ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ።የብሌን አጐት በጠና ታመሙ።

  Рет қаралды 78,376

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Ай бұрын

ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ።የብሌን አጐት በጠና ታመሙ።

Пікірлер: 1 900
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t Ай бұрын
እያስፈለጋት ስለሆነ ሊያግቱሽ ይችላሉ እባክሽን ብሌን አትሂጅ የምትሉ👍👍👍👍👍👍
@LijAke-vz7bz
@LijAke-vz7bz Ай бұрын
Agotish leyagengish felego new weximed lehon Yechelale mexenkeku ayikefam
@user-ud7vy6tu7k
@user-ud7vy6tu7k Ай бұрын
አጭበርበሪአብራችሁይቅርታጠይቁአትሞላፈጪ
@hananhabeshawit3563
@hananhabeshawit3563 Ай бұрын
ለማገት አስበው ይሆናል አትሂጂ የምትሉ 👍
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
ባይሆንስ ፈርታ ብቀር ከዛ ቢሞት ፀፀቱ የምችለው ይመስልሻል
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 Ай бұрын
Eretetekeki
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 Ай бұрын
አውቀው ነው መሄድ የለባትም
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 Ай бұрын
ሶስታችሁም አንድ ላይ ሂዱ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
@@destasenbeto7038 አረ አይኬድም ነውር ነው አድኛ በስረአት አልሰጡትም አድ ነገር ባረጉትስ እሳን ጨክነው አይጨክኑም
@HawaSeidadem
@HawaSeidadem Ай бұрын
ልጅቷ መረጋጋት የላትም እሚል ላይክ
@maditube6856Egzabhe
@maditube6856Egzabhe Ай бұрын
😢😢😢😢😢😅😅
@user-fd3zi6md3w
@user-fd3zi6md3w Ай бұрын
ወላሂ ኡነት ለመናገር ትግስት ጥሩ ነው እንዴት እየኖሩ እንደሁ ያዉቃሉ ተረጋግተው ማየት አለባቸው እሶዋ ብቻ መሄድ የለባትም እሷዋስ እንዴት ብላ ብቻዋል ትገባለች ከቤተሰብ ፍቃድ ሲወጣ በጣም ያሳፍራል ምንም ፍቅር ቢሆን
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c Ай бұрын
እኔ አላምንም በእጃቸው የሚያስገቡበት ሰበብ ነው የሚመስለኝ አላህ ያውቃል ሁለቱ መለያየት የለባቸው ከሄዱም አብረው ይሂዱ እርግጠኛ ባልሆንም ልጅቷ እያፈላለጓት እያለ ሰተት ብላ ስትገባ እንዴት አያግቷትም ብላችሁ ታስባላችሁ?? አጎትሽ የፈለገ ቢወድሽ ብትወጂው በህይወት ቀልድ የለም ላንቺ የሚሳሳ ቢሆን የምወደው አግብቼ ልደሰት ስትይው እሺ ካንቺ የሚበልጥብኝ የለም ይልሽ ነበር አትሳሳቺ ህይወትሽ አታመሰቃቅይ ❤ግዴታ ከሆነ አብራችሁ ሄዱ በሀሳቤ የተስማማችሁ በላይክ ልያችሁ?
@user-pm1ye6gr7r
@user-pm1ye6gr7r Ай бұрын
እዉነትነዉ ትክክል
@user-qq8dn9xy5i
@user-qq8dn9xy5i Ай бұрын
አስጠላችኝ አልበዛም
@user-vn4xm3zz5k
@user-vn4xm3zz5k Ай бұрын
የነዚህ ልጆች ፈተና በዛ ግን እንደኔ ሀሣብ ባትሄድ ይሻላል የምትሉ እሥኪ በላይክ አሣዩኝ
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c Ай бұрын
አውቀው ይሆናል ብትሄጂም አይተሽ ተመለሽ እዛመቆየት የለብሽም የምትሉ 👍👍👍👍
@user-nq7nj2qm1c
@user-nq7nj2qm1c Ай бұрын
ዮኒ መልካም ሰው ! ልጅትዋ ምክንያትዋ አንድ ሺ ጊዜ ትክክል ቢሆንም በቅፅበት በዚህ ሁኔታ መሄድ አለብኝ ብላ ልጁን ባዶ ማድረግ አልነበረባትም። በሂደት አላምዳና አዋዝታ ስነልቦናዊ ዝግጅት እንዲኔረው ማድረግ ነበረባት። ።የወረት ፍቅር አደረገችው።
@masi4244
@masi4244 Ай бұрын
ኤጭ ሮቢን አታሥጨንቁት የኔ የዋህ ሢያሣዝን😢😢
@user-ru5us9vf7m
@user-ru5us9vf7m Ай бұрын
ወየዉ ዉሸት እንዳይሃን.ሲያሳዝን ልጁ እረ ሊያግቷት ነዉ አጎቷን እንየዉ ከሀኪም ቤት የምትሉ ላይክ
@Tgst1212
@Tgst1212 Ай бұрын
ዮኒ መከታተል ኣለብህ ኣሁን ም የጓደኝነት ጥግ መሳየት ኣለብህ ወንድማችን🎉❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
😢😢😢😢😅😅😅
@madinanorala3169
@madinanorala3169 Ай бұрын
አበዚ በከፈ ዘመን አትመኑ
@HiwotAdane
@HiwotAdane Ай бұрын
በቅርብ እርቀት ሰው አብርት ይሂድ የምትሉ
@mashoha4150
@mashoha4150 Ай бұрын
ዝሓወይመዓረይ ጠንካራ ኩን ብዝተፈጠረ ነገር ኩሉ ዓርስካ አይትጎዳ ድሕረ ሐጂ ክትበኪ ከይረአካ ዋዋዋ
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 Ай бұрын
Betekel kemeu ena zenbel zelena Tigrawayes tenkara eu entay koyenu eu gen kendezi zeakel ... mebal ende fikeri eko nekelet eu entedeliya ezir tebel ane betaemi eu abashachiyini zelo gerami wedi zeyegedefa kendey awalid eko alewa deki adu gideta amargna ketezarb alewa ahahahuhuh gud eko new awaridena eko jegena awarj eza gual ezia ab abeyi hadega ketabetseho eya.... ane ferih eu zeleku kekendeu... demo mesaki kemetse habirna nereyo eko bel halay eu meseleni kone elom enealeshiwo kedebedebuwos zebeases nab gezaeom kekeyed eye kebel mewardi seb eu
@Nora-p8n
@Nora-p8n Ай бұрын
አረ ከባድ ነው እንዳትጂ ውሸት ይሆናል
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 Ай бұрын
ልጂቱ ራሱ አላመንኳትም የሆነ ነገር አለ የሚያፈቅራት ሮቤል ብቻነው የሚመስለው
@waaa4954
@waaa4954 Ай бұрын
Awo
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 Ай бұрын
አንች አቆዋም የለሺም ልብሽ አንድ አርገሽ ኑሪ እንዴ አይደብርሺም? አንዴ እዚ አንዴ እዛ ስትይ 🤨አጎትሽ ጥቂመኛ ነው እና ተይ ከፍቂረኛሽ ጋር ኑሪ 😳🤭ስለ አጎትሽ ምናገባሽ 😳😳 አጎትሽ እኮ ለዶላር ነው እንዲህ ሚሆነው 🤭😳 ዝምብለሽ ዎድና ዎድ አትበይ በይ በቃ እኛንም አታስጨንቂው..... አስመሳይ ነሽ እንዴ 🥺ሮቤል ምስኪን እኔ ግን ፈርቻለው ሮቤል ይጎድል ብዬ ምክንያቱም በ ንፁ ልብ ምዎድ ሰው በጣም ይጎዳል 😥
@user-zi6hh1oy2y
@user-zi6hh1oy2y Ай бұрын
💞💞በጣም 💔💔💔👍👍👍😢
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu Ай бұрын
አረተው ከቤተሰብ የሚበልጥየለም ኮመንትስስጡ አስቡ አጎትኮነው እሱጥቅመኛ ቢሆንም እሷ ህሊናዋአ እደትያርፋል ቢሞትስ እድሜልኳን ሂወቷንነው የምጠለው
@user-zw9wd3me5d
@user-zw9wd3me5d Ай бұрын
ሰህ
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w Ай бұрын
በጣም💔💔💔💔💔💔
@rere7887
@rere7887 Ай бұрын
አቋም ይኑርሽ
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p Ай бұрын
ዮኒ"እባክህ እንደጀመረከው አንተ ሽማግሌ ይዝህ ሂደህ አጎትዮው አናግራቸው " እና ስለሮቢ እና ብሌኒ ያለውን ነገር አሳምናቸው ከዛ ሮቢ አጎትዮው ቤት ገብቶ መጠየቅ አለበት ባይ ነኝ
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Ай бұрын
What guys her uncle was dreaming blane to change his life to make him rich by letting her to marry that old guy so may be that's why he got sick if he got daughter let him to marry the old guy don't go there to visit ur uncle may be he's not sick becareful
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p Ай бұрын
@@demekechgonfa-is2yi አውቃለሁ እኮ ከመጀመርያውኑ ግን አጎትዮው እራሱ ነው ለገነዝብ ብሎ ይህ ሁሉ ጣጣ ያመጣው " የልጅቷ ሂወት እሚቀየረው ፈጣሪ ሲፍቅድ ብቻ እንጂ ባለት ድር ዲያስፖራ ስለአገባች አይደለም' ግን አሁንም ሮቤልን ከሚጎዳ በሽማግሌ ቢያግባቧቸው የተሻለ ይመስለኛል
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r Ай бұрын
ይቅርታና ሰውየው ጥቅሙ ስለቀርበት ቢሆንስ ልጂቶም በገንዘብ አታለዋት ቢሆንስ ጎርቢቲቱ የዛሬ ሰውኮ አስቸጋሪነው እድ ካለቻችሁ ውጭ ምን መርጃአለ እሮቢ ምስኪን ፍተናህ በዛ አይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ነው መሆን ለሁሉም ነገርእግዚአብሔር መልስ አለው
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
እረ ተዉ ግን ሊያገቷት ላሆን ይችላል ብቻዋን መሄድ የለባትም እኔ ደስ አላለኝም ዮኒዬ❤❤ብቻዋን እንዳትሄድ ከቻልክ የህግ አካል ይዛችሁ አንተም ብትሄድ ሴራ እንዳይሆን ተጠንቀቁ ዮኒዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fatiyaawoljamal8115
@fatiyaawoljamal8115 Ай бұрын
yes✅✅
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Ай бұрын
እኔ ግን አትሄጅ ነው የምልሽ ውዴ ምን እንዳሰብ አታውቂም ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ተረጋጊ አትሂጅ 😢😢😢😢
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Ай бұрын
እ ከባድ ነው ፈጣሪ ይከተላት እንጅ 😢😢😢😢😢😢😮😮😮😢😢
@mesfinta9105
@mesfinta9105 Ай бұрын
አትቸኩይ መጀመሪ በሌላ ሰው አጣሪ አንቺን ለማግኘት ያደረጉት ነገር እንዳይሆን
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Ай бұрын
መጀመሪያ በሌላ በምታምኑት ሰው እውነት መሆኑን አረጋግጡ።
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
እስኪ እደኔ የደነገጠ እኔ አላምንም ብሌን እድት መለስ አስበው እደሆነ😢 እስኪ ቅመሞችየ አሳባችሁን ፃፉላቸው
@SOFYAawoll
@SOFYAawoll Ай бұрын
በጣምም ከባድነዉ ተሳስተሻ በሂወትሺ ተሳሳሺ
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y Ай бұрын
ዊናየ እባክህን ሙቤ ከነ ወንዴና ዘለቀን ኣስታርቃቸዉ በማርያም
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
መህድ የለባትም ነበር ልያግቶት ነው ባይ ነኘ
@SenedTube
@SenedTube Ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው ሚያስበው
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 Ай бұрын
Were guide betam yasazinali
@user-uz3mo1ru7g
@user-uz3mo1ru7g Ай бұрын
.ኸረ በጣም ትገርሚያለሽ ከጅብ አፍ ካመለጥሽ በኋላ እጅብ አፍ መግባትሽ አጎትሽ በራሳቸዉ ጥፋት ባመጡት ምክንያት .የበደልሻቸዉ አድርገዉ አስበዉ በጥሩ ይቀበሉኛል ብለሽ ታስቢያለሽ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Ай бұрын
ሁለት ወዶ አይሆንም አዚህ ጋ ያለዉ ህይወት ነዉ ትዳር ቀልድ አይደለም ሮቤል እንዲያለቅስ እድል አትስጪ መቁረጥ አለብሽ ሌላዉ ተይይይይይይ😢😢❤❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
ወይሄ .. ጆሮሽ ነው ተሳስቶ ነው በለኝ ፈጣሪዬ... ይሄንን መስማት ከበደኝ እንደ ወርቅ በእሳት የተፈተነ ፍቅር.. በመልካም ስመረ ስንል አሁን ደሞ ይሄንን አረ በህልምሽ ነው በለኝ :: 🥲🥲🥲💔💔💔
@NigistiAlemu-iq5ck
@NigistiAlemu-iq5ck Ай бұрын
ብሌን አጎትሽ ራስ ወዳድ ናቸዉ ተይ ደግመሽ አስቢበት አትሂጂ ኡፍ ፈተናቹ በዛ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን
@asterbede4961
@asterbede4961 Ай бұрын
ልጅቷን ለማግኘት ፈልጎ ይሆናል አጣሩት እዉነት መስሎ አይታኝም ይህ ነገር ሰዉየዉ ጨካኝ ናቸዉ
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
😂እኔም እዴዛ አሰብኩኝ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
እደዚያ ካደረገማ ሠዉየዉን በፖሊሥ ማሥያዝ ማሥፈተሽ ነዉ
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Ай бұрын
ከባድ ነው 😢😢😢 እግዚ አብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ምነው መከራቹ በዛ 😢😢😢 በፈጣሪ ስም ማርያም ትከተልሽ ኡፉ😢😢
@kidan5256
@kidan5256 Ай бұрын
ዋይ ታይ ዓይነት ፈተና እዩ ሓደ ማዓልቲ ሳሓቅ ሓደ ማዓልቲ ብክያት 😢😢😢ሮብየ ተራጋጋዕ ከማካ ዝበለ ሓቀኛ ኣፍቃሪ ኣይረአኩን በዚ ግዜ ፈጣሪ ሓሳብ ልብካ የስምረልካ 🙏😍😍😍ብሌነይ ኣይዞኪ ንስኪ ጠንካ እንድሕር ኮይንኪ ኩሉ ክስታታከከል እዩ ። ኣኮኪ ደሞ ምሕረት የውርደሎም ፈጣሪ 🙏ተጠንቀቂ ነታ ዘይተፍቅርዮ ሰብኣይ ከይትምረዐይይ ኣይደልን በልዮም ናተይ ደስታ ትደልዩ ተኮይንኩም በቃ ኣነ ምስ ሮብ እየ ክነብር ዝደሊ ተይልኪ ማንም ኣየገድደክን 🙏😍😍
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u Ай бұрын
ወላሂ የነዚህ ልጆች ፈተና በዛ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ😢 ተንኮል አስበው እንዳይሆን😢
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Ай бұрын
ይሄ ነገር ደስስ አላለኝም ሰበብ. ፈጥረው ሊያግታት እንዳይሄን. ብቻ እኔ ፈራሁ. 😢😢😢😢😢. ከይር ያሰማን በስልክ ትጠይቅ በስ ከባድ ነው አላህ ይርዳሽ 😢😢😢
@raksameera6520
@raksameera6520 Ай бұрын
እኔም እዴዛነወ ያሰብኮት
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff Ай бұрын
በትክክል፡፡😢😢😢100%100
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff Ай бұрын
አረ፡ኡኡኡኡ፡ቢሌን፡አች፡እደምታስቢው፡አይደለ፡ልለ፡ነገ፡ተጠስሶልሻል፡ነው
@workitye539
@workitye539 Ай бұрын
የፍቅር አምላከ አይለያቹው❤😢
@SalamSalamah
@SalamSalamah Ай бұрын
ትክክል،💯
@user-wv5mn5hr7f
@user-wv5mn5hr7f Ай бұрын
ሮቤል ጠንካራ ሁን ፈጣሪ ለንተ ስላላት ነው መጀመርያም የመጣችው አሁንም ተመልሳ ትመጣለች ፀልይ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ያ ሁሉ ለቅሶ እና ጭንቀት አለፍን ሰንል ሰንደሰት እንደገና ሃዘን ዉሰጥ አሰገባችዉን
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 Ай бұрын
ውይ ሮቤል ፈተና በዛብህ በእግዚአብሔርም አይ ፈጠረ መልካም ዜና ያሰማልን😢😢😢😢
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb Ай бұрын
ሮቤል ሓወይ ማዓረይ ተባዕ ኹን ዝያዳይ ሕንቅልቅለተይ ዝኾነ ጨዋታ እዩ ንክትምለሰ ዝተገበረ ምኽንያት ከይኮውን ነብሰኻ ሓልው ተጠንቀቅ አዶዋኻ እኮ ትደልየካ እያ አኩአ ዶ አይኮነን ሓልፉ ክሸጣ ዝነበረ አደይ ማርያም ምሰአኻ ትኹን ወለላይ ጸሎት ግበር😢😢❤❤❤❤
@sada-or9gx
@sada-or9gx Ай бұрын
እኔ ራሱ🎉
@user-it1zb8lf8u
@user-it1zb8lf8u Ай бұрын
ብሓቂ ይገርመካ እዩ😢
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb Ай бұрын
@@user-it1zb8lf8u ንሕና ሲ ሩህሩሃት ኢና ከብ ዝሓለፈ አይንምሃርን ብቻ ዝሓወና ሰላም ይኹን
@user-vz3eu9ov6q
@user-vz3eu9ov6q Ай бұрын
እወ ጥንክር
@user-ci2xp3dj5z
@user-ci2xp3dj5z Ай бұрын
በትክክል❤😥
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op Ай бұрын
እንዳትለቃት ሮብየ አዉቀዉ ይሆናሉ በፈጠረህ ለመያዝ እንዲመችላቸዉ የኔዉዶች ደስ ብሎን ነበር ምነዉ አስጨነቃቹን ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን 🙏
@user-gs1dm4tw1o
@user-gs1dm4tw1o Ай бұрын
ትንሽየ ካሚራ ይዘሽ ሂጂይ ዛሪ ማንም ስው አይታመንም እህቴ
@gdfx3728
@gdfx3728 Ай бұрын
ነገሮች ደሰ አይሉም ምትሉ Like ግጩን ጥሩ ነገር ያሰማን .....
@S.E.S884
@S.E.S884 Ай бұрын
ሊያግቷት እንዳይሆን አስተውላችሁ ነው የላካችኃት
@11-fx3yo
@11-fx3yo Ай бұрын
የኔም ስጋት እሡ ነው እዳያግቷት😢😢
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz Ай бұрын
የሆነማሴራአለ
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i Ай бұрын
እኔም እደዛነው ያሰብኩት
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Ай бұрын
ልጅቱ ሞኚ ናት ማለቴ ለብር ብሎ የሸጣትን አጎት ተብዬ ወይ ለድማ እንዳይሆን
@user-vn4xm3zz5k
@user-vn4xm3zz5k Ай бұрын
እኔም ብያለሁ
@salamanher9459
@salamanher9459 Ай бұрын
እውነተኛው የፍቅር አምላክ እርሱ ክርስቶስ ይጠብቃት
@user-fq6og6um1c
@user-fq6og6um1c Ай бұрын
ሮቢ አንተ ራስህን ጠብቅ እሷን ከአንተ አርቆ እንዳይጎዱህ እኔ ሳስበው የታመሙም አልመሰለኝም
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Ай бұрын
እሱ ታሪክ አለፈ አርፈሽ ኖሮሽን ኑሪ የምትሎት በላይክ አሳዩት አትልቀቃት ወጥመድ ነዉ የምትሉት
@balainesh8473
@balainesh8473 Ай бұрын
እኮ አጎት ምናምን አርፋ ትቀመጥ አጎት ገደል ይግባ። ከሞተም የራሱ ጉዳይ የማይሞት የለም ትከጋጋ
@AynalemTigashaw
@AynalemTigashaw Ай бұрын
ሮቤል ታሳዝናለህ ምናልባት መልሰህ ላታገኛት ብትችል ራስህን እንዳትጎዳ እመክርኃለሁ ከቻለች ውሳኔዋን ትቀይር ደግማ ደጋግማ ብታስብበት ምከራት።
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n Ай бұрын
ቃል ሊያስገባት ይችላል አጎትዬው ልጅቷም ታደርገዋለች😢😢
@ababayetaye5842
@ababayetaye5842 Ай бұрын
ሮቤል አንቴ እዛ መሄድ የለብህም ዮኒም አንቴም ራስህን እየጠበክ ተከታቴላት ❤❤❤❤❤
@salmamo685
@salmamo685 Ай бұрын
ሀይሀይቤተሠብ ሠላምነው ሮቤልነብሊን አስጨነቃችሆን በጣምያሳዝናል ያለነው ይፈጠራል እዲህአይነት እናሮቤልበርታ ጠንከርበል የአጐቷንሆኒታ እስከዚያው ድርስተርጋጋ አጐቷምሠላምይሆኑ አንተምበርታ በሠላምትመለስ🎉❤❤❤
@Igfff-zz5cv
@Igfff-zz5cv Ай бұрын
ወላሂ እነስ ፍራሁ እዳያግቷትብየ😢😢😢 ልጁግን በጣም ፍተናዉ በዛበት ያአላህ ፍተናህን ሁሉ ያቅልልህ ሮብየ
@hdjsdj2099
@hdjsdj2099 Ай бұрын
ብሌን. እራሰሽን. አዳምጭ..አጎትሽ..ህይወትሽን..አመሰቃቅሎታል..አንቺ.ለአጎትሽ.ስታስቢ..የሰውነት..ግማሽ.አከላትሽን..ፍቅርሽን.ህይወትሽን..ለማን.ጥለሽ.ነው.ሮቤልን.መልሰሽ.ልቡን.አትሰበሪው..ይሄን.ወጥመድ..አዘጋጅተውልሽ..እንዳይሆን.አትወላውይ..ቆራጥ..ሁኝ.ሴት. ጀግና.ነች.ከሮቤል.አትራቂ..ከህይወትሽ.አጋር..አይደለም15ቀን..ለ1ቀን..መለየት የለብሽም
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ዝምያለነጃወጣብለዋልየኛዉድ ነብይሱለሏሁ አሊይሂወስለም🎉🎉ብዙኮመትአነበብኩኝ ግን ወሏሁአለም
@user-fd3zi6md3w
@user-fd3zi6md3w Ай бұрын
ሱለሏሁ አለይሁ ወሰለም ትክክል እኔም ብዙ ኮሜንት አነበብኩ አልጣመኚም😂
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s Ай бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@user-yd6nq8jw5g
@user-yd6nq8jw5g Ай бұрын
salalahu walyhi wasalam
@user-bk6ur7cw3u
@user-bk6ur7cw3u Ай бұрын
አጎትሽ ልጅ የላቸውም እናቴ ህይወትሽን ኑረ አትሞኚ ሊሸጥሽ ካለ ሰው ጋር አትሂጅ
@user-kr7qs4tm7e
@user-kr7qs4tm7e Ай бұрын
አጎትዋ ቤት ከሚራ ብትደብቅ ጥሩ ነው ለማገት ብሎው እንዳይሆን የዛሬ ጋደኛ ምኑ ይታመናል እናንተም ብትሄዱ ጥሩ ነው ያለውን ነገር ብታጣሩ😢😢
@bizu831
@bizu831 Ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው
@selamkonjo2623
@selamkonjo2623 Ай бұрын
ዉይ ፈጣሪ አቦይ ከም ሮቢ ዝበለ አፍቃሪ ፍጠረለይ የኔ ዉድ😢👏
@ffffdrf4799
@ffffdrf4799 Ай бұрын
ኣይግንይ😂😂😂
@selamlove6129
@selamlove6129 Ай бұрын
እዉነት ከሆነ አጎትሽን ፈጣሪ ይማራቸዉ ግን ያጠራጥራል እዳያሣግቱሽ ፈራሁ
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w Ай бұрын
ፈጣሪ ከናተጋራ ይሁን አይዞሺ እህቴ ሮቦ ሁሉም ያልፋል አይዞህ በጣም ነዉ የአዘኩት 😢😢😢❤❤❤
@alemayehu2768
@alemayehu2768 Ай бұрын
ካገቷትና ከሮቤል የስልክ ግንኙነቷ ከተቌረጠ የንስር አይንም ከጎችሁ ነኝ ባለው መሠረት ተባብራችሁ ለህግ ተላልፎ ይሰጥ እውነት ከታመመ እ/ር ይማረው!!
@SadieaSad
@SadieaSad Ай бұрын
ውይ ሮቤል ፈተናህ በዛብህ አይዞህ
@SqqeSww
@SqqeSww Ай бұрын
😢😢😢 እህቴ ተጠቀቂ ሊያግቱሽ ይችላሉ ካመማቸዉም እግዚያብሔር ይማራቸው ግን እሳቸዉም ጥፋታቸው ነው ምክኒያቱምለባለትዳር ሊድሩሽ አነበር ለሮቤልም አስቢለት
@fatumakonjo3924
@fatumakonjo3924 Ай бұрын
ልጁሢሣዝን በአላህ አለህ ከናት ጋርያሁን ለሁሉም ነገር
@aishaahmed3968
@aishaahmed3968 Ай бұрын
ትናንት የነስር አይን እንዳለው ሰወች አብረዋት ይሂዱ ሊያግቷት ይሆናል ዝም ብላችሁ አትመኑ
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 Ай бұрын
ምህረት ያምጣላቸው ነገር ግን ጥበቃ ያስፈልጋታል ከተቻለ ሁለቱም ይሂዱ እና ይይዩት።
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i Ай бұрын
ይወኒ አንተ ጀግና ወንድማችን ተከታተላቸዉ ሰወቹን ምክነያት ፈጥርዉ ይሆናል እና እዳያግቶት እባክህ❤❤❤
@AlamAlam-ck7du
@AlamAlam-ck7du Ай бұрын
ይሄነገርያሥፈራል እዉነት አትሂጂ እስኪአትሂጂየምትሉ
@teba1226
@teba1226 Ай бұрын
ለሲስተም የተጠቀሙት ነገርይሆናል እደኔ አትሂድ ነውየምለው እርእሱን አይቸ በጣም ደግጫለሁ
@user-oj5qk1jj3x
@user-oj5qk1jj3x Ай бұрын
ለመሄድ ስትነሺ በቀል ቢሆንስ እኔ ተዋርጄ ብሎ እጅሽን ይዞ ለመስጠት ቢሆንስ እዛ ሰው ጋር ሊያስረክብሽ ነው ታያለሽ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ኡፍ ይከብዳል በጣም ምነዉ እነዚህ ልጆች ፈተናቸዉ በዛ እኛም በጭንቀት አለቅን
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c Ай бұрын
😢😢😢እጭ ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ማሪ እኔም እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢
@MeremOumer-ur7yd
@MeremOumer-ur7yd Ай бұрын
አዉቀዉ ነወ የምትሉ ሊያግቷት ነዉ
@sikosilo7233
@sikosilo7233 Ай бұрын
አልተዋጠልኝም ።።።።።።።።።ምክኒያት እንዳይሆን ብቻ ፈራሁ ያጠራጥራል😢 ልቤም ዴስ አለው
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m Ай бұрын
ውይይ የነዚህ ልጆች ፈተና ፍቅር ፈተና ነው ግን የነሡ በዛ😢❤😢😢
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 Ай бұрын
ዮኒ እባክህ ይኸ ሁሉ ለፍተህ ግቡን አደረስክ ሁላችን ደስ ብሎን ነበር።ይኸ ግን የተንኮል ይመስለኛል። አጎትዋን በሽማግሌ ህዶ መጠየቅ ነው።ይኸ የተንኮል ይመስለኛል። ባትሄድ ይመረጣል።ሰው ልኮ እንደታመመ ማስመሰል ይመስለኛል። እግዛብሄር ይርዳቹ እንግዲህ ።❤❤❤❤
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Ай бұрын
ታመምኩ ብሎ ወስዶ ሊያግታት እንዳይሆን ጥለሽው አትሂጅ
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ Ай бұрын
እኔም ፈራሁ😢😢😢
@user-ee3zm3ky4s
@user-ee3zm3ky4s Ай бұрын
አኔም ፈራሁ😢😢😢
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
እኔ ግን አልተመቸኝም, ብቻ ይሁን እግዚአብሔር ያውቃዋል
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 Ай бұрын
እግዛብሄር ይርዳቹ ፈተና በዝተዋል።ብሌን ራስዋ ተጣራጥራለች ባትሄድ አጎትዋን በደጅ በደንብ ብታጠናው ይመረጣል። እግዛብሄር አምላክ አትለያቸው።መድሃኔ ዓለም ለሁሉም መልስ አለው።❤❤❤❤❤
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u Ай бұрын
ወይኔ ሲያሳዝኑ😢😢😢 ስቀው ስያቸው ነው ደስ የሚለኝ ምንግዜምደስታን ይስጣችሁ
@user-pd5ic7gg4v
@user-pd5ic7gg4v Ай бұрын
አይ እንግድህ አትግማሙብን አሉ አሁን ታመመ ብላችሁ ነግ የተጠቀመው ዘደነው ስትሉ እሰማለሁ ተግማሙበት ኢጭጭጭ አሁንስ ይቶብ ሊያጠላኚ ነው
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
አይደብርሽም እንዴ
@toba1854
@toba1854 Ай бұрын
👍👍👍👍
@taibah5903
@taibah5903 Ай бұрын
በጣም
@HossamAhmed-nw4vc
@HossamAhmed-nw4vc Ай бұрын
የነዚህ ልጆች ፈተና በዛ😢 ግኔ በኔ በኩል ባትሄድ ይሻላል አጎት ተብዮው ጥቅመኛ ነው እንዳያሳግታት ነፍሴ ተጨቃለች😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ARITi01
@ARITi01 Ай бұрын
አሁን ነው መፍራት አልኳትም ድራሻን ነው የሚያጠፍት ታው አለችሁ ኮሜታተሮች 😢😢
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
ዬሂ ፈጣሪ .. አንተንም ይጠብቅህ .. እመቤቴን ነገሩ ደስ አይልም .. ይሄንን ኮሜንቴን ወገኖች ልብ በሉልኝ ??? ደስ አላለኝም :: የነስር አይን ወንድማችንን .. ስራተኛዬ ብቻ ነች ልብሴን እምታጥበው ሲል.. አይ ተከታተላት @ አትመናት አታለዋት ወይለገንዘብ ብላ እስዋ ትሆናለች መርፊውን ያስቀመጠችው ካልሆነ ሀጥያትዋን እሄ ልውስደው ብዬ ነበር... ትላንት አመነች እሄ ነኝ ብላ .. ወገኖቼ ዘመኑ ከፍቶዋል.. ያመናችሁት እና ያጎረሳችሁት እጅ ነው መልሶ እሚነክስው :: በጣም ያማል :: 💔💔💔
@maryelove7751
@maryelove7751 Ай бұрын
እኔ ፈርቻለሁ እሷን ሲያስቀሯት እሱ ተናዶ ሲሔድ ይዘዉ እንዳያሳስሩት ፈራሁ ብሌን ጠንካራ ሁኝ የሚጠብቅሽ ነገር ከባድ ይሆናል አጎትሽ ቤት ግን አደራ ሮቤልን አሳልፈሽ እንዳሰጭዉ ምንም ቢያስጨንቁሽ ያለበትን ቦታ እንዳነግሪ ካገኙት ይጎዱታል
@user-wu3fj9mi2r
@user-wu3fj9mi2r Ай бұрын
አጎቷመታመሙን መርጃያስፈልጋል በጥበቃቃውስጥትሁን
@user-zz4lj8wp2c
@user-zz4lj8wp2c Ай бұрын
አረ ብሌንየ ተጠቀቅ ወጥመድ ይሆናል እደኔግን መጀመርያ ሌላ ሰው ህዶ አጎትሽን ባየው ባይነኝ ምክንያቱ ላግቱሽ ይችላሉ ያጓደኛ ተበየም አትመኛት ምክንያቱ በብር ተገዝታ ልሆን ይችላል😢😢😢😢😢😢
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m Ай бұрын
ማርያምየ ታግዝህ አይዛችሁ
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 Ай бұрын
ለማገት አስበው ነው እንጅ ሌላ አይደለም እኮ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ንጹህ ፍቅር መቼም አይለያይም አይዞሽ እህቴ😢😢😢❤❤❤
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k Ай бұрын
እንዳያግቷት በጣም ያስፈራል ዮኒ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ለሁሉም የፍቅር አባት የሆነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@user-uj3ng8eq9b
@user-uj3ng8eq9b Ай бұрын
አውቆ ነው የኔ ዉድ አቺን ማገኘ ቤት መገድ አቶነው የኔ ቆጆ ተረጋጊ አሮቤል ዎድሜ እንዳት ለቃት እሱ አውቆ ነው የኔ አባት ፈጣሪ ይርዳክ ፈጣሪ መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️ለኔ አራሱ ግራ ገባኝ 😍😍😍😍
@semiramohaned
@semiramohaned Ай бұрын
በጣም እፍፍፍ ሲያሳዝን ልጁ ግን አይ ሂወት
@user-wo5ju6vf2s
@user-wo5ju6vf2s Ай бұрын
🎉🎉​@@semiramohaned
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 Ай бұрын
ሮቤላ ርግ በል ሓወኒ ማኣረይ ፈተናክ በዛ አይዞኝ ጸልይ ራስክን አረጋጋ
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p Ай бұрын
አረ እነዚ ልጆች ምንድነው ውጣ ውረድ በዛባቸው 😢ፍፃምያቹ ያሳምርላቹ 💝
@user-us5lf4gb8m
@user-us5lf4gb8m Ай бұрын
ይሄ ነገር እውነት ይሆናል እሷን ማገኝበት መንገድ አቶ ይሆናል ታሞ ከሆነ ፈጣሪ ይማሩ አይዞሽ❤❤❤😢😢😢
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l Ай бұрын
የአላህ የነዚህ ልጆች ፈተና አላህ መጨረሻውን ያሳምረው
@user-wg3xs9zl8x
@user-wg3xs9zl8x Ай бұрын
Aminnn yerab❤❤❤❤❤
@HdhHdhrhdh-hj9mu
@HdhHdhrhdh-hj9mu Ай бұрын
ዮኒ አንተ አጣራ ጓደኛም በአሁን ሰዓት አይታመንም ምን ይታወቃል ሊበቀሉም እንዳይሆን አደራህን ጎረቤት ደውላችሁ አጣሩ
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs Ай бұрын
ግን በጣም ያሳዝናል ሮቢል እራሰህን ጠብቅ
@EmanuelAbera
@EmanuelAbera Ай бұрын
እባካችሁ ይህንን ፍቅር አተሰጣቸው የኒዬ ነገሩን ተካተተሉ ደሞም እራሳችሁን ጠብቁት❤❤❤
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 Ай бұрын
ውሽት ነው. ልያስቀራት ነው ህይውትዋ ልያበላሽባት ነው ቆይ እናት አባት የሉም እይ ልጁ ነው ምያሳዝንኝ
@rqshkl8385
@rqshkl8385 Ай бұрын
አብከሽ አውቅው ንው ለአግቷሽ ዘድዬ ፈጥርው አንደህን አግዚአብሔር ያርድሽ በጣም ከብድ ንው ፈጥር የጥብቅሽ 🙏🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭😭
@fahedali632
@fahedali632 Ай бұрын
እውነተኛ ፈቅር ፈተነነው እነተነ እነአብርሽደሞ ባስ አላህሰላሞን ያምጣላችሁ❤❤❤❤
@user-jr7je8md8z
@user-jr7je8md8z Ай бұрын
ይሄ ነገር ሊያግትዋት ይሆናል
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl Ай бұрын
ማነው እንደኔ የደነገጠው እኔ ግን ምንም ደስ አላለኝም በምንም ሊያገኟት ስላልቻሉ ምክነያት ተፈጥረው ሊያግትዋት እንዳይሆን የነዚህ ልጆች ፈተና በዛ 😢😢😢
@Messi-cv2yz
@Messi-cv2yz Ай бұрын
የፍቅር ጥግ ጌታ የዘላለም ያርግላቹ
@tadyhyle3968
@tadyhyle3968 Ай бұрын
ሊያግትሽ ይሆናል ስውየ ይዛሽ እንዳይጠፋ እኔ አላምንም
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w Ай бұрын
ታሞል ብለው እንዳይወስዶት ተጠንቀቁ 😢😢😢
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Ай бұрын
እሄንን እኔ አለምንም ናገሩ በሴራ ቢሆንስ ከበድ ናው እበከቹ በቅርብ ርቀት ተከታታሉወት ከሄደችም ዮናስ ሌላ ሰውም አብሮክ ይኑር
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
ወድሜ ተረዳት
@user-yv5nc3wp5v
@user-yv5nc3wp5v Ай бұрын
ወይኔ ሲያሳዝኑ ፈተና በዛባቸው
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
ለአመታት ባል የደበቀው ጉድይፋ ወጣ
51:41
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 102 М.
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,4 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 3 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 5 МЛН