“የሚያደነዝዙ ጳጳሳትና ሰባኪያንንም በዚህ ሚዛን ልንመዝናቸው ይገባል” መ/ር ፈንታሁን ዋቄ ስለ ጦርነቱ ግልጹን አፍረጥርጠውታል! በጥናት የታጀበ ድንቅ ገለጻ!

  Рет қаралды 6,856

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

ኦርቶዶክስ፣ ኦነግ/ብልጽግና ፣ ህወሓት እና የአማራ ክልሉን ጦርነት አሁናዊ እና ቀጣይ ምዕራፍ ወሳኝ ዳሰሳ እና ጠንካራ መልእክት! #ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod
#ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

Пікірлер: 32
@YimegnushalZeleke
@YimegnushalZeleke Жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@YimegnushalZeleke
@YimegnushalZeleke Жыл бұрын
እንደርሶ ያለ ቁርጠኛና እውነትን ያለፍርሃት የሚመሰክር ያብዛልን እኛም ያለውን እውነታና የሚሆነውን በግልጽ እንድንረዳ የሚያደርጉንን ያብዛልን የምንችለውን ሁሉ እንደጋገፋለን።
@BirtukanAyele
@BirtukanAyele Жыл бұрын
መምርህር የእርስዎ ቃለ መጠየቅ ሁሉ በመፃፍ ታትሞ ቢቀመ እላለሁ! አግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በ ጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏
@YaredNegasi-du1um
@YaredNegasi-du1um Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ፋንታሁን በጣም እጂግ ከመጠን በላይ ነው የገለጡት እስዎን ሁሉጊዜ ይከታተልዎት ኣለው እና በጣም የነጻና ቁርጥ የሆነ የማይማታ ሃሳብ ነው የሚያቀርቡት እና እንደናንረ መምህራኖች እና ኣባቶች ያብዛልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ከጠላት እግዚኣብሔር ይጠብቆት 🙏🙏🙏❤❤❤
@repact_culture
@repact_culture Жыл бұрын
መምህር ፋንታውን ዋቄ በእውነት ምልከታው ፈውስ ነው ለሀገራችን እንወድሀለን ፋንትሽ
@MulatBirhanu
@MulatBirhanu Жыл бұрын
Betam ameseginalehu bro!! gin erasihn bemetebek mehon alebet siatu winet silemawed new!!!
@teddy7551
@teddy7551 Жыл бұрын
Ethiopians, Jesus fight for freedom, people we have to fight too!
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ❤
@HappyBirdBath-vj6qo
@HappyBirdBath-vj6qo 4 ай бұрын
እባካችሁ አቡነ እስጢፋኖስ ያስጡኑትን አሥራ አንዱን መመሪያዎች በመፅሐፍ መልክ አሳትሙልን ስለእግዚአብሔር በተረፈ መ/ር ፋንታሁን ዋቄ ውስጤ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@teddy7551
@teddy7551 Жыл бұрын
ty well said!
@galilatadesse3211
@galilatadesse3211 Жыл бұрын
Memhir HAYALU EGZIABHER rejem edeme ketena gar yistot nurulen
@mekadr842
@mekadr842 Жыл бұрын
God bless you all memher fantahun we love you and respect 🙏
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን ሁሉም ካህናት እንደእናንተ ቢሆኑልን እዚህ ባልደረስን ነበር የእናንተን ልፋት አይቶ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb Жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ መምህር ፤ ክርስትና ከዘር በላይ መሆኗን ኖረው ያሳዩን ሁሌም ቃላቸው አንድ የሆነ ምሁር ፤ በሁለት በኩል እንደተሳለ ቢላዋ ቤተክርስቲያኗንም የአለሙንም አካሄድ በጥሩ ሁኔታ ያወቁ ድንቅ መምህር ናቸው። መምህር ፋንታሁን ሁሌም ለኦርቶዶክሳውያን ግንዛቤን የሚያስጨብጡ አስገራሚ ሰው ናቸው።
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 Жыл бұрын
በእውነት እውነት ነው ክብር ይገባቸዋል እውነተኛ ታጋይ የእግዚኣብሔር ኣገልጋይ ናቸው ስለ ሃይማኖት እና ስለ ሃገር ስለ እውነት የሚታገሉ ፋንታሁን ዋቄ ❤❤❤❤❤
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 Жыл бұрын
መሚያደምጥ ቢኖ ፣ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አባታችን እግዚአብሔር ብርታት ያድሎት።
@saeda2657
@saeda2657 Жыл бұрын
ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች
@ZeOrthodox-21
@ZeOrthodox-21 Жыл бұрын
እባካችሁ ይሄን ሚዲያ Subscribe እናድርግ፣ ሼር እያረግንም እናስተዋውቀው! ሥራቸው ሁሉ በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ነው!
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 Жыл бұрын
በርቱልን አባት መምህራኖቻችን🙏
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Жыл бұрын
❤🙏🙏🙏
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቶቻችን እብርሃን ከእናተጋራ ትሁን ❤
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 Жыл бұрын
በርቱ
@AW-go3su
@AW-go3su Жыл бұрын
እነግዚአብር ይርዳን ይታደገን ሊያጠፉን ተነስተዋልና
@andualemzeben8388
@andualemzeben8388 Жыл бұрын
ቃል ህወትን ያስማልን
@mesobtube7281
@mesobtube7281 Жыл бұрын
ይበርቱልን መምህር
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 Жыл бұрын
Memhir Fantahun Wake is an outstanding teacher/advocate within our church community. He consistently delivers profound insights, emphasizing that Christianity transcends racial boundaries. With an exceptional depth of knowledge about both the church and the world, he wields his wisdom like a two-edged sword. He has been an instrumental figure in raising awareness within the Orthodox community. It is crucial that we rally behind initiatives like Tunbi Media, which provide a platform for EOTC followers to gain awareness and collectively address the challenges faced by the Church.
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 Жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ በቤተክርስቲያናችን ማህበረሰብ ውስጥ የላቁ አስተማሪ/ጠበቃ ናቸው። ክርስትና የዘር ወሰን እንደሚያልፍ አጽንኦት በመስጠት ጥልቅ ግንዛቤዎችን ያለማቋረጥ ያቀርባሉ። ስለ ቤተ ክርስቲያንም ሆነ ስለ ዓለም ባላቸው ልዩ ጥልቅ ዕውቀት፣ ጥበባቸውን እንደ ባለ ሁለት አፍ ሰይፍ ይጠቀማሉ። በኦርቶዶክስ ማህበረሰብ ዘንድ ግንዛቤን በማሳደግ ረገድ ትልቅ አስተዋፅዖ እያበረከቱ ይገኝሉ። የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ተከታዮች ግንዛቤ እንዲጨብጡ እና በቤተክርስቲያኒቱ ያሉ ችግሮችን በጋራ እንዲፈቱ መድረክ የሚያመቻቹ እንደ ቱንቢ ሚዲያ ያሉ ውጥኖችን መደገፍ ወሳኝ ነው። እባካችሁን ሁላችንም እንርዳ!!!
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 Жыл бұрын
Sele. New mesel?
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
ቀደመክ ፡ እንጅ ፡ አባቶች ፡ እየነቁ ፡ ይመጣሉ
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
🔴 የሕይወት ውሃ ምንጭ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Girma New sibket 2023
1:45:06
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 192 М.
ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር የተደረገ ቆይታ  ክፍል- 2   #269
1:14:07
Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 12 М.
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.