KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መስጂድ ውስጥ ስልክ ሳይለንት ማድረግ ሊቀር ነው! ወጣቱ የፈጠራ ባለሙያ በአዲስ ሥራ |መወዳ መዝናኛ
38:27
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ፕሮጀክቱ " SE01 Ep 06
27:46
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
የ23 ፈጠራዎች ባለቤቱ ታዳጊ በስራ ፈጣሪዎቹ \Ethio Business SE 3 EP 13
Рет қаралды 31,915
Facebook
Twitter
Жүктеу
820
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 177
@sweetgeresu2854
5 жыл бұрын
Wow ጎበዝ በረታለን የኢትዮጵይ ልጅ አንበሳ እግዚአብሔር ጥብቡን ያብዛልህ ❤️
@habtamukindu8008
4 жыл бұрын
የአላህ ልጅ ነው
@foziamangistu9805
4 жыл бұрын
Sweet Geresu Amiiiiiiin
@foziamangistu9805
4 жыл бұрын
@@habtamukindu8008 .Hagarus Yet Newu?
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
5 жыл бұрын
መሻአላህ ኢዘድንየ የወንድሜ ስምም ለመጀመርያ ጊዜስስማ በርታልን ጀግናየ
@selamlehagerashkuriya9922
5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሙስሊሙ ወንድሜ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ በርታልን አላህያ ከጎንህ ይሁን ኢንሻ አላህ ሁሉም በጊዜው ይሆናል አብሽር
@amen4756
6 ай бұрын
ጀግና በርታ ያሰብክበት ድረስ❤
@oneethiopia7468
5 жыл бұрын
ማሻአላህ ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም አላህ እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ በርታ ወድሜ
@emanfeker3691
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ጎበዝ በርታ መሰሎችክን አላህ ያብዛላት ለሀገራችን
@naimatube6216
5 жыл бұрын
መሸአሏህ ተበራክ አሏህ ጀግና 💪💪👍👍 ሰለም ይብዛልን እድህ ነው ጀግና ወጠት በዘሬ ጊዜ ወጠቶች በሆነ በሎነ ነገር ጊዜ አቸውን ስየበክኑ እደታ እደዝ ጎበዝ ወጠት ብሆኑ
@seadaahmed7057
5 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጨምርልህህህህ ጀግና አላህ ይጨምርልህ
@MyChannel-fb3ou
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ለሀገርህ ለህዝብህ ብዙ ነገሮች እንደምታበረክት ተስፈ አለኝ በርታ ብሮ
@shekuryalove9362
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢዘዲን ጎበዝ በርታ አላህ ያግዝክ የወንዜ ልጅ 👌👌👌👌👌
@safiyaaaa2257
5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አራህማን አላህ ይጨምርልህ ኢዙ እዳተ አይነት ወንድሞች ያብዛልን እኛ ኢትዮጲያዊ ስንባል እደዚህ የፈጠራን ስራ የሚሰሩ ሰወችን አናበረታታም ሙዚቃ ወይም ፊልም ቢሆን ስት ሚሊየን ሰው ባየው ባበረታታው አይ የኛ ነገር ሀገራችን የማታድገውኮ ለዚህ ነው ይህ በዘር አእምሮው የተበላሸ እሲ ይህንን እውና ተለወጡ
@ያራህማንባርያአቅምስጠኝና
5 жыл бұрын
ልብ ብላቹ ከሆነ ebs ላይ ሙስሊሞች ኢተርቪዩ ሲደርጉ ላይክም ይሁን ኮመትም አያርጉም ኮመታሪዎች እኔ በጣም ይገርሙኛል አድ እርቃኗ የሆነች ሴት ማይክ ይዛ ብትመጣ የኮመት እና የላይክ ብዛቱ
@ህልመኛነበርኩ
5 жыл бұрын
መልካም መልካም ቦታ እንዳትታዩ ተብሎ እርግማን የወረደብን ነው ሚመስለው የእኛ ነገር ምድረ የሀሜት ጥርቅም ነው የሚበዛባት ውድ ኢትዮጵያችን
@ያራህማንባርያአቅምስጠኝና
5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ገና ብዙ እጠብቃለን ካተ እንሻአላህ ምርጥ ኢትዮዺያዊ ነህ እህ ጉብሬና ወርቂጤ አስታወስከኝ😥😥 ፍርሆት በሰብ ያሰራ
@lulu9788
5 жыл бұрын
ኢዙ ማሻ አላህ በርታልን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን
@osmanalsaeed2457
5 жыл бұрын
ማሻአ አላህ በርታ አላህ ይርዳህ እውቀትንን ያብዛልህ በጣም ደስ ይላል
@medinaridwan4171
5 жыл бұрын
ወድሜ ኢዘዲን ሰአቱንም በአረፈድ አይቸዋለው ፕሮግራምህን ማሻአላህ ጎበዝ በረታልን አላህ ያሰብክበት ደረጃ ያድረሰህ
@ኩልስማኩልስማ
5 жыл бұрын
ማሸላይ አላህ ይጫምርልክ በጣም ዳስ ይላል በርታ
@ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ
5 жыл бұрын
ዋውው ጎበዝ በርታ በእውነት አድናቂህ ነኝ
@ኢስላምነውህይወቴኢ
5 жыл бұрын
እድገ በል በርታ ከትልቅ ቦታ እደምደር ተፍ አለኝ ኢሻአላህ እደ አላህ ፍቃድ
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
5 жыл бұрын
የኔ ወንድም በርታልኝ ደሞ የሰፈሬ ልጅ ነህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድረስህ
@meryeam3813
5 жыл бұрын
ማሻ አለህ በርታ የገነና ኧርች
@tube_semuguragewatube_8932
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢዘዲን በርታልን የኛ ጀግና ኧይ አለ መተዋወቅ ለካ የሰፈሬ ልጅ ነህ እኔ የፌቅጠረቅ አንተ የጉብሬ አላህ ይጨምርልህ
@ላኢላሀኢለላህሙሀመደረሡሉ
5 жыл бұрын
ሀቢቢ ጎበዝ ጠንክር
@naimatube6216
5 жыл бұрын
አሏህ የሀሰብከውን የሰከልክ 🌻🌻🌻🌻
@AsSa-zn5sj
5 жыл бұрын
ወላሂ ወንድሜ አላህ መሰሎችህንያብዛልን አላህ በአለም የምትሽለም ያድርግልህ እድግበ
@kenzyakenz9525
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ የጉብሬ ልጅ የሰፈሬ ልጅ
@AhmedAli-oo3qe
5 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ለሀገር ጠቃሚ ያርግህ
@hawakamel7631
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም
@zurenaymzurenaym3055
5 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ ወንድም በርታ ከአንተ አገርህ ብዙ ትጠብቃላች
@happy7puer640
5 жыл бұрын
My favorite program 👋
@rimmedia6333
5 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን በጣም ልዩ ቱሰጥኦ አለህ ያረቢ የኔንም ልጅ ትልቅና ልዩ ሰው አድርግልኝ እንደዚሁ ሌሎችም ወፍቀኝ
@አይይዲኒያዜድነኝወሎየዋእ
5 жыл бұрын
ማሻአላህ ጠክርእሽ ከትንሽ ተነስቶነው እትልቅ የሚደረሰው
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
5 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድም የዘዲን የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጀግና ነበህ በርታ እንሻአላህ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ በአላህ ተስፋ እናደርጋለን
@እሙዬየሀበሻልጂ
5 жыл бұрын
በርታ ጠንክር አላህ ያግዝህ
@imamhabeshiya7200
5 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ ጠንክር በተጨማሪም አላህ ያግዝህ ከዚህ በላይ ለሀገርና ለሀይማኖትህ የበለጠ እድትጠቅም በርትተህ መስራት አለብህ ምክንያቱም አተ የትልቅ ተሥፋ ባለቤት ነህ፡፡ኢሥላም ካተብዙ ይጠብቃል፡፡💚💛💓
@astedeastede8124
5 жыл бұрын
በረታ ጥበብን ያብዘልህ የጥበብ ባሌቤት እግዚአብሔር
@toybaoumer4375
5 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም መታገዝ አለብህ እጅግ ጎበዝ ነህ መንግስት ቢያግዝህ ለብዙ ሰወች ስራ ትፈጥራለህ ይህ ካአለም ተመራማሪወች ስራ ፈጣሪወች ልዩ ነገር ያመጣህው አላህ ይገዝህ
@BERHANUish
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ድንቅ ታምር የሚሰሩ ልጆችዋን መቼ ነው ተንከባክባ የምታሳድጋቸው?
@toyb4418
5 жыл бұрын
ማሻአ አላህ ትባርከላህ
@እኔውነኝ-ወ3ኸ
5 жыл бұрын
ማሻላህ ውድ ወድሜ አላህ ትልቅ ቦታያድርስህ
@seadaahmed7057
5 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ይገርማል በጣም ይገርማል
@Tube-fh5kk
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ እውቀትህን ይባርክልክ ወንድሜ
@AaA-fr8fg
5 жыл бұрын
የሚገርም ነው በጣም ድንቅ ፈጠራ ደግሞ ጠቃሚ ነው
@ዙዙ-ሰ5ከ
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ የኛ ጀግና👍
@ህልመኛነበርኩ
5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ማሻአላህ ኢዙ በርታ አላህ ያሳድግህ በርታልን ለሀገራችን ኩራት ትሆናለህ ውድ ወንድማችንን ያረብ ለገበያ ለማቅረብ ያብቃህ አላህ ካለ የአንተ ምርቶች ተጠቃሚ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ በርታ ጽናቱን ይስጥህ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@Poli_qt77
7 ай бұрын
ተሳክቶልሀል👏🏾👏🏾
@saadaahmed4256
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ አላህ ካንተ ጋ ይሁን
@ስልጤዋስደተኛነኝኡሚንናፋ
5 жыл бұрын
አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ሀቢቢ ኡፍፍ ወንድሜን ነው የመሰልከኝ ደሞም ነህ ሙስሊም ወንድሜ ነህ
@zahramohammed7774
5 жыл бұрын
Masha allah Masha allah 💚💚💚💚💚
@ሀያትሀያት-ኀ5ወ
5 жыл бұрын
ዋውጎበዝበርታ
@AaA-fr8fg
5 жыл бұрын
ይሄንን ልጅ መንግስት ሊያግዘው ይገባል ማቴርያሎች እቃዎች ቢያቀርቡለት የተሻለ ይሰራል በጣም ደስ ይላል ያንተ አይነት ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ ውንድሜ
@ባርችየጎነደሯቀበጥ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ግን ፈርጆች እንዳያዩብን እነሱ ለኛ ጥሮ ነገር አይወዱልነምና
@AsSa-zn5sj
5 жыл бұрын
አይይይ የኔ ቆጆ ፈርዶብኝኮምንት ማበብእወዳለሁ ሳነብያችን አገኘሁ መልእክትሽ ልቢነካው አሚን ያአላህ ስትቅን ልጆች አዋሽ እምየሀገሬ አላህይጠብቅሽ
@zeidamashallhswet4413
5 жыл бұрын
አላህ.ህልም.ያሣካልህ ብሮ በርታ ያገሬልጅ
@zahraamo1107
5 жыл бұрын
በርታ ጎበዝ
@meymunahusen4193
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በረታ ወንደሜ አላህ ከክፍ ነገረ ይጠብቅህ ያሰብክበት ያደረሰህ ልዩ ነህ
@madinamadina9349
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ
@asresmekonnen7667
5 жыл бұрын
ተባርክ
@Expect.the.unexpctable
8 ай бұрын
ጎበዝ ነክ በርታ 👍👍👍👍
@aminatamina6511
5 жыл бұрын
አይዞህ በርታ ወድም ፈጣሪ ይገድፍህ
@ከሚላበስር
5 жыл бұрын
ማሻላ አላህ ይጨምርልክ
@ዙዙየደራዋ
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢዙ በርታ አላህ ይጨመርልህ
@አፍራንአልቃሻዋ
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ከቃል በላይ ነህ
@አለሀምዱሊላህአለኩሊሀልኢ
5 жыл бұрын
ማሻአ አላህ አላህ ይጨምርልህ እውቀት
@berkaemuaymen2681
5 жыл бұрын
ጌበዝ በርታ
@seadaahmed9353
5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ ጎበዝ ነህ በርታ
@ሰሚራውቧ
5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አባፈራንሷ ፡ውስጤ ነው በርታ
@ሂኩነኝ
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና አላህ ያግዝህ
@Samee-ie4ge
5 жыл бұрын
ዋውው፡ በርታልን ጎበዝ በዶላር አብይ ግዜ እኳን ብቅ አልክ
@assbechgagulicho5904
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@lubabayeallahbariyayerasul4830
5 жыл бұрын
ዋው አላህ ይጨምርልህ
@አህሊነኝህልምአለኝ
5 жыл бұрын
መሻ አላህ ጀግና በርታ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወድኔ በርታ
@yaraflower2046
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ ወንድማችን አላህ እትልቅ ቦታ ያድርስህ
@givemefreedom396
5 жыл бұрын
ሰብለወንጌል ስወድሽ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ወንድሜ ስራህ በጣም ድንቅ ነው በርታ ቀጥልበት ብዙ የመስራት ብቃትም ሆነ እውቀት ያላክ ልጅ ነህ💪
@ባቲነኝከለሁበት
5 жыл бұрын
ኢዘድን ወድሜ ማሻ አላህ ማሻ አላህ መሰሻ አላህ ብያለሁ በርታልን አላህ ይጨምርልህ
@rehimaaragawtube
5 жыл бұрын
መሸአላህ ወንድም በርታ ጎበዝ
@comeon1212
5 жыл бұрын
አስደመምከኝ በጣም። መልካም እድል እንደሚገጥምህ አልጠራጠርም
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ውያክ ያበርክትልክ የኡማው እምትጠቅም አላህ ያድርግህ
@meremmerem204
5 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድምየ ኢዝዲን አላህ መኖትህን ያሳካልህ ዝንድ ዱሀይ ነው አብሸር
@gafs5526
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይ
@fozibaba2334
5 жыл бұрын
masha allah bertaln wndem
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልሰ
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታልን ኢዙ አላህ ያግዝህ
@ሀያትሀያት-ኀ5ወ
5 жыл бұрын
አላህይጨምርልህ:በርታ
@የወሎልጇይ
5 жыл бұрын
ወድም አለሚበርታ
@mizantippekefa9379
5 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ ጀግና ነህ
@ኡሙሙሀመድR
5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህያግዝህ ጎበዝ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ኈ5ገ
5 жыл бұрын
በርታ እግዚአብሔር ይርዳደድ
@zamzamz8246
5 жыл бұрын
ኢንሻላህ ምኞትህን አላህ የአሣካልህ በርታ
@fekerlove2989
5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በርታልኝ ይዙዬ ውድድድድድድድድድ ፈጣሪ ይርዳህ የኔ ውድ
@ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@abdrehimnegash6317
5 жыл бұрын
mashallah Allah ychemirelih
@hanaasemamaw2888
5 жыл бұрын
ጎበዝ በረታ
@babemame6764
5 жыл бұрын
ማሸአለህ ዋው ይበል የሰኛል ጎበዝ ጠንክር ግን ምን ወገ አለው ሀገሬ ለንደንታ አይነቱ በለምጡቅ አእምሮ ቦታ የሚሰጥ ህዝብም መንግስትም የለትም ለዚ አልታደለችም ግን በርታ አሁን በዚህ ሰአት አሜርካ ወይም እንደ አውሮፓ በሉ ሀገር ውስጥ ብትሆን ይሄኔ ሚሌነር ትሆን ነበር እንቅስቃሴህ ሁሉ በብዙ ገርዶች ተጠብቃህ ነበር ይምትንቃሰቃሰው መንግስት ነበር የግል ጥበቃ ቀጥሮ. እሽሩሩ እያለ የኖርህ ነበር ለዚ አልተደለችም እምዬ እትዮጵያ አለህ ይጠብቅህ በርታ ወንድሜ
@yeamenyeamen
5 жыл бұрын
Woww fetar yeredahi Gobez.. Mecham yega Hager degafe yelam... Gin Berta
@NifsAbelo
6 ай бұрын
he is now millionaire
@aishaaisha5485
5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኅበዝ በርታ ትልቅ ደረጃ እንደምደርስ ተስፍአለኝ
@kadikadi2870
5 жыл бұрын
ማሸ ኣላ ህ በርተልን ሀቢቢ
@kamiymftawakamiymiftawa77
5 жыл бұрын
ማሻአላህ የስቶቩና የበሩ ተመቸኝ በርታ ኢዙ በዲንህም አላህ ያጠንክርህ
@hayatetu1096
5 жыл бұрын
መሻአላህ በርታልኝ ወንድሜ
@yadotden6703
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ የሰፈሬ ልጅ በርታልን
@hawaseid-v5x
5 жыл бұрын
Mashallah
38:27
መስጂድ ውስጥ ስልክ ሳይለንት ማድረግ ሊቀር ነው! ወጣቱ የፈጠራ ባለሙያ በአዲስ ሥራ |መወዳ መዝናኛ
Minber TV
Рет қаралды 15 М.
27:46
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ፕሮጀክቱ " SE01 Ep 06
ebstv worldwide
Рет қаралды 76 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
18:58
“በዚህ ሥራ በወር 120 ሺ ብር ማግኘት ቀላል ነው”
Fana Television
Рет қаралды 60 М.
28:39
ሰበር ዜና | "ኢሳያስ ፋኖን ደገፉ" ሰሜናዊ አንድነት ዘመቻ! ኤርትራ፣ትግራይ ፋኖ! የብልፅግና ሰነድ..| Ethiopian news February 5 2025
Ethio Seber
Рет қаралды 2,7 М.
14:36
በሳቅ ፍርፍር የሚያደርጉ ቀልዶች ስብስብ #Ethiopian funny video #ከቲክቶክ መንደር የተወሰዱ ምርጥ ምርጥ አስቂኝና አዝናኝ ቀልዶች ክፍል-4
Ergib -Tube
Рет қаралды 526
32:23
የኖርክበት አንተን ሊገድብ አይችልም! @dawitdreams #success
Dawit Dreams
Рет қаралды 611 М.
11:35
ነጮችን ያስደመመው ኢትዮጵያዊ | በ18 አመቱ የ23 አስደናቂ ፈጠራዎች ባለቤት ኢዘዲን ካሚል | Ethiopia | Ezedin Kamil
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 16 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 428 М.
1:23:10
ቢዝነስ በሞቅታ የሚጀመር አይደለም | ቤተሰቤን መርዳት ያስደስተኛል @ezedinkamil @AbrshETH #ezedinkamil #technology #success
ALIVE
Рет қаралды 22 М.
5:32
How To Make A Water Dispenser From Cardboard || Homemade Water Dispenser || water dispenser
Irfan's Idiotic Ideas
Рет қаралды 17 МЛН
1:21:45
በ30 ዓመቴ ጡረታ እወጣለሁ የሚለው የ 23 አመቱ ሚሊየነር! #ezedinkamil#rich#money#bank#innobator
Maraki Weg
Рет қаралды 1,1 МЛН
27:07
በአሁኑ ማንቼ ነኝ... ጨጓራዬ ተቃጠለ😅😂 /የቤተሰብ ጨዋታ/ Se 24 ep 60
ebstv worldwide
Рет қаралды 24 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН