የአረብ አገርን ጉድ እዩልኝ ኢባሲዎች ተነሰተዋል እህቶቻችን በአረብ ቲቪ እየጮሁ ነው አረቡች ደንግጠዋል

  Рет қаралды 40,856

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

Күн бұрын

Пікірлер: 462
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 3 жыл бұрын
ህገ ወጥ ደላሎችን ዘራቸውን ያጥፋልን 🙃🙃🙃🙃
@ኩንፊየኩን-ደ3ዠ
@ኩንፊየኩን-ደ3ዠ 3 жыл бұрын
አሚን ህግወጥምባይሆኑ የጁታዉዘሩች ንአሏህያጠፈልን
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 3 жыл бұрын
Amen ያጥፋልን
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
@@fairouzgargoum8226 እንዛመድ በቅነት
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 жыл бұрын
አሚን 😭😭😭🙏🙏
@betgtube7282
@betgtube7282 3 жыл бұрын
አብርሽ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ። እሄ ነገር በሁሉም ሀገር ላይ ነው ፈጣሪ ያስበን።
@hanahanac2749
@hanahanac2749 3 жыл бұрын
አረብ ሀገር ማለት በተለይ ቤሩት የምድር ሲኦል
@ababashababa4560
@ababashababa4560 3 жыл бұрын
ኧረ ምንአይነት የተረገመ መንግስት ነዉ ያለን😭😭😭😭😭
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 😘🙏💝💝💝
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 8 ай бұрын
vmegst min yergechu
@ababashababa4560
@ababashababa4560 8 ай бұрын
@@dibbadibba6210 ደደብ ይዘለን ብለን ከዚ በላይ ምንእዲያደርግህ ነበር እዲ አፋችሁን የምትከፍቱ ሰዎች ግን በቤታችሁ ሀዘን ይግባ ያዉም በመንግስት እጅ ሌላ ምንም አልል ያኔ ይገባችኋል
@ZaroMasama
@ZaroMasama 6 ай бұрын
መንግስት እን ያርግሽ
@fikrtgermewe
@fikrtgermewe 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ድረስልን በስደት ላለን ለሁላችንም አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@Eden-e3w
@Eden-e3w 8 ай бұрын
ከእግዝሀብር በቀር ማንም የለነም እሱ ይጠብቀን
@ትዕግስትየመናኙልጅ
@ትዕግስትየመናኙልጅ 3 жыл бұрын
አብርሽዬ የኛ ወድም ባለክበት ሰላምክ ይብዛ ፣ለሤጣንማ ቦታ እዳሰጠው የባቱ እና እግዚአብሔር ያግዘን ያለአድ ☝️ፈጣሪ ማንም የለን
@burhanamareh4498
@burhanamareh4498 3 жыл бұрын
ትክክል አብርሽ ሳውዲም ይዘጋል እየተባለ ነው
@emuyelove1119
@emuyelove1119 3 жыл бұрын
አይ የኩዌት እንቢሲ በጣም ደነዝ ናቸው ሀበሾቹ ።እውነት እኔ በነሱ ምክንያት ብዙ ችግር አደረሱብኝ አረቦቹ አግዘውኝ ነው ወደ ሀገሬ የገባውት ፈጣሪ ልቦ ይስጣቹሁ
@አምላክሆይወዳንተአመጣጤን
@አምላክሆይወዳንተአመጣጤን 2 ай бұрын
የትም ሃገር ያሉት ኢባሲ አይረብም
@yab749
@yab749 3 жыл бұрын
አብርሽ ሺ አመት ኑርልን ምን አለበት ሁሉም ስው እንዳት በሆነ ብየ እመኛለው
@emama4383
@emama4383 3 жыл бұрын
ግን ከሚዳያ ተጠቃሚ ደግ ሠው አተን አየሁ በርታልኝ የኔ ቅን።
@elfineshdaza2627
@elfineshdaza2627 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያለው ይሁን ብቻ ለማንስ እን መለከታለን ተስፋቺን እግዚአብሔር ብቻ ነው 😭😭😭
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህት
@messydady1484
@messydady1484 2 жыл бұрын
Enemelew abresh be out pass Yekaterinburg ethiopia sidersu lela mawuxat yechelalu
@ፍቅር-ኈ4ዐ
@ፍቅር-ኈ4ዐ 3 жыл бұрын
ፈጣሬ መልካም ቀን ያምጣልን ግን ምን አይነት መንግስት እንዳለን ግራ ገባን ማስተዋል ይስጣችሁ የመንግስት አመራሮች
@መዲና-ጸ2ዘ
@መዲና-ጸ2ዘ 3 жыл бұрын
ለ 6 ወር ተዘግቷል ተብሏል ኮይት እኔኮይትነኝ አላህይጠብቀን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እሙዳይመድ
@እሙዳይመድ 8 ай бұрын
እኔሠፈርነው እባሢው ቦታቀይርው ነበር ተመልሳዋል ጀብርያነው እባሲው
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 5 ай бұрын
በአረብ ሀገር ለ ምትኖሩ እህት ወድሞች አላህ ይጠብቀን ❤️❤️
@shamsmingestu9948
@shamsmingestu9948 3 жыл бұрын
አብርሽ በኳታርም ኤንባሲ ተዘግቶብን ጨንቆኖናል እባክህ ወንድሜ አጣራልን
@marthaethio3211
@marthaethio3211 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እኔ ለዚህ ነው አብይን ግማሽ ግማሽ ነው አምነው ምለው ስናገር ስንት ቦታ ይሁንልሽ ይሉኛል ጉደኞቼ እግዚአብሔር ይድረስላቹ አረብ ሃገር ላላቹ ተሳደቡ ደግሞ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝💪
@ዝናሽ-ለ4ሸ
@ዝናሽ-ለ4ሸ 3 жыл бұрын
አብርሽ በርታ። እግዚአብሔር። ያብራልን ሰላማችንን ይስጠን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 😘😘💝💝
@bizubizu2798
@bizubizu2798 3 жыл бұрын
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ማለት አሁን ነው እግዚአብሔር ይርዳን 😭😭😭😭😭😭
@senaittube6181
@senaittube6181 3 жыл бұрын
አደት ነዉ የሚጮህ ስቃያችን በዛ ፈጣሪ ምህረትህን አዉርድልን
@meryjotube1237
@meryjotube1237 3 жыл бұрын
አብርሽ እስቱ ሼር አርግልኝ ቻናሌን ሰላሙን ይምጣ በየቦታው ችግር
@BaniyasHouse
@BaniyasHouse 6 ай бұрын
❤❤❤❤እነመሠ ገነለነ አነተልጀ ወነተኘወነ ነወ የምታወራው
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በጣም እመቤቴ ትድርሰላችሁ🙏
@genettube1107
@genettube1107 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@selammesitube
@selammesitube 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ አብርሽ በእውነት በጣም እናሳዝናል እፍፍፍፍ😥😥😥😥
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝
@ejdhd3666
@ejdhd3666 3 жыл бұрын
አይ፣አብርሽዬ፣በጣም፣ያሳዝናል፣እግዚአብሄር፣ሁላችንንምበያለንበት፣ይጠብቀን፣ሰው፣ተጨካክኗል
@ZabebaMohamed
@ZabebaMohamed 6 ай бұрын
እኛም በሰው ሀገር እንሰቃያለን እረ ተው እባካችሁ ኢባሴወች ጠግባዋል
@Ewawey
@Ewawey 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አሁንሥ ማሠብ እራሡ አቁሜያለሑ በእውነት ብር ብር ብቻ ነው የሚለው እኛን እግዚአብሔር ይርዳን😢😢😢😢😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለሀገራችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😭😭😭
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😭😭
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Жыл бұрын
Ayyy ante awroppa nechech malet filisten hithan sichefechef sebawy aydellem hullum leradachew bicha new
@emama4383
@emama4383 3 жыл бұрын
አብርሽ እኔ ኩየት ነው ያለሑት ባሥፖርት የለኝም ከ3 ወር በኋላ መግባት እፈልጋለሁ ከ ኩትራት ከወጣሁ አድ ዘር ሊሞላኝ ነው ደብድቦኝ ነው የወጣሁ እሞታለሑ ብየ ፈርቸ ምንም አላቅም እደት እኔም ምን እደማረግ ትነግረኛለሕ አደራህን ብዙ መሥራት ደክሞኛል እድሜየ 56 ነው አገር መግባት እፈልጋለሑ።
@ሰላምሰላም-ጰ7ዸ
@ሰላምሰላም-ጰ7ዸ 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እኔም ኩዌት ነው የለውት ማለት አንች ጣፍታሺ ነው እንዴ የምትሳራዉ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 3 жыл бұрын
በናትሽ እኔም እደዛው ነኝ ማበዴ ነው አዲስ ነገር ካለ አደራ
@abebechasele
@abebechasele 3 жыл бұрын
ሚን እይሆነኗ ያሎ ግን በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ያስብልን ለስደትኛ 😭😭😭
@yordanstube8287
@yordanstube8287 3 жыл бұрын
ሰላም ለናት አገራችን ሰላም አብርሽ ወድማችን የስደተኞቹ ደራሽ ፍትህ ያጣ ወገን 😭😭😭😭
@kadija7430
@kadija7430 3 жыл бұрын
ወድሜአብርሽ ጀዛካላኽርን ግራ ገባን ኩዊትያለነው ምን ይሻለናል እናተም አላህ ይጠብቅልን አላህ ይድርስልን በመጀመራው ሁሉም ቦታህመምሆነብን
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 😘💝💝
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
@@kadija7430 እንዛመድ በቅነት
@sikosilo8413
@sikosilo8413 6 ай бұрын
እረባክህ ሳውዲ ያለነው መች ታደሰልን ሁለትአመት ሆነን እኮ ተከፍልን ብር ወፍየለም😢
@Weynesht-sg4rl
@Weynesht-sg4rl 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@haregewoinnegash2855
@haregewoinnegash2855 3 жыл бұрын
አብርሽ አረብ ሀገር ማለት ሲኦል ማለት ነዉ ወይ ኢትዮጵያን ወጥተው መሰቃየት ያሳዝናል እግዚአብሔር ይድረስላችሁ 💚💛❤🙏🙏🙏
@fantanishwoonmagin861
@fantanishwoonmagin861 3 жыл бұрын
ቸቂዌልጢሻዬሎውራዮዌኤውሎ
@seadesalih8344
@seadesalih8344 4 ай бұрын
እንዴት ነዉ አረብ ሃገር ሲኦል የሆነዉ እየሄዳችሁ እንሽቃችሁን ስታራግፉ አረብ ሃገር ሲኦል ነዉ ገሃነም ነዉ ትላላችሁ
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ 4 ай бұрын
ባዳ እከክሺን አራግፈሺ ሲኦል ኤጭ ምን ህሌና የላችሁም
@mesiethio7510
@mesiethio7510 3 жыл бұрын
አብርሽዬዬዬ😍😍😍🙏🙏🙏የቤሩትን መጨረሻ ንገረኝ
@kukueshetu9786
@kukueshetu9786 3 жыл бұрын
በተለይ ቤሩት ኤምባሲ የሚገርም ነው ፖስፖርት ለመቀበል ሄደን የሚሳደብ ነው እንዳይዘጋ ብለው ሾፌር አስቀምጠው ሰውን የሚሳደብ ቁጥር 5 ያለው ንጉሴ የሚባል
@zahara122w8
@zahara122w8 3 жыл бұрын
አብርሽዬ የኛ ተቆርቋሪ ወላሂ በችግር ውስጥ ነን ድምፅ ሁነን ኮይት የምንኖር እኔ እራሱ ፓስፖርቴ ሊታደስ ከሆደ ሁለት ወር አስቆጠረ ምን ልሁን አልመጣም እስካሁን ኢባሲውም ዝግ ነው ምን እንደሚሻለን ግራ ገብቶናል 😥😥😥
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝🙏
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 3 жыл бұрын
Mamaya Kuwait kemcha jemro nw Embassy zg yehonew?
@ሰላምሰላም-ጰ7ዸ
@ሰላምሰላም-ጰ7ዸ 3 жыл бұрын
@@Nani-py5qm አረ አይዶሌም አሁን ቅረብ ግዜ ነው የታዛጋ 3 ወር ይሆናል
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 3 жыл бұрын
@@ሰላምሰላም-ጰ7ዸ Eshi mar amsgnalew, ke4 amet befit Kuwait nberku
@genettube1107
@genettube1107 3 жыл бұрын
@@agelgay.birhan.niguse እንዛመድ ከኔጋ
@genetagenhu6105
@genetagenhu6105 3 жыл бұрын
አብርሼ በጣም ነውካ የሚገርመው እንደዚህ አእምሮ ይደፈናል ያሳፍራል የውርደት አመት ምንም ቢሆን ስሙ ብቻ ያስከብረን ነበር እንካን ተዘግቶ ጠፍቼ ነው የምሰራው መግባት ስፈልግ የግድ ኤንባሲ ሂጄ ነጭ ወረቀት ያስፈልገኛል ግን ምን ይውጠኝ ይሆን መቸም ድንግል ከነልጃ አትጥለኝ እንጂ ተዋርደናል ድፍን ያለ ነገር እባክህን ደጋግመህ ጭሁልን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለን
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 7 ай бұрын
ጉድኮ ነው ህዝባችን እረከሰ😢
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 жыл бұрын
አብርሸ ከቤተሰቦች አላህ እድሚና ጤና ይሰጣችሁ የኔ ወንድም እነዳለ ሆሉም እነዳነተ ሶሻለ ላይፍ ቢጠቀምው ለሳውዴ ፎት ህ እነሆነ ነበር
@samirajordan2834
@samirajordan2834 3 жыл бұрын
የድግል ልጅ መደህኒያለም እሱ ይድረስልን ሀይሉ የሱ ነው ምንም ማርግ አንችልም እኛ 😭😭ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዋናው ስላም ነው ከባድ ነው ስደት የደረሰበት ነው የሚያውቀው ስደትን😭😭ስቱ በበረሃ ቀረ ስቱ ውሃ በላው የስቱ እባ ፈሰሰ የስቱ ደም ፈሰሰ የስቱ አካል ጎደለ የስቱ ሂወት ጠፋ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 😘😘😘
@samirajordan2834
@samirajordan2834 3 жыл бұрын
ምችግር አለ እንዛመድ መዋለድ ቋንቋ ነው ከዘረኝነት ነፃ ከሆንሽ💃🏻
@jamilajal9132
@jamilajal9132 3 жыл бұрын
የረብ አነቱ እረደን አገርችን ሰለሞ ብህን እደዙ መኑሞ ተነስቶ አይጨመለቅሞ ነበር አለህ ጁንታወችን ከአገረቾን የሰቾወ መንግሥትስ ተጠቤዉል የስቱን ይስመ በሱሞ አይፈረድበትሞ ፈጠረ ይድረስል
@ababashababa4560
@ababashababa4560 3 жыл бұрын
ኧረ ጉዴ እኔ 2ወር ነበር የቀረኝ ኩንትራት ልሳፈር ነበር ምነዉ የማደርገዉ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ኡፍፍፍ😢 ስደት 😢 ኡሱከመች😢😢
@አርሤማ
@አርሤማ 3 жыл бұрын
እደሚዘጋ ቀድመዉ ተናግርዉ ነበር እደሚዘጋ ከመግስት ትዛዝነዉ ያሉት መስከረም ሰላሳ እደሚዘጋ ተናግረዋል ግን በጣም ያሳፍራል እግዚአቤሄር ይርዳን ወገኖቸ ለሁሉም ጭቀት ሆኖል ወገኔ ፀልዩ ወገኔ ምን እቅድ አለ ወገኔ አብርሽ የስደተኞች ድምፅ እግዚአቤሄር ይጠብቅህ እረ እኔም ጥያቄ አይነት ወርዶብኛል ግራገባኝ
@ኤደንነኝምህረቱየበዛ-ጠ9ኀ
@ኤደንነኝምህረቱየበዛ-ጠ9ኀ 3 жыл бұрын
ና ሼባዉ አላለም አብርሽ 😆😆 መንግስት በዚህ ሰአት እኛን እስከመጠራችንም እረስቶናል
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 3 жыл бұрын
የኔም ፓስፖርት አልቆብኝ መላ አጣሁ ግን ያለቀው ፓስፖርት ከኔጋ ነው አሁን ሀገር ልገባ ነበር የሀገራችን ሁኔታ በጣም ያስፈራል ግራ ገባኝ😭
@አህሊነኝወሎየዋ
@አህሊነኝወሎየዋ 3 жыл бұрын
እረ እህቴ አደራሽን እንዳከጅ
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 3 жыл бұрын
Enm bentshi
@HawaAdam-xq8pw
@HawaAdam-xq8pw 8 ай бұрын
የምር አብራሺ እኔ ባስቦርት ለማሳደስ ከላኩኝ 11 ወር ሞላኝ 1200 ብር ነው የከፈልኩት ምን ይሺላል በአላህ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 жыл бұрын
አላህ ይድረስልን እንጅ እኛ ማንም የለን አብሪሽየ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@genettube1107
@genettube1107 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 3 жыл бұрын
አብርሽ የመን ፓስፖርታቸውን የሚያሳድሱት ኩዌት ነበር ምክንያቱም የመን ኤንባሲ በጦርነቱ ምክንያት ከተዘጋ 5 አመት አለፈው አብርሽ አረብ አገር ያሉት ኤንባሲ ማፊ ፋይዳ
@martabrhanu798
@martabrhanu798 3 жыл бұрын
ሰላማቺ ይብዛልን ውዶቼ አብርሸ ልክ ብለአል እኔ ኩዌት ነኝ የጎደኛኜን ሊያድሱ ወሰዶ በፌሰቡክ ገጽ ተዘጋጁ አሁ 3ወር ሊሞላት ነው እኔና አብራኝ ያለቾው ልናሳድሰ ኤደን ብዙ ኢትዮጵያዊ በር ላይ ቆመናል ሰንጠይቅ ተዘግቶል እንዴቶ በሰደት ኢትዮጵያዊ እያለኖ ለምን ዘጉ ምን እንሁን።አሁን ለአረቦች ጅማር ነው ከዚህ በሆላ ችጎር ቢመጣቦን ምን እንህናለን በየቤቱ ሰኖት ችግር እየገጠማቸው ነገ እኔላይ መድረሱ አይቀር እኛ ልጆቻቾን ቤተሰባችን እንርዳ እያልን አንገታችን ደፍተን መንግሰት ምን አሰቦ ነዎ ኢባሲ ያሰነሳ እሳ እማምላክ ታውጣን አይ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳን ለኢቃማ በየቀኑ ዲናሬን እናወጣለን እያሉ ያወራሉ እረ የሚመለከተው አካል ክፈቱልን እረ በእመብራን ሌሎቹም ዩፑበሮች ይህንን ሼር በማድረግ ተባበሩን
@meronmeron9834
@meronmeron9834 3 жыл бұрын
ፓስፓርት የለለውስ በናትሽ ላብድ ነው
@martabrhanu798
@martabrhanu798 3 жыл бұрын
ሲከፈት ፓሰፖርትም ለሌለውም ወረቀት ይሰጣል እየተባለ ነው
@meronmeron9834
@meronmeron9834 3 жыл бұрын
@@martabrhanu798 እሺ የኔ ቆጆ ተባረኪ
@mesiethio7510
@mesiethio7510 3 жыл бұрын
አንርሽዬ በሳቅ ጉደልከኝ መብራቱ ሲሄድ 🙉😂😂😂😂
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ወይ ቤሩት😂
@mesiethio7510
@mesiethio7510 3 жыл бұрын
@@fekertaethiopia3348 ተቸጋገርን እኮ ብልጭ ድርግም 🙄🙉😂😂😂
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 3 жыл бұрын
ቀላል😂😂😅😅😅👌
@adismikenen3090
@adismikenen3090 3 жыл бұрын
አረ።ፈትህ።ለስደኛች።😭
@feithabeshatube
@feithabeshatube 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የኛ የስደተኞች ነገር እኔም ባለፈው ለማሳደስ መከራየን አይቸ ነው ያሳደስኩት ነግነቱ መጣልኝ
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 3 жыл бұрын
መቼ ነው ብሶት የማንሰማበት ቀን ናፈኘ የእውነት እግዛብሄር ያስበን ብቻ በቃቹ ይበለን
@amooamoa2533
@amooamoa2533 3 жыл бұрын
ወይኔ።አሁንስ።ሰዴተኛነኝ።አብርሽዬ።አይዞህ።በርታብን።አምላክካንተጋርይሁን።
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝💝
@memegreimi9226
@memegreimi9226 3 жыл бұрын
አሳፈሩን ምን ብለን እን መልስ ለአሰሪዎች ችግር እኮነው
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝💪👌
@talal9351
@talal9351 3 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ አብርሽ የሌውት ሳዑዲ ነው 3ኛ አመቴን ጨርሼ 4ኛ አመቴን ይዢአለው ግን እስካሁን ድሪስ ይቀማ አሎጣልኝም የሌውት ጣለብ ቤት ነው ምን መድረግ አለብኝ?
@tube-8373
@tube-8373 3 жыл бұрын
እኔም ኩዌት ነኝ ጠፍቸ ነዉ ያለሁት😥😥😥😥😥😥pasport የለኚም😥
@meronmeron9834
@meronmeron9834 3 жыл бұрын
እህቴምእደዛ ነች በናትሽ አዲስ ነገር ከሰማሽ አደራ ስምት አመታ አልቅሳ ልትምት ነው አደራ ብር ትከፍላለች መገድ ከተገኝ
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
ቤሩት እንደዚህ ካሰቃዩ ባላሰድሰ ይሻላል ኢትዮጵያ ሄዶ ማሳዳስ ይሻላል
@Zeheraali-u6u
@Zeheraali-u6u 4 ай бұрын
አሰላወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በአላህ ኑገሩኝ ኤክስፓየርድ ባረገ ፓስፔርት ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ይቻላል መልሱልኝ በአላህ
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ Жыл бұрын
በጠም የዘሰዚነል ግን ወዴት ኢየሄዲን ነው ምንኘ የሰቢን ነው❤
@hamadhamad3781
@hamadhamad3781 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏faxari yimalikatali ulumii☝🏻☝🏻☝🏻
@hanakebede282
@hanakebede282 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍ወይ መቃጠል ወይ 💔💔💔💔💔
@AliKaddaha
@AliKaddaha Жыл бұрын
አብርሽ!ፈጣሪ!ዪባርክህ!
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Kuwait good love Ethiopian 💕🙏🏻
@hsee3071
@hsee3071 3 жыл бұрын
ኬይትነው ይህ የሚታየው
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
@@hsee3071 እንዛመድ በቅነት
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝💝💝💝💝
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 10 ай бұрын
የዛሬ 2 አመት ዱባይ ኢንባሢ ተወግቶ አሠሪየ እንደት ይዘጋል እንደት እያለ በጥያቄ አፋጠጠኝ
@bayushamaer3647
@bayushamaer3647 2 жыл бұрын
ሰላምነው አብርሽ ኖሮስ ምን ጣቃሙን ባይኖሩ ይሸለል እኝም ቁርጣችንአውቃን እንቃማጣ ጥርግ ይበሉ ትርፉም ለናሱ ደሞስ ዶላር ማክፋልነው
@ZeyibaHassen-l9l
@ZeyibaHassen-l9l 5 күн бұрын
ወንድም አብርሽ በአላህ መልስልኝ እኔ ሳኡድ ነኝ እናም ኩትራት ነኝ ገና ሁለት ወሬ ኢቃማ አላሰሩልኝም አሰሩልኝ ስላቸው ብር የለንም ባይሰራም ችግር የለም አሉኝ ምን ትመክረኛለክ መልስልኝ ፕሊስ ላስቸግርህ !!
@ZeyibaHassen-l9l
@ZeyibaHassen-l9l 5 күн бұрын
ሰብስክራይ አድርጌሀለሁ በርታ ጄግና ለምንጠይቅህ ነገር መልስልን !😢
@hayatseed4781
@hayatseed4781 3 жыл бұрын
ተዘግቶብናል ኢቃማ የለም ፓስፕርትም አለቀ የዘንድሮው ጉድ ነው
@ወገኔፍትህለወገኔ
@ወገኔፍትህለወገኔ 3 жыл бұрын
እኔማየሠውየየጭቅጭቅገደለኝእኔየዘጋሁትነውያስመሠለውየኔባዝቦትትተሠደርኩትአራትወርሁነው ወላሂዛሬሰውየየየሁለትወርነውያሣደሰውእደትእዳረገውአላውቅምማተቴየትእዳሣደሠው እኔየመጨረሻችንነገርነውያሣሠበኝ
@kmilhfhcc9098
@kmilhfhcc9098 3 жыл бұрын
አብርሽ. መግስትየለም. ብለህ. ቁጠረው
@FURTUMEDIA4
@FURTUMEDIA4 3 жыл бұрын
Waaqayoo guyaa qaba waan hundumafu jabadhuu Abirsh
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 2 жыл бұрын
ጠባቂ ፈጣሪ ነው አይዟችሁ የኔ ስደተኛች
@KiyayeKiyaye-ip8vu
@KiyayeKiyaye-ip8vu 5 ай бұрын
አብርሽ አላህ ይጠብቅህ
@Salam-ef9gk
@Salam-ef9gk 8 ай бұрын
አይ አገራችን መጨረሻችን ይሄ ሆነ መንግስት የለለባት አገር ሆነች
@የቆለይማርያምዩቱብ
@የቆለይማርያምዩቱብ 3 жыл бұрын
አብርሽየ የኔ ወንድም አይ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ስንቱ ነገር መጥፎ ነገር ወድቁ ጥሮ ነገር ገኖ እንኖር እንጂ ብዞ እናያለን ብቻ ግን ጠክር ወንድሜ
@genettube1107
@genettube1107 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@selamtube958
@selamtube958 3 жыл бұрын
ያሳዝናል የዉገን ስቃይ አብርሽ 😢😢
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 6 ай бұрын
ምን አለ የአክብሮት ቃል ብትጠቀም ሼባ ምናምን የምትለው
@Hs-qd2sk
@Hs-qd2sk 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝💝
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
Koy lemin yzegal passport liyasatun newu በአጠቃላይ ኢት ዮጲያ ን ሊቀማን ነው አብይ 😢😢
@workneshdese2644
@workneshdese2644 3 жыл бұрын
በኩዋት በእሚባስ እንኳን የዝችን ያክል ሰበብ አጊተው ይቅርና በሰላሙም ሀገር ልክ እንደውሻ ነው ሰውን የምያዩት ስልክ ሲደወል እንኳን አያነሱም እንደው በስንት መከራ እንኳን ቢያነሱ አይደለንም ይሄ እሚባሲ አይደለም ብለው ስልኩን ጥርቅም ነው በተለይ አሀገራችን መንግስት ከተቀየረ ወዲህ ይችን 3 አመት እንዴት እንደጠበሩ አጠይቁኝ ለምን እዛ ውስጥ የምሰሩት ባጠቃላይ ጁንታ ትግሬ ብቻ ጭራ ተቸግሮ ስልክ ደውለን በ አማርኛ ስናወራቸው ቀና መልስ እንኳን አይሰጡም ሌላው መንግስትም ለዜጎች መብተ መስጠት አለበት ዝም ብሎ ዘግቶ መጥፍት ምን የምሉት ነው
@linaphone6642
@linaphone6642 3 жыл бұрын
ፓሥፖርት አገልግሎቱን ከጨረሰ ወደ አገር መሣፈር አይቻልም እደ አብሪሺ የኔ አልቋል አገልግሎቱ ሴትዮየ አገርሺ ሥለሆነ የምትሔጅው ችግር የለውም አለችኝ ምን ይሻለኛል በታሕሣሥ ነው የምሣፈረው አይድሌ ጨነቀኝ
@5glayanSudan
@5glayanSudan 5 ай бұрын
መሳፈርትችያለሽ አትመለሽምጅ
@ኩንፊየኩን-ደ3ዠ
@ኩንፊየኩን-ደ3ዠ 3 жыл бұрын
መግስት ያሳልን ጨረሰዉ ጁታናችዉ ህወሀት እሚባልነገር አንፈልግም መግስት ከሰልጣን እያነሳ ወደግብአተልመሬት ያወርዲ
@ዝናሽ-ለ4ሸ
@ዝናሽ-ለ4ሸ 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በሀገራችን ተደርጎ በማይታወቅ መገደል መፈናቀል በዜጋችን በአረብ ሀገር። ኢምባሲዎች የኔ ዜጋዬ ተንገላታ ብለው ብትጋት አያስተናግዱም። አረቦቹ ክፋታቸውን አዝነው። ካላቀለሉት በስተቀር። እግዚአብሔር ይድረስላችሁ
@iskadaralm9364
@iskadaralm9364 3 жыл бұрын
ሠላም፡አብርሽ፡ውየመብራቱነገር፡አይዞን
@sususisi8126
@sususisi8126 3 жыл бұрын
Uffff Kalat Yelenim.ewunet Chelembin Eko.Man Yiderisenal.,Inem Nege Lay Be Min Lay Indemiwodik Alakim😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ዘቢባየአሏህባሪያ
@ዘቢባየአሏህባሪያ 3 жыл бұрын
አረ እውነት ነው 3 ወሬ ፖስፖርቴ እንዲታደስ ከሰጠሁኝ ሰውዬዬ በየቀኑ ቅጣት እየከፈለ ነው በዛላይ ውድ ነው
@tameemamohammed4440
@tameemamohammed4440 3 жыл бұрын
ኪወት እባሢ የለም ተዘግቷል የኔ ሠዉየ ብዙ ጊዜ ህዷል ፓሥፕርቴ ይቃማየ አልቆብኛል ልሣፋር ነበረ መሣፈር አልችልም😭😭😭
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 жыл бұрын
የአላህ አር ዘንድሮ ምነይሻላል😭😭
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 😘😘🙏🙏
@selethio6023
@selethio6023 3 жыл бұрын
ዱባየ።ዝግ ነው ግን አልገባኝም ለምንድነው የሚዘጋው
@saadasaada3881
@saadasaada3881 Жыл бұрын
ውይኔ እኔየሰጠሁት ሰባትወርሞላየማንአቤትእንበል
@Madina-ux2xz
@Madina-ux2xz Жыл бұрын
እርምድን ነውነግራ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ashio1174
@ashio1174 3 жыл бұрын
Thank you 🇪🇹🇪🇹💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነት 💝💝💝💝💝💞
@blenekebedekebede6672
@blenekebedekebede6672 3 жыл бұрын
ሰላም አብርሽዬ ሰላምሕ ይብዛ አይ የኢትዮ ኢንባሲ አለ ? እንዴ
@fafatube304
@fafatube304 3 жыл бұрын
አውቆ የተኛ ቢቀስቅሰት አይስማም አሉ እማማ ጁንታ ወቺ ቆይ የት ነው የኛ የሚቆርቆርልን ባሀገር ስቃይ በስው ሀገር ስቃይ እር ምንአይነት አኬር ዘምንነው ኡፍፍፍፍፍ
@halima1861
@halima1861 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን የሳዝናል 😭😭😭
@ራሕመትይማም
@ራሕመትይማም 2 жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወንድም ከላይ የምትለዉን እየሠማሁነበር የኔን ብትሠማ ምን ልትልነዉ ጠለብ ነብር የመጣሁት 10 አመቴነዉ አንድ ቤት ዉሥጥ ነዉ የሠራሁት የ 2 አመት ደመዉዝ ነዉ የሠጡኝ ሌላዉን አልሠጡኝም እንባሢ መጥቸ ወር ተቀመጥኩ ምንም አረዱኝም ከዛም ሥራገብተሸ ተከታተይ አሉኝ 5 ወር ሊሆነኝ ነዉ አድሥ ኘገር የለዉም ምን ይሻላል ወንድም በነገራችን ላይ ጅዳ ነኝ
@ራሕመትይማም
@ራሕመትይማም 2 жыл бұрын
እኔሥ ደሀን ማንም አያያትም አንድ አላህሡባሀነሁ ተአላ ብቻ እንዳይረሠኝ ቢቆይም ሠብር ፈረጅሙፍታህ
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 3 жыл бұрын
የለም ተዘግቷል እኔ ፓስፓርት አልቆብኝ ሀገር ልገባ መግቢያ አጣሁ😭😭😭😭 ምን እንደሚሻለኝ አላውቅም
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ሀገር ባይገባ ይሻላል
@zahara612
@zahara612 3 жыл бұрын
መዘጋቱ ጥሩ ነው ከመዘጋቱ በፊት አሳድሱ ሲባል የት ነበርሽ
@مريمعليك
@مريمعليك 5 ай бұрын
አንቺ ደሞ ኬት ያመጠሽ ጉመሬነሽ ወይስ አንቺም ያእነሱ ታበባሪነሽ በከራቴነበር ጥርስሽን መራገፍ ነበር ደማ ቢስ
የዘንድሮ ጉድ ይለያል ።ለይቱዩብ ተብሎ ሰውን በጥፊ?እንዲሁም ዬኒ መጋኛው ልጁን ካደ
24:35