ያለቀለት ቤት መግዛት ይሻላል ወይስ ፊኒሺንጉን በራሳችን መስራት?

  Рет қаралды 338

YG's CBD

YG's CBD

Күн бұрын

Пікірлер: 2
@gebrehiwotmekonnen2931
@gebrehiwotmekonnen2931 4 ай бұрын
አጠቃላይ ይዘቱ ጥሩ ነው:: ለዚህ አፓርትመንት የሴራሚክ ዋጋ ከብር 880 - 990 በካሬ ተቀምጧል:: የቻይና : የህንድ ከ 2000 - 2700 ብር በካሬ ለሚሆነው የአንዱ ምርጫ ቢሆንስ?! ሌላው ሴራሚክ ለማንጠፍ የተቀመጠው የሰራተኛ ዋጋ አለነሰም ?
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 4 ай бұрын
ውድ ተመልካቻችን ስለ ጥያቄና አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ ይህ የናሙና ቪዲዮ የተዘጋጀው ሶፍትዌሩን ለማስተዋውቅ እና እንዴት ጥቂት ልኬታዎችን አስገብተን በቀላሉ የስራ መጠን እና የማቴርያል ዝርዝር ከነብዛቱ ማዘጋጀት እንደሚቻል ለማሳየት ነው፡፡ መገመት እንደሚችሉት አሰሪዎች በፊኒሺንግ እቃ የደጃ ጥራት ብቻ ሳይሆን በምርጫም ጭምር የተለያየ ፍላጎት ይኖራቸዋል፡፡ ለምሳሌ ሴራሚክ ሳይሆን ለወልል የእንጨትር ፐርኬ ሊመርጡ ይችላሉ፡፡ ስለሆነም ደምበኞቻችን ግምት ሲፍልጉ በምርጫቸው መሰረት እና በቢታቸው ስፋት ልክ ግምቱ ይዘጋጃል ማለት ነው፡፡ የተቀመጠው የሴራሚክ ማንጠፍ የወቅቱ አማካይ የእጅ ዋጋ ነው፡፡
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 45 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 15 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 32)
42:30
ለዛ
Рет қаралды 90 М.
የመኖሪያ ቤት ዲዛይን , Amazing Residential Design
3:17
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН