📚 የንግግር ጥበብ

  Рет қаралды 18,989

TEDEL TUBE

TEDEL TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@SalmanG26
@SalmanG26 Жыл бұрын
ተርጋጉ ይስተካከላል በነገራችን ላይ ፈርሃቴን እዳሽንፍ ህልሜን እድኖር ማድርግ እፈልገዉን በተግባር እዳደርግ የርዱኝ 50% TEDEl TUBE ዉስጥ ያገኘዋቸው መጽሀፎች ነቸው እግዝሀቤር ይመስገን ዛሬ ህልማቸዉን ከሚያሳድዱ ደስተኛ ወጣቶች መካከል የመጀምውርያዉ ነኝ አመሰግናለሁ ቴዲ ወዳጄ
@Selamawit-Girma
@Selamawit-Girma Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድሜ እኔም በጣም ነው ቴዴል ትዩብን የምወዳቸው ብዙ ግዜ ከቤት ወደስራና ከስራ ወደቤት በባቡር እየተግጓዝኩ ነው የማዳምጣቸው በጣም ብዙ ጠቃሚ የህይወት ተክህሎቶችን አግኝቼባቸዋለሁ 🥰🙏🏽
@SalmanG26
@SalmanG26 Жыл бұрын
youtube.com/@Salmangashawu?si=yGW4DMGheJVeSINF
@yonathan2895
@yonathan2895 9 ай бұрын
ከtedel በጣም የወደድካቸውን 3መፅሃፍት ጥቀስ እስቲ
@SalmanG26
@SalmanG26 9 ай бұрын
ብዙ ናው ግን ከ 10 ግዜ በላይ ደጋግሜ የሰማዋቸው አሰብ እና ሀብታም ሁን የጀግና መሰፌሰቶ የአሁን ሀይል አዲሰ ምድረ ለአሸናፊነት መገዛት የውሰጠ ህሊና ሀይል ካሸ ፍሎው የገንዘብ ፍሰት
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 Жыл бұрын
ሰላም ታዴ! በቅድሚያ ስለ ድንቅ ስራዎችህ አስቀድሜ እያመሰገንኩኝ ይህንን ስራህን ግን ደግሜ መስማት ፈለኩኝ። ምናልባት ችግሩ የሁላችንም ተከታዮችህ እንደሚሆን እገምታለሁ። ስለዚህ የተፈጠረውን የድምጽ ችግር ተቀርፎ ድጋሜ የምንማማርበት ሁኔታ ካለ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ብናስቸግርህ እላለሁ።
@HiwanMaesho
@HiwanMaesho Жыл бұрын
በጣም በጉጉት ስንጠብቀዉ የነበረ መፅሐፍ እናመሰግናለህ🙏😍
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
ሁሌም አመሰግንሀለሁ አንተ ድንቅ ሰዉ ቴዳልየ በጣም አደንቅሀለሁ ባንተ ብዙ ተምሬአለሁ ድምፁ ቅንስነዉ በዛላይ ድምፁ ይናፈፋል አሥተካክልልን
@abrahamhaile5855
@abrahamhaile5855 4 ай бұрын
ኣንተ ምርጥ ልጅ፡ እናመስግናለን 😊🙏
@abubekertaye1981
@abubekertaye1981 4 ай бұрын
Thank you so much 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏 #1 Books 👍
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp Жыл бұрын
እናመሰግነዋለን 🥰🥰🥰❤❤ጀግና ወንደሜ 🥰ለራሱ አልፎ ለሰው የሚሰብ የሚጠቀም ሰው ማንም ይሆን ማን ያ ሰው ለኔ እጀግ ጥሩ ሰው ነው
@Selamawit-Girma
@Selamawit-Girma Жыл бұрын
Interesting book and presentation, thank you!
@MtkuDemeqe
@MtkuDemeqe 3 ай бұрын
Wow for you mindset
@daniroyal9477
@daniroyal9477 4 ай бұрын
ቴዴል tube ምርጥ ቻናል ነዉ ነገር ግን ኢዚ video ለይ ye sound ጥራት በጣም ይጎለዋል ይስተካከል
@AbdulkrimMuhaba-wj4hr
@AbdulkrimMuhaba-wj4hr Жыл бұрын
የድምፅ ጥራት ዬጎላል
@dessiewollo2609
@dessiewollo2609 Жыл бұрын
Thank you ❤ But pls.correct the sound Quality 🙏
@AmirAM-t7s
@AmirAM-t7s Жыл бұрын
thanks ❤❤❤❤
@KbromAbrha-go3ic
@KbromAbrha-go3ic Жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን በትንሽ በትንሽ ብታሳጥረው ለመስማት እንዲመች
@AmanuelMeskele
@AmanuelMeskele Жыл бұрын
It's nice narration, but the sound is noisy not clear.
@hiwetendwaza2539
@hiwetendwaza2539 Жыл бұрын
ዉይ ቴዲየ በጉጉት ስጠብቅ ከርሜ ድምፅ ጥራት የለዉም
@tinsuboss
@tinsuboss Жыл бұрын
arif new😉🤔
@lijadistube
@lijadistube Жыл бұрын
Please fix sound quality
@selamselam2754
@selamselam2754 Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነዉ ድምፅ ያጣሁበት አይሰማም ወይኔ😢
@Selamawit-Girma
@Selamawit-Girma Жыл бұрын
እኔ ምንም ችግር አላጋጠመኝም በደንብ ይሰማል::
@orthodoxy2323
@orthodoxy2323 Жыл бұрын
Ere yisemal
@Benjamin.12381
@Benjamin.12381 Жыл бұрын
ኣረ ይሰማል ወደ KZbin ውስጥ ገብተሽ video ክፈቺው❤
@MuliyeEsu12
@MuliyeEsu12 Жыл бұрын
ኣው የድምጽ ችግር ኣለው፣ ብስተካከል በበለጠ ሰምተነው ንጠቀምበት ነበር!!
@nebaargaw9406
@nebaargaw9406 Жыл бұрын
ሰላም በጣም በጉጉት እየጠበኩት ነበር እባክህ ድምፁን ማስተካከል ትችላለህ?
@Ormanian_430
@Ormanian_430 11 ай бұрын
ara demthu yelem😢😢😢
@addislifetube7067
@addislifetube7067 Жыл бұрын
ምንድነው ድምጹ ?
@Mercytube844
@Mercytube844 Жыл бұрын
Wow
@mihretdaba6310
@mihretdaba6310 Жыл бұрын
Chapter be chapter argew bakeh
@robaahmed9499
@robaahmed9499 Жыл бұрын
Plz fix the voice
@dessiewollo2609
@dessiewollo2609 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤ tedul tube Knowledge Bufe 🙌 🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏
@SaadWata
@SaadWata Жыл бұрын
Dimts ayesemam
@henoktesfaye6612
@henoktesfaye6612 8 ай бұрын
MINDENEW TIRAT YELEWUM EKO ESKEZARE ENDIH HONO YALAYENEWUN!
@Riri-mx8bp
@Riri-mx8bp Жыл бұрын
TedeI ayesmame Eko😢
@YosefTemesgen._430
@YosefTemesgen._430 Жыл бұрын
Ere demts yelem
@abeyot127
@abeyot127 Жыл бұрын
አረ ምንም ድምፅ አይሰማም ጥራት የለውም!!
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 11 ай бұрын
ጥራት የሌለዉ ቅጂ ነዉ :ለእኔ በበኩሌ በትክክል አልተሰማኝም እናንተስ ?
@muluyalew146
@muluyalew146 5 ай бұрын
ወንድሜ ይቅርታ ርዕስህ ጥሩ ነበር። ነገር ግን ድምፅህ እንኳን አዳምጦ ለማዳመጥ ቀርቶ በቅጡም አይሰማም።
@oscarosci3459
@oscarosci3459 Жыл бұрын
please can t hurt me
@qadiamaanqadiamaan
@qadiamaanqadiamaan Жыл бұрын
bxemnow mit macheng Best of Best
@muluyalew146
@muluyalew146 5 ай бұрын
ወንድሜ ይቅርታ ርዕስህ ጥሩ ነበር። ነገር ግን ድምፅህ እንኳን አዳምጦ ለማዳመጥ ቀርቶ በቅጡም አይሰማም።
@muluyalew146
@muluyalew146 5 ай бұрын
ወንድሜ ይቅርታ ርዕስህ ጥሩ ነበር። ነገር ግን ድምፅህ እንኳን አዳምጦ ለማዳመጥ ቀርቶ በቅጡም አይሰማም።
@muluyalew146
@muluyalew146 5 ай бұрын
ወንድሜ ይቅርታ ርዕስህ ጥሩ ነበር። ነገር ግን ድምፅህ እንኳን አዳምጦ ለማዳመጥ ቀርቶ በቅጡም አይሰማም።
[ ራ ስ ን ማ ወ ቅ ] @tedeltubeethiopia
3:36:53
TEDEL TUBE
Рет қаралды 23 М.
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 417 М.
እኔን ትቼ ራቅኩ!
27:46
Impact Seminars
Рет қаралды 34 М.
አዲስ ምድር   @tedeltubeethiopia  መጽሃፍ በድምጽ
7:40:53