አያሌው ለየለት 😱 - አዲስ አዝናኝ ድራማ

  Рет қаралды 25,093

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 111
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p Ай бұрын
በጎፋ ህዝብ ለደረሰው ከባድ ሀዘን የአብርሀሙ ስላሴ ያፅናችሁ በሀገራችን ደም መፍሰስ ሲበዛ መገፋፋት ሲበዛ ሌላ መከራ ችግር ይጨምራል አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር በቃ ይበለን ምህረትን ይስጠን😢 አሜንንን
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በቃይበለን😢😢😢
@user-bp6ei1yf3w
@user-bp6ei1yf3w Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Ayumun2323
@Ayumun2323 Ай бұрын
አሽቃባጭነት ነው ያስጠላኝ አብይ በሠማይ በድሮን በምድር ከእግረኛ እስከ ታንክ አማራን እየጨፈጨፈው እያረደው ዝም ያልክ ውላ በፈጣሪ ፍቃድ ለደረሠ አደጋ አታሽቃብጡብኝ በሰው የሚጠፋና በፈጣሪ ትዕዛዝ የሚጠፋ ይለያያል
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p Ай бұрын
@@Ayumun2323 አይባልም እህቴ እኔም አማራነኝ ወድሜ ተገሎብኛል ገና አርባ አልሆነውም ግን ነፍስ ይማር ማለት ማነን ገደለ ልጅ ወላጆችን ሲያጡ ሲያለቅሱ የሞተው አስክሬን መፈለግ ሲያቅታቸው ምን ይሁን ነፍስ ይማር እጅ አሽቃባጭ አይባልም
@Ayumun2323
@Ayumun2323 Ай бұрын
@@user-ip8pc6dz9p እኔ በጀምላ ስጨፈጨፍ ማን አዘነልኝ ማንም ይሙት አላልኩም ግን በሞቴ ላይ ለተሴለቀ እና በዝምታ ለተሠለከተኝ የማሽቃብጠው እኔ ምን ብት ነኝ ?
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ Ай бұрын
በናታችሁ ላይክ አረጎቸው ቤተሰቦች❤❤❤
@Jojo-hr6fl
@Jojo-hr6fl Ай бұрын
😅😅😅😅😅ትበይን እና አያሌው በሳቅ ጨረሳችሁኝ ። በርቱ ቆንጆዎች በተቻለ መጠን ሌሎችንም እያነሳሳችሁ ቁጥራችሁን ከፍ አድርጉት ልክ እንደነ አበጀሽ እና አያታዴ ብዙ ከሆናችሁ ብዙ የሀገርኛ ፈጠራዎች ታፈልቃላችሁ በየጊዜውም አትጠፉም ። በጣም ጥሩ የሚያዝናና እንቅስቃሴ ነው በርቱ ።
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 Ай бұрын
ለመላዉ ለጎፋ ህዝብ ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭💔😭😭😭😭
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 Ай бұрын
😥😥😥😥😥😥😥
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Ай бұрын
አሜን፫ በእዉነት 😭😭😭😭
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Ай бұрын
ምን ሆኑ በአላህ ምን አድስ አለ ?😢😢😢😢
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm Ай бұрын
አኔየታየኝ የትበይን ነጠላ የኢትዬ ባድራ😢😢
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh Ай бұрын
ደቂቃዉን አታሣጥሩት ደሞ በየቀኑ ልቀቁልን ❤❤❤❤እወዳችሃለሁ አድናቂያችሁ ነኝ🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@AmenMidea
@AmenMidea Ай бұрын
ምንም ደስ ሚል ነገር ስለሌለ አልሳኩም ፈጣሪ ለጎፋ ህዝብ መጽናናቱን ለሞቱት ነፍስ ይማር እናተ በርቱ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን😢
@user-bp6ei1yf3w
@user-bp6ei1yf3w Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Asasa-kr1yc
@Asasa-kr1yc Ай бұрын
ትበይን አበባ መስላለች 😂😂😂ፅንስ ያዘችደ❤❤❤
@aad2762
@aad2762 Ай бұрын
እኔም ልለ ነበረ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ Ай бұрын
ይሻሙሺም ልብስ ቀይሪ 😂ትበይን አምሯብሻል ዛሬ❤
@Ayumun2323
@Ayumun2323 Ай бұрын
አያሌው የእውነት ትወናን ትችልባት አለህ በርቱ😂😂😂😂
@Asasa-kr1yc
@Asasa-kr1yc Ай бұрын
ኧረትበይን አትዳከሚ 😅😅😅አያሌዉ አይሰማም 😂😂😂😂አንችም ነገሩን በረድ ትቤ ማኛ ❤❤❤❤ሁላችሁም ትመቹኛላቹህ የኔምርጦች ❤❤❤❤❤❤
@user-cg7ev8yd4l
@user-cg7ev8yd4l Ай бұрын
እኔ ከሳኡዲ ስገባ እንድህ ያለ አጥርና ግቢ ያስፈልገኛል ደስ ሲለኝ ሰፈራቸው❤❤😂
@dagneMamo-cc2wm
@dagneMamo-cc2wm Ай бұрын
❤❤😂
@KidmalemLankirew
@KidmalemLankirew Ай бұрын
ዋው የአያሌው ትወናግን በጣም ይገርማል የዛሬው በተለይ በየቤቱ ሥትጉድአለ በጣም አሥተማሪነው
@EthioEnata
@EthioEnata Ай бұрын
ትቤው አስሜን ለቀቅ አድርጊው እጂ እህ ያን ጅላንፎ አያሌው መቼም ጥሎብቻል እሱኑን አንቧችው😮😅
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ Ай бұрын
አቤት ሰወዳችሁ❤ አያሌው ጭሱ
@fetiyfeti4791
@fetiyfeti4791 Ай бұрын
😂😂😂
@rashidkhoori
@rashidkhoori Ай бұрын
አያሌወ የኔሰካራም ስወድህ😂❤❤❤❤❤
@MollaMekonen-q9j
@MollaMekonen-q9j Ай бұрын
@@rashidkhoori 🙆🙆🙆🙆🙆
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm Ай бұрын
ውይ አያሌው ቅኔው 😂😂😂😂
@hanayeeyesuslij7811
@hanayeeyesuslij7811 Ай бұрын
ወይኔ አያሌው የሰፈራችን አሸብር የሚባል ሰውዬ ነበረ ሁሌ እየሰከረ ሰፈር የሚረብሽ ቁጭ እሱን😂😂😂 የምር ስራውን እማ ሰርታችሁታል በርቱ ❤❤❤❤
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Ай бұрын
አያሌዉ ሰካራም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v Ай бұрын
ብዙዎቹኮ እንዲህ ይሰክሩና ማታ ሚስታቸውን እሚያስለቅሱ
@yenatfentategegn3854
@yenatfentategegn3854 Ай бұрын
አረ አያሌው አሁን ስ አበዛህው ኦኦኦ❤❤❤❤
@FatumaHusean
@FatumaHusean Ай бұрын
Kkkkkk አያለው
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr Ай бұрын
አይዞን አያሌው
@user-sq2qk1iw1k
@user-sq2qk1iw1k Ай бұрын
አይ አየሌው እድሜ አነሰው😅😅😅
@beletechberihun8615
@beletechberihun8615 Ай бұрын
የትበይን ነጠላ እደኔ የታየው ላይክ
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Ай бұрын
ወይ አያሌው እንዲህ ሆነህ አረፍክ ❤❤❤❤❤❤❤በርቱ ውዶች
@Topg-o4i
@Topg-o4i Ай бұрын
Ok❤❤❤❤❤❤
@haimanot-yo3bb
@haimanot-yo3bb Ай бұрын
መጨረሻ ላይ በጣም ነው የሳቅኩት ክክክክክክክክክ ይመቻችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SalamSalamah
@SalamSalamah Ай бұрын
አያሌውአትሰካራም😂😂
@de4xi
@de4xi Ай бұрын
ሐገር ❤❤❤አየሁሽ❤❤❤ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል
@Rozashife
@Rozashife Ай бұрын
በቃ ትበይን ሄደች መሰል እንደነሻሼ በዛው ባልቀረች አያሌው እኮ ይተውናል አይገልፀውም
@user-pv5vx8ql1j
@user-pv5vx8ql1j Ай бұрын
ውልልያርግህአላለችም ተብየን😅😅😅😅
@user-en6cy5pm4g
@user-en6cy5pm4g Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
@takelegemechu7003
@takelegemechu7003 Ай бұрын
አዩ ምህረት ያውርድልህ
@taybat8805
@taybat8805 Ай бұрын
መጥ ግን እንድህ የቁም እሬሳ ያዴርጋልዴ ያረቢ ያአላህ ሙስሊም ላዴረገኝ አልሀምዱሊላህ
@Ayumun2323
@Ayumun2323 Ай бұрын
እኛ ምን አገባን ታዲያ 😂😂😂
@sofiya83211
@sofiya83211 Ай бұрын
❤❤😂😂
@nik9283
@nik9283 Ай бұрын
የዛሬው ምርጥ አማርኛ "ሙጫ ጉብል ነው ወይ"?
@tube6497
@tube6497 Ай бұрын
twena wow ayaliew 😂😂🥰🤭👌
@heytseyd
@heytseyd Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@Zamzam-z7l
@Zamzam-z7l Ай бұрын
😅😅😅😅
@dessalewayaliew9584
@dessalewayaliew9584 Ай бұрын
Betam mirt sekaram 😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
ያማ ቀርቶ ሌላ ዘፈን መቶ አላለችም😂😂😂😂😂😂
@emmazero3023
@emmazero3023 Ай бұрын
😂😂😂😂❤
@user-cs5zl8ut6p
@user-cs5zl8ut6p Ай бұрын
ዛሬ አስማረ የሽፈራውን ኮፍያ አድረጓታል 😮😮😮😮😮😮😮
@yahyagetahunnuru6277
@yahyagetahunnuru6277 Ай бұрын
አንደኛ
@etagegnet6376
@etagegnet6376 Ай бұрын
ተጠንቀቅ አላለም ለሽሽሽሽ ብሎ😅😅😅😅😅
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Ай бұрын
እር አያሌው እውነትምለየለት በርቱ የኔውዶች💚💛❤💐
@Mstawte
@Mstawte Ай бұрын
ኧረ ትበይን ዛሬ አምሮብሻል 👍👍👍👍
@feradesa9188
@feradesa9188 Ай бұрын
ኧረ ውይይይይይይ አያሌው ጨለለ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 Ай бұрын
ዉይ አያሌዉ🤣🤣🤣🤣🤣
@abayneshmannheim8358
@abayneshmannheim8358 Ай бұрын
❤❤❤❤
@fasilgultnhe9608
@fasilgultnhe9608 Ай бұрын
ነጠላሽ ተመቸኝ
@Awfe-s5k
@Awfe-s5k Ай бұрын
ይሻሙሽ በበርበሪ ስትል አማረኝ እርጉዝነኝ
@AsheTesfa-i6e
@AsheTesfa-i6e Ай бұрын
አስማረ በቃ አኔን መሰልከኝ
@JdjDhdh-lx4yg
@JdjDhdh-lx4yg Ай бұрын
❤❤❤ ❤❤😊😊😅😅
@user-zm2ds5nw8e
@user-zm2ds5nw8e Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አያሌው ሰካራም ሆነ በቃ🤔🤔
@MayaRose-b1z
@MayaRose-b1z Ай бұрын
ትበይን በቃ ልቅቀቸ??
@ZainabZainab-nx7wi
@ZainabZainab-nx7wi Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-dm3qr1yw8j
@user-dm3qr1yw8j Ай бұрын
😂😂😂😊😊😊😊❤❤
@mutbmu7223
@mutbmu7223 Ай бұрын
😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉yezarew yileyal😅😅😅
@etagegnet6376
@etagegnet6376 Ай бұрын
አረ እልልል በሉ😂😂😂😂
@RakUaer
@RakUaer Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@Wossen-ep8ob
@Wossen-ep8ob Ай бұрын
ሚኒሚና ምን ማለት ነው 😂
@user-zm2ds5nw8e
@user-zm2ds5nw8e Ай бұрын
😂😂😂😂ምናምን መሠለኝ
@jhiu3913
@jhiu3913 Ай бұрын
Emaytekem malet new
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm Ай бұрын
😅😅😅😂😂😂😂እኔምአልገባኝ😂😂😂
@MediMohammed-kg7hq
@MediMohammed-kg7hq Ай бұрын
የምር እኔም አላውቅ😂😂
@boruselesa3594
@boruselesa3594 Ай бұрын
የማይረባ ማለት ነው
@abebakibret4565
@abebakibret4565 Ай бұрын
😂😂😂😂
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 Ай бұрын
ጥለትሽ ጠላትን ያስበረግጋል
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr Ай бұрын
ትበይን ንስሀሰ ግቢ ። አባት ነፍስሽን ጠርተሽ ኑዛዜሽን ተወጪ
@MayaRose-b1z
@MayaRose-b1z Ай бұрын
ታጠቦ ጨቃ የትባለዉ ልክ እነደነት ላሉት ባልጊውቸ ነቸዉ ሁለይ ጠበ እነሸርሙጠነ ሰራቸሁ ...ትበይን ጒበዝ❤❤❤❤❤አያሊዉ🤮🤮🤮🤮🐍🐍👹👹👹
@girmayadessa4995
@girmayadessa4995 Ай бұрын
ምናልባት ኮሜንት የምታነቡ ከሆነ እነ አብይን ጠቆም ለማድረግ ነገ አስማረ ይስከርና ተረኛ ነኝ ለብዙ ቀን ተመኝቼ ያገኘሁትን ስካር ለማንም አልሰጥም ስጉትትህ ኖሬአለሁ አንተ ግን ትሸከመኛለህ።በደንብ ሰክሬ ሰፈሩ ሁሉ ይወቀኝ እያለ የስካርም ተረኝነት አለው።ያው መንግስት ከሰካራም ስለማይችል ማለት ነው ። አልሰጥም
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr Ай бұрын
ታሞ ከመማወቅ ----- ሲባል ሰምተሻል ? መጀመርያ ነበር ማሰብ
@Osman-xr9hl
@Osman-xr9hl Ай бұрын
ወይ ትበይን
@TgistSetota
@TgistSetota Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤
@mamimami1739
@mamimami1739 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v Ай бұрын
እኒህ ትበን ኝኝ አትበይ
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr Ай бұрын
አሁን አትቅኚ ነገረኛ
@JdjDhdh-lx4yg
@JdjDhdh-lx4yg Ай бұрын
😂🎉😂❤😊😅😮😮😢😀😁🤣🥰😝
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@NourPhone-v8u
@NourPhone-v8u Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-cx6ce4dy7r
@user-cx6ce4dy7r Ай бұрын
❤❤❤
@NourPhone-v8u
@NourPhone-v8u Ай бұрын
😂😂😂❤❤❤
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ቲጂይቱብ
@ቲጂይቱብ Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤
ጠጭ እንጠጣ!! 🤣🤣 አዲስ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ።
20:31
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 29 М.
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
የሚያቆም ስጠኝ !! 🥵 አዲስ  ምርጥ ገጠረኛ ድራማ!!
17:16
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 30 М.
ትበይን መጣለች 😱 - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ
15:59
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 39 М.
Dammaqi Ergaa Bara 2017 |Raajii Masarat Taayyee | @araratvworldwide
37:27
ARARA TV WORLD WIDE
Рет қаралды 36 М.
ያላንተም አይሆን አዲስ የገጠር ድራማ ( Yalantem Ayhone) New Ethiopian Dirama 2024
32:46
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 59 М.
🔴አስገቢው  አዲስ የገጠር ድራማ   ( Asgebiw  New Ethiopian Dram)
30:52
አርሶ ሳቂ / arso saki
Рет қаралды 40 М.
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН