ የድነት ሰንሰለት ሁሉንም የሚያከናውነው ታላቁ ያሕዌ እንደ ሆነና "እነዚህም" በመባል ካንዱ ሰንሰል ወይም ቀለበት ወደ ሌላው የሚያሻግረው ሒሳብ ነክ ቃል ልብ ልንለው ይገባል። በመጀመሪያ የልጁን መልክ እንዲመስሉ ታውቀው ቀድመው ከተወሰነት የሰንሰለቱ መጨረሻ ቀለበት ወደ ሆነው ወደ ክብር የማይደርስ እንደማይኖርና በመካከልም የሚጨመር እንደማይኖር "እነዚህም" ከሚለው ቃል መረዳት ይቻላል። ስለዚህ የጌታ የማዳን መለኮታዊ ሥሬ ከምርጫው ጋር የተቆራኘ ሲሆን ተግባራዊ የሚሆነው በግለስብ ነው። እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያኑን የሚገነባው ከሕያው ድንጋዮች በመሆኑ ሕንጻው እግዚአብሔር በምርጫው መሰረት ያዳናቸው ቅዱሳኖች ጉባኤ እንጂ በተቃራኒው እግዚአብሔር ትልቁን ግንብ ማለትም ቤተ ክርስቲያንን አንጾ፣ ከዚያ በሰው አሰራር ግለሰቦቹን ሳይመርጣቸውና ሳያድናቸው የሚፈለፈሉ አይደሉም። ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኜ አድርጌ ወስጃለሁ በማለት ኀጢአቱን ተናዝዞ የሚድን ግለሰብ ፣ እግዚአብሔር ሕዝብን እንጂ ግለሰብን አይመርጥም፣ አያድንምም ከሚለው ጋር ከቶውኑ እንዴት ሊጣጣም ይችላል? ደግሞስ በእግዚአብሔር ቀዳማያዊው ተግባራዊ ሥራ ዳግም ልደት ስለሆነ፣ ዳግም ልደት በማሕበር ደረጃ የሚከወን ነው ወይስ በግል? መለወጥ፣ ንስሐና አዳኙ እምነትስ በግል የሚፈጸሙ ወይስ በማሕበር? ስለ ያዕቆብና ኤሳው መወደድና መጠላት በሮሜ 9 በጥልቀት ሐዋሪያው ጳውሎስ ያስተማረው ቁጥሮቹን አንድ በአንድ በስነ አውዳዊ የአተረጓጎም ስልት ፈታ ተደርገው ቢቀርቡ መልካም ቢሆንም፣ በእንዲህ ዐይነቱ ጠባብ መድረክ ማቅረብ አይቻልም።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Thanks
@tsegazeaba.6400
@tsegazeaba.6400 3 жыл бұрын
👏 ማዕረግ የላትም እንጂ Protestant church አንተ መጋቢሐዲስ ነበርክ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
God bless
@samsonabraham8615
@samsonabraham8615 9 ай бұрын
ሮሜ 9 እኮ already ስለ ያዕቆብ ልጆች ስለእስራኤላውያን ነው ሚያወራው የ እስማኤል የኤሳው ልጆች የሚባል ጨርሶ የለም እዛ ቦታ ላይ። ግን already በያዕቆብ በኩል ያሉቱ እስራኤላውያን ሁሉ ግን እስራኤላውያን አይደሉም ነው እያለ ያለው “ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል የተሻረ አይደለም። እነዚህ ከእስራኤል የሚወለዱ ሁሉ እስራኤል አይደሉምና፤ የአብርሃምም ዘር ስለሆኑ ሁላቸው ልጆች አይደሉም፥” - ሮሜ 9፥6 ነገር ግን already የያዕቆብ ልጆች ከሆኑት ውስጥ ወይም እስራኤላውያን ከሆኑት ውስጥ እግዚአብሔር የመረጣቸው አሉ እያለህ ነው ሮሜ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷-²⁸ ኢሳይያስም፦ የእስራኤል ልጆች ቁጥር ምንም እንደ ባሕር አሸዋ ቢሆን ቅሬታው ይድናል፤ ጌታ ነገሩን ፈጽሞና ቆርጦ በምድር ላይ ያደርገዋልና ብሎ ስለ እስራኤል ይጮኻል። ²⁹ ኢሳይያስም እንደዚሁ፦ ጌታ ፀባዖት ዘር ባላስቀረልን እንደ ሰዶም በሆንን ገሞራንም በመሰልን ነበር ብሎ አስቀድሞ ተናገረ። ይሄንስ እንዴት ታየዋለህ ሮሜ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል። ¹⁹ እንግዲህ ስለ ምን እስከ አሁን ድረስ ይነቅፋል? ፈቃዱንስ የሚቃወም ማን ነው? ትለኝ ይሆናል። ²⁰ ነገር ግን፥ አንተ ሰው ሆይ፥ ለእግዚአብሔር የምትመልስ ማን ነህ? ሥራ ሠሪውን፦ ስለ ምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ ይለዋልን? ²¹ ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ ሥልጣን የለውምን? ²²-²³ ነገር ግን እግዚአብሔር ቍጣውን ሊያሳይ ኃይሉንም ሊገልጥ ወዶ፥ አስቀድሞ ለክብር ባዘጋጃቸው በምሕረት ዕቃዎች ላይ የክብሩን ባለ ጠግነት ይገልጥ ዘንድ፥ ለጥፋት የተዘጋጁትን የቁጣ ዕቃዎች በብዙ ትዕግሥት ከቻለ፥ እንዴት ነው? ²⁴ የምሕረቱ ዕቃዎችም ከአይሁድ ብቻ አይደሉም፥ ነገር ግን ከአሕዛብ ደግሞ የጠራን እኛ ነን።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 8 ай бұрын
እሺ
@getasewgech2957
@getasewgech2957 3 жыл бұрын
ወደ ትርጓሜ ገባህ ያደግሞ ከእናንተ የፕሮቴስታንት አስተምህሮ ጋር አይጋጭብህም
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
"ገባህ ደግሞ?" ከፕሮቴስታንት አስተምህሮ ጋር አይጋጭም። የወንጌላውያን አስተምህሮ በውስጡ የተለያዩ ምልከታዎች አሉት። በመሠረቱ ግን ለመጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጓሜ የወንጌላውያን መነጽር አያስፈልገኝም፤ ክርስቲያናዊው መነጽር በቂ ነው።
@getasewgech2957
@getasewgech2957 3 жыл бұрын
@@PaulosFekadu አልገባኝም ትንሽ ብታብራራው
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
የቱ እንዳልገባህ በግልጽ ጠይቀኝ
ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ወደ ሲኦል ወርዷልን?
38:42
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 20 МЛН
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 58 МЛН
የሰው አፈጣጠር - ጳውሎስ ፈቃዱ
45:51
Paulos Fekadu
Рет қаралды 11 М.
ኢየሱስ ማነው? - ተፅፏል
55:29
Hope Channel Ethiopia
Рет қаралды 1,2 М.
ጳውሎስ ፍቃዱ | እምነት | Halwot Emmanuel United Church |
59:25
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 72 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 20 МЛН