🛑 ያልታሰበዉ ቪዲዮ ወጣ!! በአቡነ ሉቃስ ላይ የ 6 ዓመት እስራት

  Рет қаралды 10,707

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 5 ай бұрын
አባታችን አቡነ ሉቃስ ክርስትናን በስም ሣይህን በሥራ የሚተገብሯት ሁሉም ኃይማኖተኛ ሊሆን ይችላል ግን ኃይማኖት በእምነት ይመዘናል፤ እውነትን በተግባር የሚገልጹ አባት ናቸው። መንግሥት ስድስት ዓመት ፈረደባቸው ትላላችሁ❗️ማን ነው ይኸን አጋንንትን መንግሥት ያደረገው? ወገኖቻችነን እንዲህ እንደጨፈጨፈ አብይ አህመድ በቁሙ እሣት ይለቀቅበታል ቀኑን ይጠብቅ ሌባ🩸
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 5 ай бұрын
ሎቱ ስብሐት ሎቱ ስብሐት ጌታሆይ ተመልከተን ሽበት አስኬማ የማይከበርባት ሀገር አድነን እግዚኦ ሳሊለነ ቅድስት😢
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ ዳቆን የወርዳኑስ 👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅
@getinetteklehaymanot7880
@getinetteklehaymanot7880 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ይስጠን ❤ አሜን አሜን አሜን
@fhffhf1906
@fhffhf1906 5 ай бұрын
ወንድማችን በርታ በርቱልን ❤❤❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ የምህረት ዘመንን አምጣልን 😢😢😢😢
@yordanosasnake1945
@yordanosasnake1945 5 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አለ
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 5 ай бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 5 ай бұрын
SELAME LE EMEYE KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGOCHE...TEBAREKELEGE TEMESEGE YE EMEBETACHENE LEGE...
@ayelechejigu437
@ayelechejigu437 5 ай бұрын
pop Gebrile did great job!
@kidusgirum818
@kidusgirum818 5 ай бұрын
Bitaserum leshachew tsedenew menagerie Semana yenesh nat
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 5 ай бұрын
የመናፍቃን ሴራ አይሳካም ከቱ ነዉ
@gathwmola7361
@gathwmola7361 5 ай бұрын
ማንሚ፣ላማግስት፣ይጋዛል፣ህግ፣ባላባት፣ቁጭ፣ቢሌ፣ባኣጋር፣ጦርናት፣ዬምያዊጅ፣ጰጳስ፣ሽፍጣ፣ናው😢😢😢😢😢😢
@routeantenhe5789
@routeantenhe5789 5 ай бұрын
በመጀመሪያ ይቅርታ እየጠየቅኩ አቡነ ገብርኤል የተናገሩት ከዚህ በፊት በሲኖዶሱ ቀርቦ ተነጋግረውበታል ፣አሁን በዚህ ላይ መቅረቡ ከጀርባው ሌላ ነገር ያለ ይመስለኛል ፣ ራሳቸው እንዴት እንደተሾሙ ያውቁታል መጀመሪያ በዚህ ልክ ራሳቸውን መውቀስ ይገባቸው ነበር፣ ለምን ትግሉ እውነተኛ ትግል እንዲሆን ራሳቸው ምን ያህል ብር ለአቡነ ገብርኤል እንደሰጡ ማጋለጥ ይገባ ነበር
@AlemayehuAmera-z1j
@AlemayehuAmera-z1j 5 ай бұрын
የሐይማኖት ሳይሆን የገንዘብ ፣የብር፣አባት ስለሆኑ እያንዳንዳቸውበስራቸው ይለቀማሉ፣ጊዜው ቅርብ ነው
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 5 ай бұрын
የአምላከ ፍርድ አይምጣ እንጅ የሰው ፍርድ ቦታየለውም ከሱ ሲመጣ ነው መፍራት።።
@legessedebele936
@legessedebele936 5 ай бұрын
ቤቴክርስቲያን እናንተን ጎረምሶች ይዛ በእርግጠኝነት ክብሯን አትጎናፀፍም ጥንቃቄ ይሻል።
@taytuetege342
@taytuetege342 5 ай бұрын
የዛሬ ሰምንት አመት የሚለው ሰውየ ወያኔ ድምፅ በጠፋ ሲሰተም ሲጠቀም የነበረት አካሄድ የባሰ ነበር ወያኔ የዘረጋው መንገድ ነው
@legessedebele936
@legessedebele936 5 ай бұрын
ወንድሜ ይህ ምን ያሳፍራል?ግንባር ግንባሩን ያላሳፌረ እንዴት ይህ ያሳፍራል?
@gigithemaryamww3193
@gigithemaryamww3193 5 ай бұрын
በብጹህ አቡነ ሉቃስ ላይ ፍርድ ሰጭው ማነው ምን አገባው ።መንግስትና ፍርድ ቤት ከተባለ ኢትዮጵያ መንግስት ቢኖራት ዜጎጎች በግፍ ጀኖሳይድ ሲፈጸምባቸው ፍትሕ ይሰጥ ነበር። ገዳይ ቆሞ እየበላ ብጹሃን አባቶችን ለምን ይህንን ጀኖሳይድ አቁም አሉኝ ከሆነ ናቡከደነጾራውያን እርም አውጡ። ጫፋቸውን አትነኩም አለበለዚያ አስከፊ ዋጋ ያስፈላችሁል።
@AbunoMelayo
@AbunoMelayo 5 ай бұрын
ፋኖ ሉቃስ ውሳኔው ሲያንስበት ነው፣
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 5 ай бұрын
አባታችን ጀግና ናቸ እሄን ቆሻሻ መግስት 6666
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 5 ай бұрын
ABEYE AHEMEDE ESOOO MANE YEKESESEWE???YE ABATOCHACHENE DEME WAGA YASEKEFELALE !!!
@gathwmola7361
@gathwmola7361 5 ай бұрын
እሄ፣እዶክስ፣ኣራ፣ኣዳቢ፣ግዙ፣ማፃፍ፣ቅዱስ ፣ዬሌላሁ፣እዬታናጋራቹ፣ችግር፣ኣትፍጣሩ፣ላሃጋራችን፣ክፋት፣ኣታስታምሩ፣ዎዳ፣ግቢሪና፣ግቡ፣፣ማን፣ስሳራ፣ልትባሉ፣ናው፣ግዜው፣ቢልጥ፣ናው😂😂😂😂😂😂😂
@AbunoMelayo
@AbunoMelayo 5 ай бұрын
እንዲያውም ተይዞ መምጣት አለበት
@taytuetege342
@taytuetege342 5 ай бұрын
ሰይጣን ይያዝህ
@gathwmola7361
@gathwmola7361 5 ай бұрын
ውሻታሚ፣ናህዛራኛ😢😢😢😢😢😢😢
@gathwmola7361
@gathwmola7361 5 ай бұрын
እውናቲ፣ናው፣ዬታናጋሩት፣ሌቦች፣፣ዎዳ፣ግቢርና፣ግቡ፣😂😂😂😂😂
@wesenebeyene196
@wesenebeyene196 5 ай бұрын
አይሰማም
@abge5258
@abge5258 5 ай бұрын
አይ ፍርድ ቤት ህዝቤ ለምን ይጎዳል መንግስት ሰላም አላስከበረም ብለው ቆጣቸው በመንግስት ገለፅ አባታችን ፍርድ ቤት ለምን ይህ አባት የህዝብ አባት ናቸውና ተማረዋል ፍርድ ቤት ለምን ይናገራሉ ፈረደ አሁን ፍርድ ቤት እረ ተስተካከሉ ተቋም ማትሆኑ ከሆነ ግን ዋጋ አይኖራቹህም እና መንግስት ከፍርድ ቤት በታች ነው መንግስት ፈርታችህ የህዝብ አባት ግን ማንም አይፈራቸውም ይህ ልክ አይዴለም እላለህ
@gathwmola7361
@gathwmola7361 5 ай бұрын
ዬሚን፣ሉቃስ፣ሻፍጣ፣ሉቃስ፣ያሳል😂😂😂😂😂
@EliyasGetachew-ri6nz
@EliyasGetachew-ri6nz 5 ай бұрын
😅😅😅
@alem7474
@alem7474 5 ай бұрын
ይሄ ገመድ አፍ የመንግስት ቅጥረኛ፣ ነገ ወጣቱ መቶ የሚያረገውን እናያለን የሚለው፣ ከመንግስት ጋር ያሴሩትን ነዋ፣ እግዚአብሔር ሴራችሁን ያፍርሰው፣ የንጹሃን አባቶች አምላክ ቁዋንቁዋችሁን ይደባልቀው
@AbunoMelayo
@AbunoMelayo 5 ай бұрын
ኦርቶ ተሐድሶ ያስፈልጋታል
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 5 ай бұрын
ቂጣችሁ ይታደስ 666
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 5 ай бұрын
ልክነዉ 666 አትመችም መናፍቃን ቂጣችሁን አሳድሱት 666
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 5 ай бұрын
ሌባ ሁላ ድምጽ አይቀረጽ እየተባለ እኮ ነው የወሰጣቸውን ገበና ህዝብ እንዳይሰማ የሚደረግበት ምክንያት ምንድነው ያው ውስጥ ለውሰጥ ጉቦኘነቱና ዝርፍያው ይሰፋፋ ነው የምትሉት ምን ክብር አላችሁ ስተሰርቁ ፈጣሪን ያላፈራችሁ ምድረ ዘረኛ እውቀት የሌለው
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 7 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,7 МЛН
ሶፊያን በ መዝሙርሽ አድኝም    |sofia shibabaw | Binyam shitaye | zemaryam|
4:00:32
አንዲት ቤተክርስቲያን | Andit Betekrstiyan
Рет қаралды 10 М.
🛑 ቀሚስህ ለምን ቀላ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sbket  2024 #viral
2:09:58
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 47 М.
ነብይ ማራናታ ለዳዊት ፋሲል 24 April 2024
1:19:08
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 118 М.
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН