PRANK | ፍርዬን ያስጮሃት አስደንጋጭ ፕራንክ - የሚገርም ክስተት CHOKING PRANK ON WIFE! *Crazy Reaction*

  Рет қаралды 152,393

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер: 701
@amandemissew7890
@amandemissew7890 2 жыл бұрын
ወይኔ እናንተ እኮ ከማርም በላይ ጣፋጭ ናችሁ ጥንዶች ማለት እንዲህ ነው አንድ አምሳል አንድ አካል አንድ ህይወት ልበለው ስታምሩ ፍርዬ አትናደጂ የኔ እናት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ተባረኩ እመብርሀን ትከተላችሁ ። 💚💛❤️ 👏👏👏👏👏👏👏
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@kidistgirma260
@kidistgirma260 2 жыл бұрын
እንደው ፍርዬ ማር ኮ ነሽ
@samuelts7461
@samuelts7461 2 жыл бұрын
ሲደክምህ እየዘፈነች የምታዝናናህ , እያንዳንዱን ትንታህ ሳይቀር የምታስታውስ ልዩ ሚስት ናት ፍሬ ማለት የፈጣሪ ስጦታህ ነች ...
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ 2 жыл бұрын
@@jemilaatube1904 ደምረኝና ደምሪኝን እስኪ ለዩ
@vphonetastic9882
@vphonetastic9882 2 жыл бұрын
ሁለነገራችሁ ደስስ ያሰኘኛል ፈጣር እንደዚህ አይነት ፍቅር ያድለን
@መቅዲ-ኸ7በ
@መቅዲ-ኸ7በ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር እህቶቸ
@ameeramee9626
@ameeramee9626 2 жыл бұрын
ወለሒ እኔም እወደቻዉ አለሁ 🌹🌹
@Yasuprank
@Yasuprank 2 жыл бұрын
@@tube-bp7ew yhew enat
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ውዴ ደምሪኝ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 2 жыл бұрын
እንደኔ የዚህን ቤት ፍቅረ በጉጉት ሚጠብቅ ቃል የለኝም ስወዳችሁ ወላሂ ፍረየ ቀጣይ ስሪለት😂😂😂😂😂😂
@hannajoe8326
@hannajoe8326 2 жыл бұрын
በጣም ያስደነግጣል እባክህን እንደዚህ አይነት አትስሩ ፍሬ በጣም ስወድሽ ማማዬ
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና 2 жыл бұрын
የፍሬ የዋህነት ደስ ሲል ወላዲተ አምላክ ልቦናሽን አትቀይርብሽ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 2 жыл бұрын
ፕራንካችሁ ግን የሚያስገርም እንጂ የሚያሳዝን ና የሚያስለቅሳት ባይሆን ይመረጣል እቺን ሩህሩህ ጨዋ ባለቤትህን አታስኮርፍ 💃 Tshirቱ ማንነትሽን ይመሰክራል✌️💚💛❤️
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@astuastu9903
@astuastu9903 2 жыл бұрын
ወይኔ ቶንዴ በሳቅ ገደልከኝ ፍሬ ሚሰኪን አይዞሸ የሰራዉ ባሀሬ ነዉ 😂😂😂😂ገደልከኝ ❤❤❤❤😘😘😘ኑሩልኝ መልካሞቼ
@tigistbekele9603
@tigistbekele9603 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳቃችሁኝ። በተለይ ፕራክ መሆኑ ሲታወቅ ምትስቁት ሳቅ እና የፍሬ በቃ ሙታ.......ሃሃሃሃሃ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 2 жыл бұрын
አይ ፍርዬ ጉድሽ ወጣ! ዘፈንሽ ደሞ ገዳይ ነው ድምፅሽ😄😄😄 ፀጉር ያስተክል 😄እህቴን አስታወሽኝ ጥርስህን ታሰር እያለች ስጨቀጭቀው ወንድሜን ከሰው ጋር ተጣልቶ አራግፈውለት መጣ አንቺ ነሽ የበላሽኝ ይላታል ሁሌ ጥርሱን ሲያይ ከፕራኩ የፍርዬ ዘፈን ንግግር አስቆኛል
@hiruthabswit4410
@hiruthabswit4410 2 жыл бұрын
😀😀😀አንችነሽ የበላሽኝ አለ
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 2 жыл бұрын
ወይ ወንዴ አረ ተው ፍርዬ የኔቆንጆ አደላለቅሸ አሪፍጥፊነው ሀሀሀ የኔቆንጆ ፍቅራችውን ያበብዛላችው እዳችዋለው❤❤❤
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@ማርታየኢትዮጵያልጅ
@ማርታየኢትዮጵያልጅ 2 жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ማር ስታሳዝን ምርጥ ሚስት እግዚአብሔር ይባርካቹ ።ስወዳቹ ማማዬን በጥበብ በሞገስ በፀጋ ያሳድግልን ❤❤❤❤❤💪💪👌👌👌
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@rtrt4566
@rtrt4566 2 жыл бұрын
አይ ፍርየ ደህና ጨዋታ ይዛ ነበር ዘና እያረገችህ ባባ አስደነገካት ክክክክክክክ ዘፈንም ጀምራ ነበር በፊት
@genetmekonnen5124
@genetmekonnen5124 2 жыл бұрын
ወይ ቶንዴ!!!!!! ፍርዬን በጣም ነው ያናደድካት። ግን ሁለታችሁም ታምራላችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይ ጉድ እንዴት እንደምወዳችሁ!!!!!!!!︎!❤❤❤❤❤❤
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@ትግስትወርቁ
@ትግስትወርቁ 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፕራክ እዚሁ ቤት አየሁ ፍርየ ብድርሺን መልሺ 😍😍😍😍😍
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ምንም ትልቅ ሰው አይመሰልም በቂሁ ነው ቆንጆ አቁሀም ነው ያለሁ
@nigistweledai
@nigistweledai 2 жыл бұрын
የኔ ማር ስታሳዝኑ አይለይቹ ፍቅራቹ እስከዘላለም💖💖💖 ወይኔ ፍሪዬ ግን ህይወቴ ባንተ የተመሰረተ ነው እዴ በቃ ሙታ አላለችም የኔ ቆንጆ እዳችዋለው❤❤❤
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 2 жыл бұрын
ቶንዴ ግን ምን ጉድ ነህ ስታናድድ ኡህህህህ! ፍርዬ ውሃ መስጠትሽም አንቺ ሆነሽ ነው፤ እኔም እንዲህ አይነት ነገር ሲገጥመኝ ምንም አገልግሎት አልሰጥም ጩኸት ብቻ። እናቴ አንድ ጊዜ ስጋ አንቋት ቀድሜያት የሞትኩ መስሎኝ መጮህ ራሱ አቅቶኝ ነበር። እህቴ ባትኖር የዛን ቀን አተናት ነበር። ከዛን ወዲህ የትም ቦታ እኔ አረዳችሁም ቀስ ብላችሁ ብሉ ጠጡ እላለሁ። በናትህ በናታችሁ በትንታ እና በመውደቅ አትቀልዱ።
@Kiwi20242
@Kiwi20242 2 жыл бұрын
ቸሩ መድሃንያለም በፍቅር እስከ እድሜ ልካቹ ያቆያቹ ከነመላው በተሰባቹ ውድድድድ 🙏🏼🙏🏼💕💕💕
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@fafibintbaba-y7o
@fafibintbaba-y7o 2 жыл бұрын
ወይኔ ፍሪየ ክክክ ህይወቴ ባንተ የተመሰረተ ነው እዴ በቃ ሙታ ዓ አላለችም አሳቅሽኝ 😂😂
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@lemlemayele7143
@lemlemayele7143 2 жыл бұрын
Egziabher erjem edmi yestachu betam new emwedachu
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 2 жыл бұрын
ቶዴ እኮ ይችላል ፕራክ አቦ ይመቻቹ ሁለት ምርጦች ማሚቶዬ ፍቅር
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ወይኔ ፍርዬ ዛሬ እንዴት እንዳሳቅሽኝ ሕይወቴ በአንተ ላይ ነው እንዴ የተመሰረተው በቃ ሙታ ክክክክክ ኤረ ቶንዴ ግን አትጫወትባት ልቧን አውቀህ ነው አይደል ፍሬዬ የኔ ቆንጆ የመልስ ምቱን እንጠብቃለን
@tsion1202
@tsion1202 2 жыл бұрын
ፕራንክ ስትሰሩ በጣም ነው የማምናቹ real reaction ነው የምናየው እንደሌሎቹ ድራማ አታረጉትም 😘😘
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እህቴ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 2 жыл бұрын
እኔም ትክክለኛ ፕራክ ነው የሚሰሩት
@الوبابهالوبابه
@الوبابهالوبابه 2 жыл бұрын
በጣም
@hanaterefe6836
@hanaterefe6836 2 жыл бұрын
እነቃልና የነሱ ፕራንክ👌👌👌👌👌👌👌
@yedingil
@yedingil 2 жыл бұрын
በትክክል👌👌👍
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 2 жыл бұрын
ልደትዬን ዛሬስ በጣም ነው ያሳከኝ ኡፍፍፍ ፍቅራችሁን ያለምልመው ቶንዴ እንግዲህ የመልስ ምቱን ቻለው ፍርዬ የሴት ቁንጮ ባለሙያ
@miserakeylachew7838
@miserakeylachew7838 2 жыл бұрын
ምነዉ በዛ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@miserakeylachew7838 ሰብ አርጊኝ😘😘
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@miserakeylachew7838 በቅንነት እነደማመር
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
ወይ ቶንዴ ግን ምን ሆነህ ነው እራቷን እንኳን እንዳትበላ አረካት እኮ ፍሬ አትናደጂ እራትሽን በይ 😁😁😁
@melanabell3831
@melanabell3831 2 жыл бұрын
I love this family. Thank you for make my day . God bless you..
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@hiwot8723
@hiwot8723 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እስር ቤት ኧረ ተው ዝም አትበሉ ወገን እያለቁብን ነው 😭😭😭
@ketty-x7t
@ketty-x7t 2 жыл бұрын
እነሱ ምን ያድርጉሽ እነሱ አሉ አላሉ ምን ምንም አያመጡም አቁሚ ማሽቃበጥ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አለው ይበላቸው ወገኖቻችንን አይይይ የነሱ ስቃይ ፈጣሪ ከእሳት ያውጣልን
@hiwot8723
@hiwot8723 2 жыл бұрын
@@ketty-x7t አረመኔ ጨካኝ አፍሽን ዝጊ ጁንታ
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 жыл бұрын
ፕራንክ ስትሰሩ በጣም ነው የማምናቹ real reaction ነው የምናየው እንደሌሎቹ ድራማ አታረጉትም 🤣🤣🤣😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏
@mekanmenkire9479
@mekanmenkire9479 2 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@bereketyirga6011
@bereketyirga6011 2 жыл бұрын
kkkkkkkk hech beza katesh betam wededekut ayileyachu ewedachuwalehu,demo demo mamaye yet hida new?
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 жыл бұрын
በጣም እወዳችሗለው💗 ፍሬ በጣም ነው ያሳቀችኝ "ዛሬነወይ የተቀየረው ህጉ" እግዚአብሔር ቤታችሁን ልጃችሁን ይባርክላችሁ🙏🏾
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ 2 жыл бұрын
ጠብቅ የመልስ ምቱን 🤣🤭ፍርየ ምስጊን አሳዘንሽኝ ደግነቱ ተሎ ነው የሳቀ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ 2 жыл бұрын
@@tube-bp7ew የኔ እኮ ስም ብቻ ነው 🤣ግን እሽ ታዛዥ ነኝ አሁኑኑ
@hasettube
@hasettube 2 жыл бұрын
ክክክክክ ሀይላንዱ አልከፈት አላት እኮ ክክክ ፍርዬ ብድርሽን መልሺ ቶንዴን አንድ ቀን ቀልቡን ግፈፊልን እንደዚህ የሚያስጨንቅ ፕራንክ እያደረገሽ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@hani6647
@hani6647 2 жыл бұрын
ኧረ ቶንዴ ነብስ አይማርም የልብህ አድርሰህ ይቅርታ የለም ተው ግን ተው ይቅርብህ ፍርዬ የኔ ሚስኪን አይዞሽ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ የሰቀቀን ኑሮ ሆነ ኑሮሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
@asayechworku9745
@asayechworku9745 2 жыл бұрын
Betaaam new yasakachihugn.....bitewinu gin arif neber
@tigisttube8422
@tigisttube8422 2 жыл бұрын
ጌታን መተች ኡኮ ክክክክክክ ይቅር በላቸው ጌታ መምቶ ሠለም በያት❤እወዳችኋለሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 жыл бұрын
እረ ወይኔ እዴት እዳሳቃችሁኝ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን፫ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@fkrtamekky2150
@fkrtamekky2150 2 жыл бұрын
ክክክክክ የኔናት በቃሙታ አላለችም የዋህነሺ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕራንክ ነው ፍሬ እና ዳጊ ፋሚሊ ትክክለኛ ፕራንክ እምትሰሩ እናንተ ብቻ ናችሁ ።አዳሜ እየተመካከረ እየመጣ በየቀኑ ፕራንክ ሲሉ ሲደብር ሌላው ሰው ትን ሲለው ውሀ ነው እሚሰጥ እውነትሽን ነው ፍርዬ እኔም ሀይለኛ ትንታ አለብኝ ሁሌ ውሀ ይዠ ነው እምንቀሳቀሰው እስኪ እምታውቁ ሰወች ካላችሁ ለትንታ መፍትሄው ምንድን ነው ?
@Sነኝወሌየዋ
@Sነኝወሌየዋ 2 жыл бұрын
ጀርባህ ተርፎል ግን😂😂😂😂🙈
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 жыл бұрын
ፕራንክህ ይጥፋ የሷ ነብስ የወጣ ነው የመሰላት በጥርስሽ በዘለዘልሽው እርር ብላለች አይዞሽ ፍሬ በቃ ሙታ ደስ የሚል አባባል አረ ይኑርልሽ
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ 2 жыл бұрын
ሼፍ ቶዴ መጠም ነው ያሰቃኝ ፕርክ ማሆኑን እያወኩ ያኔ ማደገጤ በርቱልን አይለያቹ
@lidiyatsegaye1977
@lidiyatsegaye1977 2 жыл бұрын
Abo freye getan kale atahu lezi prank ''ene hiwot be ante lay ende yetmeserataw muta'' yichi temechitegalechi ufffa siwedachu eko uuuu😂😂😂😂😂❤️❤️
@emanrazikemanrazik2367
@emanrazikemanrazik2367 2 жыл бұрын
ደሰ የሚለው ትክክለኛ ኘራንክ ነው ምትሰሩት ድራማ ማሰመሰል የሌለበት👍👍👍👍
@Dasuyebirhanu5472
@Dasuyebirhanu5472 2 жыл бұрын
ፊሬ ልዩ ሰው ነሽ በእውነት 😘😘😘❤
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሣኩት ፍርዬ ደስትላላችሁ❤
@yetariksew8491
@yetariksew8491 2 жыл бұрын
እናንተን ሳይ ትዳር አማረኝ ሥታምሩ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
@senaithabtemariam7266
@senaithabtemariam7266 2 жыл бұрын
HI guys I am leaving Las Vegas My name is senait million when I see እሺ በ ራሳችን ቋንቋ ላውራችሁ ማር የሆነችው ልጃችሁን እወዳታለሁኝ ኮንዶም አግኝታብህ ሚስትህ ስታለቅስ አዝኜ ነበር ያው prank ነው ግን ስታለቅስ አሳዝናኝ ነበር የምወዳችው ቤተሰቦች ናችሁ እወዳቸዋለሁ❤
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሳቃችሁኝ በእውነት ፍርዬ አይዞሽ በጣም ነው የሳኩኝ ተባረኩ።
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 жыл бұрын
አይ ፍርዬ ስትዘፍኚ ጉድሽን የተደገሰልሽን አላወቅሽ እያልኩ አይዞሽ የስራው ፀባይ ነው ተሳክቶልካል
@hregzewdu6496
@hregzewdu6496 2 жыл бұрын
ውይ ቶዴ ምን ይሻልሀል አይ ፍርዬ የኔእናት 💚💛❤
@betslot9715
@betslot9715 2 жыл бұрын
ፍሬ አንድ ቀን አስበሽበት ተዘጋጅተሽበት ሁለተኛ ፕራንክ እዲጠላ አርገሽ እበንባ አዉጥቶ የሚያለቆስበትን ፕራክ ስሪዉ እሺ ፍሬ አሳዘንሽኝ እግዛብሔር ፍቅራቹሁን ጠላት አይይባቹ ተባረኩ
@tigste9263
@tigste9263 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዶቹ ፀጉርክን ብታስተክል ጥሩ ነው ከፍርዬ ፀጉር ጋር እንዲመሳሰል🥰🥰🥰
@hannagola4795
@hannagola4795 2 жыл бұрын
ድምፅሽ ያምራል ❤️😂😂እንቁጣጣሽ ተመቸኝ 😀
@tadllamolla4981
@tadllamolla4981 2 жыл бұрын
ወይ ፍሬ ቶንዴን ለማነቃቃትና ለማሳቅ የምታረገዉ ጥረትና ሙዚቃ በሳቅ ነዉ የገደለኝ😀😂😂ምስኪን የተደገሰልሽን አላወቅሽ
@ናታኔምአደዬ
@ናታኔምአደዬ 2 жыл бұрын
ቶድሻ አመታተብክ ትክክል አይደለመ በሰራት አማትብ ደስ ትላላቹ♥
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@hjtube2467
@hjtube2467 2 жыл бұрын
ክክክክክ እንቁጣጣሺ እንኳን መጣሺ
@tigistfikre9249
@tigistfikre9249 2 жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ድንጉጥ አይዞሽ የመልስ ምት ለቶንዴ ይሰራለታል 😂ደንግጠሽማ አይቀርም
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ 2 жыл бұрын
ይህ ፍራንኪ የሚለው ነገር ስያስጠላ?? ሶ ስወዳቹ የህ ፍራንኪ ብቀሪ ደስ ይላል😍😍 ሰላም ፍቅር ኣንድነት የሃገራችን የናፈቀ እንደኔ ማነው ኡፉፉ😓😓💔💊💚💛💓
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ ኣርጊልሻለሁ የኔ ቆንጆ💓💓💓💓👌
@tigstalemu4080
@tigstalemu4080 2 жыл бұрын
ውይይ ፍሬ አይዞሽ
@hellenaragie6187
@hellenaragie6187 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 Aye Fre Eufff Betam New Nedetesh Yasakegne.
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 жыл бұрын
ወይ ቶዴ የተመታህ ሆነህ እርፍፍፍ ክክክክክ ፍርዬ የኔአዛኝ ዝምብየ ታሳዝነኛለች የኔ ማር
@MariamAli-um1dk
@MariamAli-um1dk 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ውብ ናቹህ ፍሪዬ ጠንካራ ሴት ነሽ ሁሌም የምትወደጂ
@መልካምሞላ
@መልካምሞላ 2 жыл бұрын
ሙታ አለች ከተርጋጋች በኋላ😁😁
@ethiomel3439
@ethiomel3439 2 жыл бұрын
I have saved my son when he was around 6/7 chocked with small candy and that because I was trained in first aid, it was something I always think in Ethiopia, people should know you can save life ❤ keep it up
@genetabera9223
@genetabera9223 2 жыл бұрын
Yes yes
@ewniteyemimeseleginwesheti8743
@ewniteyemimeseleginwesheti8743 2 жыл бұрын
😳😳😳🤭😂😂😂Ebelalew Altewwem Eraten 😂😂😂Yene konjo 💜💜💜💜Edeme Yestachu 🙏🙇🏿‍♀️💜💜
@zuzutube7973
@zuzutube7973 2 жыл бұрын
ያተ ተኮል አያልቅም መቸም🤣🤣😂😂😂ያበደ ብራክ እኮ ነዉ የዚህ ቤት
@shewayeayanawe4096
@shewayeayanawe4096 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች አቤት ስወዳችሁ ማማየ የት ነች❤❤❤❤❤
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት እህቴ
@መታገዜዋጋአለው
@መታገዜዋጋአለው 2 жыл бұрын
የኔማር ስታሳዝኑ አይለይቹ ፍቅርቹ እስከዘላለም💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍😢😢😘😘😘
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@melatgirma9609
@melatgirma9609 2 жыл бұрын
Endezihe ayenete zefage neshe endy friey?? 😂😂😂😂 “Weyny gudy fela ena enikutatashe” zefene betame temechitogale!😂😂😂😂
@meryemuckun7968
@meryemuckun7968 11 ай бұрын
Welahi betam asazenechgn Masha Allah tamralachu
@NA-cb9eo
@NA-cb9eo 2 жыл бұрын
ጌታ ይጠብቃችሁ ከክፉ ሁሉ
@salameethiopiaabate3464
@salameethiopiaabate3464 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች❤❤❤ ፍርዬ የኔ እናት😂
@እሳቱላይነድጭሱገደለ-ረ4ኈ
@እሳቱላይነድጭሱገደለ-ረ4ኈ 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ 😍😍
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
እንደማመር
@Tsed-s2e
@Tsed-s2e 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ
@adanechbalcha6053
@adanechbalcha6053 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታስቁት ትዳራቹ ይባረክ❤
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣ቃልየ አበዛሺዉ ቦርጭ እና መላጣ አላልሺም 😥😥🙄🙄🙄🙄
@mabitmabit8186
@mabitmabit8186 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ፍርዬ😘😂😂😂 አሳዘነችኝ አችም ስሪለት😪😂
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ቶንዴ ተሳክቶልሀል ፍርዬ በይ በቀጣይ ብድርሽን መልሽ። ፍሬ ማሚቶ ለትንሽ ደቂቃም ቢሆን አባቷን ብታይ ጥሩ ነው ከፍቷት አታስተኛት።
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@kalkidantilahun3209
@kalkidantilahun3209 2 жыл бұрын
Really prank enanete lay becha nw miyamerew even lezachew desss sile ene erasu tene esikelgne nw yesakut😂😂😂😂😂😂😂❤️😘
@ketty-x7t
@ketty-x7t 2 жыл бұрын
ቶንዴ እውነት አስተክል ፀጉርህን እኔም እያሰብኩት ነበር በጣም ቀላል ነው ሁሉም እያረገ ነው 10 አመት ነው የሚጨምረው ገና በዚህ ወጣትነት ራሰ በራ .... ግን አሪፍ ፕራንክ ግን ለአደጋ ጊዜ መዘጋጀት አለብሽ CPR first aid ተማሪ
@يارب-ه1ق
@يارب-ه1ق 2 жыл бұрын
ወይኔ ፍርዬ አይዞሽ😀😘😘😘
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ሙቸ ነው እምወዳችሁ ♥♥♥♥
@lidiyatsegaye1977
@lidiyatsegaye1977 2 жыл бұрын
Ayi voice freye😂😂😂weyn gud fela😂😂😂yene wude liyu neshe
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
Lovely family keep it up ❤️👍
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 አይ ፍሬዎት ዩቱበር መሆንሽን እረሳሽ እኔ የፈራሁት የማርያም እዳትነሳ ነበር ተመስገን ቴወልደ ግን ጎበዝ ነህ በጣም በርታ 😂😂😂ፍሬ ቻይው ግን ጥፊው ከባድ ነው ቀስ ብሎነው የሚደለቀው አንች የቆዬ ፀብ ያለብሽ አስመሰልሽው 😂😂😂😂
@betimek352
@betimek352 2 жыл бұрын
ስታምሮ ፍርዬ ቆንጆ አይዞን👨‍👩‍👧‍👧 ብዞ😍😍
@mimit-h2418
@mimit-h2418 2 жыл бұрын
Freiye, check out CPR technics even for Mamito.
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ ደሞ ፍርዬ የኔ መልካም ፀጉሬ እየሳሳብኝ ነው መላ በይኝ
@ayshawolloyoutube2962
@ayshawolloyoutube2962 2 жыл бұрын
ፊሪዬ ነጠላ ዜማ አውጭልን 😂😂😂🥰🥰🥰
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 жыл бұрын
ጠብቅ ይወጣልሻል
@genetselmon8961
@genetselmon8961 2 жыл бұрын
እውነትእውነት በጣምታምራችሁ
@salemaddis403
@salemaddis403 2 жыл бұрын
Yene wd stinadeji rasu yamrbishal🤣🤣 gedelachihugn.
@dasa4008
@dasa4008 2 жыл бұрын
ቤብ ተመልካችንም መሸወድ ትችል ነበር እንደዝህ ከምታስከፋ፣ ከምትፈራ። ለማንኛውም ግን በጣም ደስ ይላል አንደኛች
@wogayehugebrehiwot8362
@wogayehugebrehiwot8362 2 жыл бұрын
ፍርዬ እስቲ አንድ ቀን እንኳን ለመጠርጠር ሞክሪ የኔ ድንጉጥ የተለየሽ ነሽ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
ደሰ ሰትሉ እግዚአብሔር የባርካችሁ ግን ፍርዬ ቡድርሽን እንዴት እንደምትመልሸ እንጠብቃለንዐ🌷🌷🌷
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@fetaneshasefa9653
@fetaneshasefa9653 2 жыл бұрын
Fire betam new yedenegetech lelaw hulu yewshet new prank Minamin melew Fire/dagi family perfact nachu lena
@ኤልዱየ
@ኤልዱየ 2 жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ሴት ልበ ቅን ስታምሩ
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ሰላማችሁ ይብዛ ሁሉም ነገር ያምርባችሗል እወዳችሗለሁ ይመቻችሁ
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 145 МЛН
ሊያለያየን የሚችል ነገር ተፈጥሮ ነበር
29:47
Frie Dagi Family
Рет қаралды 209 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН