"የሀገር ካስማ" | Yehager Kasma | ሳያት ደምሴ | ኩኩ ሰብስቤ፤ ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ፤ ዘሪቱ ከበደ፤ ራሄል ጌቱ! | Ethiopia Music

  Рет қаралды 1,696,048

Sayat Demissie

Sayat Demissie

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@bebatec4075
@bebatec4075 3 жыл бұрын
ውበት ብለህ ውቢት ጀግናም ብለህ ጀኒት ክብር ብለህ ክብርት አንድ እንዳይቀር ስጣት (ክብር ለሴቶች) ልጅ ማይክ ዋናው
@mihertgebreselsie8407
@mihertgebreselsie8407 3 жыл бұрын
Yes
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 3 жыл бұрын
Lij Mike you are absolutely exceptional. Gech attis jaalalamta dha. Naajiradhuu
@mimiak325
@mimiak325 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
10q,!!!❤❤❤❤👈
@abelasrat80
@abelasrat80 3 жыл бұрын
@@biyaakonajiraadhuka3266 ll k. 2k L m mm m m
@gojjammelkamu4236
@gojjammelkamu4236 5 ай бұрын
ይህን ዜማ ስስማ ተስፋ ፣ብርታት፣ ጥንካሬ ፣ የሚሰማኝ እኔን ብቻ ይሆን? እናመሰግናለን ድምፃዊያን
@yenesayat5708
@yenesayat5708 3 жыл бұрын
ሳያትዬ😘😘😘 የኔ ልዕልት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤ ምርጥ ስራ ኩኩሻ ሪቾ ፍቅር ልጅ ማይክ አስጌ እና ሌሎች ቆንጆ ስራ በርቱልን👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@YabsiraBirhanuYabsira
@YabsiraBirhanuYabsira Жыл бұрын
Hi
@BetmariamBelayneh-lw7op
@BetmariamBelayneh-lw7op 11 ай бұрын
ክብር ለናተ❤❤❤❤
@Ezra.Realtor
@Ezra.Realtor 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ይሄ ነው ኢትዮጲያዊ ዘፈን ማለት --- እንወዳችሗለን ---
@TesfayeMekbib-ju4rm
@TesfayeMekbib-ju4rm 3 ай бұрын
Desss ylall yeewnet wow
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን በአንድ ዘፈን አሳይታችሁናል እናመሰግናለን
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
Yes,!!❤❤❤❤👈
@fkrtamamo7944
@fkrtamamo7944 3 жыл бұрын
ሳያት የምርጦች ምርጫ❤️❤️🇪🇹 ትክክኛ 🇪🇹💯ከነ ስምሽ ::
@biniam_minale
@biniam_minale 2 жыл бұрын
bro realy you know respect
@natytube3604
@natytube3604 3 жыл бұрын
ባይገባኝም የአስጌ ፓርት በጣም ነዉ ደስስ ያለኝኝ❤
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤👈
@Thomas-cq3wq
@Thomas-cq3wq 3 жыл бұрын
Fikirddis took it to the next level. legend
@nuriyaadam6651
@nuriyaadam6651 3 жыл бұрын
I was thinking the same. It only took one word🙌
@rahilarahila5350
@rahilarahila5350 3 жыл бұрын
Betam
@ajl2232
@ajl2232 3 жыл бұрын
Facts!
@tesfa9922
@tesfa9922 3 жыл бұрын
She is amazing!
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema 2 жыл бұрын
Which one is FikirAddis? I really liked all of them I was getting a chill. The first one sounded like an angel from heaven after that I didn't know what to do with myself. They all gave me a chill.
@YesuSira
@YesuSira 3 жыл бұрын
ውበት ሲለካ አብሮ መዝፈን ነው ለካ😍 ከቻላቹ ደግማችሁ ደግሞ አብራችሁ ዝፈኑ የሆነ መንፈስ ቢጋባብን🤗😘
@TesfayeMekbib-ju4rm
@TesfayeMekbib-ju4rm 3 ай бұрын
Degagme yemsemaw muzica new
@ashruka
@ashruka 3 жыл бұрын
ደስ ይላል 🙌🏽
@kalkal5330
@kalkal5330 3 жыл бұрын
በጣም👍
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 3 жыл бұрын
የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር 🥰💕❤️😍
@etalemseifu2392
@etalemseifu2392 3 жыл бұрын
በርቱ
@obamanahom2636
@obamanahom2636 3 жыл бұрын
Ere mskabet ede hulum ga comment aystlhm 😓🤬
@meazagetachew4555
@meazagetachew4555 3 жыл бұрын
@@obamanahom2636 ተጨማሪ ውጤቶች ችግረ
@hawiroth9237
@hawiroth9237 3 жыл бұрын
ብርክ ናችሁ ማን ያዉቃል በቀነቀናችሁት አደበት ኢትዮጵያ ትጎበን ይሆናል እኔ ያገር ካስማ ነኝ በርግጥ ብዙ ከኔ የተሻሉ የኢትዮጵያ ካስማን (መዶሻን) በየስራ ዘርፍ እንዲሁም በፅሎት የሚተጉ እህቶችና እናቶች ሰጦቶናል ይህን የመከራ ጊዜ አልፈን ደግሞ እንደዲቦራ እምንዘምርበት ዘመን ይመጣል : የካስማው ታሪክ እሁን ኢትዮጵያውያን የምንተራምስበት የጎሳ ችግር ግን እስራኤላውያን ያለፍበት ዘመነ መሳፍንት የሚባለው ዘመን ነው ሰው ሁሉ በፊቱ የፈለገውን የሚያረግበት የተከፉፉበት እርበስ የሚጠፉፉብት ጆሮን ጭው የሚያረግ የሚሰማበት ዘመን ነበር : ምድርም ተጨንቃ የነበረበት ዘመን ዲቦራ የተባለች ነብይ ለእስራኤል ህዝብ ምሪትን ትሰጥ ነበር : ምክንያቱም የእስራኤል ህዝብ እንዲያሸንፍ : በዚህ ጊዜ ነው እንግዲህ እያኤልም የተባለች ሌላ ሴት በብልሃት ለእስራኤል ምድር በጊዜው ጠላት የሆነ ያስጨነቀ ሰው በቤትዋ ወደውስጥ ገብቶ እንድትደብቀው ሲማፀናት መተኛቱን ጠብቃ : ይህንን "ካስማውን በመዶሻ ጆሮ ግንዱላይ መትታ ከመሬት ጋር ሰፉችው እርሱም ሞተ" መፃፈ መሳፍንት 4:21 ያነበብኩት : ታሪኩ ከዛም ቦሃላ እስራኤል ለአርባ አመት ከጦርነት አረፈች ይላል ታሪኩ : እና እግዚአብሔር ብዙ ሴቶች ካስማን ወይም የፅሎት መዶሻን የሚያነሱ እህቶች ብዙ ሰላሉን እግዚአብሔር ይመስገን የምንፈራው አይወርሰንም: እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያርግልን : እግዚአብሔር ይጡብቃችሁ በርቱ🙏🇪🇹💪
@ሀገሬ-ጀ8ኘ
@ሀገሬ-ጀ8ኘ 3 жыл бұрын
ሳያት የኔ ቅመም ከረጅም ጊዜ ቦአላ እረ አትጥፊ ማማ አኛ ኢትዮጵያዊኖች አንወድሻለን አማ ጥሩ ጥምረት ነው ራኤል፣ አስጌ፣ ፍቅራዲስ፣ልጅ ማይክ ዘሪቱ ማር በጣም ታምራላቹ ❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
❤❤❤❤👈
@tattube2480
@tattube2480 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሌም ሳዳምጠው እንባየ ይመጣል እንደዚህ አይነት ስራ ለሃገር አንድነት ይጠቅማል ተጠናክሮ ይቀጥል በሌሎች ቋንቋዎችም ጭምር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #እወዳችሗለሁ‼️‼️‼️
@kdavid5505
@kdavid5505 3 жыл бұрын
Who is hearing to this masterpiece
@ht-ht2cf
@ht-ht2cf 3 жыл бұрын
Fikiraddis's voice hit different 💕
@gelilajen6085
@gelilajen6085 3 жыл бұрын
True!
@samsontadese2878
@samsontadese2878 3 жыл бұрын
Ya💘💘
@olanieana
@olanieana 3 жыл бұрын
Underrated comment! Amazing voice.
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Yup 👌😍
@yosephbluecitizen3077
@yosephbluecitizen3077 3 жыл бұрын
😘👌
@belaybelay9964
@belaybelay9964 3 жыл бұрын
ፈቅረ አደሰ ምን ግዜም አወድሻለሁ ጥሎብኘ የማጎራጉረውም የቺን ነዉ ቂም አደቲዙብኘ በጌታ ሰም የቅረታ ሁላቺሁም አወዳቺኋለሁ 😍😍😍
@Tazytube-p3y
@Tazytube-p3y 6 ай бұрын
ሳየ የኔ ንግስት እንዴት እንደምወድሽ ማርያምን ነብሴ ታፈቅርሻለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmaasefa423
@girmaasefa423 3 жыл бұрын
እዉነት በጣም የሚያምር ስራ ነዉ !!! የዘረሽ ፓርት ግን ለኔ ልዬ ነው: No word...!!!
@meazagebremedhin6063
@meazagebremedhin6063 3 жыл бұрын
ልጄ 5 ዓመቱ ነው በዚህ ዘፈን ፍቅር ሊሞት ነው ቀኑን ሙሉ ነው የሚያዳምጠው እሚገርም ህብረት ግን ከሁሉም የገረመኝ የጌታቸው ሃይለማርያም ሳየው ማመን ነው ያቃተኝ በጣም ነው የምወደው እንኳን አየውህ ጌች ኑርልን በጤና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ በተረፈ ሁሌም እንደዚህ ሰብሰብ በሉልን እብካችሁ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ ልዩ ናችሁ በርቱልን ውድድድድድድድድ በሌላ ስራ እንጠብቃችሆለን !!!
@AsafsoundGG
@AsafsoundGG 2 жыл бұрын
Big respect ለሚኪና ለአበጋዝ እውነት ሚያኮራ ደስ ሚል ሙዚቃ ነው ያሰማቹን እናመሰግናለን 👏
@dagialax
@dagialax 3 жыл бұрын
ዘሪቱ omg👌እሚገርም voice 🤦‍♂️ነዘረኝ
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤👌👈
@Seya_ebro
@Seya_ebro 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ የኔ ብርቱ ሴት የኔ ደርባባ ሳያቲና ላቭዩ😉🥰🥰🥰🥰🥰
@ነፂየናቷልጅ
@ነፂየናቷልጅ 3 жыл бұрын
ሁለት ወር ሙሉ የት ነበርኩ ዛሬ ገና መስማቴ የሀገር ካስማ wow ብያለው የበደ ነው እንቁዎቻችን ልጅ ማይክ የኔ ምርጥ❤❤❤👈❤❤👈
@habshatube9179
@habshatube9179 3 жыл бұрын
ዋዉ ኢትዮጵያዊነት ማለት እንደዚህ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹❤️😘🥰
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
Aemnnnn❤👈
@kwkw6343
@kwkw6343 2 жыл бұрын
Iko ya adii baheeri yabalayinati mitayiibati kkkk
@YabsiraBirhanuYabsira
@YabsiraBirhanuYabsira Жыл бұрын
ተባረክ
@TesfayeMekbib-ju4rm
@TesfayeMekbib-ju4rm 3 ай бұрын
Wow
@amencrsti9221
@amencrsti9221 3 жыл бұрын
ሳያትየ የእኔ ዉድ የምርጦች ምርጥ እኮ ነች።ዘሪቱ ፍቅር ኩኩ ራሄል አስጌ ልጅ ማይክ አቦ ይመቻችሁ። ምርጥ ስራ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
ሁላችሁንም እናመሰግናለን የድሮ አንድነታችንን የሚመልስ ሙዚቃ ነዉ ስታምሩ 💞💚💛❤️🙏
@bereketzergaw3856
@bereketzergaw3856 3 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው እየሰማሁ ያለሁት! ስቅስቅ አስባለኝ! ደስታ ነው መሰለኝ! ሴትን የማከብር ወንድ ነኝ!
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
10q,!!!❤❤❤❤👈
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 3 жыл бұрын
🤲🤲👏👏👏🌹🌹🌹
@TesfayeMekbib-ju4rm
@TesfayeMekbib-ju4rm 3 ай бұрын
Egnam nen😂
@birenigatu1631
@birenigatu1631 3 жыл бұрын
የዘሪቱ እና የፍቅር አዲስ ድምፀ መረዋነት ...wow
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤👈
@onelovetube2032
@onelovetube2032 3 жыл бұрын
omg በጣም ታምራላቹ:: ዘሪቱ ግን ይህ ሁሉ ድምፅ ብቻሸን አይከብድም😍😜 ኧረ ለኛም አካፍይን 😍
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 жыл бұрын
የአገሬ ውድ ልጆች ጥበበኞች ኮራሁባችሁ ተባረኩ
@rozahassen6709
@rozahassen6709 3 жыл бұрын
Eski negeruat jorachenen laqoselut qenesa testachew 😄
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
Kkkk❤❤❤👈
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
😂😁
@tadiosb
@tadiosb 3 жыл бұрын
ሳያት የኔ ጣፋጭ ሁሌም ፈገግ በይልኘ ሳቅሽ ምን ያህል ብርሀና እንደሆነ አልገባሽም
@gotaofiidhaabatu
@gotaofiidhaabatu 3 жыл бұрын
ውድ ዬኔ እናቴ ጀግኒቷ እመቤት አያሌው ልጅሽ ይህን ዘፈን ጋብዞሻል!! ልኬት በሌለው ፍፁም ፍቅር እወድሻለሁ። ኩትኩተሽ ያበቃሻት ነብሴ ምንጊዜም ያንቺ ናት። እመኚኝ በኔና ባንቺ ዘመን ነብስን ወይ እድሜን መስጠት ከተቻለ እንደ እኛ የሚዋደዱ ማናቸውም ሳይቀድሙን እኔ ላንቺ ነብሴን እሰጣለሁ!!! ፍቅርና ሰላምሽ ይብዛልኝ ዘላለም ትኖሪያለሽ!!!!
@zaektube3037
@zaektube3037 3 жыл бұрын
እኔ ምንም ቃላት የለኝም ምን አይነት ስብስብ ነው🤭 ሁላችሁም በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ 1 ሳያትዬ አንቺን ምንም አልልም ለኔ ሁሌም አንደኛ ነሽ 2 ኩኩሻ በጣም ነው የማከብርሽ 3 ፍቅራዲስ ድምፅሽ wow 4 ዘሪቱ ድምፅሽ your style hit different 5 ልጅ ማይክ i don't know what to say , u r perfect. I liked your lyrics All of you are so amazing love u❤❤❤
@WndemagegmamoWakegera
@WndemagegmamoWakegera Жыл бұрын
ምርጥ ነዉ ነውሁልጊዜም አብራችሁ ዘፍንኑልን
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 3 жыл бұрын
ምንም የማይወጣለት ምርጥ ስራ!!!!! በዚሁ ስሜት ስለእምየ ኢትዮጵያ ዘምሩላት እስኪ!
@workefaris9447
@workefaris9447 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍በእውነት ነው አገሬ እኮ ልዩናት ስንል በምክኛት ነው አቦ ኑርልን የአገሬ ልጆች ጌታ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅልኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟥🟥🟥👌👌👌👌👌
@ddlaura5506
@ddlaura5506 3 жыл бұрын
እኔ እንደ አንድ ዜጋ የኢትዩጵያ ሰላም የሚመጣው ፖለቲከኞቻችን ሲስማሙ ነው ለህዝቡ አዲስ አጀንዳ እየሰጡ የሚያጋጩን እነሱን አስማሙልን ህዝብ ለህዝብ ተጠላልቶም አያውቅም ሀገሬ አምላክ ይሁንሽ እውነተኛ አሻጋሪ ያምጣልሽ 💔
@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ADwaMoviesandMusicsproduction 2 жыл бұрын
ሳያት 👉ድምፅ ስርአት ውበት😍🤩🔥 ኩኩም ውስጤ ናት፤ ዘፈኖቿ 1ኛ ናቸው
@azbeworkana3109
@azbeworkana3109 3 жыл бұрын
ፍቅራዲስ ድምፅሽ ይገርማል ሳያት ዋው የኔ ቆጆ ልጅ ሚካኤል ግጥም ዋው
@nahusenayarega505
@nahusenayarega505 3 жыл бұрын
ምርጥ combination ነው
@girmat.kassie260
@girmat.kassie260 3 жыл бұрын
በኢትዮጲያ ውስጥ በአግባቡ ካልተጠቀምናቸው ሃብቶች አንዱ የፍቅረ አዲስ ድምፅ ነው!! ኩኩዬ ግን ድምፅሽ ራሱ ማሳጅ ነው!! ድንቅ ስራ!!
@nahusenayarega505
@nahusenayarega505 3 жыл бұрын
አሪፍ point ነው ያነሳኸው የፍቅር አዲስ ብቃት የትም ከማንም ጋር የሌለ ነው
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 жыл бұрын
❤❤❤❤👈
@fetayebaye6394
@fetayebaye6394 2 жыл бұрын
@@nahusenayarega505 ልጅህጅክክክክክብብክ
@zekaryassodera5148
@zekaryassodera5148 2 жыл бұрын
Ygghjh
@fevenyonas1012
@fevenyonas1012 2 жыл бұрын
። ሦ
@honest4456
@honest4456 3 жыл бұрын
ዓብይ ሰላማችንን ይመልስልን. በጣም ተቸንቀናል. ከ አማራ, ትግራይ, ኦ ሮሞ, ደቡብ ሁሉም ሕዝብ ጋር ፈታ ማለት ናፍቆናል.
@hanayoutube4254
@hanayoutube4254 3 жыл бұрын
I love sayat and zeritu version, fikier Adiss voice kills all of them I love y’all ❤️❤️God bless Ethiopia 🇪🇹
@habibnuredin6763
@habibnuredin6763 3 жыл бұрын
ፍቅር+አዲስ Fikir AD ስጦታም ናት እህትህ እውነት ነው። ስሜቴንም መቆጣጠር እንደዛው አቅቶኛል ማየት ማቆምም አቃተኝ።
@kassimhassen853
@kassimhassen853 3 жыл бұрын
የዘሪቱ ደምፅ ዋው ❤️❤️❤️🙏🙏
@mrttube356
@mrttube356 3 жыл бұрын
Mn malet ychalal....mirt sibesb endzi emiamr nger yseral 👏👏👏👏
@ruhamabekele3186
@ruhamabekele3186 3 жыл бұрын
አንደኛ በቃ ቃለት የለኝም 💖 👈 ብቻ እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገረችን የምጠልን በጣምምምም ተምረለቹሁ 💚💚💚💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@samiሳሚ
@samiሳሚ 3 жыл бұрын
2013 ምርጥ ዘፈን ዋው እንዴት ደስ የሚል ዘፈን ነው ከሳያት እስከ ዘሪቱ። በቀን አምስት ከዛ በላይ ነው የምሰማው
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 3 жыл бұрын
Getachew's voice is amazing. The Wolita's voice is stunning. Zeritu is bewildering. Sayat I don't have a word. Kuku Sebsebe it would have been impossible without you. Aynadis what a legend!. Lig Michael is a rising star. All the musicians you are marvelous. Tears were running down my cheeks as I listened to this beautiful music from far away my country
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 3 жыл бұрын
በጣም የተመቻችሁኝ አርቲስቶች!! ብዙ ቋንቋ ስለያዘ ሕብረ ብሄራዊ ነው። ዘርዬ ብዙም በሙዛቃው ስራ አሁን አሁን አትታይም ። በዚህ ቅንብር ላይ ሳይሽ ደስ ብሎኛል።🌷🌷
@abebatelahun4055
@abebatelahun4055 3 жыл бұрын
ይቺ ነበረች ኢትዮጵያዬ አንድ አይነት ጥምረት ግን ምን ዋጋ አለው እንደ ሸቀጥ ቸርችረው ቸርችረው እዚህ አደረሱሽ ታሪኩ ጋንኪሴ ጨርሶታል ቢዘፈን የለ ቢዘመር የለ እደው ምን ይሻላል ልክ ነው የዚህን ማህበረሰብ አመለካከት መቀየር አስቸጋሪ ነው እናተ ልታስተምሩን የዘፈናቹ አርቲስቶቻችንን ግን ፈጣሪ ክብር ይስጣቹ
@galaxyjoseph4612
@galaxyjoseph4612 3 жыл бұрын
ድንቅ እይታ👏🏾 የኔ ጀግኖች እናመሰግናለን🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴
@Lala29499
@Lala29499 3 жыл бұрын
You know it's a quality work whenever Zeritu is in it
@Fikirteasfawu2
@Fikirteasfawu2 3 жыл бұрын
That’s what I thought too!!!!
@meronmeron5210
@meronmeron5210 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም በጣም ደስ ይላል አንድነትን ፍቅርን የሚያሳይ ሙዚቃ ነው ባላችበት ሰላማችው ብዝት ይበልልኝ!🙏 በጣም እወዳችዋለው የኔ ምርጦች! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏😘💚💛❤️
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
የኔ ሳዩዬ አይኔ ብሌኔ ኑሪልኝ ክፉሽን አልስማ አልይ እኔ ልቅደም ውዷ የኢትዮጵያ ልጅ ሳያቴ እወድሻለሁ እፁብድንቅ ከባህር ማዶ❤🇪🇹❤❤❤❤
@djkind2122
@djkind2122 3 жыл бұрын
ለኔ ሁሉም ምርጦቸ ጀግኖቸ ናቸው ማስተላለፍ መናገር ያለባቸውን አሳብ አስተላልፈዋል ለሚገባው ይማርበታል ልብ ለለለው ደሞ ልብ ይስጠው በርቱ አንድነት ነው እሚያምርብን ሰላም እመኛለሁ ለእምየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yodetabera377
@yodetabera377 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ጥምረት የሚገርም ስራ እናመሰግናለን የኛ ጥበበኞች
@ayeleawlachew8846
@ayeleawlachew8846 3 жыл бұрын
ዋው ይሄን የሚገርም ሙዚቃ ለ እናቴ እጋብዛታለሁ
@saminiguss9970
@saminiguss9970 3 жыл бұрын
ወይኔ ሳያት ያንቺን ድምጽ ስሰማ ከጸጉሬ እስከ ጥፍሬ ድረስ ነው ሚነዝረኝ
@teddygizachew6963
@teddygizachew6963 3 жыл бұрын
የፋፍ ፓርት እና የአስጌ ደስ ይላል አዋህዶታል❤🤗
@dawitmekonnen7245
@dawitmekonnen7245 3 жыл бұрын
Sayat yene enat look at you how beautiful and kind you are......Anyhow that was nice music and nice ጥምረት..I love you all.....
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 3 жыл бұрын
መስማት ማቆም አቃተኝ እደገና እደገና እየሰማሁት ነው
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
ሰያት የኔ ማር ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኩኩዬ ሁላችቨሁ ስወዳችሁ ሰላም ይብዛ ለዉዲቷ ኢትዮጵያ🙏🙏
@jeeui3eir29
@jeeui3eir29 3 жыл бұрын
አሰጌና ፋፍ ሳያት ናቸዉ ሙዚቃዉን ያሳማሩት. ግን ሁላቹህንም እዉድዋቹሀለሁ ዘሪቱዉዶ
@haymiaylsew8629
@haymiaylsew8629 3 жыл бұрын
የዘሪቱ ድምፆ ይነዝራል😍😍
@alembereda6488
@alembereda6488 3 жыл бұрын
የኔ አንደኛ አግዚያብሔር ሁሉ ነገርሽን ያሳምረልሽ ሊላ ምንም አልልም
@elazeshegeru6249
@elazeshegeru6249 3 жыл бұрын
Zeritu(babe) always makes crazy performance. Thank u all for the beautiful song
@ወለይኹን
@ወለይኹን 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል።ሳያት በጣም አምሮብሻል ኢንሻ አላህ። ፍቅር አዲስ እና ዘሪቱ ድምጽ አንደኛ።ፊቸሪንግ የሚገጫወቱ ወንዶች ደግሞ ልዩ ውበት ሰጥተውታል።
@kubromtadesse2722
@kubromtadesse2722 2 жыл бұрын
I am from 🇪🇷I don't understand at all but I love ethiopian music ❤️
@tihtifan976
@tihtifan976 3 жыл бұрын
Wow ይች ነች ኢትዮጵያ 🇪🇹💚💛❤️
@NetallTube
@NetallTube 3 жыл бұрын
uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu በቃ ቃለት የለኝም እናመሰግናለን የኛ ጥበበኞች
@afirahel12
@afirahel12 3 жыл бұрын
ሁላችሁም ስታምሩ ዋዉ በጣም ቆንጆ ዜማ ነው
@ሰብምኳነይ
@ሰብምኳነይ 3 жыл бұрын
Sayat I always love u you are the best ethiopian singer & cast to me.from eri🇪🇷
@Danielasham
@Danielasham 3 жыл бұрын
አዝጌ የተጫወተው ክፍል በጣም ደስ የሚል ነገር አለው የሁሉም ድንቅ ስራ ነው የእውነት ማበላለጥ ይከብዳል የልጅ ሚካኤልም ማለፊያ ነው የሴት ድምጻውያኑ የሚኪ ቅንብሩ ሁሉም ሃሪፍፍፍፍፍ
@raheltilahun6493
@raheltilahun6493 3 жыл бұрын
zeritus voice is everything
@agafarytube7619
@agafarytube7619 3 жыл бұрын
ክብር ለሴቶች፣ ክብር ለሰው ልጅ፣ ክብር ለህያዋን ፣ ክብር ለሁሉም ።
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
ፍቅር-አንድነት በስብከት አይመጣም ።ፍቅር -አንድነት የሚመጣው በሁሉም ዘርፍ እኩልነትና ተገዳዳሪነት ሲኖር ነው።
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ ኩኩዬ, ፍቅርአዲስ,ዘሪቱ, ራሄልዬ,ሳያትዬ,አስጌ,,እና ሌሎችም ድምፀ መረዋዎች እናመሰግናለን🙏🏾🌺♥️🎊🎉
@bethaniatilahun4725
@bethaniatilahun4725 3 жыл бұрын
that rap in tigrigna with old school beat wow
@eyobmitiku1588
@eyobmitiku1588 3 жыл бұрын
አንቺ ካለሽ ምን የማያምር ነገር አለ💚💛❤️
@ariesprogramming8444
@ariesprogramming8444 3 жыл бұрын
ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ኤዲተሩ ራሱ ጊታር ተጫዋቹ ብቻ ሁላችሁም አንደኞች ናችሁ እወዳችሁዋለው፡፡
@yergashewamashala4579
@yergashewamashala4579 3 жыл бұрын
እግዚዓብሔር ይባርካችሁ የኛ መኩሪዎች እንወዳችሀለን !!! 💚💛❤️😍🇪🇷😍
@semb8127
@semb8127 3 жыл бұрын
I don’t know what they are saying, but their respect and bound to each other makes it lovely and also you can see how much Ethiopian people missed peace and unity. May god send peace to Ethiopia.
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Amen, it is about women empowerment Women taking the lead..
@metibeyene4952
@metibeyene4952 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@betelhemwondimu4834
@betelhemwondimu4834 3 жыл бұрын
የልጅ ሚካኤል part wow ጀግና ብለ ጀግኒት 😍
@meazadejane1174
@meazadejane1174 3 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ደሰላል የሚገርም ዘፋን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፈጣር.ሠላም ያርግልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላላም ትኑር 🇪🇹🇪🇹👍👍👍💚💛❤
@TigistTigist-xh9hq
@TigistTigist-xh9hq 9 ай бұрын
ሚካኤልዬ ይመችህ ሠርተሀል
@amantube7867
@amantube7867 3 жыл бұрын
እንደ ኩኩ ሰብስቤ የማያረጅ ሰው አይታቹ ታቃላቹ??ኩኩዬ ኑሪልኝ!!!እንደ ፍቅርአዲስ ድምፅ ሰምታቹ ታቃላቹ ፍቅርዬ ኑሪልኝ አወድሻለው!!!!!!
@asmerommobazen5578
@asmerommobazen5578 2 ай бұрын
መርሓባ ኣምበሲት በታ ንኪድ ደርፍኪ የ ድዝክረኪ ኣጆኪ በርትዒ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 жыл бұрын
Love you guys. The more we produce positive things, lord will splash his holly to our homeland Ethiopia. One Ethiopia one people!!!Ended.
@bezawitendashaw4790
@bezawitendashaw4790 3 жыл бұрын
ቃላቶች ያጥሩኛል!
@temesgentsegaw6510
@temesgentsegaw6510 3 жыл бұрын
የዘሪቱ ጉልበት፣አቅም ❤❤
@temesgentsegaw6510
@temesgentsegaw6510 3 жыл бұрын
Ayselchem yesw sebiena menkat yershen atawqem selsew?
@masiketema6086
@masiketema6086 3 жыл бұрын
ፍቅር አዲሥ እኮ ኡፍፍፍ ድምፅ መንፈስ ያድሣል 💕💕💕💕💕
@sosmansal
@sosmansal 3 жыл бұрын
The group is indeed shown up highest excellent performance with Ethiopian local native language.. Wish to Ethiopian artists success...
@tewodrosbetizazu4840
@tewodrosbetizazu4840 3 жыл бұрын
የእውነት የኢትዮጵያ ልጆች እድሜ ይስጣችሁ
@rahwa138
@rahwa138 3 жыл бұрын
WOW Zeritu's and Fikereadis's voice is amazing
@you-ti2bo
@you-ti2bo 3 жыл бұрын
who's fikereadis? pls
@rahwa138
@rahwa138 3 жыл бұрын
@@you-ti2bo Fikereadis is the one who sings from 1:27mn
@you-ti2bo
@you-ti2bo 3 жыл бұрын
@@rahwa138 tnx sary
@የናቴልጅነኝየናቴልጅነኝ
@የናቴልጅነኝየናቴልጅነኝ 3 жыл бұрын
አነ ዝገረመኒ ዝትግርኛ ዝደረፈ ተረፍ ደርጊ ኢለዮ አለኩ ሐሸዌ ኢርተዌ ክከውን አሉ
@girmaabdi182
@girmaabdi182 3 жыл бұрын
Lij Mikael, With this song, you made me realize what you do is art.
@MakaTube
@MakaTube 3 жыл бұрын
ዋው ሚዛን የሚደፋ ምርጥ ስራ ኮራውባቹ
@imebetlene7603
@imebetlene7603 3 жыл бұрын
I want the whole world to listen to this. Diversity at its best! 👏🏽🇪🇹 Please God keep us safe and together. Nothing else will do.
@fekertekebede789
@fekertekebede789 3 жыл бұрын
I am proud of you .ወገኖቼ እንቺ ማድርግ ትችያለሽ ትችያ ለሽ.......,.❤ ስታምሩ ኢትዮጵያዊነትን አደመቃችሁ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሀገር ካስማ | Yehager Kasma 2013/2021
5:55
Fikeraddis Nekatibeb
Рет қаралды 3,2 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopian best music collection የምርጦቹ ምርጥ
54:48
Addis EThio
Рет қаралды 91 М.
Z 10 Gigi Ejigayehu shibabaw  non stop old Ethiopian music Best Ethiopian music
52:08
BISRAT PCX ብስራት ፒሲX
Рет қаралды 479 М.
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН