የደም መሬት -የደም ጠረፍ // ጉርጉሱም // የተረሸነው የባህር ሀይል

  Рет қаралды 10,114

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Күн бұрын

የደም መሬት -የደም ጠረፍ // ጉርጉሱም // የተረሸነው የባህር ሀይል
#ኢትዮጵያ #አብዮታዊሰራዊት #ጄኔራልከበደጋሼ #ጄኔራልታሪኩአይኔ #esheteassefa #shegerwerewoch #mengistu_hilemarim #ethiopia #ethiotizita #ኢትዮትዝታ #ebstv #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #fano #Gonder #ፋኖ #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር #adwa #teddyafrobeza #minilik
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
​⁠
#ethiopianhistory #ethiotizita #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa

Пікірлер: 38
@berhanuaberha
@berhanuaberha 10 ай бұрын
ይህንን እውነት ትውልድ ሊስማው ይገባል የደርግ ካድሬዎችና ደህንነቶች መቀጣጫ እያሉ ብዙ የደሃ ልጆችን ደም በከንቱ አፉስስዋል በእግዚአብሄር ችርነት አትርፎኝ እንጅ እኔም ከሌሎች ጋደኞቼ ጋር የነዚህ ልጆች እጣ ሊደርስኝ ተዎስኖ ነበር ግን ፉጣሪ ስላልፉቀደ ሳይሆን ቀረ ይህንን ግፉ የፉፀሙት በዛው ቦታ ዋጋችውን አግኝተዋል ።
@hermonrobel4451
@hermonrobel4451 5 ай бұрын
Eritrea 🇪🇷 is sovereignty country, shabiya forever awet nehafash
@Guluhama
@Guluhama 10 ай бұрын
ኣነ ሓፋሽ ውድብ ህዝባዊ ግንባር ስለዝነበርኩ ኣብ 1982 ተኣሲረ ድሕሪ ኣሰቃቒ ምርመራ ኣብ ማርያም ግንቢ ናብ ሰምበል ሓሊፈ። እዚ ሕጂ ዝተገልጸ መርሸንቲ 11 ኣባላት ሓይሊ ባሕሪ ኢትዮጵያ ኣብ ቤት ማእሰርቲ ሰምበል ምሳና ተኣሲሮም ነይሮም። ጠቕላላ ብዝሒ እቶም ነቪ 37 ኮይኖም 11 ካብዚም ኣብ November 1982 እመስለኒ ተረሺኖም። እቶም ዝተረፉ 26 ካብ 5 ክሳብ 15 ዓመት ተፈሪዶም። ደርጊ ንኩሉ ኤርትራዊ ይኹን ኢትዮጵያ ዜጋታት ራዕዲ ይፈጥር ዝነብረ። ከም ሳዕቤኑ ክኣ ብዙሓት ተቐቲሎም። ህዝቢ ዓለም ሰላም ክረኽብ እንተኾይኑ ስርዓታት ውልቐ መለኽቲ ክጠፋኡ ይግባእ።
@teta8527
@teta8527 9 ай бұрын
Thank you for sharing yesew heywot eko kebur new.
@yh4es
@yh4es 10 ай бұрын
ዛሬ ይሄን ታሪክ ስሰማ ልክ ትላንት እንደተደረገ ነዉ የተሰማኝ በዛን ወቅት የተረሸኑት በሙሉ ምንም ጥፋት የላጠፉ ምስኪኖች ነበሩ ነገር ግን ሞት ለሁሉም የማትቀር ሆነና እነ መኩሪያ ም ያን ሁሉ መርከበኛ አእረሽነዉ እሱም ምፅዋ ላይ በሻቢያ ተገደለ የወቅቱ አንዱ እስረኛ ነበርኩ ሁሉም በሚባል መልኩ ጓደኞቸ ነበሩ
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 10 ай бұрын
Very very heartbroken. When I heard this music , I'm crying because in1969 I was 9 years old and I was listening it. Moreover, it remembered me the formers Ethiopian army memories that they left without any benefits but Meles Zenawi rewards his Gurrela fighters . That was very very heartbroken!!! It is changing a Golde with Dust !!!
@honestygalor6748
@honestygalor6748 10 ай бұрын
I am about the same age as you and amazingly you are describing my feelings about the whole thing you are said here.❤
@fekadugebreyohannes3672
@fekadugebreyohannes3672 10 ай бұрын
Thank you so much my dear!
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 10 ай бұрын
Thank you those new generation for sharing us the History that strongest Ethiopian army who died abd scarfied for ethiopian people but they did not deserve anything!! Painful!! Many of them died in Erterian dessert for nothing during thst horrific civil war during the Derge.
@fanuelyodit7219
@fanuelyodit7219 10 ай бұрын
ኣንባቲካ ሳይሆን እምባትካላ በሚል ይተካ ከይቅርታጋ በርቱ ቀጥሉበት
@abubkerhussen5189
@abubkerhussen5189 10 ай бұрын
Betam Des telaleh trkah yamrale gn setlku tekoyaleh tolo tolo lekek u bro
@hailutadesse2230
@hailutadesse2230 10 ай бұрын
ገራሚ ማስታወሻ ነዉ...ራሷን የበላች ምድር...ፈራጆቹ ኣመትም ኣልቆዩ በሰፈሩት ተሰፍሯል...ትዝ ይለኛ 1981 ዓ.ም
@aymenmusa3638
@aymenmusa3638 10 ай бұрын
Derg yejachun yestachu
@Guluhama
@Guluhama 10 ай бұрын
በደርግ ዘመነ መንግስት ያልተነገረ ካልሆነ በስተቀር ያልተደረገ ኣልነበረም።
@kinfebiru2291
@kinfebiru2291 10 ай бұрын
ያሳዝናል ቦታው ላይ ነበርኩ ፍፁም መሆን ያልነበረበት መርከበኞቹ ውስጥ የሰፈሪ ልጅም ነበር የራሴን እይታና የበታው የወቅቱ ገጠመኝ ሰፉ አድርጌ ለማቅረብ እሞክራለሁ በተለይ ተጠይቀው የነበረው ጥያቄ እና ያስገደላቸው ጉዳይ አልተነካም
@Oziantemesgen
@Oziantemesgen 10 ай бұрын
እንታይ ዪምልከተካ ብዛዕባ ጎርጉሱም ለቑማጽ ዋሒድ።
@danieltesfay8920
@danieltesfay8920 10 ай бұрын
The background music is so irritating. Can't you choose a more melodious and fitting song?
@טסנה
@טסנה 10 ай бұрын
ችግሩ አሁንም እንኳን ይህ ግዲያ አልቆመም ትግራይ አማራ ክልል ኦሮሞ ክልል በመንግሥትም በተቃዋሚወችም እየረሼኑ ቢዲዮ ቁርፀው በእጃችን ስልክ ይልኩልናል የዚህች ሀገር ዩፓለቲካ ችግር ግን መቼ ይፍታ ይሆን????? አይ ይህች ሀገር
@fekadugebreyohannes3672
@fekadugebreyohannes3672 10 ай бұрын
What I have been hearing lately is that General Tariku and Kasa was brutally killed and the poor were neglected by their own bosses. It's like we never had a good general
@Meiry756
@Meiry756 10 ай бұрын
Wey’Gud + Wey’Halewlow Ye’nante Shinfe’tu Yale’ Mekebel Mikniyat Mefter Ye’nante BHREYAT’new !!!Meche’new Te’SHENEF’n Yemitilut ?
@YM-yo7jf
@YM-yo7jf 10 ай бұрын
መርከበኞቹን ተኩሰው እንዲገድሉ የተመረጡት ግድያውን እንዲመለከቱ የተጠሩት ጓደኞቻቸው እንደነበሩ ታውቃላችሁ? ያሳዝናል!😢😢
@NuredinSiraj-g7s
@NuredinSiraj-g7s 4 ай бұрын
ጊዜ ዳኛ ነው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 10 ай бұрын
Ewenet new gize dagna new, gen yanen kifu bariya Menegestu feredun sayagegn benesanet yenoral😡
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 10 ай бұрын
እንደ ደርጉ ታሪክ ልቤን የሰበረው የለም እባካችሁ ማቅረቡን ተውት ለኛ ስትሉ።ታሪኩን ዝምብላችሁ ሰንዳችሁ አስቀምጡት።
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 10 ай бұрын
ውድ ወንድሜ እባክህ የደርግ መንግስት የወሰደውን አሰቃቂ ልብ የሚሰብር እርምጃ እንድናውቅ ፍቀድልን። የመንግስቱ ኃይለማርያም አስተዳደር በዚ ቻናል ስለ ጥፋቱ እስካውቅ ድረስ መልካም መስሎኝ ነበር።
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 10 ай бұрын
@@tesfagabirteame9607 የሁሉንም ሰው ፍላጎት እጅግ በጣም ስለማከብር የማድመጥ መብታችሁን አልጋፋም ለሰጠሁት አስተያየት ይቅርታ ልቤ በጣም ስለተሰበረ ነው ወንድሜ።እኔ አለማድመጥ መብቴ ስለሆነ አላደምጥም ግን ጥናቱን ይስጣችሁ ወንድሜ
@yh4es
@yh4es 10 ай бұрын
@@tesfagabirteame9607 በወቅቱ የነዚህ መርከበኞች መረሸነሸ ከተፈፀመዉ ግፍ በጣም ጥቂቱ ነዉ ከላይ እንደገለፅኩት እኔም አንዱ ታሳሪ ስለነበርኩ ሰንበል ከሚባለዉ ወህኒ ቤት በየቀኑ እየተወሰደ የሚረሸነዉ ወታደር ከቃኘዉ ሻለቃ እስር ቤት ወ ቄራዉ ትራክ ሲ ተወሰዶ የሚገደለዉ ስፍር ቁጥር አልነበረዉም ዛሬ በህይወት ኖረን ለመናገር በቃን በግሌ ከእስር ከወጣን በዉሀላ ከሀገር ወጣሁ አሀን ቤተሰብ አፍርቸ ልጆቸ በሙሉ 4ቱም ዩኒቨርሲቲ ተመርቀዉ ነሮየን በስታ እየኖረከ ነዉ መልሸ አልመጣሁም ልጆቹም ሀገራቸዉን አያዉቁም አንዲመለሱም አልፈልግም
@sassone5106
@sassone5106 Ай бұрын
ወጣቱ ይማርበት ይነገር እንጅ
@tekletesfazgi3359
@tekletesfazgi3359 10 ай бұрын
Still you don’t teach your people about the history of Eritrea about the federation so on
@bmsk0076
@bmsk0076 10 ай бұрын
Why would they?
@yh4es
@yh4es 10 ай бұрын
​​@@bmsk0076ምንም ጥፋት አልነበረባቸዉም በተለይ አማረ የተባለዉን ጓደኛችንን ያለ ምንም ሲረሽኑት በጣም ታሞ ነበር መኩሪያ ደሞ አነሱም ከሞት አላመለጠም ተድላ ምርጥ ሰዉ ነበር ቀሪዎቻችን ደሞ በእስራት ተቀጥተን ተለቀቅን ታሪኩን ላቀረብከዉ ሰዉ አመሰግንሀለሁ መኩሪያ ዲዲሞ ነፍስህን አይማረዉ አስረሻኞቹ እነ በለገም እዛዉ ምፅዋ ዉስጥ በሻቢያ ተደፍቷል
@tekletesfazgi3359
@tekletesfazgi3359 10 ай бұрын
If they don’t they will pay the price again
@bmsk0076
@bmsk0076 10 ай бұрын
@@tekletesfazgi3359 we don’t care.
GERE EMUN PART 214 | ገሬ እሙን ክፋል 214
50:17
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 32 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
ህይወት በመንግስቱ ቤተመንግስት / የ14ኛ በር ሚስጥር
30:46
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 80 М.
የማሙዬ ማስታወሻ // የኢህአፓ እስረኞች በደብረማርቆስ
27:45
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 6 М.
የተስፋዬ የሞት ፅዋ // የኢህአፓ ታጋይ መጨረሻ ሰአታት
23:26
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 4,7 М.