የጃዋር ወደፓለቲካው መድረክ መመለስ እና እየተሰጡ ያሉ ምላሾች Mengizem media Reeyot Alemu with Dr. Yonas Biru Jan 11,25

  Рет қаралды 14,827

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 89
@mengizemmedia
@mengizemmedia 6 күн бұрын
To support mengizem media www.gofundme.com/f/support-mengizem-media
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 5 күн бұрын
Dr Yonas you are really enlightened
@henokamelga1650
@henokamelga1650 5 күн бұрын
የኛ ማህበረሰብ ሳይንሳዊ ትንተና ይተናነቀዋል በተለይ ደግሞ ተማሩ የተባሉ "ሙሁራን" ጌታዬ ትልቅ ሰው ኖት እናመሰግናለን❤🙏 ሪዮት እናመሰግናለን ❤🙏
@WebeneshNigatu
@WebeneshNigatu 5 күн бұрын
ዶር ዮናስ ብዙ ታውቃለህ ይህ ሀቅ ነው፣ ይሁንና በፖለቲካው አለም ሁሌ ሰኞ አይሆንም፣ በፖለቲካው ዓለም ማክሰኞም፣ እሮብም፣ ሀሙስም፣ ዓርብም፣ ቅዳሜም፣ እሁድም ይኖራል ነው፣ እውነታው ትላንት እይታዬ የተሻፈፈ ቢሆን ዛሬ ሀሳቤን ለመቀየር ብፈልግ ትላትና በተሻፈፈው እይታዬ ያገኘሁትን ድጋፍ ላለማጣት ተሳስቼ ነበር ማለት አይጠበቅብኝም፣ ተቀባይበት ማግኘት ያለበት አቋም ዛሬ ላይ ያለው አመለካከት ብቻ መሆን ይገባዋል፣ ሀሳቡን የማይቀይር የሞተ ሰው ብቻ መሆኑን በመረዳት ማበረታታት ይኖርብሀል፣
@dejenufeleke7163
@dejenufeleke7163 4 күн бұрын
ትናንት ቤተሰቡ የተገደለበትን ማሰብ ተገቢም ጨዋነትም ነው። ስህተትን መቀበል ላለፈው ብቻ ሳይሆን ለነገም ዋስትና ነው። አለበለዚያ የዛሬና የነገ አስተሳሰብ መለያየቱ በምንድን ነው የሚገለጸው ከወሬ በዘለለ።
@abm3006
@abm3006 6 күн бұрын
Reeyot, Thank you for bringing well informed interviewees in your shows. Your conduct in all your interviews were polite yet direct, you listen attentively to what the guests are saying and how they are saying it, you ask relevant questions which showed your excellent preparation for the interview, you are extremely respectful for the guests and you have a mind which understands the issues behind the answers. It is mind boggling to see that you have only 77k subscribers. In the heart of the Utube landscape, I would rate your show as one of the best of the best. Keep it up.
@adugnabeyecha2506
@adugnabeyecha2506 6 күн бұрын
እድሜ የማያስተምረዉ ሼባ
@kibrethaile4433
@kibrethaile4433 5 күн бұрын
????????
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 5 күн бұрын
ርዕዮት ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ። በርቺ ምርጧ
@gemeda
@gemeda 5 күн бұрын
Interesting conversation their go on.....
@send2dawit
@send2dawit 6 күн бұрын
የኦሮሞ ህዝብ የዘር ፖለቲካን በጣም በጣም ነው የሚወደው!! አይሳሳቱ ዶ/ር ብሩ።
@girmashegute6587
@girmashegute6587 5 күн бұрын
Hi Reiot, My appreciation to Dr Yonas with whom I share his views in the subject. Juwar is trying to involve/ re engage in the political landscape through promoting anything. His track records didnot show what he's saying, rewriting/ rehash his old views. Currently he added Abiy who he brought or energetically supported to bring into the forefront. Also consider trust. Thus, his views should be analyzed carefully. Always I listen to your media and appreciate your efforts towards presenting diverse views.
@kemerdawid1482
@kemerdawid1482 5 күн бұрын
ይህ ዶ/ር በጣም እየተመቸኝ ነው!
@tigistkebede794
@tigistkebede794 6 күн бұрын
ምንም ያህል ዝንጉ ዜጎች ብንሆን እንኳ የትናንቱን የጃዋርን ንግግርና ተግባር አንዘነጋውም:: ያልትፀፀተ አይለወጥም::
@narrative-x9l
@narrative-x9l 5 күн бұрын
jawaar min aderegesh. zeregna silehonish new inji mititeyiw
@chanel8871
@chanel8871 6 күн бұрын
መጀመሪያ እኛ ተለውጠናል ወይ????? ከዛ ጀዋር መለወጡን አለመለወጡን ብንከራከር የተሻለ ምመስለኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@seyoumFeyissa-i2l
@seyoumFeyissa-i2l 6 күн бұрын
ለጀዋር መሃመድ ትኩረት ሰጠህዉ አልስጠህው በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ቅጥር አንድ ተፅእኖ ፈጣሪ መሆኑን መካድ አንችልም!!?!
@prabdantube3827
@prabdantube3827 6 күн бұрын
የታወቀ ነው
@jacobjericho8667
@jacobjericho8667 5 күн бұрын
Ayee feyesaaa
@YismaAmerga
@YismaAmerga 4 күн бұрын
Mr. Feysa ! It’s not abt Mr somebody here we r dealing with rather how to save our country ! Jewar should learn a lot of things like poletical descipline religious tolerance etc.. even he read from books a few ! 😊so try to think out side the box men !
@ZEBRAWIET
@ZEBRAWIET 5 күн бұрын
ኢትያዊነትን እና አማራው የሚሉት አገላለፅ በጣም አይገባኝም ቢገልፁት አንድ ጥያቄ ካንዱ ገዳይ ያኛው ገዳይ ይሻለኛል የሚለው አገላለፅ ለኢትዮጵያ ከክፉ ካልከው ሌላው ክፉ ይሻላል እያለ ይቀጥል ማለት ነው ማለት ነው ለህዝባችን የምንሰጠው መፍትሄ ? አዝናለሁ
@felekeasibot5775
@felekeasibot5775 6 күн бұрын
በትክክል አቅርበኸዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ፖለቲከኛ በክርክር ከማሸነፍ ይልቅ በስም ማጥፋት ማምከን ይቀናናል።
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 5 күн бұрын
ጥሩ ጉዋደኛህ ግሩምመክሮሃል::ለማሞገስም ለማጥላላትም ትቸኩላለህ::ኢትዮጵያዊ ቸኩሎ አይፈርድም አይለፈልፍም በመጨረሻ አውርዶ ይጥልሃል ወይም ያመሰግንሃል::
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 6 күн бұрын
Yonas Biru , in the same way habashaa reject Oromummaa , Oromians are rejecting HABASHUMMAA !
@Yomif-j2m
@Yomif-j2m 5 күн бұрын
ዶር የጀዋርን መቃያር ተጣይቃሌ ? ለማሆኑ አንቴ ተቃይራሃል??
@jacobjericho8667
@jacobjericho8667 5 күн бұрын
As usual the bald is bold and profound 🎉
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 5 күн бұрын
ጀዋር አሁን እምነት አግኝቶ ተጽእኖ በአማራ ላይ ሊፈጥር አይችልም::ለፍርድ መቅረብ እንጅ አጭበርብሮ እንደአብይ ሊያታልል አይችልም::
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 5 күн бұрын
ጃዋር አሁን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለው አብይም ፣ ከ 6 አመት በፊት ይለው ነበር። ጃዋር ጅዋጅዌ ተክኗል።
@Mimid5
@Mimid5 6 күн бұрын
True True
@likutadesse869
@likutadesse869 6 күн бұрын
Poor image screen edition! The guest should scene fully!
@simegnsendro5261
@simegnsendro5261 6 күн бұрын
Thank you, Dr. Yonas, tell themem pls
@tirutiru2948
@tirutiru2948 Күн бұрын
ጅዋር አዲስ አበባ ላይ ሾመንዋል እዚህ በሜሪካ ያላቹ ደግፉት አራት ኬሎ እንዲገባ የተማረ ነው
@mabiratudangia7305
@mabiratudangia7305 6 күн бұрын
Kkkkk Dr Yonas really funny
@ofiinbulaa7528
@ofiinbulaa7528 6 күн бұрын
Ihe shimagile jawar ajenda argio ke ketela tesfam yelewum
@send2dawit
@send2dawit 6 күн бұрын
ለአሁኑ የኢትዬጲያ ፖለቲካ ውጥንቅጥ ተጠያቂዎች: 1-ወያኔ/ትግሬ የዘር ህገአራዊት ቀርፆ ለመበታተን መምጣቱ 2- አማራው መንገድ እየመራ:እየቀለበ ወያኔን ማስገባቱ 3- ኦሮሞው የተነገረውን ውሸት ሁሉ ሳየላምጥ መዋጡ ነው።
@mohammedhassen7422
@mohammedhassen7422 6 күн бұрын
ዶ/ር ዮናስ ብያንስ የጀዋር መፅሃፍ ብያነቡስ ችግር አለው።
@semeredinmohammed436
@semeredinmohammed436 6 күн бұрын
@MekonenZeleke-f9f
@MekonenZeleke-f9f 6 күн бұрын
ግለሰቡን እግኝቶ ማነጋገር ወይም መከራከር ስገባዉ ዮናስ በተከበረ በዚህ ሚድያ ላይ አጭበርባሪ ብሎ ስም ማጥፋት የዶር ዮናስ ይዲፕሎማስ ዘሮነትና ምቀኝነቱን በግልጽ ይታይበታል። ርዮትም የሚድያሽን ክብር ማስጠበቅ ይጠበቅብሻል፡ ዝም ስላልሽ ለማለት ነው። ይቅርታ ሪዕዮት።
@megezezbulga2519
@megezezbulga2519 5 күн бұрын
አሁን አንተ የ50 ሳንቲም የፒፒ የስሻል ሜድያ ቡቱቱ እንደ የናስ ብሩ አይነት ብቃት ያለው analyst በሜድያ ስም ልትዘልፍና ስትንፈራፈር ለተመልካቹ ምንም ግንዛቤ የሌለህ ልጥፍ ነህ።
@mohammedhassen7422
@mohammedhassen7422 6 күн бұрын
ዶ/ር ዮናስ በጣም ታሳዝናለ ጌታቸው አስፋ እና ጀዋርን ታወዳድራለህ ይገርማል እኔ ሁኔታህን ሳየው የጭቃ ውስጥ እሾህ ነህ።
6 күн бұрын
Dr Yonas, whether you like it or not JM is the king of the Ethiopian politics and he can and will change the course of the country. ቁጭ ብሎ ማላዘን ምንም ፋይዳ የለውም። ኦሮሞ እስካለ ኦሮሙማም አይሞትም። ኢትዮዽያ ወዳም ተገዳም የኦሮሞን እና የሌሎች ብሄረሰቦቸ‍ን መብት አክብራ ትዘልቃለች፤ ኣለያም ጨው ለራስህ ጣፍጥ ነው
@farissiraj2234
@farissiraj2234 6 күн бұрын
ለማውገዝም ለማድነቅም ትቸኩላላችሁ።
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 5 күн бұрын
ዶክተር ዮናስ በጣም የሚከበሩ የእውቀት እና እውነት ጎተራ ቢሆኑም እንደ ልደቱ ‘ማኖ’ ሳይነኩና በራሳቸው ላይ ጎል ሳያስቆጥሩ አስተያየታቸውን አይቋጩም, እስክንድር, ዘመነ በተለይ የግል ችግር ያላቸው ይመስለናል ሻለቃ ዳዊት ላይ ጢቅ ሳያደርጉ አይደመድሙም።,… እስክንድርም ሆነ ዘመነ ሻለቃ ዳዊትም ከእርሳቸው ባልተናነሰ የታገሉ ናቸው, “ጳጳሱ እሰክንድር አላችሁት” ይላሉ, ጨዋነቱ ከሐይማኖተ ግብረገቡ መመንጨቱን መናገር “ጳጳስ” ካስባለ ያው ‘ማኖ’ዋ ነችና እርስዎም ቢታረሙ እንላለን።
@biruckmotichibesa3104
@biruckmotichibesa3104 5 күн бұрын
ዬናስ በጣም ምስኪን ሰው ነህ ኦሮሞን በዚህ ልክ ዝቅ አርገህ መገምገምህ በርግጥ አንተ ማን ነህ?ብዬ መጠየቅ የተገባ ነውና እስቲ ይህን ልበል ቴድሮስ ጀዋርን እራቁቱን አስቀረው ነው ያልከው? አንተ ነህ እራቁትህን የቀረህው ቀጣፌ አንተ ነህ። ኢትዬጵያ የሁላችንም ጎጆ ብትሆንም ባንፃሩ ደግሞ የሁላችንም ላትሆን ትችላለች። በየትኛው የፓለቲካ ድርጅት ውስጥ ሆነህ እንደምትናገር ግልፅ የሆነ ነገር ሳይኖር ፓለቲከኞችን ለመተቸት ያለህ ፍጥነት ይገርማል አንተ ምን ሀሳብ አለብህ ምትኖረው ላለፎት አርባ አመታት በውጭ ስለሆነ የኛ ፖለቲካ ላንተ እርቅ ነው።
@adugnabeyecha2506
@adugnabeyecha2506 6 күн бұрын
ለጁሃር ትኩረት ካልሰጠሽ ለማን ልትሰጪ ? እያንጫጫሽ አይደለም ወይ? ችግራቹ የኔ ብቻ ነዉ ትክክል ትርክታችሁ ባዶነትን ያሳያል."መስሎሻል አረብ ቤት እቃ ርካሽ"
@chanel8871
@chanel8871 6 күн бұрын
በፖለቲካ መውደድ መጥላት 🤔የራስህን ሀይል ሀሳብ ግማሽ ድረስ ታመጣለህ ጀዋርም እንደዛው መሀል ላይ ትደራደራለህ ከዛ ውጪ ለመለጠፍ እራስን ከማመቻቸት በቀር የዮናስ ሀሳብ ውሀ አያነሳም 🙏🙏🙏🙏
@OusmanAbdu-n5w
@OusmanAbdu-n5w 6 күн бұрын
እረረረረረ ተው
@AbdiGabi
@AbdiGabi 5 күн бұрын
Yihe sewye yibelx amharan indixelana indiniq new yaderegegn.qero yetagelew amharan lemegduwat sayhon fitih ina democracy le Ethiopia below. New
@alomersemeter6287
@alomersemeter6287 6 күн бұрын
የትግራይ ተወላጆች"ትግሬ" ሲባሉ ምቾት እንደማይሰጣቸው እስከ ዛሬ የማያውቅ ከሆነ ውስጡ ያለው የበላይነት ስሜት አለቀቀውም ማለት ነው። እድሜ ግን ሰውን አያስተምርም ማለት ነው?
@frewamare5748
@frewamare5748 6 күн бұрын
Why you don’t feel good to be called Tigre? Is that not your ethnic name? What has this to do with superiority or inferiority?
@rfdos2152
@rfdos2152 6 күн бұрын
The Amhara still not changing Why don’t you be fair and faithful for sake your life… This guy is he politician or Economist just because his Amhara he hate Juhar guts. Who didn’t make UTurn Abebe Gelaw,Tamagne, Mesayee Dare …
@honestygalor6748
@honestygalor6748 3 күн бұрын
What made the Ethiopian intellectuals to multiply themselves like amoeba? It's because there's no sense of urgency for militancy against the country. Everything is about getting ahead and so there is no justification for ceding ground from one to the other. The drama continues 😂
@tilahunbereket1362
@tilahunbereket1362 6 күн бұрын
Dr yonas Non Ambition man clue less man what the main politics and goal of this man
@fuadibrahim5674
@fuadibrahim5674 6 күн бұрын
ማንም ኦሮሞ አይሰማህም! የታሪክ ክህደትህን ልታሳምን አትሞክር
@jacobjericho8667
@jacobjericho8667 5 күн бұрын
ኦሮሞ ጆሮ የለውም ፣ እግር ብቻ ነው እያልከን ነው
@ofiinbulaa7528
@ofiinbulaa7528 6 күн бұрын
Fundamental problem with "dr" guest want jawar to be moulded into what want, while completely ignoring his camps role in prop upping abiy 😅
@QaxaleeKeenya-l3y
@QaxaleeKeenya-l3y 5 күн бұрын
አንድ አንድ የ አማራ አክቲቪስትና አዋቂ ነን ባይ ጅል ሰዎች ከአብይ በደል ይልቅ የጀዋር ወደ ፖለቲካ መመለስ ያስጭንቃቸዋል።
@narrative-x9l
@narrative-x9l 5 күн бұрын
lemin meseleh. ye semenu amara ina tigre orthodoxu islamophoby silehone new jawaarn miferutina mitelut.
@narrative-x9l
@narrative-x9l 5 күн бұрын
Ethiopian memirat yalebet jawwar new. arat netib
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 6 күн бұрын
የጅሁር መለወጥ ለምን ገረመን ? የኢትዬጲያ ፖለቲከኞች ሲዋሹ እና ሲገለባበጡ እኮ እናያችዋለን ። ደግሞ ከሁኔታዎች እና ከልምድ ሰዎች ሀሳባቸውን ይሐውጣሉ ያሻሽላሉ
@ofiinbulaa7528
@ofiinbulaa7528 6 күн бұрын
Ihe sewye jawar ke mesedab belay min sera iski.. he's just bitching for life
@aschenakilulu1949
@aschenakilulu1949 5 күн бұрын
ጀዋር ስለ ኣርቲክል 39 መጠየቅ ኣለበት።
@aschenakilulu1949
@aschenakilulu1949 5 күн бұрын
ጀዋር ያለው ህገ መንግስቱ መታደስ ኣለበት ነው ኢንጂ ሙሉ በሙሉ ይቀየር ኣላለም።
@tarikudubale7402
@tarikudubale7402 6 күн бұрын
አንተ ጃዋርን በሁለት እጥፍ በእድሜ የምትበልጠውን ልጅ አጀንዳ አድርገህ ማውራት አይከብድም? ባልሰማ ባላየ ላሽ አትልም?
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 5 күн бұрын
ቂል።
@MekonenZeleke-f9f
@MekonenZeleke-f9f 6 күн бұрын
ለምን ፊለፍት አታከራክራቸዉም። የፖለቲካ ግንዛቤአቸዉ ግን ይበላለጣል። ጀዋር የፓለቲካ ሳይንትስት ነው።
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 5 күн бұрын
ሃበሻ disfunctional ነው ፣ ከዚያም ገንዘብና ሥልጣን ላይ ድርድር አያውቅም ፣ ደቦነት ደግሞ ደስታው ነው እና ተስፋ አለማድረግ ነው
@belaywolde1014
@belaywolde1014 6 күн бұрын
አንተም ጃዋርም በኢትዮጵያ ፖለቲካ irrelevant ናቹህ ዝቅጡ የአብይ አህመድ የመሃይማን ስብስብ ሲገረሰስ ጃዋር ወደፍርድ ቤት አንተም ወደ ትርጉም የለሽ የዲያስፖራ ለፍላፊነትህ ትመለሳለህ
@narrative-x9l
@narrative-x9l 5 күн бұрын
ante man honeh new lelawun fird bet mitakeribew. dedeb amara. jawaar kitihin iyebeda yimerahal
@addisabebe2976
@addisabebe2976 6 күн бұрын
Are bakehene atesadeb you old you have to use nice words like Tewodrose Segaye (reyot media)
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 5 күн бұрын
ባለጌ ። የመንደር ዳር አደግ።
@bekelenegash6992
@bekelenegash6992 6 күн бұрын
መደንዘዝ እንደ ማለት እንደ ዮናስ ብሩ ነው። ከጃዋር የማይሻል!!!!
@narrative-x9l
@narrative-x9l 5 күн бұрын
min kemin ga new mitanetatirew. jawaar is at the highst level. yihe aroge shimagile yebedebese amelekaket yalew new
@Hibbaba
@Hibbaba 6 күн бұрын
ድንቄም ምሁር 😂
@awolababiyaa4652
@awolababiyaa4652 6 күн бұрын
ከኦሮሞ የበለጠ ዘረኛ ማን ይሁን እስቲ? ቋንቋዬ አ፣ማሪኛ እንደት ሌላ ቋንቋ በጎኑ ይኖራል የምል ጥያቀ የምያነሳ ማነዉ? ኦሮሞ ብያንስ ከሶስት ቋንቋ በላይ የሚናገር ብሄር አለ ወይ? በተለይ ዘርኛ ማህበረሰብ የሆንክ ሁላ ኦሮሞን ማሸማቀቅ መሞከር ተገቢ አይደለም ። ምንም ይሁን ምን ህገመንግስቱ የወለዳቸዉ የቅርብ ተወላጆችን ብታዩ ይሻላል። ካለበለዚህያ እንደድሮ ኢ/ያ ጀዋር ፈልጓልና ይነዝገን ባይ ነን በማለት የሚቀርብ ድፍድፍ አስተያየት ብቀር የተሻሌ ነዉ። የደረሰዉን በደል በትቀበሉ
@mohammedhassen7422
@mohammedhassen7422 6 күн бұрын
ዶ/ር ዮናስ የቃላት አመራረጥህ ከዕድሜ ጋር አይሄድም ። የፓለቲካህ አቋምም የለህም ሥራህ ሁሉንም መቃወም ይመስላል።
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 5 күн бұрын
ኦሮሞ መንጫጫት ጀመረ። ለእውቀት መቼስ እንግዳ ናችሁ።
@Nemera-v8n
@Nemera-v8n 6 күн бұрын
Dr.Yonas you are one of the lies and populist
6 күн бұрын
Dr Yonas, whether you like it or not JM is the king of the Ethiopian politics and he can and will change the course of the country. ቁጭ ብሎ ማላዘን ምንም ፋይዳ የለውም። ኦሮሞ እስካለ ኦሮሙማም አይሞትም። ኢትዮዽያ ወዳም ተገዳም የኦሮሞን እና የሌሎች ብሄረሰቦቸ‍ን መብት አክብራ ትዘልቃለች፤ ኣለያም ጨው ለራስህ ጣፍጥ ነው
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 5 күн бұрын
አትንጠራራ። መጀመሪያ እርስ በርስህ ተግባባ።
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 59 М.
ዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ ) ነጭ ነጭዋን
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 2,7 М.
ሊያነጋግር የሚችለው ረቂቅ አዋጅ፣ "የብሔር ውክልና ይቅር" "ጦሩ አይወጣም"
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 933
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН