የልጄን ዉሎ እንዴት ነዉ የማቀልለት?💙💙

  Рет қаралды 4,527

Elnat&Kido Vlog (Bubu Lije)

Elnat&Kido Vlog (Bubu Lije)

Күн бұрын

the story is about how i make easy my sons' day to day activities/life/, who is in the spectrum.

Пікірлер: 39
@nardosketsela739
@nardosketsela739 3 жыл бұрын
You are an amazing mom! Your son is blessed to have you. Strong mama❤️❤️❤️
@emanumer4738
@emanumer4738 2 жыл бұрын
Thank you for sharing please keep going
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ዛሬ ነው ቻናልሽፋን ያየሁት ወድያው ሰብስክራይብ ያደረከትና ብዙውን ቪዲዮችሽን አይችቻለሁ ጠቃሚ ነው በርቺ እንደዚህ ወጥተሽ በማስተማርሽ ልትደነቂ ይገባል
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amesegnalew mar!💙
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 3 жыл бұрын
Very helpful my sister. God blese you.
@emanahmed6851
@emanahmed6851 3 жыл бұрын
I really like video about kids thank you 🙏
@saraabebe865
@saraabebe865 3 жыл бұрын
ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን። ተባረኩ አይዟችሁ በርቱ እህቴ
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amen💙
@meethiopia7484
@meethiopia7484 3 жыл бұрын
ተባረኪ 🙋‍♀️ውዴ ዛሬ ነው ያየውሽ🙏
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amen! Thank you💙
@letshealtogether5226
@letshealtogether5226 3 жыл бұрын
Learned a lot!!!
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
glad to hear that love!
@Babulu25
@Babulu25 3 жыл бұрын
Egezabeher gulbetishen yaberawe
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amen!!!!
@HELEN1P12
@HELEN1P12 Жыл бұрын
እንቅልፍ ሰላም እየሡሥ ይሠጣል
@emanumer4738
@emanumer4738 2 жыл бұрын
Please come back
@Fretube
@Fretube 3 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እህቴ። በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው። አሁንም gluten free ነው ወይስ አቁመሽዋል? Gluten free diet ምን ለውጥ አየሽበት በspeech?
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
He is still on all gluten free diet! I have seen huge difference on his behavior! that's why I still stick with that diets.
@feruznuru9834
@feruznuru9834 3 жыл бұрын
Laworesh
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ከአንድ ዶክተር በላይ ነው ያስተማርሽኝ probiotics formula በቅርብ ነው የጀመርኩት አላውቅም ነበር ነጣም አሪፍ ነው ብዙ comment አይቻለሁ የእንቅልፎን ከቻልሽ comment ላይ አስቀምጭልኝ እኔም ችግር ስላለብኝ ለኔም ይጠቅመኛል ልጄ እግዚአብሔር ይመስገን አንዳንዴ ካልሆነ ይተኛል
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Thank you! Am glad I touched some parents at least
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Here is link for z sleep aid med. www.amazon.com/dp/
@taituadem8465
@taituadem8465 3 жыл бұрын
ሠላም እንዴት ላናግርሽ እችላለሁ ??
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
FB elnat yezih IG elnatankidist bilesh felgign white plz
@born2Bekind
@born2Bekind 3 жыл бұрын
Hi Kidist thank you so much. This is really helpful. Do you recommend gluten free dairy free diet ?
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Absolutely yes!!!!!!!!
@born2Bekind
@born2Bekind 3 жыл бұрын
@@elnatkidovlogbubulije thank you so much. Will stick to it.
@elsabetmelkamutufa3847
@elsabetmelkamutufa3847 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ አንድ ጥያቄ አለኝ እምትገዥው ከ አማዞን ነው? ሌላው ደግም pribiotic ለ 4አመት ልጅ ይሆናል? ካልሆነ እስከ 4አመት የሰጠሽውን ለልጅሽ ልትነግሪኝ ትችይለሽ እባክሽ በጣም ስለተቸገርኩኝ ነው የኔ እመቤት
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
ይቅርታ የኔ ቆንጆ ዛሬ ትንሽ ቢዚ ሆንኩና ሳልመልስልሽ ዋልኩ ግን የገዛሁበት ቫይታሚኑንና ሜላቶኒን ከአማዞን ማግኘት ትችያለሽ በተለይ የእንቅልፍ መዳኒቱን ዋልግሪንስ ታገኚዋለሽ U. S የምትኖሪ ከሆነ ማለት ነው ግን ምኑንም ከማስጀመርሽ በፊት እድሜና ክብደታቸው የሚወስዱት ልክ ላይ ስለሚለይ እባክሽ ዝም ብለሽ አትስጪ, ለ ፕሮባያቲክሱ ግን ሊንኩን አስገብቼልሻለው ከዋናው ዌብሳይት ውጪ እንድትገዢም አልመክርሽም ለእቃው ጥራት ሲባል:: myallstarnutrition.com/collections/all
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Yes u can give probiotics for 4yrs old kids.
@tt-xk1ir
@tt-xk1ir 3 жыл бұрын
Lijeshi mawrat gemrwal be sent gizew
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
ልጄ ሙሉ ለሙሉ ማውራት አልጀመረም ነገር ግን የሚፈልገዉን ነገር በሙሉ ይጠይቀኛል ወይም ይሰማኛል ከብዙ በጥቂቱ በጣም ይጥራል፡፡/ ማዉራት ላይ ብዙም ሞቲቬት አያደርገውም፡፡
@tt-xk1ir
@tt-xk1ir 3 жыл бұрын
Yenem lij 5 ametu new gin mnem ayaweram
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
@@tt-xk1ir አይዞሽ ቆንጆ 5 እኮ ገና ነው ቢያወሩ እንኳ 9 ከዛ በላይ ሲሆናቸዉ ነዉ ብዙዎቹ፡፡ ነዉ ወይስ ምንም አይነት ወርድ የለዉም? ከቻልሽ IG ላይ አግ ኚኝ በደንብ አወራሻለዉ
@tt-xk1ir
@tt-xk1ir 3 жыл бұрын
Instagram acc laklgni
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Elnatankidist
@HSH182
@HSH182 3 жыл бұрын
Have you tried Biomedicine??
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
No, so far am working mostly on his healthy diet. But if you got one you tried and if u see some changes please share that with us?🙏
@feruznuru9834
@feruznuru9834 3 жыл бұрын
Adershe fb kalesh negary
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ኤም ኤም አር ክትባት! #Autism #Ethiopia
25:59
Elnat&Kido Vlog (Bubu Lije)
Рет қаралды 5 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН