ውይይት ከጥምረት ለቤተክርስቲያን ኦርቶዶክሳዊ አባላት ጋር:ክፍል አንድ ... | Addisu Media, 14 January 2025

  Рет қаралды 3,240

Addisu Media

Addisu Media

Күн бұрын

ክፍል አንድ ...

Пікірлер: 13
@hewaneamdesion1337
@hewaneamdesion1337 20 күн бұрын
Gashe Addisu. Thank u for uare a voice for ORTHODOX "GOD" BE WITH u,' & ur Families!!
@billy6166
@billy6166 21 күн бұрын
ሁላችንም እንደ ዲያቆን ጠንካራ የሆነ አመለካከት ካልያዝን ከዚህ ችግር መውጣት እንችላለን ብዬ አላምንም።
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 22 күн бұрын
"መልካም የጥምቀት በዓል!!"
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 22 күн бұрын
በጎቸን ግልገሎቸን ጥቦቶችን ጠብቅልኝ ለጳውሎስ የተሰጠ አደራ አቡነ ማቲያስ ቃሉን ለመጠበቅ ይከብዳቸዋል ህዋትና ደርግ ቤተመቅደስን ሰለተዳፈሩ ጃንደረባቸው ሰይጣን አብይ አህመድ እጅግ በርካታ አማራ ኢትዮጵያውያንን አርዷል አቃጥሏል ጨፍጭፏል በድሮን ህብረተሰባን ክምርን አንዷል አባቶች እየተኮለኮሉ የሰይጥኑን ጥሪ አክብረው አዋርዷቸዋል የትግራይ ቀሳውስት የህዋት የሥጋ አባቶች ናቸው
@girmaayele6884
@girmaayele6884 22 күн бұрын
እኔ እንዲያው ፍላጎት ይሆናል:: አራት ኪሎና ቤተ ክህነት ተመጋጋቤ ናቸው:: አሁን ያለው ደም የሚወድ የሚጠጣ መንግሥት ነው:: እና ቤተክርስትያን በብዙ የፓለቲካ ቁማርተኞች ተሞልታለች እና አይሳካም:: ወይም እናንተ እንደምትሉት አይሆኑም:: የፍኖ መንግሥት ኢትዮጵያን ሲቆጣጠር ይሆናል::ያን ጊዜ ሁሉም የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት አንድ በአንድ መመርመር ይገባል ብየ አምናለሁ:: እርም የሆነውን ነገር ማውጣት ያስፈልጋል::
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 22 күн бұрын
ሰላምታዬ ለሁላችሁም የአዲሱ ሚዲያ ታዳሚዎች እና እንዲሁም በዛሬዉ ዕለት ለዉይይት የቀረባችሁ አባቶቼ ይፍቱኝ ይባርኩኝ በመቀጠል ጋሽ አዲሱ ባለፈዉ ዉይይት ፕሮግራመዎት ላይ ሰለ ድርቁ መረጃ የሚሆን ለመረዳት የሚያመች አድራሻ እናሳያለን ብለዉን ነበር ግን አድራሻዉ በግልጽ አይታይም ለብዙ ሰዉ ማሳለፍ ፈልጌ በትክክል ልታይ አልቻለም ሰለዚህ ከተቻለ ሰዎቹን የምናገኝበትን ስልክ ዛሬ አሳዉቁኝ አመሰግናለሁ
@Konelene
@Konelene 22 күн бұрын
🎉🎉🎉
@gwedenhe
@gwedenhe 22 күн бұрын
Please adjust the audio.
@TgidkTagiezekmu
@TgidkTagiezekmu 13 күн бұрын
ጋሽ አዲሱ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እያደረጉት ያሉት አስተዋጽኦ እጅግ ምስጉን ነው በዚሁ ይቀጥሉበት ነፍስዎን ብቻ ያይደለ ሚሊዮን ኦርቶዶክሳውያንን ያተርፉበታል
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 22 күн бұрын
የሊቃውንት ጉባኤ አካሂዳለሁ ብሎ ሲኖዶሱ ያቀረበውን በምንም ዓይነት አመለካከት በጎ ለማለት ብትሞክሩም፣ ለካኽናት መታረድ ለምን ይህ ሆነ ብለው መጠየቅ ለማይችል ሲኖዶስ ፣ እንደ መሪያቸው ለቁማር ካልሆነ ሊደረግ አይችልም። መታወቅ ያለበት የናንተን እቅድ ማክሸፊያ ስለሆነ፣ እናንተ ማድረግ ያለባችሁን አታቋርጡ፣ አትዘግዩ፣ አትለውጡ።
@girmaayele6884
@girmaayele6884 22 күн бұрын
ቅዱስ ፓትርያርኩ እንዲት ተመረጡ? የገቡት በመስኮት ( የፓለቲካ ሹመት) ወይስ በበር የገቡ የክርስቶስ ሹመት ነው? መልሱ በሥራቸው ታውቆቸዋላቹህ ነው:: ገና እንደተሾሙ በvoa ቀርበው በሪኪርድ ያለ ነው::እና የፓለቲካ ተሾሚ ናቸው::
@agerenewu8397
@agerenewu8397 22 күн бұрын
ፍኖተ ፃድቅ በአዳራሽ ውስጥ የሚሰበሰቡ ግለሰቦች ናቸው ይህ ድርጅት ግን አክሄዱ ትክክል ነው ወይ? አዘማመራቸው የተሃድሶ ይመስላል
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 22 күн бұрын
በመኃላችን ተዋህዶን ለመከፋፈል የምትሯሯጡ፣ ቀስ በሉ። ሰዓት ጠብቁ። ፈራጁ ኢየሱስ ክርስቶስ በፍርድ ቀን ይሰጠዋል። አ ት ከ ፋ ፍ ሉ ን።
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
ርእይ፥ የግብ ፣ የትግልና አመራር  መርሆዎቻን ማሳየት ለፋኖ  ወቅቱ የሚጥይቅው ግዴታ ነው!! ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie
53:24
ጽምብል በዓል ጥምቀት 2025 | Epiphany (TimQet) Celebration 2025 - ERi-TV
2:51:39