የማርያምፍሬ 2ኛ ዓመት ልደት | Yemariamfrie’s 2nd birthday | Part 1

  Рет қаралды 127,983

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер: 257
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 3 жыл бұрын
መታደልነው የፈጣሪ ስጦታ በምንም ቀንቸ አላቅም እናተን ካየሁ ጀምሮ ትዳርን ሳስብ እናተ ትዝትሉኛላችሁ ባጭሩ ታስቀናላችሁለማለትነው ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ሁሌምቃቁ ውድድድድድድ ጥግድረስ
@weynshetsete7317
@weynshetsete7317 3 жыл бұрын
Betam betam
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 жыл бұрын
አራ ኢኔም እንዚህ ነው የቀነሁት በመልካም ነጋር መቀነት ሀጢያት አዳለም
@vipqatar7973
@vipqatar7973 2 жыл бұрын
የኔ,ጣፋጭ,ማማዬ,እድግበይለኝ,እመብርሐን,ለቁምነገር,ታብቃሽ,.እረጅም,እድሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜ,ከጤናናናና😘😍😍😍😍😍😍
@meserettube5161
@meserettube5161 3 жыл бұрын
የማርያም ፍሬ እመብዙሀን ታሳድግሺ የኔ ፍልቅልቅ🎂🎂🎂🎉🎊🎉🎊🎁🎁🎁🎉🎊🎉🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ቱ ቱ ቱ ብያለው ከ አይን ያውጣቹ ማሻአላህ በጣም ያምራል ዲኮሩ ምግቡ ሁሉም ነገር አይንን ይስባል መልካም ልደት በይልኝ የኔ ማር እናንተንም እንክዋን ደስ አላቹ ሼር ሼር 🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎂🎂🎂🎂🎂🎂🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@የአባቶችፍሬነኝ
@የአባቶችፍሬነኝ 3 жыл бұрын
*ምን አለ የጎዳና ልጆች ብታበሉት ይህን ሁሉ ምግብ መልካም ልደት ህጻኖ*
@m.g5367
@m.g5367 3 жыл бұрын
Neche salflet negdebet yabzal habsha salflet deges yabzal 🤔
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ባል እና ልጂ እንዲሁም ሚስት የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እግዚአብሔር በጥበቡ እና በፀጋው ያሳድግሽ ሀገርሽን እና ቤተሰቦችሽን የምታገለግይ ያድርግሽ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ 🎂💐🌼🙏💖😘💝
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም ሽ አመት ኑሪልን ካገር ሰላም ጋር ስታምሩ ምርጥ እናትና አባት ናችሁ የመውለድ ፍላጎቴ በጣም ጨመረ ጣፉጭ የኔ ድቡልካ አቦ እድግ በይ ሁሌ ይመርብሽ
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 3 жыл бұрын
ስላም ስብእስክራይብ
@saralove4936
@saralove4936 3 жыл бұрын
የኔ ዶጮ ስወድሽ የማርያም ፍሬ ጣፋጭ እንኳን ተወለድሽልኝ 🎉🎈🎂🎊🎁👑❤እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ እና በፀጋ ያሳድግልን
@selamtube5007
@selamtube5007 3 жыл бұрын
የማርያም ፍሬ የኔ ጣፋጭ እመብረሃን በሞገስ ታሳድግሽ ስታድጊም ሰበት ተማሪ እደምትሆኝ ተስፋ አለኝ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ♥
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 жыл бұрын
ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው የኔ ቅመም ያሳድግላችሁ አላህ ደግሞ ድጋሜ ይስጣችሁ ለቤታችሁ አድስ ነኝ
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 3 жыл бұрын
ጌታ በጥበብ እና በማስተዋል ያሳድግላችሁ ሚጣዬ እድግ በይ መልካም ልደት
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 3 жыл бұрын
ስላም ስብእስክራይብ ውዳ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
መልካም ልደት የማርያምዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ከእናትና አባትሽ ጋ ::👍🏽👏🏽💖🎊🎉🎂
@hiwotdemissie681
@hiwotdemissie681 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሁሉን አደረገ ክብሩን እናትና ልጁ ይዉሰዱ።ልጃቹ የእግዚአብሄር ስጦታ ናት። ሀኪም አይሆንም ሲል እግዚአብሄር ይሆናል አለ ። ለሱ የሚሳነዉ የለም ።ፍሬና ዳጊ ጠንካራ ናቹ እዉነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነዉ ።አብሶ የዳጊ ዉሳኔ የሚደነቅ ነዉ ።ማንም ሰዉ የሚጋባዉ ትወልድልኛለች ብሎ አይደለም ፍቅር ነዉ የሚያገናኛቸዉ ፍሬ ከእግዚአብሄር ነዉ ።ልጃቹ ትደግልን ለቁም ነገር ያብቃልን የማቱሳላ እድሜ ይስጣቹ አሜን።
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 жыл бұрын
🌹የአላህ ባሩች የነብያችን ውዳጅች የታላቹ ከቃላት ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ነው ማነው ግን ከእኔጋ ቁርአን የሚቅራ የልባችን የህመማችን ማፍውሻ ነው የአላህ ቃል❤️
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
በጥበብና በሞገስ በቤቱ ያሳድግሽ ለወግ ለማዕረግ ያብቃሽ የኔ ጣፋጭ 💕💕
@ወንድሜአለኝታዬነህ
@ወንድሜአለኝታዬነህ 3 жыл бұрын
ስወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ በስርአት ያደገች ህፃን ለእናት እና ለአባት አስተዳደጋችሁ ውው👏👏👏👏👏👏👏👏👏👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧💋❤️💋❤️💋❤️💚💚💚💛💛💛❤️❤️🥀🥀🥀🥀
@mahubetube6317
@mahubetube6317 3 жыл бұрын
ማሻአላ እኳንምተወለድሽ የኔጣፍጪ እአላህያሳድግሽ
@አሰቴርየማሪያምልጅ
@አሰቴርየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ መልካም ልደት ማማዬ
@haymi410
@haymi410 3 жыл бұрын
ደስየሚል ቤተሰብ የማሪያምዬ እንኳን ተወለድሽ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat 3 жыл бұрын
የኔ ድፎ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️ እንኳን ተወለድሽልኝ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 ድንግል ማርያም ለቁምነገር ታብቃሽ የኔ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 የዮርዲ ድፎ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ንፍቅ በልሽኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Happy Birthday 🎉🎊🎈🎁🎂
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 3 жыл бұрын
ውይይ የልጄ ቢጤ ገንፎ ነገር ናት ስታምር እመቤቴ ታሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ፣ ደግሞ እስማርት ናት
@yabsratesfa8314
@yabsratesfa8314 3 жыл бұрын
አማኑኤል አባቴ በጥበብ ያሳድግሽ ማማዬ የኔ ጣፋጭ😘😘😘😘
@rozalovetube
@rozalovetube 3 жыл бұрын
ለቤታችሁ አዲስ ነኝ የኔ ቆንጆ እንኳን ተዉልድሽልን እድግ ምንድግ በይለልን መልካም ልደትት🎂🎂🍕🍕
@yesusgetanew5095
@yesusgetanew5095 3 жыл бұрын
edge beye yene konjo .zemnesh yebarkk.ema lanchi demo kezi belay kemtasbyou belay egziabher yabzash
@efratahabte4758
@efratahabte4758 3 жыл бұрын
Egziyabher be moges be tsega yasadegish yene tafachi happy birthday 🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰
@appuae6948
@appuae6948 3 жыл бұрын
እኔጃ ምን እደምል አላውቅም ከምር እግዝአብሔር ሲሰጥኮ ሁሉንም አሟልቶነው እግዝአብሔር ያሳድግላችሁ መልካም ልደት የኔ ጣፋች ውይይይ ዴስ ስትሉ
@ladaladababy2317
@ladaladababy2317 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ጣፋጭ ማር ነሽ 🎂🎂🍬🍬👨‍👩‍👧 ውብ ቤተሰብ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ብዝት ያድርግላችሁ በማያልቀው ቸርነቱ።
@zedleerasd3825
@zedleerasd3825 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር እትልቅ ቦታ ያድርስላችሁ ድቡሽዬ እድግ በይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
መልካም ልደት እድግ በይ
@fatumamohammed7051
@fatumamohammed7051 3 жыл бұрын
Ma Sha Allah Yene Fiker Enkuan Tewledshilen Yene Tafach😘😘 Yene Mamaye Allah telk Bota Yadrselegn🎂🎂 Mert Beteseb💖💖
@LetayTekle
@LetayTekle 7 ай бұрын
ቀጥሉበት(KEEP IT UP)❤❤❤❤
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 3 жыл бұрын
Ye Mariyam fera Enkuwanim teweledsh melkam ledet 🎉🎉🎉🎉🍬🍬🍬🍬🎂🎂🎂🎂
@titibesufekad2269
@titibesufekad2269 3 жыл бұрын
Happy birth day my cute baby girl.it’s like wedding lucky girl.🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😘😘
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 жыл бұрын
አዬዬ 😄😄😄 ቦቦሊኖዬ 😘😘
@hanabekele5517
@hanabekele5517 3 жыл бұрын
እንደስስት የምታዮት እናትና አባቷ እንኳን ደስ አላችሁ:: ሚሚዬም እንኳን ተወለድሽላቸው
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየ
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሸ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤
@orthodoxlazalalmitinuri8754
@orthodoxlazalalmitinuri8754 3 жыл бұрын
Wawww baxami Das yilali igzabiheri yasadigishi yane qonjo
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
የኔ ዱንቡሽቡሽ እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞጎሱ ያሳድግሽ እንኩዋን ተወለድሽ ❤️❤️ 🎊🎂🎉HBD🎂🎊🎉
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 3 жыл бұрын
መልካም ልደት የኔ ውድ እግዚአብሄር በጥበብ እናበሞገስ ያሳድግላቹህ
@madyhadaleil8236
@madyhadaleil8236 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሡ ያሳድግሽ ማማዬ
@kidestworkua4624
@kidestworkua4624 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እንኳን ተወለድሽልን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ 😍😘😘😘
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 3 жыл бұрын
እኮን ተወለድሸ ጣፋጭ መልካም ልዴት❤❤❤🇪🇹🇪🇹😍😍😍🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@KkksaaKksaa-fv1qr
@KkksaaKksaa-fv1qr 3 жыл бұрын
ይች ፍቅር ጣፋጭ የሆነች ልጅ እኮን ተወለድሽልን.
@የድንግልማርያምልጅይክበር
@የድንግልማርያምልጅይክበር 3 жыл бұрын
በጉጉት ነው የጠበኳችሁ የማርያም ልህልት እንኳን ተወለድሽልኝ ስወድሽ🎁🎁🎁🎁🎁💝💝💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚💚💚💛💛💛❤❤❤🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሪምቲዩብከወሎ
@ሪምቲዩብከወሎ 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ጥንዶች መልካም ልዴት ሚጡዬ እድግ በይ ❤️❤️❤️👍👍👍
@siltebilalomedia
@siltebilalomedia 3 жыл бұрын
ማማዬ አድገሽ ለጥሩ ነገር ፈጣሪ ያብቃሽ ለቤተሰቦችሽ ምትጠቅሚ ያርግሽ
@merymery382
@merymery382 3 жыл бұрын
መልካም ልደት ማርያምዊትዪ 🎂 እመብርሃን ታሳድግሽ በጣም ደስ የምትሉ ባለ ትዳሮች ቃላት የለኝም ❤❤❤
@fasikaasemrie5287
@fasikaasemrie5287 3 жыл бұрын
ልደት መከበሩ ጥሩ ነው ከድግሱ ቀነስ አድርጎ ለተፈናቀሉና ለተራቡ ህፃ ናት መስጠት መልካም ስራ ነው
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ሰርግ የመሰለ ልደት እድግ በይ የማርያም ልጅ
@ranerane3531
@ranerane3531 3 жыл бұрын
yemareyameye egezeabhr betebebu yasadegachehu my favorite family ❤❤❤❤❤😍😍😍
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ 👍❤🇪🇹👍❤🇪🇹👍
@ekrammohammed8514
@ekrammohammed8514 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እካንአደረሳችሁ ማርቸ ደስስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛው አይለያችሁ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 3 жыл бұрын
Embete tasdegeshi yene mar❤️❤️❤️❤️💋💋💋
@anegach9112
@anegach9112 3 жыл бұрын
ዋዉ መልካም ልደት ስዊት ገር🥳🥳🥳👏👏👏❤️😍
@ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ
@ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ 3 жыл бұрын
ጌታ በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ እወዳችሃለዉ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 3 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ እድግ በይ ለምርቃትሽ ብሎም ለሰርግሽ ያብቃሽ እደጊ በሞገስ🎂🍰❤️
@tagerstgirl3350
@tagerstgirl3350 3 жыл бұрын
ከምስጊኖችጋር ብታሳልፍት ኖሮ ለፈጣሪም ለናንተም በጣም አሪፍ ነበር በተረፈ እግዛብሄር በሞገስ ያሳድግላችሁ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
ማሻአለህ የኔማር አላህ ደግሞ ሰርግሺን ያሳየን የኔ ልእልት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@selamteshome9303
@selamteshome9303 3 жыл бұрын
መልካም ልደት ትንሿ ልዕልት እመብርሀን ከውድ ልጇ ጋር ትባርክሽ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 3 жыл бұрын
የማርያምዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥቤብ እና በሞጎስ ያሳድግሽ የኔ ውድ❤
@menberelegesse7855
@menberelegesse7855 3 жыл бұрын
መልካም ልዳት የሁንልሽ የኔ ቆንጆ አድግልኝ
@solitube1636
@solitube1636 3 жыл бұрын
Mamaye yene tafachi fetari betbeb bemogesu yasadgshi ❤❤❤
@woinbelaineh7591
@woinbelaineh7591 3 жыл бұрын
Yene buchila edgg bey ❤
@linalina-up4ke
@linalina-up4ke 3 жыл бұрын
እድግ በይልኝ የኔ ዶጭዬ 😍😍😍😍
@hvvvghhvvg90
@hvvvghhvvg90 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ መልካም ልደት አድገሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ 😘😘🎉🎈🎈🎈✨🎇
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም ኡፍ ስታምር💚💛❤️
@wintatewolde1615
@wintatewolde1615 3 жыл бұрын
Beutful Familie god bless you all and happy birthday sweet gir ❤❤❤🇪🇷
@hayrumeskan3376
@hayrumeskan3376 3 жыл бұрын
መልካም ልደት የማሪያምዩ በጣም ነው እንወድሽ ከናትና አባትሽ ጭምር በጣም ነው እምወዳቹ
@ኤልሻዳይሁሉቻይእየሡሥያድ
@ኤልሻዳይሁሉቻይእየሡሥያድ 3 жыл бұрын
የእኔ ማር እግዚአብሄር ያሳድግሽ😘😘😘😘
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 3 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ
@richtube5245
@richtube5245 3 жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤የኔዉድ ስታምሩ
@sosiyemaryamlej5025
@sosiyemaryamlej5025 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ እኮ እድግ በይልን
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 3 жыл бұрын
እመብርሀን በቅፏ ታሳድግሺ ጣፋጭየ እንኳን ተወለድሺ ቅመም
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 3 жыл бұрын
Meret beteseb betam new mewedachew lena areaya nachew🥰🥰🥰🥰
@berhanekidane5038
@berhanekidane5038 3 жыл бұрын
Wow happy Birthday🍰🎉🎈
@peacelove4778
@peacelove4778 3 жыл бұрын
መልካም ልደት ድቡጭዬ እንካን ተወለድሽ እድግ በይ😘😘😘😘😘
@makdamekonen9486
@makdamekonen9486 3 жыл бұрын
ሚጣዬ ቆጀ አግዚአብሄር ያሰሣድግሽ❤❤❤❤
@melattesfaye9353
@melattesfaye9353 3 жыл бұрын
Mamaye konjo💕💕Doing your birthday decor was a pleasure sweetheart😘😘
@tigistasfa9459
@tigistasfa9459 3 жыл бұрын
እመቤቴ ታሳድግሽ ለቁም ነገር ታብቃሽ 💕💕💕💕🎂🎂🎂🎂🎂🍥🍥🍥🍥መልካም ልደት🎂🎂🎂💕💕💕💕
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ማማየ
@ቦሩሜዳይቱብ
@ቦሩሜዳይቱብ 3 жыл бұрын
እደው ማር ማር ናት ❤❤❤❤❤❤
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ሸር በማድረግ አዲሶችን አበረታተቱን ፍሬ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 жыл бұрын
ሺ አመት ያኑርሽ ጣፋጭ
@almightygod1023
@almightygod1023 3 жыл бұрын
መልካም ልደት ያሳድግላችሁ።
@አስቱየከፋልጅ21
@አስቱየከፋልጅ21 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መልካም ልድት
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
Beautiful family !you are too cute እድግ በይ😍🥰
@saadahgh8867
@saadahgh8867 3 жыл бұрын
የኔ ማር እደጊ😍😍😘😘
@tiyonmulu7219
@tiyonmulu7219 3 жыл бұрын
እድግ በይ ማማዋ
@askaletsegaye136
@askaletsegaye136 3 жыл бұрын
መልካም ልደት ለማማዬ
@senietshime1489
@senietshime1489 3 жыл бұрын
፧ቲክ ታኬ ተዘግቶብኝ ማየት አልቻልኩም በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦቸ ናችሁ ቃሌ ነው ሁሉንም ቪዲዮ አያለሁ ስላገኘኋችሁ ደስ ብሎኛል መልካም ልደት እድግ በይ
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገሰ ያሳድግሽ❤❤❤❤
@amutube2400
@amutube2400 3 жыл бұрын
Mashallah yan mar Allah yasdgshe😘😘❤❤❤❤
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ፍቅራቹ በጣም ደስይላል
@ejdhd3666
@ejdhd3666 3 жыл бұрын
የኔማር፣የኔ፣ጣፋጭ፣እንኳን፣ተወለድሽልን፣መልካም፣ልደት፣እድግ፣በይ
@zxmalhabashy6284
@zxmalhabashy6284 3 жыл бұрын
የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ
@meronlife5129
@meronlife5129 3 жыл бұрын
Happy birthday beautiful 😍 💗 🎊🥳🍰🕯🎉🎈🎁🎂
@ematube7485
@ematube7485 3 жыл бұрын
መልካም ልደት የኔ ጣፋጭ😍
@bona2318
@bona2318 3 жыл бұрын
Eset yene docho Egziyabher bemoges yasadigish
@ፅናትአለማየሁ
@ፅናትአለማየሁ 3 жыл бұрын
እደጊልኝ ማማዬ 🥰😘😘
GIZE LEKULU PART 18 | ግዜ ለኩሉ ክፋል 18
43:07
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 8 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
ԳՅՈՒՂԻ ԳԱԹԱ - ԷՆ Հի՜ն Ավանդական - Շամշադինի Համը - Шамшадин
25:47
《ՇԱՄՇԱԴԻՆԻ ՀԱՄԸ》 ԳՈՀԱՐ ՔՈՍԱԿՅԱՆ
Рет қаралды 40 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.