የልጅ ልጃቸውን የሚያሰቃዮት አያት

  Рет қаралды 191,909

ለዛ

ለዛ

Күн бұрын

Пікірлер: 369
@Abaaboo-e5o
@Abaaboo-e5o 9 ай бұрын
እኔ እስከ 14 አምተ አያቴ ጋር ነው ያደኩት እንኩዋን ምግብ ልሰራ የተሰራውን እራሱ አንስቼ በልቼ አላቅም እድሜና ጤና ለ አያቴ❤
@SaraAshebe
@SaraAshebe 9 ай бұрын
ማሪያምን እኔም የበላሁበትንም አላነሳ❤❤❤❤
@Galsaho
@Galsaho 9 ай бұрын
ኣያቴ የኔ ኣለም ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AkraamSs
@AkraamSs 9 ай бұрын
ወላሂ እኔም ከዛ በላይ ኑሬ አለሁ አያት ጋር ያደገ ቀለጤ ነዉ የሚሆነዉ ጤናቸዉን ይስጥልኝ ከናት አስበልጠዉ ነዉ ያሳደጉኝ
@Yogh-o1v
@Yogh-o1v 9 ай бұрын
እኔ ከዛም በላይ ኖራለሁ እስከ 11 ክፍል ድረስ ግን አንድ ቀን አይቴ አስቀይማኝ አታቅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 😢😢😢
@ዚነትአብዱ-ኀ8ዀ
@ዚነትአብዱ-ኀ8ዀ 9 ай бұрын
እኔም አላህ ይማርሽ አያቴ ❤
@HsnndG
@HsnndG 9 ай бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች በጣም ጎበዝ ናቸው የአረብ አገር ልጆች ቢሆኑ በዚህ እድሜያቸው ልብሳቸውን እንኳን በስነ ስርዓቱ መልበስ አያውቁም😢
@መህቡባቢንትባባ
@መህቡባቢንትባባ 9 ай бұрын
አረ ኢኔ ከናቴ በለይ አየቴን ነዉ ምወደዉ ነብስ ሰለቅ ጀምረ የሰደገችን ኢሱወ ነት ኢናቴ ጋ 1 አመታ ብቸ ነዉ የተቀመጥኩት ኢሱም ከደኩ በሀለ ነዉ ደሞ ጎቦዝ አድርገ ነዉ የሰደገችኝ አለህ ኢድሜ እና ጤነ ይስጠት❤❤❤❤❤
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 9 ай бұрын
አልሀምዱሊላ የኔ አያት 1 አመት ከምናምን ጀምራ እስከ 10 አመቴ እሷ ናት ያሳደገችኝ አላህ ይረሀማት እናቴዋ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅሽ የኔ እናት የኔ አያት ባጣሽም የአላህ ትዛዝ ስለሆነ ምንም ማረግ ስለማልችል እንጅ ናፍቀሽኛል
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 9 ай бұрын
የውሽት ድራማ አተስሩ አያቶች ከናት እና ከአባት በላይ ተንከባክበው አቅብጠው ነው የማሳድጉት የልጅ ልጅ ብርቃችው ነው 💝
@እማ-እማ
@እማ-እማ 9 ай бұрын
ላውደ ሁሉም አድ አደለም
@FatimaFati-s8m
@FatimaFati-s8m 9 ай бұрын
ወላሂ እኔ ልጀን ከኔ የበለጠ ይወዱታል
@umujawar8608
@umujawar8608 9 ай бұрын
@@FatimaFati-s8mene ayeten ke enate yebelete new yenewedat wellahi emaye 😢❤leyu nech
@FekrteFekre
@FekrteFekre 9 ай бұрын
Entes tebda sermuta ewent new
@Belil-H
@Belil-H 9 ай бұрын
​@@FekrteFekrekoshasha asadagishn asedabi
@zaidajuhar3738
@zaidajuhar3738 9 ай бұрын
እኔ ሀየቴ አቀመጥለ እህቶቼ የለበሱትን ለብሼ ነው የደኩት አለህ እድሜወን የርዝምልኝ❤❤❤
@Tughh-bs1vt
@Tughh-bs1vt 8 ай бұрын
እኔ እራሱ አስተምራ አል ማር ስላት የምወደውን ልጅ ዳረቺኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ሁሌም እወዳታለሁ ብርታቴ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 9 ай бұрын
አያት እደዚህ አያረግም ምን አልባት የጀራ እናት ገፀ ባህሪ ነው ከያት እደዚህ አያረግም የምትሉ በላይክ አሳዮኝ
@JalikaSafi
@JalikaSafi 8 ай бұрын
Miyadarm. Yinoraal ayittawaqum
@semer.Yasmin
@semer.Yasmin 6 ай бұрын
Ewenet new​@@JalikaSafi
@FhGy-t1c
@FhGy-t1c 7 күн бұрын
ቁርጥ የኔን እናት😢😢አሁን ልጄ ያለችበት ሁኔታሁሉም አያቶች አንድ አይደሉም ኮሜታተሮች ተረጋጉ😢 የናቴ እናት ለልጆቿ ትሞታለች የኔዋ ደሞ ገና አንድ አመት ሳይሞላኝ ልጄን እንኳ በስረአት አላገኛትም አሁንስ ሠለቼኝ😢ወላሒምርር ነው ያለኝ አንዱን ሰቀበል አንዱ ድንበር ነኝ ይላል ወይ መጥተው እደሰው አይሰሩ መቃጠልልልነው
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 7 күн бұрын
@FhGy-t1c እረ የበሀሩስ ለኛ ለዱባዮችም ተርፈዋል ዝብለሽ ለልጂሽ ሰራሰራ አርገሽ ግቢ
@saratube7323
@saratube7323 9 ай бұрын
እረ እንደዚህ ያለ ድራማ አትስሩ ለኛም እዘኖልን ልጃችን ትተን ኖሩን ለማሸነፍ ለመጣ ነዉ
@tup6492
@tup6492 9 ай бұрын
😢😢😢
@ababachadmasa-bo7ci
@ababachadmasa-bo7ci 9 ай бұрын
ውነትሽን ነው
@YeshiAleb
@YeshiAleb 9 ай бұрын
የኔ ቤተሰቦች ከ ኔ በላይ ነው ሚንከባከቡልኝ ደሞ ለልጅ ልጆጇ የኔ እናት ነፍ አመት ያኑርልኝ እማዬ❤❤❤
@saratube7323
@saratube7323 9 ай бұрын
@@YeshiAleb እህቴ እዉነት ብለሻል የናት አንጀት ሆኑብኛ እንጅ ከኔ በላይ ነዉ እናቴ ያሳደገቸዉ እስከሁለት አመት አብረን ነበርን እና ትንሽ ልቆንጥጠዉ ብል ልጅን አንድ ብለሽ እንዳትነኪ ነዉ እምትለኛ
@Elizahermon
@Elizahermon 9 ай бұрын
በጣም ይጨንቃል
@Amalelelele-nv3do
@Amalelelele-nv3do 9 ай бұрын
እኔ በሷ እድሜ ጥምቅት ስትሄድ ትጠፍብኛለች እያለች አዝላኝ ነብር የምትውለው ነፍሷን ባፅደ ገነት ያኑርልኝ ❤❤❤❤
@mahletmekete5309
@mahletmekete5309 5 ай бұрын
❤❤😢🙏😇አያቴ ለዘላለምኑሪ 😭😔🥲✝️🛐✝️👵🙇🙇🙋👸
@layneaddisnegatu4874
@layneaddisnegatu4874 9 ай бұрын
ምድረ ሞርተኞች ሁላ እንዲ እያላችሁ ነው ሀገራችን ላይ በላ ያመጣችሁባት እሽ ደግሞ ብላችሁ ብላችሁ ዳይመንድ በሆኑት አያቶቻችን መጣችሁ እዛው በጸበላችሁ እሽ ያላሞረታችሁት ይህ በቃችሁ የእናንተን የፈጠራ ታሪክ ትርኪምርኪ እዛው እሽ በቃችሁ
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 9 ай бұрын
ሳህ ግፉክፉነውደሞ የሚተውኑትእፍፍፍፍ
@ቀጭኔ
@ቀጭኔ 9 ай бұрын
ሁሉም እንደ አንቺ አያት አይደሉም እኔም ከዚ የባሰ ነው የሆንኩት
@فاطمةاا-ف3ف
@فاطمةاا-ف3ف 9 ай бұрын
አስታፉረላ የእናቴን እድሜ እጥፍ ይጨምርልኝ አላህ እን አንድ ልጅ 3 አስታቅፊያት ሳታስቀይማቸው ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sitotatube-
@sitotatube- 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ወይ ጉድ ! ጉድ ነው ዘንድሮ ማን እንደ እናት 👩🏻‍🍼👩🏻‍🍼በአያት ያደገ ልጅ ሞልቃቃ ነው ሲባል ነው የማቀው 😅😅😅😅
@ሚስጥርየድንግልማርያምልጅ
@ሚስጥርየድንግልማርያምልጅ 9 ай бұрын
ቀላል እያቶቼ በጣም ደግ ናችው እና ማርያምን በቃ ደስ የሚሉ ናችው የቤት እመብቴ ነበርሁ እድሜ ይስጣቸው እና ለመጦር ያበቃኝ
@zaidajuhar3738
@zaidajuhar3738 9 ай бұрын
አረ እኔም አደዘው❤❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 9 ай бұрын
የልጆን ሚስት የማትወድ እናት ልታረገው ትችላለች ግን የችን የመሰለች ህፃን ታዛዥ ምንም ያክል እናቷን ብጠላ ፍቅር ነው የምታስይዘው ልጂቱ
@TsehayTsehay-wc3qr
@TsehayTsehay-wc3qr 4 ай бұрын
ማሪምን ከማንም ከምንም በላይ አቀማጥለው ያሳደጉኝ ❤❤
@tigigetu3792
@tigigetu3792 9 ай бұрын
ሰው የወለደውን እስሩ ሆኖ የማያሳድግ ከሆነ ባይወልድ ይቅር በስመአም 😢😢😢
@HiHg-ut4rw
@HiHg-ut4rw 9 ай бұрын
😢
@ሱሱሰለምቴዋ
@ሱሱሰለምቴዋ 9 ай бұрын
የአያት ልጅ ቅምጥል ነው እኔ ልጀን በ6 ወሮ ነው ጥያት አረብ አገር የመጣሁት ግን አልሀምዱሊላህ ተቀማጥላ አፈር አይካሽ ተብላነው ያደገቸው አሁንም እነሱ ጋር ናት ከኝ የበለጠ ለሷ ያደላሉ ❤
@madina3828
@madina3828 9 ай бұрын
እኔም ለአያቶቸ ነው የማደላው
@TegestWorku
@TegestWorku 6 ай бұрын
ይቅርታና የአያት ክፉ አይቸ አላቅም ሲባልም አልሰማሁ ከሆነም በከፊል የእንጀራ እናት አማትና ምራት ነዉ የማይስማማዉ ያም ሁሉም ማለት አይደለም እና ለአያቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲
@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ
@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ 9 ай бұрын
በህይወቴ የማረሣቸው ድሥ የሚል ግዜ ተሞላቅቄ በጥሩ ፍቅር ያደኩት አያቴ ጋ ነው ከሧ ከወጣሁ በኋላነው ህይወት ፈተናዋ አንድ ብላ የጀመረችኝ😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ
@madina3828
@madina3828 9 ай бұрын
እኔም ወላሂ ትምህርት ቤት ሂጀ ስመጣ ገና በሩቁ ስታየኝ ነበር ምግብ የምታቀርበው ይርብብኛል እያለች የኔ ውድ ሰላምችሁ ይብዛልኝ
@AdiMegersa
@AdiMegersa 9 ай бұрын
User
@herutasfaw6724
@herutasfaw6724 8 ай бұрын
እኔ እውነት ለመናገር እናትና አያቴን መለየት የከብደኝ ነበር ነፈስሽን ይማርው የኔውድ አያት
@seidkamal7844
@seidkamal7844 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤vighvyggj 6:42
@Hamzish_King5
@Hamzish_King5 8 ай бұрын
😢❤የነ አያት ከናቴ በላይ ነው የምትወደኝ! አያት የልጅ ልጃቸውን መፈፁም አይጠሉም ብየ ነው ሚያስበው እህ የተሳሰተ ነወ😮😢
@wiloAwllo
@wiloAwllo 9 ай бұрын
አይቷቸ እዲሜና ጤና የኔ አበባወች 🌹 የአባቴም ❤የናቴም አወይ ዱአ ኤጉልኘ በሰላም እዳገኛቸው ምግብኮ ተፈለኩ አልጠይቃቸውም እልፍ ብየ ነው አቅረቤ የምበላው🌺🌺🌺
@FhGy-t1c
@FhGy-t1c 7 күн бұрын
አያቴ እና የ እናቴ እህቶች ጎረቤቶቻችንም አይዞሽ እንኳን ለሷ ለሌላም እንበቃለን ሲሉ አምኜ ልጄን ጥዬ በመውጣቴ ለዳማውን አልቻልኩም 😢😢እኔ እንደ ሻማ እየቀለጥኩ እነሱግን
@ganetteammar2063
@ganetteammar2063 9 ай бұрын
ወይኔ እኔ ስደት እስከምመጣ ድረስ አያቶቼ ናቸዉ አቀባረዉ ያሳደጉኝ የሚገርመዉ ወንዱ አያቴ ካህን ናቸዉ እና ሁሌ ዳቦ ከቤተክርስቲያን እያመጣ ከሁሉም ደብቆ እሰጠኝ ነዉ ያሳደገኝ ሰዉ አያምንም እንጂ እኔ ከተከፋሁ ወይም ሰዉ ካስቀየመኝ ምግብ አይበላም ሴቷ አያቴ ደግሞ ከሁሉም ነገር ቀናንሳ ከወር ደሞዝ ቀለብ ገዝታ ለየት አድርጋ ቅቤ ገዝታ ትቀባኝ ነበር እስካሁን አለችልኝ ወንዱን አያቴን ግን በሞት አጣሁት እዚህ በስደት😢😢😢😢 ግን እኔም እስካሁን አያቴን እኔ ነኝ ከሁሉም በበለጠ የምጦራት እሷም በፍቅር ነዉ ሁሌ የምትመርቀኝ በፀሎት አስቡኝ ምርቃቷን ልቀበል ለፋሲካ እሄዳለሁ አምላክ ይርዳኝ የሁሉም አያቶች ይኑሩልን
@HiwotEshetu-d3o
@HiwotEshetu-d3o 3 күн бұрын
Ayat endezi ataregim yegemal😢😢😢❤❤😂 lijitwa gin des tilalech❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
የኔ አያት ነፍሷን ይማርልኝ እኔ ልስራ ስነሳ እኔ ነኝ ትለኝ ነበር አይ 😢😢😢😢 ግን አንዳንዲ ክፉወች አሉ🙏
@mimialam9805
@mimialam9805 9 ай бұрын
ህፃን በጣም ጎበዝ ናት ችሎታዋ
@kubaramola232
@kubaramola232 6 ай бұрын
አያቶቸጋ ነው ያደኩት አይደለም ምግብ መሥራት ቀርቶ ውሀ ካልሰጡኝ አልጠጠም ነበር ወላሂ🥺🥺🥺🥺ነፍአመት ኑሩልኝ አያቶቸ የኔ ሂወቶች😢😢😢❤❤❤❤
@RabyYouTube
@RabyYouTube 5 ай бұрын
እኔ ከህፃንነቴ ጀምሬ ከአያቴጋ ነው ያደኩት ግን እንኩዋን ልሰራየፈሰሰውሀ እራሱ አላቀናም ነበር 😢😢😢
@salamabebe1008
@salamabebe1008 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ወይ ዘንድሮ አያት ነች የእጀራ እናት ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን
@ToybajemalAyalew-hw4zx
@ToybajemalAyalew-hw4zx 9 ай бұрын
እውይ የኔ ውድ አያት እኔ. ከትምህርት ቤት ስመጣ ሰርታ ነው. የምጠብቀኝ. እኔ ሳልበላ. አትበላም. ከተማሪ ሗላ ከቀረሁ. መንገድ ነው. የምትጀምረው. ወላሂ. አግብቸ. ከቤት እስከምወጣ ድረስ አላህ እድሜ ይስጠን ያገናኘን እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ.
@AlemeuDejen-ly8ms
@AlemeuDejen-ly8ms 3 ай бұрын
እረ በሰማም የኔምርጥ አያት አቅላማጨ ወጥች እሰከምመጣ በስስት የምትቀበለኝ የኔ እናት ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍልኝ
@የፍረኪማyoutube
@የፍረኪማyoutube 9 ай бұрын
እኔ ከህጸንነቴ ጀምሮ እስገመገበ ድረስ እሷነት የሰደገችኝ ተከበክበ እድሜነ ጤነ ይስጠት 😢
@freeta-vj5iq
@freeta-vj5iq 9 ай бұрын
ነብስሽን ይማርልኝ እማ (አያቴ) ከወለደችኝ እናቴ በላይ ነዉ የምወዳት የምትወደኝ እንዴት እንደምትሳሳልኝ እንደ ነበር 😢 አቆላምጣ ነዉ ያሳደገችኝ የኔ ስስት❤
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 9 ай бұрын
አስተዳደጌ እንደዚህ ነበር አክስቴ ይዛው ለማትሄደው ሀብቷ ነበር እንደዚህ ያሰቃየችኝ አይ አክስቴ ዛሬ ኖረሽ ባየሽኝ ያለሁበትን ብዬ ተመኘሁላት
@MahletGiday
@MahletGiday 9 ай бұрын
አረ ወይኔ አያት ክፍው አለ እንዴ? በአያት ማድጉ ልጆች የታደሉ ከወላጅ በላይ አያት ማድግ ልጅ ማስቀኑት በዛ ላይ ጎበዝ አስተዋይ እንክብካባቸው በጣም ልዩ ናቸው አያቶቻችን አባቶቻችን እናቶቻችን ሺ አመት ይኑሩልን የዚች ግን አያት አይቼ አላውቅም በእውነት
@amaamm2623
@amaamm2623 9 ай бұрын
በጣም
@nazmuljshshd7788
@nazmuljshshd7788 9 ай бұрын
አሉ ሁሉም አያት አድ አይደሉም😢
@mekdes-d8o
@mekdes-d8o 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ በአያት ማደግመታደልነዉ❤❤❤❤❤ቅብጠቱስሺአመትኑሩልኝ ናፍቆቶቸ❤❤😢
@HaymanotAweke-j4v
@HaymanotAweke-j4v 9 ай бұрын
የኔ አያት ወተት እያማረኝ ለሰዉ ትሰጥ ነበር😢😢😢😢
@jamelah1675
@jamelah1675 9 ай бұрын
አያት ከእናት ከአባት ይበልጣሉ በስስት ነዉ ያሳደጉኝ አሚን ይከ ለፊልም ስለሆነ ነዉ
@ሀያትቢንትአወል
@ሀያትቢንትአወል 9 ай бұрын
ይህ ትልቅ ውሸት ነው አያት ጋር ያደገ ቀበጥ ነው ይባላል እሱም ልክ ነው እኳን ስራ ሊያሰሩ ምግብ እኳን ጠገብ ሲሉዋቸው አይሰሙም ❤ረጅም እድሜ ለአያቶች
@HhWy-jg3ok
@HhWy-jg3ok 5 ай бұрын
ኧረአታስቂኚበርግጥሁሉምይለያያል
@SayedAhmada-e7w
@SayedAhmada-e7w 9 ай бұрын
እናንተዬ ለካ የአያትም ክፉ አለው እኔ እኮ ልጄን እናቴ ላይ ጥዬ 11አመት በስውር አገር ስኖር ትዝ ብሎኝ አያቅም እኔ ነኝ እንደውም የምቆጣው ለዛውም እሷ ስቆጣው ከስማች ልጄን አትናገሪ ብላ ትቆጣኛለች
@madina3828
@madina3828 9 ай бұрын
የኔም አያቶች ሰው ሲቆጣኝ እናቴም ብኮን ስትናገረኝ አይወዱም
@MoMo-ig1od
@MoMo-ig1od 9 ай бұрын
የኔ እናት የትልቅ እህቴልጅ እኛጋነው ያዴገችው❤😂 እሱዋ ስታወራ እኛካወራን አለቀልን እናቴ ለቤዛ ታዳላለች አይታ አታምናትም ቤዛየም ትልቅ ሆነች እናቴን ስትከባከባት ከኛበላይነው ሁሉ እናት አድአዴለም እዴውም እናቶች ለልጅ ልጅ ያዳላሉ😂😂
@LomiLomi-rt6tu
@LomiLomi-rt6tu 9 ай бұрын
ማን እደናት ስታሳዝን ገናኮ አፍኳ አልፈታችም😢😢😢😢😢😢
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n 9 ай бұрын
The baby girl so sweet and blessed ❤
@tignehalamerwconstructionm4815
@tignehalamerwconstructionm4815 9 ай бұрын
ይሄን ድራማ ሳይ ልጅነቴን እንዲህ አድርጋ ያሳደገችን አያቴን ነው ያስታወስኳት የሚገርመው የኔ ህይወት ጋር የሚለየው ነገር ቢኖር የእኔ እናት በህይወት አለመኖሯ ብቻ ነው
@Nait-k8e
@Nait-k8e 9 ай бұрын
ያባቴን እናት በጣም ደግ ነበረች በጣም ነዉ እምወዳት ነብሷን ይማረዉ የናቴን እናት ግን ልክ እርስዎ መጥፎ ነበረች ኣልወዳትምም
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 9 ай бұрын
እኔከአያቴጋነው ያደኩት አቤት ትሳሳልኝነበረ የኔአያት ልዩነበረች በጣምየምወዳት አያቴ ልዩየ ነበረች እመቤትብላነበር እምጠራኝ ስሜእራሱልዩነበረ አስረኛ ክፍል ሑኘሞተችብኝ 😢😢😢😢 ልዩዋአያቴ እሷስትሞት እኔምከሰደዲኩኝ አያቴሑሌም ትናፍቂኝአለሽ በስደትሑኘ እሷንነው የምናፍቀው በተስብ አይናፍቀኝም አምላኬ አያቴን በገነት አኑርልኝ ላላገኛት ናፍቃኛለች😢😢😢😢😢😭😭😭😭
@Banyam-y2p
@Banyam-y2p 9 ай бұрын
እኔ አያቶቸ ናቸዉ ያሳደኩን በማሩ በርጎዉ እየተቀማጠልን እኳን ስራ ልስራ የፈሰሰዉሀም አላቀናላቸዉምነበር ለብይልኝ በልመናነዉ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 9 ай бұрын
የአያት ስም አታጥፉብን እኔ አያቴ አላህ ይርሀማት መልካም ነበረች ስወዳት 😢😢😢😢😢
@hekmamohammed-zl7qy
@hekmamohammed-zl7qy 9 ай бұрын
ትምርትቤት ሂጄከሰአቴሳልፍ ፍለጋነዉየምቶጣዉየኔዉድአያትአላህይጠብቅልኝ
@899-r9n
@899-r9n 9 ай бұрын
አያት ከእናት በላይ ነው የምታዝነው❤❤❤
@VidaAbdel
@VidaAbdel 23 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏✌👂👌❤👍
@zyenba
@zyenba 9 ай бұрын
አያቴዋ አላህ በጀነት ያገናኘኝ 😭😭😭😭 እህ ግንአያትያላችሁ ታዲላችሁ እኔሥ አያቴትናፍቀኛለችላላገኛት
@LaLa-y2w1m
@LaLa-y2w1m 9 ай бұрын
are besmaeb lene ayate lk andeweledechgn newu yemtmeslegn yalesa mentor yemchil aymeslegnim asan lemetor newu asewu ager yegbahut ane shed alekesechi bgn mnalbat agiziyabher kale yagenagnen😢😢😢😢😢😢😢ayi sdet kentu leyayen❤❤❤
@tsahaiaron9175
@tsahaiaron9175 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:59
@madinachanel6313
@madinachanel6313 9 ай бұрын
እኔ እያቴጋነው ያደኩት አላህ እድሚዋን ያርዝምልኝ. የኔውድ አያት
@BemnetAsefa
@BemnetAsefa 9 ай бұрын
እኔ ካያቴ ጋር 8አመት ነበርኩ ግን አያት ትለያለች እኔ ለሳ ምን እከፈላለዉ አምላክ ጤና ይሰጠልኝ እንጅ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
😢😢በስመአም እኔ አደለም ልሰራ ተፈልጌ ነበረ ለምግብ የምጠራዉ😢😢 ከናቴ ና ከአባቴ እናት እናአባት ነው ያደኩት ትንሽ የከፋኝ እናቴን በሞት ሳጣ ነው 😢 ተሞላቆ አድጎ ክፉ ሰው ሲገጥም ከባድ ጠባሳ ነው
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 9 ай бұрын
ወይኔ አምላኬ ልጄን አደራ😢😢😢
@nazmuljshshd7788
@nazmuljshshd7788 9 ай бұрын
ሁሉም አያት አድ አይደሉም አታስቢ❤❤❤
@dohadoha8116
@dohadoha8116 9 ай бұрын
አረ አመንሻቸወ አረ ቁመሸ ብትሄጂ አያት ለልጂልጇ ክፈ አይዴለችም ጭራሸ ፈቅር ቁልቁል ነወ የሚሉት አትሰማቸወ እኔ ልጄን እናቴ እቤቴ ሰትመጣ ሳጠፋ መግረፈ አልችልም አሁንም አሞላቃ ይዛልኛለች ይዴነግጣል አትቆጡት ነወ የምትለወ ማን እንዴ አያት እነዚህ ለቃቃሚወች የዩቱቭ ጡረተኞች እኛን ሰዴተኞቹን ቀልባችንን ሸክና ጥርጣሬ እያሰገቡ እንዲናይላቸወ ነውንጂ
@nazmuljshshd7788
@nazmuljshshd7788 9 ай бұрын
@@dohadoha8116 የኔ እናቴ እራሱ ከልጆቾ አብልጣነዉ የያዘችልኝ እዉነት ልጀን ተነጥላኮ ምንገድ አትሄድም እዉነት በተላይ የሠደተኞችን ልጅ በጣም ነዉ የሚወዶቸዉ ያደራ ልጀ ነዉ እምትለዉ❤❤🌹🌹
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 9 ай бұрын
@@nazmuljshshd7788 እሺ የኔ ውድ🙏❤❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 9 ай бұрын
@@dohadoha8116 እሺ ውዴ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ😢😢😢
@makyhaylemaryam1959
@makyhaylemaryam1959 9 ай бұрын
ለምን እማይሆን ድራማ ትሰራላችሁ እኔ እንኳን ሰርቼ ላበላት ሰርታ ካልበላው አትበላም መሬት ሳይነካኝ ከ ዝናብ ውጭ እጇ ሳያርፍሽኝ ከጫወታዬ ላይ ጠርታ ለምና ምታበላ እናት ምታስንቅ አያት ነው ያለችኝ እድሜዋን ያርዝምልኝ
@MdVip890
@MdVip890 9 ай бұрын
አያቴ ነፍስሽን ይማር
@kemeryaadem7281
@kemeryaadem7281 9 ай бұрын
ያረቢ ልጆቼን ጠብቅልኝ የአላህ በልጆቼ አትፈትነኝ😢😢
@Helen-cd2il
@Helen-cd2il 9 ай бұрын
Yene fiker ❤ afesh setafet ❤
@uaedxb6960
@uaedxb6960 9 ай бұрын
ውይይይይ በስማም ማን እንደናት በእውነት እሄንን ድራማ ሳይ በህፃኗ ቡቷ እኔ ነበርኩ ጌታን ህመሙን አውቀዋለሁ የፈለገ ነገር ቢሆን ልጅን ለዘመድ መስጠት አያስፈልግም እራሳችሁ አሳድጉ እንደምትፈልጉት አድርጋችሁ ቅረፁና አሳድጉ አለበለዚያ ከባድ ነው😢
@HhWy-jg3ok
@HhWy-jg3ok 5 ай бұрын
በስተመጨረሻ አጋርአገኘሁ
@Mነኝየሴሜንሸዋልጅ
@Mነኝየሴሜንሸዋልጅ 9 ай бұрын
አረ እደዚህ አይነትድራማ አትስሩ አረ ያያት ክፉ የለም ነፍሷን ይማርልዉና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በቅምጥል ነዉ ያሳደገችኝ
@semirasemira5861
@semirasemira5861 9 ай бұрын
እረ ተጋነነ አያቶች በጣም ጡሩ ናቸዉ 👌❤
@romangedeye9684
@romangedeye9684 9 ай бұрын
ይቺ ህፃን ልጅ እምታስቃይ አያት ልጅዋን ብርዋ ብቻ ነው እምትፈልገው ስታሳን ልጅትዋ ኩፉ አያት መጥኔ እግዚአብሔር አትፈራም ነይ ብይም የለ ሆዳም ስታሳዝን እንዲያው በአሁኑ ስአት ማንም አይታመንም ልጆቻችን ራሳችን እናሳድግ እርጉም እናት ይዘሽ
@tube-mt9zx
@tube-mt9zx 9 ай бұрын
እባካችሁ ድራማ ነዉ ከአያት በላይ የእናትም ክፉ አለ ልጆቿቻዉን አያት አማት ላይ ጥለዉ ወንድ የሚቀልቡ
@ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
@ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ 9 ай бұрын
😢😢😢 ከናቴበላይ አያቶቸናቸው የሚሳስሉኝ. ከናት በላይ ናቸው
@Seada-mt3zy
@Seada-mt3zy 9 ай бұрын
ባአያቶች ባትሰሩ ጥሩ ነው አያቶች ፍቅርርትርር ንቸው❤❤❤❤❤ ልጆቸን ከኔ በላይ ነው እናቴ ምቶዳቸው
@rakyi2023
@rakyi2023 9 ай бұрын
አይ ሁሉም አያት አዲ አደሉም ከሌሎች የልጂልጆች እኔ ነበርኩ አገልጋይ ግን እደት እደሚሰዲቡኝ ብትር ይሻል ነበር ለሌሎች ከብት ስጦታ ሲሰጡ ለኔ ግን የሰጡኝን ጊደር ቀምተው ሽጦአት አልሰጠናትም ብለው ሸመጠጡ ያጎቴ ሚስት እደት ቃላችሁን አጠፍችሁ ስትል 100ብር እሰጣታለን አሉ ።ከትምርት ቤት ስመለስ ቡና ምሳ ልብስ የማጥበው ውሀ አሙቄ የማጥባቸው እኔ ነበርኩ በዙሪያየ ያሉ ወዶች ለመዲፍር የሚያርጉት ነገርስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር አለፍ ርሜ ለስደት😢😢😢😢😢
@jemliaahmed9729
@jemliaahmed9729 9 ай бұрын
ውላሂ የኔ አያት ክእናት ብላይ ሁና ነው ያሳድገችኝ አልሃምዱሊላህ ግን ሰድት መጣች ሳላያት ሞት ብኝን 😢😢😢😢😢 ሁሌም የማረሳት አያት
@bebanshbebansh4880
@bebanshbebansh4880 9 ай бұрын
ኧረ በጭራሽ እንደዚች አይነት ሀያት አትባልም የእኔ 12 አመት ሙሉ እንዳይኗ ብሌን ሳስታ ነው ያሳደገችልኝ
@HaitHait-ls2ij
@HaitHait-ls2ij 9 ай бұрын
የምር ልጅ ትዝ አለፕ አይይይ ግን ይህ ድራማ ባይስራ ባይ ነፕ ለኔ መስሎች ጥሩ አይደለም😢😢😢😢😢😢
@madina3828
@madina3828 9 ай бұрын
ወላሂ እኔም ነኝ የኔ ውድ አያት አላህ በሰላም ያገናኘኝ ስዴት ነው ያለሁት እንዴ አይናቸው ብሌን ነው የሚሳስሉኝ
@merryamanu8548
@merryamanu8548 9 ай бұрын
Yehayat kifu yelem ene yadekut nehayati nat yasadegechegn amolaka kesew belay new yasadegechegn yen 1 degna nat❤❤❤❤❤❤
@AbebaK-l4k
@AbebaK-l4k 28 күн бұрын
እና አያቴ ለባል ደረሺ ታጣብኚ ነበረ አዪ አያት ተበየዉ ትታስጠላ በስማም አያት ያቀባራል እጀ ያሰቃያል ክፉ
@tigigetu3792
@tigigetu3792 9 ай бұрын
ደሞ አያትው ምንድን ነው አናቷ ላይ የተሸከመችው😂😅😅
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂ፈጣሪ ሆይ ትእግስቱን ስጠኝ አለች ኤብሱን😂😂😂😂
@tigigetu3792
@tigigetu3792 9 ай бұрын
@@jerryaboye7200 ክክክክክክክክክ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 9 ай бұрын
የኢድያ ጰጉር😅😅😅😅😅
@tigigetu3792
@tigigetu3792 9 ай бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A ወይ ጉድ ክክክክክክ
@Juliyana-9v
@Juliyana-9v 8 ай бұрын
አያቴ ለዘላለሙ ያኑርሽ❤
@jntbrok8611
@jntbrok8611 8 ай бұрын
እ ልጅ ጥለን ስደት ለወጣነው እዠኑልን ቤተሰባችን እንደዚህ ባይሆኑም እንረበሻለን
@KalkidanEthiopian-db2ws
@KalkidanEthiopian-db2ws 9 ай бұрын
እኔ አያቴ ጋር ነው ያደኩት ተሞላቅቄ ነው ያደኩት የኔ ውድ አያት ሁሌም እወድሻለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በሰላም አይንሽን ለማየት ያብቃኝ❤
@FatimaFati-s8m
@FatimaFati-s8m 9 ай бұрын
እረ እኔ እናቴ ማንም እድናገርባት አትፈልግ እኮን ልትማታ ግን ይኖራል እደዝህ ያለ አያት
@kasu3477
@kasu3477 9 ай бұрын
ቀዳዶች አያቶች ክፉ አደሉም ከእናት በላይ ነው የሚያሳድጉት
@ruhamatube627
@ruhamatube627 9 ай бұрын
አሉ በጣም መጥፎ አትፍረጅ
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 9 ай бұрын
ምንም ትምህርት አይሰጥም አያጓጓም እንደዚች አያት ተብዬ ክፉ ሰው ካልሆነ በስተቀር 😡😡😡 ። እኔ የሚገርመኝ ክፉዎች ሎቦች ገዳዮች መስቀል በአንገታቸው አድርገው አማትበው ሲበሉ አያፍሩም ።😡😡😡
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 9 ай бұрын
እናቴ እግሯን ዘርግታ ቁጭ ብላ አያቴ መከራዋን አይታ አሳድጋ እስከ 17 አመቴ ተሸክማ ስደት ስወጣ ጠፍቸ ነው የመጣሁት በባሀር ግን ለሷ ዛሬም ህፃን ልጅ ነኝ
@makeyagirsha6329
@makeyagirsha6329 9 ай бұрын
፣3ወር እስከ አሁን የሰደጌችኝ አየቴ ነት እናትም አበትም ሆና አሰደጌችኝ ❤❤❤❤❤❤
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 9 ай бұрын
ስቄ ትዝአለችኝ😢😢😢ልክ እሷ ታክላለች😢 መከራ ሲበዛባት መርዝ ጠጥታ ሞተች😢😢😢😢
@aeshetseid
@aeshetseid 9 ай бұрын
እኔ ልጀን ከአራትወሯ ጀምሮ አያቷጋናት አያቶች ከልጆቻቸዉ በላይ ያደላሉ ለልጅልጆቻቸዉ
@ZemzemisZewudu
@ZemzemisZewudu 9 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ቆንጅ ልጅ ትዝ አለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 9 ай бұрын
የአያት ልጅ ቅምጥል ነው ሲባል እምንሰማው አያቴ ነብስሽን ይማረው እንጀራ ልጋግር ስላት ደሞ አንች የጋገርሽው 😂😂😂እሳት ይገርፍሻል ትልኝ ነበር ሞት ቀማኝ እንጅ😢😢😢😢😢
@rahmamohammed-dx2bx
@rahmamohammed-dx2bx 8 ай бұрын
አለህ ህዳያ ይስጣቹ እዲ አይነት ድራማ ምሰሩ ግን በጣም ያሳዝናል ለእናቶች ያላቹት ጥላቻ
@Aflyaseyd66
@Aflyaseyd66 9 ай бұрын
ሲጀመር እደዚህ አይነት አያት የለም ደግሞ እሄን ካሜራ ደቅናቹ ስትቀርፁ አታፍሩም በእውነት እዲዚህ አይነት ስራ አይሰራም 😏😏
@ወርቅነሺአማረ
@ወርቅነሺአማረ 7 ай бұрын
እኔ የእናቴን ጡት አልጠባሁም ጠብቼ ያደኩት አያቴጋርነው ተቀማጥየ የአያትልጅ ቀለጤ ተብየ ከትኩስ ወተት ውጭ ውሀ አልጠጣም ብየ ዝብንን ብየ 18አመት እሥከሚሞላኝ
@Tigmekuria
@Tigmekuria 9 ай бұрын
አረ የማይሆን ነገር የአያት ክፉ የለም አያቶች ከእናትም በላይ ቀበጥ አርገው ነው ሚያሳድጉት ይቺ እርኩስ ደግነቱ ድራማ ነው
@feenetlove1141
@feenetlove1141 9 ай бұрын
Awo liki nesh enam yayat liji negn ayati kenat balyi nati❤
@Tigmekuria
@Tigmekuria 9 ай бұрын
@@feenetlove1141 አያት ያለው ታድሏል እኔስ አንድም የለኝም😭
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
ሞልቶ አይምስላችሁ አሉኮ😒
@Tigmekuria
@Tigmekuria 9 ай бұрын
@@ruhamabarkot4802 ክፉ ይኖራሉ ግን እንደዚች አረመኔ አይሆኑም
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 9 ай бұрын
ለማታሳድጉት ነገር ባይወለድስ ፈጣሪዬ ሆይ ቢቀርስ ልጆቻችሁን ብታሳድጉ ቤተሰብ እንደሆነ ቤተሰብ ነዉ ብዙሀኑ ክፉ ናቸዉ😩😩
@saraameda4300
@saraameda4300 7 ай бұрын
አረ እንደዚህ አይነት አያት የለም😢😢
@EmaewedshalewSsss
@EmaewedshalewSsss 6 ай бұрын
ውሸት ውሸት ውሸት እንደዚህ አይነት አያት ኤለም ደሞ ገና አስራ አምስት አመት ያልሞላት ልጅ ስራ እንዴት ትችላለች እንደዚህ አይነት ከእውነት የራቀ ውሸት አታቅርቡ ቢያንስ የሚመሣሠል ነገር አታቅርቡ
@Ayalbeyene-dt8it
@Ayalbeyene-dt8it 9 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ከቲክ ቶክ መንደር አይቶ የመጣ🏃‍♀️😂ሴትዮዋ ግን😏😢
@toybamuhaba5166
@toybamuhaba5166 9 ай бұрын
እኔም አያቴጋ ነው ያደኩት የኔውድ ከራሷ በላይ ነበር የምትወደኝ አሏህ ይረሀማት
@زمزمم-م2ح
@زمزمم-م2ح 9 ай бұрын
ለዛዎች አንዱንሳጨርሱ አንዱንትጀምራላችሁ ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ
@umujawar8608
@umujawar8608 9 ай бұрын
Endazim aynet ayet ala ende yene ayet enate sitikoteny esuwo abetegn new metaleksewu 😢ameye betam new yenefekeshegn Allah edemeshen arezemo beselam yegenagnen ❤😢
@benyamsholla7034
@benyamsholla7034 9 ай бұрын
ይች አያት አደለችም ሠይጣነች የልጅ ልጅ ማለት ልጇ ነች እዴት ወየው 🥺🥺🥺🥺🥺
@VidaAbdel
@VidaAbdel 23 күн бұрын
እነትነት አሆን
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 9 ай бұрын
ምን አይነት ድራማ ነው ልብ ይሰርባል አረብ አገር ልጅ ላለን አስቦ
@ZakeyaKaedr
@ZakeyaKaedr 9 ай бұрын
በአያት፡ቀልድ፡የለም፡እዛውእዛው፡አያት፡እኮ፡ከራሷ፡በላይ፡የልጅልጇነው፡ምጠብቀው፡ምን፡ነካቹ
@zetubee
@zetubee 8 ай бұрын
Ayate ga adigalew temolaqiqe lezawum ❤❤❤yane ayat
@FikrBrke
@FikrBrke 8 ай бұрын
እደዚህ አይነት ድራማ አትስሩብን አያቴን በጣም ነው ምወዳት እደዚህም አይደለችም እደዚህ ትመቻታለች
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
ይኸነወይ ባልሽ አዲስ ሙሉ ፊልም(Yihenew Balishi)New Full Length Ethiopian Movie 2025
1:30:05
ፈፂማ ዘይተድልየካ ጓል
11:29
SenTs for man
Рет қаралды 1,1 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
አርግዛ ፍቅረኛዬን ቀማችኝ🤰🏽😱🙄
29:03
Leyu & Mahi
Рет қаралды 4,2 М.
ለመጀመሪያ ጊዜ የወር አበባ ያየቺው ታዳጊ
42:05
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН