ያገር ቤት ናፋቂዎቹ ትዝታዎች/Tezetachen on EBS SE 18 EP 11

  Рет қаралды 43,315

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 3 жыл бұрын
ይድረስ ለወንድሜ አቶ ዮናስ ከኖቬምበር 3-እስከ-ዲሴምበር 1, 2020 ባለው ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ በነበረኝ ቆይታዬ በ TEZITACHEN BE EBS ፕሮግራም ላይ ቀርቤ የሰጠሁትን ቃለመጠይቅ ስመለከተስ በጣም ደስ ብሎኛል:: እድሉን ስለሰጠኽኝም ከፍ ያለ ምሥጋናዬን አቀርባለህ:: YARED LISANEWORK. DECEMBER 26,2020 EDMONDS, WA, USA
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
አቶ ያሬድ እኛም ደሥታችን ልዩ ነው ፨ ከመላው ቤተሰብዎ ጋር መልካም የገና በአል ይሁንልዎ፨
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 3 жыл бұрын
@@yonaskebede5611 👌🏼🙏🏽❤️
@የጌታበለጠ
@የጌታበለጠ 3 жыл бұрын
ከስልጣኔና ከትህትና መገለጫዎች አንዱ ለሚገባው ሰው ምስጋናንና አክብሮትን በሚገባ ማቅረብ ነውና ጎበዙን ዮናስንና ኢቢኤስን ታሪክ እንዳይረሳ ለምታደርጉት ስላመሰገኑልን ለአንደበተ ርቱዕ ለሆኑት ለአቶ ያሬድ ታላቅ ምስጋና ባሉበት ይድረሶ።ከአክባሪዎ አንዱ
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 3 жыл бұрын
@@የጌታበለጠ ሆይ! በፊትዎ ሞገስን ስላገኘሁ ምሥጋናዬ ከፍ ያለ ነው::
@yaredlisanework8762
@yaredlisanework8762 3 жыл бұрын
@@የጌታበለጠ YES! indeed !! Yonas in EBS interview did well. Thank you so much for your kind words. YARED
@melkamroulier896
@melkamroulier896 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ያሰኛል ፕሮግራምህ ተጀምሮ እስከሚያልቅ አይጠገብም ፣👍❤️
@selamhabte4719
@selamhabte4719 3 жыл бұрын
Wended Yared!! What a nice program. I enjoyed it so much!
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 3 жыл бұрын
Thank You so much for your kind words👌🏼🙏🏽
@rosagogo9747
@rosagogo9747 3 жыл бұрын
ዬኒይ ትዝታ ቀሥቃሽ ያንተን ፕሮግራም ወደውሀላ ይመልሠኛል ፕሮግራምህን በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው በሠው ሀገር
@yaredlisanework8762
@yaredlisanework8762 3 жыл бұрын
kEEP UP JOR JOY & JOIN HIM IN fACE BOOK TO EXPRESS YOUR FEELINGS.
@girmatube551
@girmatube551 3 жыл бұрын
Great Yoni ! 👌👌👌
@abichuabi850
@abichuabi850 3 жыл бұрын
Yoni betam tezeta keskash program new...fetar yejihen yesteh...ejochih mulu tariken yetelabesu tezeta keskashoch nachewena...ke Ato Yared gar baderekew program Ato Yared sefiwen bota bemeyaz engeda sayhon azegaj honew new yewalut
@Exploratorium360
@Exploratorium360 3 жыл бұрын
Betam fogsru seweye naw he took over the show 😂😂😂
@Nooney123-q9f
@Nooney123-q9f 3 жыл бұрын
በፎቶ የተደገፈ ጉድ የሚያስብል መረጃ ወጣባቸው!!! 5 ሴት አርቲስቶቻችን ወዴት እየሄዱ ነው!!! ጉድ ጉድ!!!???? kzbin.info/www/bejne/i5e9Y2Omr8-BZtE
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
እስቲ ሀገሩን እንደኔ የናፈቀ ላይክ ያርግ
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 3 жыл бұрын
እጅግ እጅግ እጅግ ሲበዛ በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ነው በተለይ ዮናስ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ የማናቃትን ሀገራችንን ነውእንድናውቃት ያደረከን ::
@yaredlisanework8762
@yaredlisanework8762 3 жыл бұрын
YES! indeed !! Yonas in the TIZITACHEN BE EBS interview did well.
@test4hiv174
@test4hiv174 3 жыл бұрын
Yonas Kebede Thanks for all wonderful program you are sending us world wide . Just happen to know brother yared [ wonderful dispora guest Solomon Berhe Seattle wa
@yaredlisanework8762
@yaredlisanework8762 3 жыл бұрын
Ato Solomon:- Some days are best & NEVER FORGOTTEN…I never forget in 1996 U came out in local TV station and announced: “I am infected & diagnosed with HIV”. You are my hero! All of is greatly appreciated.
@ምኞትጌ
@ምኞትጌ 3 жыл бұрын
ዪኒ በጣም ታስደምማለህ ያሰብከው ደግ ደግ ነገር ያሳካልህ ሁሌ አገሬን ሰፈሬን እዳስብ ታረገኛለህ። አቦ ይመችህ
@yitayalmm
@yitayalmm 3 жыл бұрын
Wow! Thank you Yonas for hosting such an amazing Guest Stop Yared, Thank you for sharing your precious memories and knowledge
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 3 жыл бұрын
👌🏼❤️🙏🏽
@playtimewithjohannamercy3989
@playtimewithjohannamercy3989 3 жыл бұрын
Second comment love this program it teaches me more about Ethiopian history ⭐️ወደ ቤቴ 💖 እስቲ ጎራ በሉ💖የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው ከልጆቼ ጋር ሖነን ነው የሰራነው ያው ሃሳቡ ለልጆች ነው ዐና ልጆች ያላቹ ብታዩት ደስ ይለኛል ሌሎቻቹ ለማበርታ ታት ስትሉ ኮመንት ስብስክራይብ ኣርጉን ለመጪው ግዜ ደስ ሚሉ ጫወታዎች በ አማርኛ እናቀርባለን ::
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 3 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ እና ከ ebs ይትኛውን ፕሮግራም ትወጃለሽ ብትሉኝ ትዝታችን በ ebs ነው ዮኒ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እናመሰግናለን
@ምኞትጌ
@ምኞትጌ 3 жыл бұрын
ውነት አተ ልጅ ተባረክ
@hannadebebe7071
@hannadebebe7071 3 жыл бұрын
በናትህ አሰኮ ሠፈረን እና እንቁላል ፋብሪካ አሣየነ
@sglive4618
@sglive4618 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ ውስጥ እንደዚ የሚባል ሠፈር የለም
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 3 жыл бұрын
@@sglive4618 የት ነው ያለው ታዲያ? ''የክፍለ ሃገር ልጅ ነኝ። አዲስ አበባን አላውቃትም'' ብትል አይሻልም?
@sglive4618
@sglive4618 3 жыл бұрын
@@jesuschristislord6940አንተም የአዳስ አበባ ልጅ ነህ እንኳን እኔ
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 3 жыл бұрын
@@sglive4618 How do you know?
@sglive4618
@sglive4618 3 жыл бұрын
@@jesuschristislord6940 አለማወቅ የአዲስ አበባ ልጅ አለመሆኑን ነገርከኝ
@የጌታበለጠ
@የጌታበለጠ 3 жыл бұрын
እውነትም እንደ ስሞ ያሬድ ልሳነወርቅ ኖት።
@yaredlisanework8762
@yaredlisanework8762 3 жыл бұрын
THANK YOU SO MUCH FOR YOUR KIND WORDS!
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 3 жыл бұрын
ዮንዬ ስወድህ አባቴ ኑርልኝ💚💛💝💪 thank you our brother Ato Yared 💝💪 I Love Ethiopia MaM God Bless🙏
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 3 жыл бұрын
🤣👌🏼🙏🏽
@girmatube551
@girmatube551 3 жыл бұрын
I hope I will be back soon to my homeland 🤗🤗
@showa8370
@showa8370 3 жыл бұрын
Oh..that is so good..please I have a lot of memories..how can I contact you?
@Nooney123-q9f
@Nooney123-q9f 3 жыл бұрын
በፎቶ የተደገፈ ጉድ የሚያስብል መረጃ ወጣባቸው!!! 5 ሴት አርቲስቶቻችን ወዴት እየሄዱ ነው!!! ጉድ ጉድ!!!???? kzbin.info/www/bejne/i5e9Y2Omr8-BZtE
@yaredlisanework8762
@yaredlisanework8762 3 жыл бұрын
ሀገሬ ሚዲያ Hagere media Are you advertising using the platform?
@ermiasmulleta2557
@ermiasmulleta2557 3 жыл бұрын
The best show EBS. Yoni, I like your attitude and respectful hospitality. Keep it up a good work.
@alawiababikio2648
@alawiababikio2648 3 жыл бұрын
Amazon program thank you Yonnas God bless you continue your program.
@wmym
@wmym 3 жыл бұрын
አዘጋጆችን በጣም አመሰግናለሁ። ድንቅ ፕሮግራም ነው። አንድ አባባልም ዛሬ ተማርኩ። ፈረንጆች "Icing of the cake" የሚሉት ለካ በአማርኛም ተመጣጣኝ አለን። ይህቺን አባባል፥ ያሬድ እራስህ የፈጠርካት መሆን አለባት። "በዶሮ ወጥ ላይ መከለሻ እንደ መጨመር" ያልካት ፈገግ አሰኝኛለች። የአዲስ አበባ ሙዚየም ጉብኝቱ በጣም መሳጭ ነበር። የያሬድን የሥነ ጽሑፍ ችሎታ ድሮም ያስደምመኝ ነበር። ምንጩን ማውቄ አስደስቶኛል። ከዚህ ሜዲያ ጋር ስላስተወቅከንም አመሰግናለሁ። አገሬ እናቴ፡ ኑሪ ለዘለዓለም እመጣልሻለሁ፥ እንደወጣሁ አልቀርም።
@yaredlisanework8762
@yaredlisanework8762 3 жыл бұрын
Dear Dr. Wondimu “Your thoughtfulness is a gift I will always treasure.”
@DanCaller123
@DanCaller123 3 жыл бұрын
Nuriligi yoni we love you so much. Thank you so much for your dedication.
@shyguy6652
@shyguy6652 3 жыл бұрын
wuy Yonas Volksvagenuwas yet hedech
@yaredlisanework8762
@yaredlisanework8762 3 жыл бұрын
The historical Volkswagon was under repair (in the garage). The best was is Let us fundraise buy for Yonas a new engine for his Volkswagon. Please! contact me via my Facebook "YARED LISANEWORK" messenger. TX!
@shyguy6652
@shyguy6652 3 жыл бұрын
Gash Yared i know you i am from Seattle too My name is Erad and for your info i will give you one spot in Seattle Enat restaurant or i know your home too Everett wright👏
@agidewzenebe
@agidewzenebe 3 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅና ተወዳጅ የቀድሞ ነገርሮችን የሚያስታውስና አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@solomonkera2916
@solomonkera2916 3 жыл бұрын
አቻ አምና ቅዳሜ በክረምት ወራት የጣልያን ተወላጅ ቹሊ የሚሉት ልዩ ልዩ ወሬ ስንጨዋወት...
@eliaswoldemariam7760
@eliaswoldemariam7760 3 жыл бұрын
Simply the best program !! Thanks yonas also Ato Yared for representing us and beautiful explanation, expression ( our times)🙏✅
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 3 жыл бұрын
👌🏼❤️🙏🏽
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 3 жыл бұрын
መቼ ነው ኮሪያ ሰፈር የምትሄደው :አንተም እንደ ወያኔ ትፈራዋለህ እንዴ ?
@mubamubarek7826
@mubamubarek7826 3 жыл бұрын
ዬኒ መቼ ነው አብነትን እና አካባቢው የምትወስደን በትዝታ
@dessiezewdu9986
@dessiezewdu9986 3 жыл бұрын
"ትዝታችን በ'EBS' በሚል ርዕስ በየጊዜው የምታቀርቡት ልብ አንጠልጥል ዝግጅታችሁ በትዝታ ማዕበል ውስጥ አሳፍሮ የሚጓዝ በጣም አዝናኝና አስደሳች ፕሮግራም ነው፣ በጣም ወድጀዋለሁ። እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ወደ ውድ አገሬ ሥመጣ፣ እድሉን ካገኘሁ በዚህ አዝናኝ ፕሮግራም ብሳተፍ በጣም ደስ ይለኛል። የናንተንም ጥረት በጣም አደንቃለሁና አይዟችሁ በርቱልኝ !!!
@kidistlemma1016
@kidistlemma1016 3 жыл бұрын
ፒያሳ ፎቶ ፋስት ጀርባ ከት/ቤት መልስ ሳንቡሳ የምበላው
@TE-ti4pn
@TE-ti4pn 3 жыл бұрын
Good job
@helenadonai1572
@helenadonai1572 3 жыл бұрын
Ere like argu 👍🏻👍🏻 ! Le werkamaw sraw yoni yansbeltal like yemtlu hulu like atrsuu .
@አንቲያባቱልጅ
@አንቲያባቱልጅ 3 жыл бұрын
እስኪ ስለረሳሀት ሆለታ አቅርብልን
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
ልክ ነህ ...አራዳ..44... በቅርቡ ሥለ ሆለታ ገነት አቀርባለሁ፨ አመሰግናለሁ ወዳጄ
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 3 жыл бұрын
Yoni saw akbari serahem ende tsebayeh ejeg yemiweded naw ,Allah yasdeseteh 🙏🏽
@asta3031
@asta3031 3 жыл бұрын
ኤረ ኒው ኤራ ትምህርት ቤት እስታውስልን 1968 ተማሪ ነበርኩ
@ልጅእያሱ-ሰ7ነ
@ልጅእያሱ-ሰ7ነ 3 жыл бұрын
ምን 1968 በህይወት አሉ
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 3 жыл бұрын
Ke programu belay yant chewa & Ethiopiawint more des yelgnal 🙏 appricate you yoni ✌️✌️✌️
@ውብኢትዮጲያዊት
@ውብኢትዮጲያዊት 3 жыл бұрын
ውይይይ ይሄ ፕሮግራም ሀገሪን ያስናፍቀኝል ይወኒየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወደሀለን❤💯 ከሳኡዲ ጂዳ ነው ሀገሪ ናፈቀኝ 😣😣ኡፍፍፍ ስደት መች ይሆን የሚሞላው እግዚአብሔር ይርዳን 🙏💯❤❤
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 3 жыл бұрын
ልክ ነሺ! ሜን እንደሃገር🙏🏽
@robelbeyene6249
@robelbeyene6249 3 жыл бұрын
ዯናስ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 3 жыл бұрын
እረ ባክህን የእሩፋኤል ሰፈርን አስጎበኘን
@elroeyayiso2485
@elroeyayiso2485 3 жыл бұрын
First
@fesehafish4085
@fesehafish4085 3 жыл бұрын
Hi 👋 I am living Canada and last time I watch mola Marie I was born and i will came to see after 8 months tank Yonas
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 3 жыл бұрын
Amazing program! Thank you Yonas, Ato Yared and the AA Musiem tour guide.
@fouziyasultan7141
@fouziyasultan7141 3 жыл бұрын
Ameeeeee ameeeeee
@etalemahuaynabeba9250
@etalemahuaynabeba9250 3 жыл бұрын
It's a wonderful place to visit and enjoy with Etheiopia Fernand
@maliawaynechannel956
@maliawaynechannel956 3 жыл бұрын
Can't wait the day u go to the bole michael
@hiruttesfaye151
@hiruttesfaye151 3 жыл бұрын
Can you imagine. One day I will be there 🙏
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Hirutye bedesta enetebekeshalen.plz keep in touch. via our fb page ... Tizitachen on ebs tnx
@yaredlisanework8762
@yaredlisanework8762 3 жыл бұрын
Never Give Up | Yes You Can!
@betlehemlessanework4751
@betlehemlessanework4751 3 жыл бұрын
Thank you very interesting program can you please find out Ato yared Teum lessanework which area he was born..I am looking someone for long time???
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 3 жыл бұрын
Bati p LLC ease! Call me using my Facebook massager. TVC!
@yaredlisanework8762
@yaredlisanework8762 3 жыл бұрын
PLEASE! CHECK YOUR FACEBOOK & I SEND FRIENDSHIP REQUEST
@sosenawondimu637
@sosenawondimu637 3 жыл бұрын
i love it
@kt1651
@kt1651 3 жыл бұрын
Saris saris saris
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 3 жыл бұрын
ዮንዬ የኔ ጨዋ በፍቅረህ ላብድ ነው በሰው አገር
@madenamohammad8734
@madenamohammad8734 3 жыл бұрын
ere bakshe atkelji ylji abat nwu enatu
@show4835
@show4835 3 жыл бұрын
ሆ ክሎሬክስ ጠጪ እንጂ እሱሰ ባለትዳርና የልጅ አባት ንው
@asteryehosanalije9315
@asteryehosanalije9315 3 жыл бұрын
😂😂😎
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 3 жыл бұрын
አትፍረዱብኝ የምሬን ነው
@michaelbahribara9692
@michaelbahribara9692 3 жыл бұрын
Stop showing Eitrean map mixing with Ethiopia, Eritrea never been Ethiopia
@michaelbahribara9692
@michaelbahribara9692 3 жыл бұрын
@@tenkirreta3293 min maletih new ante dedeb, respecy t ok alway dreamers
@michaelbahribara9692
@michaelbahribara9692 3 жыл бұрын
you make us tired with this old history ! we make history we pay 30 years and 60.000 brothers to take back our land ok !!!
@mengeshagetachew4967
@mengeshagetachew4967 3 жыл бұрын
HISTORY OF EDUCATION ETH BOOKS LAMA BA GABYA FOR YANG ED BIGNRERS.GREEN PRAIMER BOOK ONE.
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 10 МЛН