የባለቅኔው ልጅ - ሼህ አብዱ ሙሉጌታ ተስፋዬ

  Рет қаралды 25,356

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

የባለቅኔው ልጅ -
ሼህ አብዱ ሙሉጌታ ተስፋዬ
#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 57
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 7 күн бұрын
ወላሂ ልትረዱት ልንረዳው ይገባል ጎበዝ
@atkawftsum532
@atkawftsum532 Жыл бұрын
ለእውነት ጊዜ የለም እንጅ ይህ ሠው በሣልና የባለ ውለታችን የአያ ቅኔ ው ሙሉጌታ ተስፋየ ልጅ ነው።
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
ያልተዘመረለት ምርጥ ባለ ቅኔ ሙሉጌታ ስራወችህ ዘላለማዊ ናቸው ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@SamSam-mc2ok
@SamSam-mc2ok Жыл бұрын
😂😂
@Tigየራያዋ
@Tigየራያዋ Жыл бұрын
የጅግናው የባለቅኔው የአያ ሙሌ ልጅ ሽህ አብዱ በርታ ወንድማችን ጋዜጠው ደግሞ እናመስግናለን ብዙ መንገድ ተጉዛችሁ ስለጎበኛችሁት ወንድማችንን❤🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
ገጣሚ ሙሉጌታ ተስፋዬ ነፍስ ይማር በኖረበት ጊዜ እና ዘመን ፅፎ ከትቦ ሌት እና ቀን በመፅሐፍ ለትውልድ አኑሯል አንተን መሳይ ልጁ ደሞ መክሊቱን አግኝተሃል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@GetnetMolla-s2s
@GetnetMolla-s2s 10 ай бұрын
ሼህ አብዱ እንደ አባቱ ጨዋታ አዋቂ ነው....ለነገሩ ወለዬ ይለያል የመወደድ ፀጋ አላቸው❤
@gashawgabremedhene2536
@gashawgabremedhene2536 Жыл бұрын
አወይ ጊዜ...ከቃል በላይ ነው የጊዜ ነገር በምን ቃል ልግለፀው...
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 Жыл бұрын
አባት ለልጁ የህይወትን ቅኔ አስተምሮ ልጅ ሲዘርፍ እንዲህ በሙሌና ልጁ አየሁ
@bezagm2254
@bezagm2254 7 ай бұрын
አያ ሙሌ ድንቅ ባለቅኔ!! የቋንቋው ውበት ልዮ ነው !!! እንኳን ልጆች ኖሩት
@solomonfan2229
@solomonfan2229 5 күн бұрын
Thank you ETV,.MULUGETA TESFAYE!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
🤔🤔የባለ ቅኔው የጂኒየሱ የጋሽ ሙሌ ልጅ ዋው ይገርማል እውቀት ምጡቅነት በዘር ይሄዳል ይሉሃል ይሄ ነው ..😍😍 ነፍስ ይማር ጋሽ ሙሌ የእውነት የምር ባለቅኔ ምጡቅ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@HannibalAbera
@HannibalAbera 6 ай бұрын
የ አያ ሙሌ ነገር ሲነሳ ልቤን ያመኛል ። ሙሉጌታ ሩቅ ነዉ ምን ስለሰጠነዉ ይሆን ይሄን ሁሉ የሰጠን ስል ጠይቅና ቆይቼ አፈርኩ ። ምክንያቱም ሙሌ ምንም ሳይፈልግ ሁሉን ሰጠን
@MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ
@MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ Жыл бұрын
እዴት ያለ ጫወታ አዋቂ ነው ዓላህ ላንተም እሚበጅህን ይስጥህ ላባትህም RIP
@mizrat2678
@mizrat2678 Жыл бұрын
እንዴት ማግኘት እችላለሁ ።ብዙ ለማረግ አቅም የለኝም ያለውን የወረወረ ድሃ አይባልም
@Jemalseid57
@Jemalseid57 Жыл бұрын
የኑሴ ደስ ብሎኛል ሸህ አብዱ ጋ በመገናኘታችሁ!
@adanekurabachew2166
@adanekurabachew2166 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@Ageleagle
@Ageleagle 11 ай бұрын
የኑስ ምርጥ ጋዜጠኛ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
እባካችሁ የሚመለከተው አካል እርዱት እና የአባቱንም የራሱንም ለህዝብ ያድርስ ያሳትም!!!
@munahussain3834
@munahussain3834 3 ай бұрын
አላህ ወአክበር አኔ የምለው የሙሉጌታ አንድ የዘፈን ግጥም ነበር ይላችኋል ቢላል የሚል አሱን የሚያክል ነሺዳ ሰምቼ አላቅም እባካችሁ ፈልጋችሁ አዳምጡት
@emeemebtemebt9384
@emeemebtemebt9384 Жыл бұрын
ሸህ አብዶ እዳያልቅብን እባካቹ እንድረስለት
@tv4amhara
@tv4amhara 9 күн бұрын
ከጋዜጠኛው ይልቅ የተጠያቂው ንቃት ቃለመጠይቁን ያደመቀው ይመስለኛል !! ጋዜጠኛ ተጠያቂው ይበልጥ እንዲያወራ መገፋፋት ነው ያለበት ለምሳሌ " አደባባይ የወጡ አንድ አራት ዘፈኖች አሉኝ .." ሲለው የጋዜጠኛው ምላሽ😂😂😂
@xvytfr45
@xvytfr45 Жыл бұрын
በውነቱ ጊዜን ነው መፍራት። ይህንን የመሰለ ባለቅኔ አልባሌ ቦታ ላይ ጥሎ ምናምንቴ ግጥም አይሉት ዝርይ የቃላት ጋጋታ አውጥተው ሚሌነር ሲሆኑ ያሳየን.... ጊዜ😎 "እውነት አንተ የለህማ"
@JoniKey-mb2pf
@JoniKey-mb2pf Жыл бұрын
ሰለም አድስ ነኝ
@Aberostube3222
@Aberostube3222 9 ай бұрын
ዩኑሴ❤🙏
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Жыл бұрын
ወልዲያ እኮ የነ ሙሉጌታ ተስፋየ፤ የነ መንግስቱ ዘገየ የቅኔ ምድር ናት!!!
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk 9 ай бұрын
የጋሻው አዳል የአያሌው መስፍን ሀገር
@mizrat2678
@mizrat2678 Жыл бұрын
አጠረ ግን እድሜ ይስጣችሁ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 7 күн бұрын
እኔ ስለ አያ ሙሌ አለምነህ ዋሴ ጋር ስምቸ ምን ያክል ትልቅ ሰው እንደሆነ እና ትላልቅ ዘፋኞች ሁሉ ከሱ እንደወሰዱ ነው
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
የትናቹ ያባቱጋደኞች እስካለብቻ ነው እደው አብሮመብላት ያባቱ ጋደኞች እደው ያሳዝናል እደእባካቹ እደው ኢቢሲወች አላህይስጣቹ
@abukisolo5284
@abukisolo5284 4 ай бұрын
አብድ ሱማሌ ተራ እኮ ጎዳና ነበር የሚያድረው ልጅ ሆኜ ለት/ቤት ግጥም ይፅፍልኝ ነበር ትንሽ አዕምሮ ታሞ ነበር። ልጅነቴን ያሳመርልኝ አብድሴ
@BirukKibebe-dt4yy
@BirukKibebe-dt4yy 2 ай бұрын
አይ ሀገሬ እና ህዝቧ አደራ እያለ ያዋርካው ትልቅ ሰው ሙሌ ኮበለለ መቼ ጠረጠረ አደራ ተቀባይ ትውልድ እንደለለ ።
@amanualgirma7441
@amanualgirma7441 11 ай бұрын
ሴት ልጁን ሄዋን ሙልጌታን እንርዳት ችግር ውስጥ ነች እባካችሁ
@ArsemaHadush-i5z
@ArsemaHadush-i5z Жыл бұрын
የአብዶ፣የራሱን ፣ስልክ ፣ቁጥር፣ካለው
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
እደዝነኞችየትናቹ
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 26 күн бұрын
I see some truth here
@agmasmedia
@agmasmedia Жыл бұрын
አቅም ያላችሁ እባካችሁ የአያ ሙሌን አደራ ተወጡለት?😢 የኔን መጽሐፍም አሳትሙልኝና ስማችሁን እሰሩ እስኪ?
@shebelawu
@shebelawu Жыл бұрын
ስጥ ይሰጥሀል ሚለው ቃል ውሸት ነው ማለት ነው እንዴ ገፀ ብዙ ባለ ቅኔ አያ ሙሌ እንደ ሚተረከው ያለውን ከፍሎ ሳይሆን የያዘውን በሙሉ የሚሰጥ ነበር እንዴት ያያ መስጠት ልጅ የሰው እጅ የሚያይ ሆነ??
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 Жыл бұрын
Bettamm ay ethiopia yemiyakebratn atakeber
@gedionmelese1081
@gedionmelese1081 Жыл бұрын
የሰጠ የሚሰጠው በዚህ ቀሽም አለም አይደለም። እግዚአብሔር ደግ አምላክ ነው።
@aminabdulsemed2988
@aminabdulsemed2988 9 ай бұрын
አላህ ትልቅ ጌታ ነው ከኛ በላይ እርሱ አዋቂ ያሻውን ሰሪ ነው። እኔም ግራ የሚገባኝ ከራሱ ነጥሎ ለሰው ያጎረሰ ሰው ወደኋላ ይቀራለ ል። የዘራውም አያብብም ግርም ይላል።
@ይቱፍቅር-ጨ6ቀ
@ይቱፍቅር-ጨ6ቀ 11 ай бұрын
❤❤❤😢😊😊😊
@ArsemaHadush-i5z
@ArsemaHadush-i5z Жыл бұрын
የሉጁ ሰልክ ቁጥር ካለ
@amanualgirma7441
@amanualgirma7441 11 ай бұрын
ሴት ልጁን (ሀዋ)ሄዋን ሙልጌታን እንርዳት ችግር ውስጥ ነች እባካችሁ
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 Жыл бұрын
Sewyewko yehone kers neger new ere tey ethiopia teyyy
@NuredinSeid-w4z
@NuredinSeid-w4z Жыл бұрын
አያ ሙሌ እራሱ ቅኔ ነበር እራሱ ሚስጥር ነበር
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
የመች ነው ፕሮግራሙ😂ሰውየው ክርስቲያን ሆኗል አሁን😂
@LubabaImaam
@LubabaImaam Жыл бұрын
ሙስሊም ሁኗል
@NuredinSeid-w4z
@NuredinSeid-w4z Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አይምሮ ያለው አይምሮው ጤነኛ የሆነ ሰው አንዴ ሙስሊም ከሆነ እምነቱን አይቀይርም
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika 7 ай бұрын
@@NuredinSeid-w4zእብድ ብቻ ነው ሙስሊም የሚሆነው ማለትህ ነው ዓይደል?
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 7 күн бұрын
ፕሮግራሙ አሁን የገና ነው ሴትዮ ሰውየው ሙስሊም ነው ድሮም አሁንም አሞት ሳል ከሆነ በዛ ሰአት ደሞ የሰው ልጅ አስቦ የሚደረግ አደለም ለነገሩ እራቁት ሰውን ከማሳከም ይልቅ እንደ ጀብድ መቅደስ ላይ እያቆማችሁ ፎቶ ምትነሱ ጉዶች ናችሁ ምን አለ ቅድሜ ለመርዳት ብትቸኩይ
@mizrat2678
@mizrat2678 Жыл бұрын
how can i contact them
@amanualgirma7441
@amanualgirma7441 11 ай бұрын
ሴት ልጁን ሄዋን ሙልጌታን እንርዳት ችግር ውስጥ ነች እባካችሁ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
ሸታታ ሰገራ ጋላላላ አይመራንም መሃይም እንግሊዝኛ እንኳን የማይናገር ደደብ
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Жыл бұрын
የደደብ ልጅ ነህ።
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 Жыл бұрын
Sima ante dedeb sefari and jawisa differntiate b/n ethnics and political elite
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Girum Tereka  - ጨዋታዎች ከመላው ዓለም፣ የጋሽ ስብሀት ጨዋታ፣ አኩፓንክቸር ጅማሮ እና ሌሎችም #GirumTebeje
51:32
የሙጋዱ ባለ ቅኔ ሙሉጌታ ተስፋየ
46:07
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 25 М.