KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
1:26:14
04 ስለህይወት| ፍርድ የተሰጠበት እውነተኛ የወንጀል ታሪክ| Real Ethiopian Crime investigations
56:32
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
Support each other🤝
00:31
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
ያማል ነብስ ይማር በከተማችን ህዝቡንና ፖሊስን ያስለቀሰው በነዚ ሁለት ወጣቶች ላይ የተፈፀመው አስደንጋጭ ወንጀል ተጠንቀቁ
Рет қаралды 112,655
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 166 М.
Fiker Media ፍቅር ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 288
@tigetad5649
Ай бұрын
የገደለ ይገደል ህግ በተግባር ይሁን ፍትህ ፍትህ
@Aduyemaru6969
Ай бұрын
እኔን ያልገባኝ ነገር የወንጀለኞችን ምስል እንዳናይ መደበቅ ነው። ለምን? ወንጀለኛ መታወቅ አለበት።
@ዩስራtube
Ай бұрын
ለም ይጋለጣሉ ወጀለኞች እኮ የህግ ከለላ አላቸው መግስት ፈቅዶላቸው ዋል።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BurteAna
Ай бұрын
Nege degimew enideseriku meselegn :: fetachew metayet neberebet :: lik enidewichu alem ;;
@SamiraRayya
4 күн бұрын
ለገዳዩቹ ክብር ስባል
@አልቀረብንም
Ай бұрын
የሞቱትን ምስል የምታሳዩት ለቅሶ እንዲንደርስ ነው ምንጉድ ነው 😢 የወንጀለኞች ምስል የምደበቅላችው???? ውንጅሉ አልቆም ያለው ለዚህ ነው ነገም ወተው አይታወቁም ያልተያዘውም አይፈራም አረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭
@askualaregawi2963
Ай бұрын
በትክክል
@HanaMandefro-w6m
Ай бұрын
እውነት ነው በግልፅ መታየት አለባቸው
@GdHs-v1w
Ай бұрын
አቅራቢወቹ፤ምንአይነትናቼው፤የወንጄለኛቪድወ፤እሚዴብቁት፤
@eshacewkebede5993
Ай бұрын
ገዳይ፣ካልተገደለ በስተ ቀረ አይቆምም
@MoloNes-u7s
Ай бұрын
ኡፍፍፍ ኸር እባካችሁ የገደለ ይገደል ያማል በጣም ነፍስ ይማር 😢😢😢😢
@እረህመት-ዘ5ተ
Ай бұрын
ያሳዝናል ንፁሀን በከንቱ ይረግፋል የገደለ ታስሮ ይቀለባል ከዚያም ይፈታል ለዚያም ነው ገዳይ የበዛ
@mametekola
Ай бұрын
አድማሱ የኔ የዋህ ላንተ ይሄ አይደባህም ነፍስህ በአብረሀም በይስሀቅ በያእቆብ እቅፍ ትረፍ የኔ ደግ አንተ ያልህበት ሁሌ ሳቅ ሁሌ ደስታ ነበር ነፍሰ በላዎች ባጭር አስቀሩብን ለቤተሰቡ ለባለቤቱ መፅናናትን ያድልልን
@housemaid5021
Ай бұрын
አየማሳዘናችን የንፁሐን ደም ይፍረዲ
@DawitWoldemariam-g2g
Ай бұрын
ብሬ ያንተ ነገር አሁንም ድረስ ህልም ህልም እየመሰለኝ ነው። ብሬ ጓደኛዬ ብቻ ሳትሆን ወንድሜም ነበርክ ላንተ ይህ አይገባም ነበር። ባንተ አሟሟት ያላዘነ ያላነባ የለም የኔ ሩህሩህ የኔ አዛኝ የኔ ለሰው ሟች እነዚህ አውሬዎች ላይ ጣለህ ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያድርግልህ ወንድሜ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ መልካም ሰው ድሮም አይበረክትም ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን!!!
@meronmeron-mg9nu
28 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢እር ምን አረጓቸው የሚፈልጉትን ወስደው አረ ሁሁሁሁሁሂ ያማል ያማል እግዚአብሔር ይፈረድባቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@makiqueen3422
19 күн бұрын
ልታወራኝ/ሪኝ ትችላለህ/ሽ?
@nejatabdella4725
Ай бұрын
ኢንሺሀላህ አላህ ቁጣውን. ያውርድባቸው 😭😭😭💔💔
@EliasAbebe-w5i
Ай бұрын
ፖሊሲ ለምንድንነው ወንጀል ፈጻሚዎችን ፊታቸውን የሚሸፍነው ? ፖሊስ የወንጀል ድርጊት ፈጻሚዎችን በመያዙ ምስጋና ይገባቸዋል ። ግን ወንጀለኞችን ሕብረተሰቡ በግልጽ እንዳያውቅ በመደረጉ በማኅበረሰቡ ዘንድ ቅሬታ መኖሩንም እንድትረዱ እንፈልጋለን ። በተረፈ የላቀ ምስጋና ለፖሊሶቻችን ይድረሳችሁ ።
@Raba-jq8qc
Ай бұрын
በትክክል
@rebeccaberhanu3973
Ай бұрын
Enem maygebagn esu new
@ZZZ-p6b8l
Ай бұрын
ፓሊስ እንቅልፍ አጣ ስትይ አታፍሪም ምን ዋጋ አለው ተመጣጣኝ ፍርድ እስካልተሠጠ ድረሰ ነገር ይቀጥላል ሰው የገደለ ይገደል የምንለው በምክንያት ነው አላሀ ከኛ በላይ ያውቃል
@Tigist-o1y
Ай бұрын
በትክክል
@hannge7073
Ай бұрын
ይሄ ቅንብር አገዳደል በማንንታቸው ያማል ብቻ ቀን ይፈርዳል የሰው ጀግና የለውም ጊዜ ነው እያንዳንድሽ ጊዜ ሲመጣ ትመነጠርያለሽ አታስመስይ።
@ሂክማ-ለ8ደ
Ай бұрын
ምን አለ ቢሰቀሉ😢😢😢😢 ምንአለ
@SemraMahmed
Ай бұрын
ቶ
@Hagere739
Ай бұрын
እነዚን ጊዮርጊስ አደባባይ በቤንዚን ማቃጠል ነው
@ምህረት4684
Ай бұрын
ሟች አፍር ውስጥ ገብቶ ገዳይ እየተቀለበ ይቀመጣል የገደለ ተሰቃይቶ መገደል አለበት😢😢😢😢😢😢 ነፍስ ይማር
@SelhulunegerAlehamdulilah
Ай бұрын
ይገደሉ መታሰር ቅጣት አይደለም ነብስ ያጠፋ በሂወት መኖር የለባቸው ህግ መጥመቅ አለበት ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢
@geni4074
Ай бұрын
አይ አድማስ እንዲያው ለማይረባ ስልክ ብለው ሂወትህን አሳጡ 💔😭ሚስቱ የሰማችውን የጣር ድምፅ መርሳት እንኳ አልቻለችም ያማል ይህን ያህል መጨካከናችን እግዚአብሔር አምላክ በሀዘን ለተጎዳችሁት ሁሉ መፅናናትን ይስጣችሁ💔😭
@TsegayeLema-t5q
Ай бұрын
መግደል ተራ ነገር የሆነበት ግዜ ገሎ ነገ እንደሚፈታ ስለሚያውቅ ሌላውም እኔም እንደከሌ እድሌን ልሞክር ብሎ ወንጀሉን ይፈፅማሉ የገደለ ይገደል ለዛውም ሳይውል ሳያድር
@Tigist-o1y
Ай бұрын
@@TsegayeLema-t5q እሚገርመኝ የሟች ፎቶ ሲታይ የገዳይ ማንነት ይደበቃል ገዳዮቹ መሆናቸዉን አያሳምንም ህብርተሰቡ አዉቋቸዉ ጥንቃቄ እንዳያደርግ እኛ አገር ዉስጥ መብቱ የሚከበርለት ወንጀለኛ ብቻ ነዉ
@WaseBimerawe
Ай бұрын
አስተያየቴ ለዝግጅት ክፍሉ ነው ምክንያቱም እኔ ስሜ ዋሴ ቢምረው እባላለሁ አጋጣሚ ሆኖ ከብርሃኑ ጋር አንድ ቢሮ ነው የምንሰራው ነበር እኔ ብሬ ከመሞቱ 2 ሳምንት በፊት ጋርመንት ለ3 ሀንግ ተፈፅሞብኝ ቴክኖ ካሞን 20 ስልክ ተዘርፌ ከ3ቱ አንዱን ከአካባቢው ካሉ የድርጅት የጥበቃ አባላት ሆኜ ይዤ ለፖሊስ አስረከብኩ ግን ከምሽቱ 3 ሰአት ነው የተፈፀመብኝ ግን ምስክር ነው ያሉኝ ። ፖሊስ እንዲህ እንዲያ አደረገ ብትሉኝ አልቀበልም ፖሊስ የዘራፊዎ ተባባሪ ናቸው
@user-hiwot
Ай бұрын
እንኳን ተረፉክ ወንድሜ
@MesiiHabtamu
Ай бұрын
Egezabher yemasegen matirafik baki new bro
@teferawubeshet1565
Ай бұрын
99
@zewdneshtadese
Ай бұрын
😢😢😢ምን ዋጋ አለዉ ነገ ይፈታሉ እነኝህ አበባ የመሳሰሉ ልጆች ግን በቃ ላይመለሡ ደመከ ልብ ሆኑ😭😭😭😭 ግን እስከመቼ አር ፋትህህህ
@Solomon-w2l
Ай бұрын
😢😢 መግስት አስሮ ይቀልብ ( ሰው በሀገሩ በተረ ብር የሰው ሂወት መንጠቅ ያማል 😢😢
@gdr668
Ай бұрын
እነኝህን አረመኔዎች ለምንድንነዉ ፊታቸዉን የምትደብቁላቸዉ ....ፈጣሪ በምድር ሲያቅበዘብዛቸዉ ይኑር ።
@ABbyT-b4e
Ай бұрын
እነዚ መገደል አለባቸው በናታችሁ በላይክ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ዩስራtube
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያአላህ በተጠና ሁኔታ አማራወችን ብቻ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@welansaasifa
Ай бұрын
የገደለ ቤገደሉ ወንጀል ይቀንሳሳል የሰው ህይወትም በከንቱ አይወድቅም ወንጀልም ይቀንሳል ታጉረው ታስረው ደልበው ሲወጡ ድጋሚ ወንጀል ላለመስራታቸው ምን ዋስትና አለ
@Jenet-l6z
Ай бұрын
ከእኔግን እንደኔ ለትንሽ ነገር ሒውት ማጣት በጣም በጣም ያማል ስለዚህ የሰርቀ ፍርዱ ተሻሽሎ ሁለቱም እጆቹን መቁርጥ ቢሆ እርፍት እናገኘለን
@abiavi43
Ай бұрын
የገደለ ይገደል❤
@ZZZ-p6b8l
Ай бұрын
ወዴት እየሄደች ነው ሀገራችን
@CkKc-rg5hr
23 күн бұрын
የአገረሬችን ፖሌሰች ክብረ የገባል❤❤❤
@rutaruteee2244
Ай бұрын
ምን አለ ስልኩን ቀምተው ቢተውት ዋይ መቃጠል እግዚአብሔር አምላክ ለቤተስቦቹ መፅናናት ይስጥ 😢
@rodastube46
Ай бұрын
አይ አድማስ ይብላኝ ለሚስትህና ለእህቶችህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mulatwaalemu7071
Ай бұрын
እንዲዘርፉ የተፈቀደላቸው ናቸው ፣አማራን መግደል መዝረፍ ማደህየት የመንግስት መዋቅር ነው እኔ
@TeshaleMusse
Ай бұрын
የወንጀለኞች ምስል የማይታየውማ ለቀጣይ ስራቸው ( ዘረፋቸው) እንቅፋት እንዳይሆን ባለው ነው
@CherinatLemma
Ай бұрын
የተገደሉትን ሳይሆን የገደሉትን አርማኔዎች ፊት ለመሰየት ሞክሩ
@likukebede8440
Ай бұрын
ሰው ይገደላል ፖሊስ ወንጀለኛን አድኖ ለፍርድ ያቀርባል ፍ/ቤት ግን ያሾፋል ፍትህ ጠፍቷል የሰው ነፍስ የተራ ወንጀለኞች መጫወቻ ሆኗል ህጉ ይሻሻል ፍትህ ፍትህ ይስፈን🎉
@AlganeshDessie
Ай бұрын
ጊዜው በጣም የሚያሳዝን ነው ጀግኖቻችን ፖሊሶችን ግን ሳላመሰግን አላልፍም ቅጥሉበት በርቱ ደጉ ህብረተሰቡም ከጎናችሁ ነው
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
Ай бұрын
እግየለለበት ሀገር ይህነውትርፉ የገደለቢገደል ማንማማንንአገድልምነበር
@sofiyabilal7712
Ай бұрын
መያዛቸዉ ብቻ በቂ አደለም እየተቀለቡ ከሚኖሩ የገደለ ይገደል ይገደሉ
@HdhH-x2y
Ай бұрын
ወይ የገደለ ይገደል🎉🎉🎉
@kokobk4017
Ай бұрын
ፖሊስ ማወቅ ያለበት ገዳዮች ሞባይሉን ሚገዛቸው ከሌለ ወንጀሉም አይባባስም ስለዚህ ገዢውም ሻጪውም በህግ ሊቀጡ ይገባል በተረፈ እግዛብሄር ይጠብቀን
@HelenSarhe-oc1tw
Ай бұрын
እናመሰግናለን ከጐናችሁ ነን እንወዳችኃለን ሰላም ለመላ ኢትዮጵያ ለሚጠብቁንም❤❤❤።
@seniwelde9626
Ай бұрын
ምን አይነተ ጨካኞች ናቸው ወስደው ቢተዋቸው ምናለ እነሱም ቢገደሉ እኮ መማርያ ይሆን ነበር
@Alem-e1p
Ай бұрын
አረመኔነታቸው ምን አለ ዘርፈው ቢተዋቸው 😢😢😢😢😢
@tigistabebebekele
Ай бұрын
14 አመት ደክሞ ገና ሳያርፍ እኔሰ ኢትዮ ለመሔድ ፈራው ምናለ ንብረቶቹን ብቻ ወሰደው ቢለቁት ሁለቱም አሳዘነኙ😢😢😢
@fasilmulu9454
Ай бұрын
ሰው እንዴት ለስልክ ብሎ ሰው ይገላል ግን??? ያሳዝናል
@fatma6629
Ай бұрын
ሳህ ምናለ ሰርቀው ቢሄዱ
@LoveAndPeace2424
Ай бұрын
ፖሊስ እናመስግናለን:: ለሟቾቹ ነፍስ ይማር🙏
@TuruworkeGetachew
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወንድሜ አድማሥ እንዴት ልመን የናቴ ልጅ አኛ እንዴት ልቀበለው በዚህ መልኩ መለየታች አኛ እእእእእእእእእ እንዴት ነው ምንም ለማይረባ እንዴት የሰው ሂወት ይቀማል እረ ያማል ከሰው ሃገር መቶ ሃገር ላይ እንዴ ይህ ይሆነው ወንንድሜ ወንድሜ አኛ እእእእእእ እረ አመመኝ የናቴ ልጅ የስደት ሰበቤ 😢😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ለንፁሃን ፍትህህህህህህህ ለወንድሜ 😢😢😢😢😢😢እእእእእእእእ
@EskedarZeleke
Ай бұрын
💔Weyine yene abat
@Mekdes-jf4kc
Ай бұрын
😢😢😢😢 ነብስ ይማር ለገዳይ አዉሬዎች እጃቹሁን ይስጣቸው
@asnakechFirde-h4m
Ай бұрын
Yesw nefes endekeld 😢😢wey hagere
@seniwelde9626
Ай бұрын
እረ ወየው ወጣት ወንድሞቻችንን እየተበሉ ነው ፈጣሪ ሆይ የሆነውን ተመልከት ነፍስ ይማር
@taddesseeleni2840
Ай бұрын
ለምንድነው የሚገድኩት ወስደው አይሂውድም ጨካኛች እነዚህ መግደል ነው
@adonaydawit9824
Ай бұрын
ለማይረባ ንብረት 😢😢😢😢
@Iam1QueenT
Ай бұрын
ምስጋና ለታታሪ ፖሊሶቻችን 👍👍👍👏👏👏👍👍👍
@tewodrosdemowez2474
10 күн бұрын
እነዚህን መግደል እንጂ ማሠሩ ትርጉም የለውም
@yeneneshDagero-jv1qh
Ай бұрын
ነፍሳቸውን የማር በጣም ያሳዝናል
@nafishabdo380
Ай бұрын
ወጆለኛች ፊታቸው ለምን ይሸፈናልል😢😢
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
Ай бұрын
አይይይይይ
@KidestAssefa-i3q
Ай бұрын
የሞት ፍርድ ግልግል ነው እነዚህን አንድ ቀን እግራቸውን በሚቀጥለው ቀን እግራቸውን በመቁረጥ ቤተሰብ እንዴት እንደሚሰቃይ ማወቅ እንዳለበት ማሳወቅ ነው ጨካኞች ።
@JemilaSeid-m6e
Ай бұрын
በትክክል100%
@SamiraRayya
4 күн бұрын
ህግ የለም አ
@alemzewdhaileyes6255
Ай бұрын
ነብሰ ይማር
@eshacewkebede5993
Ай бұрын
ለምን እቦታዉ ላይ አይረሸኑም
@JemilaSeid-m6e
Ай бұрын
እኮ
@الحمدالله-ش6غ3ض
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 አይ እናት😢
@SophiaS-c4m
Ай бұрын
ኮረኔል አጎት ስለሆነ ተያዙለት እኛ ሰው የሌለን ግን ታንቀን ተዘርፈን ለፖሊስ አመልክተን ግን እንዲሁ ቀርተናል።
@mosebtube1027
Ай бұрын
እንኳንም ተረፋችሁ ንብረት ይተካል የሰው ነብስ ነው የማይተካው
@nafishabdo380
Ай бұрын
አይይ አገሬ እደዚ ሁነሽ ቀረሽ ያማል
@Horn_of_Afrika
Ай бұрын
ይሰቀሉ የምትሉ በላይክ አሳውቁኝ::
@ሰላምሀበሻ
Ай бұрын
በጣም ያማል 😢😢😢
@mesiethiopia4293
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል
@ruhamabarkot4802
Ай бұрын
ወይኔ አቤት እር ስው ጨከነ ተጨካከን እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ😢😢😢😢
@ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ
Ай бұрын
የገደለ ቢገደል አገራችንሠላምይሆነበር ኢቶ ወሬእጅ ተግባር የላቸዉም
@solomongezachew
Ай бұрын
አስተማሪ የሆነ ፍርድ እስከሞት የሚደርስ ቅጣት እስካልተደረገ ድረስ ጥቅም የለውም።
@RighteousCourisity
12 күн бұрын
እነዚህ ሰዎች በስቅላት ካልተቀጡ ምን ዋጋ አለው አስሮ መቀለብ ወንጀል ያበረታታል!!!!
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
Ай бұрын
አይይይይይ ሀበሻ አይይ
@Wubalemmamo-y1h
Ай бұрын
አይ ሀገሬ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
@iqqw3
16 күн бұрын
እነዚን መግደል ነዉጂ ቁጭ አርጎ መግስት ሊቀልባቸዉ ነዉ አደባባይ ላይ መስቀል ነዉ
@ZiyadaMahamed
Ай бұрын
ስቀሏቸው አለበዚያ ነገም ሌላ ሰው ይተርፋሉ
@Transcend680
Ай бұрын
ልክስክሶች
@meseretaddisu7361
8 күн бұрын
ንብረቱ እርካሽ ስለሆነ ብዙ ገዥ በመኖሩ ነው ፡፡የገዛ ይፈረድበት ባይ ነኝ፡፡
@SamriSemir
Ай бұрын
ወድሜ አድማስ አንተ የዋህ ነፍስህ በገነት ትረፍ
@hjezehjezr9522
Ай бұрын
😢😢😢😢 አቤት ጉድድ ፈጣሪ ይቅረር በለንንን
@SofiaMohmmed-c3r
Ай бұрын
አይ ኢቶቢያ 😢😢😢😢😢የት እንግባ እማ 😢😢😢😢😢
@HDathg
Ай бұрын
የገደለ ይገደል😭😭😭😭😭😭😭
@Wubalemmamo-y1h
Ай бұрын
ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AjebushYohans
Ай бұрын
ፍትህ
@fatma6629
Ай бұрын
😢ከርታታው አርብ ሀገር ለፍቶ
@LilySedro
Ай бұрын
የተያዙት ባጠፋት ልክ የሞት ፍርድ እንጠይቃን በቃ መባል አለበት ፍትህ ፍትህ
@zemzem-vn1hx
Ай бұрын
😢😢😢😢😢ወይ ጉድ
@zerihunsisay-is3iv
Ай бұрын
ወንጀለኛ በነፆነት የሚኖርባት ሃገር
@ያአሏህየመጨረሼንነገርአደ
Ай бұрын
😢😢አሁንስ ለመኖር ፈራህ😢
@SHiSHiG
Ай бұрын
ገዳይን ደብቆ ተገዳይን ማሳዠት😢😢😢😢😢😢ህብረተሰቡ ሌባ ሲያገኝ ይገደሉልን ወጀል አይስፍፍ እህቴም በቅረብ ፈጣሪ ነዉ ያወጣት 😢😢😢😢😢
@ሲዳማ
5 күн бұрын
ለስልክ ስው መግድል በዛ አሁንስ ኡኡኡኡኡ የገድለ ይገድል ፍርድ ይውጣ ወጣቱ አለቀ እፍፍፍ
@nabiatabeba8640
22 күн бұрын
Police enamesegenaln bertulen
@ZaharaShumi-ty3li
Ай бұрын
ምንያስደስታል .ህግ .ተገቢ ቅጣት..ስለማይሰጥ ይብላኝ ለሞተው እንደተገኙ ግንባሩን ብሎ መገላገል ነው የትኛው የሚያስየስት ቅጣት አለና ሌባን እያመረተ ያለው የህግ ጉድፈት ዜጎች እየተገደሉ ነው በግፍ
@meserdebebe3182
Ай бұрын
አይ ኢትዮጲያ ምን ይሻለናል የገደለ ቢገደል ይህ ሁሉ አይሰፋፋም ደግሞ መግደል ለምን ንብረቱን ወሰደው ግለሰቡን መልቀቅ ምን የተረገሙ ናቸው
@Jamela-ob5iq
Ай бұрын
😢😢😢😢 አድሰበ የገደይቸ ከተመ ኧይ ህግ አለመኑር አይ የሸርአ ህግ አለመኑር የመንም ዱርዬ የምፈነጬበት አገር እትዮጱየ በእትዮጱየ የሸርአ ህግ ብኑር የአረብ ገረድ አነህንም ነበረ እኝ እንደ አረቡቸ ሀብተሙቸ ነበረን ግን ምን የረገል
@Horn_of_Afrika
Ай бұрын
🤔🙈🫣
@Jamela-ob5iq
Ай бұрын
@Horn_of_Afrika ምድነወ 😳😒😒😳😳😳
@abeduteddy9349
Ай бұрын
የሚገርመው ነገ ይለቋቸዋል
@TeshaleMusse
30 минут бұрын
ፖሊስ ስንት ደክሞ ለፍቶ ወንጀለኞችን ቢያገኝም ችግሩ የዳኛ እና የሌባ (? )ካለ ባይያዙ ይሻላል
@Martejes
Ай бұрын
በሞት ይፈረድባቸው እባካችሁ ፖሊሶች
@shalomke-l8h
Ай бұрын
ናብስ ይማር 😥😥😥
@berryberry2124
Ай бұрын
ዋስትና የሌለበት ሀገር ይልቁንስ እንዲህ ወንጀል እየበዛ ከባድ እርምጃ እንደመውሰድና ጥብቅ የሆነ ከባድ አዋጅ ወቶ ሀገራን የላም እንደማድረግ ትርኪምርኪ ወሬ አበቤየሆሽ ሆያሆዬ መቅረት አለበት የሚል መንግስት ነው ያለን ያሳፍራል ያሳዝናል ይብላኝለህዝቤ
@nabiatabeba8640
22 күн бұрын
Ebakachu cheleman tegen agejtachu ye sew Heyweten betatefu Egzabher feraj new
@zdmt159
Ай бұрын
Eeeeehhhuuuuuu blew esat wondmie mn ladrgh😭😭😭😭😭😭
@hiruthira-xj7dh
Ай бұрын
ይገደሉ መንግስት አስቀምጦ አይቀልባቸው።
@gechwudie2032
Ай бұрын
Thank u....police/ wonmochachen gn bmnm antkachewuem
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,9 МЛН
56:32
04 ስለህይወት| ፍርድ የተሰጠበት እውነተኛ የወንጀል ታሪክ| Real Ethiopian Crime investigations
Sile HiwotTV
Рет қаралды 26 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
23:55
ባለቤቷን ፍራቻ ልጇን ሽንት ቤት ጨመረቻት! እልህ አስጨራሹ የህይወት አድን ሙከራ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 476 М.
17:04
ያማል ነብስ ይማር በከተማችን በዚ ቤት ውስጥ የተፈፀመው ህዝቡንና ፖሊስ በዕንባ ያራጨው ወንጀል
Fiker Media ፍቅር ሚዲያ
Рет қаралды 242 М.
1:17:10
አልተኛ አለችኝ በሚል ሞግዚቷ የ 5 ወር አራስ ልጄን አረቄ አጠጣቻት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 116 М.
37:22
//የቤተሰብ መገናኘት//"ይቅርታ ልጄ መወለድሽን አላውቅም ነበር..."አባት የማያውቃት ልጁን ያቀፈበት ልዩ ቀን //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 405 М.
43:59
ለልጆቼ እና ለእናቴ ልኑር... መኪናውን ውሰዱት እያልኳቸው ጨከኑብኝ ...መወጋት ብርቅ ነው አሉኝ | የ24 ሰፈሩ የአሌክስ አሳዛኝ ታሪክ |እንተንፍስ #36
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 315 М.
17:09
ጉድ በፊልም የምናየው ጭካኔ ባገራችን በዚ ቤት ውስጥ እናት በልጇ ላይ የፈፀመችው ህዝቡን በዕንባ ያራጨው ወንጀል
Fiker Media ፍቅር ሚዲያ
Рет қаралды 194 М.
20:56
ያሳደኩት ወንድሜ ጉድ አደረገኝ ከአሜሪካ የላከልኝ አስደንጋጭ እቃ Guramayle Ethiopian Daily News
Guramayle ጉራማይሌ
Рет қаралды 111 М.
21:32
እናታቸውን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉት እህትማማቾች
Sile HiwotTV
Рет қаралды 169 М.
1:30:14
ጃናሞራ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Janamora 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
11:59
ተጠንቀቁ በከተማችን ሴት በመምሰል ሰው ቤት ተቀጥሮ እየገባ አስደንጋጭ ወንጀል የሚፈፅመው ግለሰብ
Fiker Media ፍቅር ሚዲያ
Рет қаралды 62 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН