ያለ ምንም ማሳዢያ የብድር አማራጭ ! በደሞዝ ዋስትና ብቻ | ከጥሬ ብር እስከ መኪና | business idea | Loan option |gebeya media

  Рет қаралды 26,059

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 3 ай бұрын
ኧረ ማይክሮዎች ምንም እንደሚሉት አደለም በአካል ስንጠይቅ ውስብስብ ነው ሁሉ ነገር
@Jonas11444
@Jonas11444 3 ай бұрын
ለእኔ አሰራራቸው ጥሩ ቢሆንም ከምንም በላይ የሚያሳስበኝ ነገር ልክ በሌሎች ማይክሮ ፋይናንስ እንደተፈጠረው ገንዘብ ተቆጥቦ ወደኋላ የመጎተት ምን ዋስትና አለ ሰንተቶች መኪና በተለይም ታክሲ ለመውሰድ ተቆጥበው ይኸው እሰከ ዛሬ ያልወሰዱ አሉ ትልቁ ጥያቄ " ዋስትና " ነው ታሞ ከመማቀቅ አሰቀድሞ ....
@abdukemal3828
@abdukemal3828 3 ай бұрын
ቃላቹህን ካላከበራቹሁ ዋስትናችን ምንድን ነዉ
@ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ
@ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ 3 ай бұрын
ውሽት ነው እንዳታምኑ ስትሄድ ያለው ፕሮስስ ቀላል አይደለም ሁሉም እንደሚያወሩት አይደለም 😂
@neimadendir4445
@neimadendir4445 3 ай бұрын
Tikikil enem getmognal
@gizachewdebebe6408
@gizachewdebebe6408 3 ай бұрын
Eskahun kayehuwachewu abedariwoch Digaf micro finance betam tikeklengoch nachewu hedachehu aregagtu
@king_maker9285
@king_maker9285 3 ай бұрын
ይህ ሚዲያ እልም ያለ አጭበርባሪ ሚዲያ ሆነ ማለት ነው፤ ከሚያቀርቡት መረጃ አብዛኛው ውሸት እና የተጋነነ በዚያ ላይ ግልጸኝነት በጣም ይጎድለዋል
@rasrif1978
@rasrif1978 3 ай бұрын
6 ወር እኮ የሚሉት በራሳችን ብር ሰርተው ነግደው ነው የሚያበድሩን።
@MiskirArage
@MiskirArage 3 ай бұрын
60% ቢኖረኝ አንቺ ጋር ለምን እመጣለሁ አብዛኛው ገንዘብ የኔ ነው
@መረጃአዳዲስ
@መረጃአዳዲስ 2 ай бұрын
60% አይደለም 40% ከፍሎ ቀሪውን ከባንክ ጋር የሚያስተሳስሩ በርካታ ማይክሮ ፋይናንሶች እንዳሉ መረጃው የላችሁም ማለት ነው? እኛኮ 40% ትም በዛ እያልን ነው። በዚህ አያያዛችሁ ይህ ማይክሮ ፋይናንስ እያደገ የሚሄድ ሳይሆን እየወደቀ የሚሄድ እንደሆነ ማሳያ ነው።
@UniqueSam-4.884
@UniqueSam-4.884 3 ай бұрын
How to done this Sarves and open branch any town and sell share example sululta town place open
@anbasehmariamdechasa978
@anbasehmariamdechasa978 3 ай бұрын
Kemangnaw mesirabet serategna kewhon debidabe amxitow texechemar kebanki kagr bigenagne yetignaw bank?
@AlemayewKasaye
@AlemayewKasaye 3 ай бұрын
Ye byd segul 60 present men yahel new?
@anbasehmariamdechasa978
@anbasehmariamdechasa978 3 ай бұрын
Ye gile seratenga honew dergitu megizat bifela mine yail?
@yaekobhaso9506
@yaekobhaso9506 3 ай бұрын
Hawassa office location.
@rahelfekadu5475
@rahelfekadu5475 3 ай бұрын
ሀዋሳ ምን ሰፈር አድራሻ
@Esuman143
@Esuman143 3 ай бұрын
product?????
@gemechisdejene9383
@gemechisdejene9383 3 ай бұрын
Hulum andi ayinet nwu lezi lezim moltuwal
@kabetube
@kabetube 3 ай бұрын
ለኛ ለስደተኞች የበድራሉ ወይ ደመወዜ ተያዢከሆነ
@bgsbgs-pf9sh
@bgsbgs-pf9sh 3 ай бұрын
6 ወሩን አፕዴት ያድርጉት ንገሩልን
@henokmuhe
@henokmuhe 3 ай бұрын
በደሞዝ መጠን ነው ወይስ ደሞዝተኛ የፈለገውን ይወስዳል?
@wendmagegnmintesnot
@wendmagegnmintesnot 3 ай бұрын
በሊብሬ አስቸኳይ ይቻላል ወይ?
@DawitGifti
@DawitGifti 3 ай бұрын
በደሞዝ ብቻ ነው ወይ በለላ አማራጭ አለ? ምን አይነት መኪና ነው?
@MitikuKumera
@MitikuKumera 11 күн бұрын
Ushtamoci
@GelataJanu
@GelataJanu Ай бұрын
60% ?
@AsterNegussie
@AsterNegussie 3 ай бұрын
ለመኪና ብቻነው ብድሩ ለቤት መስሪያ አያበድሩም?
@kabetube
@kabetube 3 ай бұрын
የኔምጥያቄነዎ
@melkamgiwenawit9087
@melkamgiwenawit9087 3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ
@MiskirArage
@MiskirArage 3 ай бұрын
ያለምንም ማስያዣ የምትሉት ታዲያ ምንድነው
@ወድራያ-ተ1ዘ
@ወድራያ-ተ1ዘ 3 ай бұрын
ሰላም ገበያ ሚድያ❤ መክናዉ ኣይነት ኣለዉ ወይሰ የፈለከዉ ነዉ?
@adisuMolla-z8y
@adisuMolla-z8y 3 ай бұрын
ወደ ባህር ዳር ብራንች ቢኖራችሁ
@AschaleDagnew-c2g
@AschaleDagnew-c2g 3 ай бұрын
አይንፋመ 60%
@anshasva3647
@anshasva3647 3 ай бұрын
Adama ale
@Nati11NT
@Nati11NT 3 ай бұрын
Poor Justification!!!
@samueljanka5410
@samueljanka5410 3 ай бұрын
እናንተ የማስታወቅያ ስራ በቻ የምትሰሩት በየመንደሩ ቢሮ ከፍተው ከሿሿ ያልተናነሰ ስራ ነው እየሰሩ ያሉት እስከ ዛሬ ያቀረባችሁት ተቋሟት በሌብነት የተሞሉ ናቸው መንግስት እገመገመ ለፍርድ ቢያቀርባቸው መልካም ነው በተቻለ አቅም ለጥቆማ ስልካችሁን ብትለጥፍ ይመረጣል የማደንዘዣ ቋንቋ አጠቃቀማችሁን ተመልክቶ ለኪሳራ ተዳረገ
@mesfinlegesse-o7c
@mesfinlegesse-o7c 3 ай бұрын
ዋስትናችሁ ምንድነው
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 3 ай бұрын
መኪናው
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 3 ай бұрын
አረ አትመኑቸቸው ሁሉም አበደሪ ነን የሚሉተረ ያለ 6 ወር ቁጠባ አያበድሩም ውሸታሞች
@melkamualemu8956
@melkamualemu8956 3 ай бұрын
Inam dersobignal. Yichi gezaxegna wushet bicha new yemitihotitew. Atirafi iko gud seran already
@melkamualemu8956
@melkamualemu8956 3 ай бұрын
Please tell the true to the people. I was heard your interview before I started Atirafi company but all are lie. All your interview is false and confused the folks.
@melkamualemu8956
@melkamualemu8956 3 ай бұрын
Please tell the true to the people. I was heard your interview before I started Atirafi company but all are lie. All your interview is false and confused the folks.
@azebnegash545
@azebnegash545 3 ай бұрын
ሁሉም በጣም ውሸታሞች ናቸው የሚያወሩት ሌላ የሚሰሩት ሌላ ።
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 3 ай бұрын
False information ba bay
@samueljanka5410
@samueljanka5410 3 ай бұрын
እናንተ የማስታወቅያ ስራ በቻ የምትሰሩት በየመንደሩ ቢሮ ከፍተው ከሿሿ ያልተናነሰ ስራ ነው እየሰሩ ያሉት እስከ ዛሬ ያቀረባችሁት ተቋሟት በሌብነት የተሞሉ ናቸው መንግስት እገመገመ ለፍርድ ቢያቀርባቸው መልካም ነው በተቻለ አቅም ለጥቆማ ስልካችሁን ብትለጥፍ ይመረጣል የማደንዘዣ ቋንቋ አጠቃቀማችሁን ተመልክቶ ለኪሳራ ተዳረገ በዚህ ላብቃ
@samueljanka5410
@samueljanka5410 3 ай бұрын
እናንተ የማስታወቅያ ስራ በቻ የምትሰሩት በየመንደሩ ቢሮ ከፍተው ከሿሿ ያልተናነሰ ስራ ነው እየሰሩ ያሉት እስከ ዛሬ ያቀረባችሁት ተቋሟት በሌብነት የተሞሉ ናቸው መንግስት እገመገመ ለፍርድ ቢያቀርባቸው መልካም ነው በተቻለ አቅም ለጥቆማ ስልካችሁን ብትለጥፍ ይመረጣል የማደንዘዣ ቋንቋ አጠቃቀማችሁን ተመልክቶ ለኪሳራ ተዳረገ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 3 ай бұрын
ስልካችንን በግልፅ አስቀምጠናል
@seifuwolde6244
@seifuwolde6244 3 ай бұрын
ገበያ ሚዲያ እባካቹህ ታዘብኳቹህ የሚታመኑ ከሆነ አንድ ብድሩ የወሰደ ሠው አታቀርቡም ምን ያህል ውሸት እንደምትዘግቡ ታዩ ነበር ለወደፊቱ ከእውነት ከተገልጋይ ተነስታቹህ ዘግቡ
@derejeyohannes5166
@derejeyohannes5166 3 ай бұрын
lie cannot sustain. ውሸት አቧራ እንጂ አሻራ አይሆንም !
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 137 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 53 МЛН
የ ቀን የአማርኛ ዜና ህዳር 25 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
9:32
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 5 М.
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН