የንስር አይን ያሳገተው ሰው!!ቤቱ ሄደን ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን!!

  Рет қаралды 172,027

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

የንስር አይን ያሳገተው ሰው!!
ቤቱ ሄደን ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን!!

Пікірлер: 2 700
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት Ай бұрын
ዘላም ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሁናህ የትገኛ ያመቱ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ የንስር አይ አላህ ይጠብቅ እዳኔ የጨናቀው ማነው
@haregwoubeshat5274
@haregwoubeshat5274 Ай бұрын
እውነት ነው እውነተኛ ጎዳኛ ማለት እንደዚ ነው ፈጣሪ ይርዳቸው
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ Ай бұрын
አሚን በትክክል እኔ ወይኔ አላህ ይጠብቃቸ እነዚ አውሬዎች 😢😢😢
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 Ай бұрын
ዘላለም የዘመኔ ምርጥ❤❤ሰው ክበርልኝ ደክመሀል ለፍተሀል ጥረሀል ደስታችንን ሙሉ ያድርግልኝ
@salemabey
@salemabey Ай бұрын
አይ ወንደሜ የት ሁነህ ምን እያርጉህ ይሆን እነዚህ ሠይጣኖች😢😢እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢
@YneeshYneesh
@YneeshYneesh Ай бұрын
እኔ መተኛትም መሰራትም አልኛልኩም😢😢😢😢😢 እመቤቴ ትጠብቅ😢😢
@medinaabdurahman7653
@medinaabdurahman7653 Ай бұрын
የንስር አይን ማነው እንደኔ በጉጉት የምጠብቀው ቸር ያሰማን ዘሌ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሺ አመት ኑረልን
@MultazemTamam
@MultazemTamam Ай бұрын
የወሴፍማለትበጣምሃቀኛ ጥሩሰውለሃቅየቆመጀግናየሚድያሰውሌቦቹንየሚያፋጥጥየሚያሯሩጥ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
​@@MultazemTamamምን ማለትነው😢
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
አሜን 😢😢
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Ай бұрын
አንደኛ ነኝ ማነው የነስር አይንን ጉዳይ በጭቀት የሚጠብቅ ማርያምዬ ቸር አሰሚን
@Tges872
@Tges872 Ай бұрын
እኔ 😢😢
@SeadamohamedAli
@SeadamohamedAli Ай бұрын
እኔ😢😢😢😢
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@aleemoa9847
@aleemoa9847 Ай бұрын
እኔ😢😢😢😢ማርያምን
@אסתרפרפרה
@אסתרפרפרה Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lubabayeshak7324
@lubabayeshak7324 Ай бұрын
እኔ የገረመኝ አንድ ሰዉ ለማገት ይሄን ሁሉ ሰዉ ማሰማራት አረ እነዚህ አረመኔዎች የንስር አይን ምን አይነት ጀግና ጋዜጠኛ መሆኑን በዚህ ማወቅ ይቻላል እንደዉ ወንድሜ አላሀ ይጠብቅህ በሰላም አይንህን ለማየት ያብቃን ወላሂ ወላሂ በጣም ጨንቆኛል ምን አለ ባላዉቅህ። እኔ በዘላለምና በነስር አይን ነዉ እደዚህ አይነት ሚድያ መከታተል የለመድኩት ጀግኖች ናችሁ እንደ እናተን አይነት ያብዛልን አላሀ ይጠብቃችሁ ኢሻአላሀ እናየዋለን በቅርብ
@birtukandessie9672
@birtukandessie9672 Ай бұрын
ዞላ ለወንድምህ እንደዚህ ያህል መሰዋት መክፈል መታደል ነው የቁልቢ ገብሬል ይርዳችሁ እራሳችሁን ጠብቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eshetetegegnmr-df1ky
@eshetetegegnmr-df1ky Ай бұрын
ዘሌ..100% እንደምታገኘው..ወንድማችንን ርግጠኛ ነኝ ::..አንተ የያዝከው መጨረሻ እንደሚሳካ አምናለው :: ዘሌ..ከባድ ነገር መሆኑን ስትረዱ በጣም ከፍ ያለ የሰው ኃይል..ህጋዊ.ሰዎች መሳሪያ የያዙ አብረው ሊኖር ይገባል :: እ/ር ከአንተና ከወንድማችን ጎን ይሁን ::
@EyerusalemGadisa
@EyerusalemGadisa Ай бұрын
እሰይ የኔ ጌታ ወንድማችን ሊገኝ ነው ማለት ነው በሀጢአት የመጣ ገንዘብ መጨረሻው ይሄ ነው ውርደት ብቻ መላአኩ ገብርኤል የጭንቅ አማላጅ የገርነውን አልረሳም ተመስገን አምላኬ አሜንንን
@EyerusalemGadisa
@EyerusalemGadisa Ай бұрын
ዘሌ የኛ ጀግና ውድ ወንድም ብርክ በልልን እራስህን እየጠበቅክ ሰዎችን አትመን ምድረሰውበላ ሆነዋል
@EyerusalemGadisa
@EyerusalemGadisa Ай бұрын
የንፁሀን እንባና ሀዘን ገና ደም ያስለቅሳችኋል ባልና ሚስት ሰው በላዎች
@EyerusalemGadisa
@EyerusalemGadisa Ай бұрын
እናትየው እራሷ ሌባ ነች ማፍያ
@azeb2809
@azeb2809 Ай бұрын
ትክክል
@SelamawitSelam-q3v
@SelamawitSelam-q3v Ай бұрын
እባክህ የኔ ልጅ እራስህን ጠብቅ በያንዳንዷ እርምጄ የህግ ሰዎችን ይዘህ ተንቀሣቀስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህንንም ልጅ ለማየት ያብቃን።
@EMOYKEBED
@EMOYKEBED Ай бұрын
አሚን
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 Ай бұрын
CHERU MEDHANEALEM YE ALEME FEXARI YEALEM HULH GZIE LE ANTE YEMISAN ANDACHEME YE LEMENA YE NRSRE AYNEN ASAYEN QEXTA YALEBETEN ANTE MERAWE GEATAY MEDEHNITEA YE ANTE XGA BERKET FEQAD YEHUN AMEN AMEN AMEN
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 Ай бұрын
የነሰር አይን እና ዘላለም የህዝብ ልጆች ነቸው አላህ ይጠብቃቸው ለመግሰት የሚያግዙ ወጀለኞችን የሚየወጡ ጀግና የቁርጥ ልጆች ነቸው ነብሳቸውን አሲዘው የሚሰሩ ጀግና ነቸው
@God-Families-Church
@God-Families-Church Ай бұрын
የንስር አይንን ለማምጣት 1 እርምጃ ብቻ ነው የቀራችሁ ዘሌ እና ጓደኞችህ በሙሉ Dear brother Zelle and all crews, It looks like you are only one step only to bring back our brother Yenisir Ayine
@YeshiAbebe-m1g
@YeshiAbebe-m1g Ай бұрын
በጣም በመጨነቅና በጉጉት ነው የምንከታተለው ትላንት ሳትለቁ ስትቀሩ እጅግ በጣም ተጨነቅን ዘሌ አንተም ላይ አደጋ ደረሰ በማለት ብዙ አሰብን❤❤❤
@AlemAlina
@AlemAlina Ай бұрын
Enem
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
አዉነት ነዉ
@ሚኪያስተፈሪ
@ሚኪያስተፈሪ Ай бұрын
የኔ ጀግና ዘልዬ የንተነ ልፋት ህይወትን እስከ መስጠት የደረሰ የእውነት ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጤናዉ ይስጥህ።
@kakigirum1653
@kakigirum1653 Ай бұрын
ዘላ እኔ ለአንተም ጨነቀኝ እኮ በእውነት ስንቲ ገባ ወጣው እመቤታችን ድንግል ማርያም ሽፍን እቅፍ ታድርጋችው
@SeliEmati
@SeliEmati Ай бұрын
እመብርሀን ጥሩ ዜና ታምጣልን አንተ ግን ያላሰብከውን ፀጋ ፈጣሪ ይስጥኸ❤ ዱካ 💪💪💪💪💪
@genetkebede278
@genetkebede278 Ай бұрын
ዘላለም ጀግና የንስር አይን መንትያ ወንድም አንተ ልከን ምንም አይጎድልም ጀግና ነህ መድሃኔአለም በፊትህ ይለፍ እስከነ የሥራ ባለደረባዎችህ 🙏🙏🙏
@yosefmandfro8579
@yosefmandfro8579 Ай бұрын
ዘሌ ይሄ ነገር ከሰራቹት ስራ በጣም ከባድና አስቸጋሪ ስራ ነው አምላክ ይርዳቹ ዘሌ አይዞን በፀሎት እናግዘሀለን በርታ ይሄ ትምህርት ነው አብሮን የሚኖረውን ሰው ማን እንደሆነ ምን እንደሚሰራ ማወቅ እንዳለብን ተምረናል
@Webit-p5h
@Webit-p5h Ай бұрын
እግዚአብሔር የልፋትህን ይቁጠርልህ ዘሌ ኪዳነምህረት ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Ай бұрын
ወንድም ዘላለም ስላ አንተ ቃል የለኝም ጌታ ይባርክህ ሰው በጠፋበት ግዜ ሰው ሁነህ ተገኝተሀል እራስክን መሰዎት አድርገህ ለጓደኛህ እየደከምክ ነው ልፋትክን ቁጥሩ ጌታ የነስር አይንን በሰላም ያገናኘን ያገናኝህ ልፋትክን ይቁጥረው በኢየሱስ ስም ። 🤲🤲🤲
@alemuhurissa7983
@alemuhurissa7983 Ай бұрын
Amennnnnn
@teklubirru5780
@teklubirru5780 Ай бұрын
በእውነት ለወገኑ የህይወት ዋጋ እስከመክፈል እራስህን አዘጋጅተህ እየተጋህ ያለህ ለሁላችንም እንቁ የሆንክ ወንድማችን ነህ ፤ ዘመንህ ይባረክ ፣ ደግሞም ለዘለዓለም ይለምልም።
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Ай бұрын
የአላህ ተጨንቀናል እና አንተ ፈርጀን እሱንም ከመጥፎ ነገር ጠብቀው ዘላለም ዘገየ እረጅም እድሜ ሙሉ ጤና እማያልቅ ማግኘት የሰው ፍቅር ይስጥህ❤❤
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
ያረብ 😢በጣም
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Ай бұрын
ጀግናው እንቁ ወንድማችን ዘላለም በምን ቃላት ልግለፅህ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ ዘርህ ይብዛ አንተን የወለዱ ቤተሰቦች ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው የዘመናችን ምርጥ እውነተኛ ሰው አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በቅርብ ቀን የንስር አይን ወንድምህን አግኝተህ እንዳታሳየን እግዚአብሔር ይርዳህ ድካምህን ይቁጠርልህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@TeshaleFikadu-i4t
@TeshaleFikadu-i4t Ай бұрын
ዱካ ሸው እግዚአብሔር ይጠብቅክ አንተ በጣም ጠንቃቃ ሰትሆን እገዚአብሔር ካንተ ጋር ይሆናል።በሕይወት እንድትቆየ ያደረገክ ከዚህ አደጋ ያተረፈክ የአንተ ጥንቃቄ ተደምሮ የእግዚአቤሔር ጥበቃ የህዝብ ፀሎት ተደምሮ ፍጻሜክን ያሳምረው።
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
የነገዋ ድንግል ማርያም እናቴ አደራሽን ስለ ንስር አይን ቸር ወሬ አሰሚን እመብርሀን
@bayushkabada2196
@bayushkabada2196 Ай бұрын
አሜን😢😢😢😢
@jtgghf3634
@jtgghf3634 Ай бұрын
ዘላለምና ነስር አይን የህዝብ የተበዳዮች ደራሽ ናቸው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@gurfa2658
@gurfa2658 Ай бұрын
❤❤❤Amnnne Amnnne Amnnne
@NajatNajat-w4z
@NajatNajat-w4z Ай бұрын
አሚን ያርብ❤❤
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w Ай бұрын
ዘላለምናጀግናወድማችን🎉🎉🎉🎉
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Ай бұрын
ያንተን ልፋት አላህ አይቶ እሱንም ለቤቱ ያብቃው ያረብ 😢😢😢😢 ❤
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Aameen Aameen
@zhararashad3159
@zhararashad3159 Ай бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብ😢😢😢❤
@FATUMA7775
@FATUMA7775 Ай бұрын
አሚን ያርብል አለሚን
@genetbekele4426
@genetbekele4426 Ай бұрын
አሜን!!!!
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Ай бұрын
አሚን ያረብ
@MunaMuna-t6d
@MunaMuna-t6d Ай бұрын
ዘሌ ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ ይጠብቅህ በዝች ምድር ላይ ለጎደኛ መሰዋት እስከመሆን እልህ አስጨራሽ የወንጀለኛ ስብስብን አሳዶ ለመያዝ በምታደርገው ጥረት ሁሉ እ/ብሄር ይርዳህ ይጠብቅህ ክሩዋችህን ጨምሮ ጌታ ይጠብቃችሁ ጌታ እየሱስ የንስር አይንን በሰላም እንድናየው ይርዳን እኛም ስለሱ በጣም ተጨንቀናል ቸር ወሬ ያሰማን
@kdjushs8357
@kdjushs8357 Ай бұрын
እመቤቴማርያም ከፊትም ከሏላ ትቅደምላች የእውነት አምላክ እውነቱን ያውጣው እግዚሐብሄር የንስርን አይንን ጠብቀው አደራህን ስለድንግል ማርያም ብለህ እቤቴማርያም ሰለልጅ ከሷ በላይ የሚያውቅ የለም 🤲🤲🤲
@alemayele7521
@alemayele7521 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ!! የተጎዱትን ሰዎች ሁሉ ጌታ ይፈዉሳቸዉ! አንተንም ይጠብቅህ! ወንድማችን የንስር አይንም እግዚአብሔር ይጠብቀዉ! ጊዜዉን አጭር አርገዉ!!
@usmanjed103
@usmanjed103 Ай бұрын
ዘሌ አለህ ይጠብቅህ እኛ በሰዉ ሀገር የምንኖር ተስፋ ነበራችሁ አንተና የንስር አይን ወንድማችን በለበት አለህ የጠብቀዉ
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 Ай бұрын
እንዴት የሚያሳዝን ነገር ነው ወንድሜ የንስር አይን እግዚአብሔር ከእነዚህ አውሬዎች እጅ ያድንህ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
አሜን
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@adanechhaile8958
@adanechhaile8958 Ай бұрын
ዘሌ ጌታ እየሱስ ከጎንክ ይሁን በየድክበት ሁሉ በደሙ ይሸፍንክ ዮሴፍ ወንድማችንን ስጠን በሰላም አንድ ነገር ሳይሆን ያለዛ ፍርዱ የከፋ እንዳይሆን
@KukuAlemayhu
@KukuAlemayhu Ай бұрын
ዘለ በረታ እግዚአብሔር አንተ ይሁን ይርዳህ ወንድማችንን ታገኘዉ ደስታችን ሙሉ ይሆናል አይዞህ በርታ።
@UftGfy
@UftGfy Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የንስር ዓይን ወንድማችንን በሰላም አስገኝልኝ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አደራሽን እናቴ ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጅቱዋ የንስር ዓይን ወንድሜችን አስገኝልን😢😢😢😢
@alemneshtilahun8887
@alemneshtilahun8887 Ай бұрын
ዘልዬ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህና የአጋሮችህንም ደህንነት ከምን ጊዜውም በላይ ጠብቅ።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
የህግአማካሪው እና ጋዜጠኛ ዘላለም / ዘሌ ዘገዬ ስላምህ ከነ ክሩዎችህ ያብዛልን :: ቃላት ቃላት ቃላት አጣውላችሁ .. በገንዘብ በምንም ነገር እማይተካውን እማይገኘውን ሂወታችሁን ቁማር አስይዛችሁ ይሄንን ያክል መስዋትነው በምን ቃላት ላመስግናችሁ ቃላት እንደ ቁምጣ አጠረኝ ከምር ክበሩልን እድሜ @ ከጤና ጋር ይስጣችሁ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 Ай бұрын
ERE FEXARYEA HOY ENEA LEBEA QEXE LETEL NEWE CHERUN ASEMAGNE
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 Ай бұрын
መቸም የስደት ኖሮ የሚያውቅ ያውቀዋል ከእንቅልፍ ጋ ታግየ ጭንቀት ገደለኝ እመብርሐን እባክሽ እርጃቸው መወለድ ቋንቋ ነው ዘሌ ታመም ታስረ ነገ ትፈታለህ ነገ ትድናለህ ወዳጅ ጠላትህን ትለይበታለህ ይህ ጥቅስ ድሮ ድሮ ታላቅ እህቴ ሆሜኢኮኖሚክስ ትምህርት ትማር ነበር በጥልፍ ተጠልፎ ከግድግዳው ላይ ተሰቅሎ አነበው ነበር ምን አልባት የ2ኛ ክፍል ተማሪ ሆኝ ይመስለኛል እና ዘመናችሁ ይባረክ
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
አግ/ር ሆይ ወንድማችን የንስር አይኑን ሕይወቱን ጠብቀዉ.ዘሌ ነጭ ለብሰህ ሶትመጣ ትልቅ ተስፋነዉ ዉስጤን የሞላዉ.ቸር ያሳየን ቸር ያሰማን!!
@SfgThh-h2i
@SfgThh-h2i Ай бұрын
የነስር አይንን ማየት የናፈቀ ላይክ አድርጉት ወንድማችን ጥሩ ነገር ያሰማን እራሳችሁን እየጠበቃችሁ በቂ ሰው ያዙ ስትቀሳቀሱ
@hanamasho3158
@hanamasho3158 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የንስር አይን እና ዘላለም 🙏🏽🇪🇷❤️🙏🏽🇪🇷❤️🙏🏽🇪🇷❤️🙏🏽🇪🇷❤️🇪🇷🙏🏽የንስር አይን እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን🙏🏽🙏🏽🇪🇷🙏🏽🇪🇷🙏🏽🙏🏽🇪🇷❤️
@abrnyiosasfha7698
@abrnyiosasfha7698 Ай бұрын
nay wedi medhen berad bandera nazi degal gojela mehayeman ne Eritrea aytweklen eya
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ Ай бұрын
ያረብ ማነው እንደ እኔ ውስጡ በፍርሃት የተሞላው አሏህ ኸይር ያሰማን የነስርን አይንንም ከክፉነገር ይጠብቀው
@اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال
@اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال Ай бұрын
እረ እኔን በጭቀት ልሞት ነው ያረብ😢😢😢
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic Ай бұрын
እኔም
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ቀላልተጨንቅን ያአሏህ
@zainab8134
@zainab8134 Ай бұрын
ሁላችንም ነው ወላሂ አላህ ሠላም ያሳማን ያአላህ ያረብ😢😢😢😢
@MuluAbiro
@MuluAbiro Ай бұрын
እኔም ማሪያምን
@SelamBzuayew
@SelamBzuayew Ай бұрын
ወንድማችን ዘላለም ተባረክ በጣም እ/ር ይባርክህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ::ከክፋ ነገር ሁሉ ተሸፈን ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን:: ጌታ ይርዳችሁ::
@febanlove2876
@febanlove2876 Ай бұрын
እባክህ ፈጣሪ ወንድማችን አተ እርዳታህ አይለየን ግዜው ይቅር የሱ ሰላም ናፍቆናል የሚስኪኖች እንባ ጠራጊ ነው አተ ጠብቅልን
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@דבורהאדנה-צ2ז
@דבורהאדנה-צ2ז Ай бұрын
ልቤ ተጨነቀች መቸ ነዉ ዘላለም ወድምህን አግኝተህ የደስታህ ተካፋይ እምሆነዉ ይህን እንቁ ጀግና የናቱም ፆለት ይርዳዉ
@askaltegegn9287
@askaltegegn9287 Ай бұрын
የነገዋ ቅድስት ድንግል ማርያም የነስር አይንን በሰላም ለበተሰቦች አብቂው ዘልየ እግዝአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤
@YehualashetTekle-w7p
@YehualashetTekle-w7p Ай бұрын
ወይ ፈተና አገሬ ሰንት ጉድ ነው ያላት? እኔስ ጭንቅ ብሎኛል ተስፋና ፍርሃት ጌታሆ መልካሙን አሰማን ዘሌንም ሙሉ ኩሩን ጌታ ይጠብቅ።
@Abenezrr
@Abenezrr Ай бұрын
ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ የህዝብ ልጅ ዞላየ ወንድማችን ስትፈልግ ራስህን ጠብቅ ደሞ ውሀ ጠጣ ቢያንስ የምትጠይቃቸው ሰዎች እስኪያወሩ አንተ ግን ውሀ ጠጣ ።አንተ ጤና ስትሆን ነው ድልህ ግብ የሚመታ ዞላ ጠላቶችህ ይፈሩ እግዛአቢሄር ድል ይንሳቸው!!!!
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 Ай бұрын
ዘልዬ የእውነት ወንድም መወለድ ቋንቋ ነው ጎበዝ የእኛ ጀግና ሁለታችሁም እውነትን ይዛችሁ ስለምትጋፈጡ የንስር አይንም የእውነት አምላክ እንደሚጠብቀው አምናለሁ፡፡
@mekdi-yt9iu
@mekdi-yt9iu Ай бұрын
የነገዋ እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁናቹ የንስርን አይን ትጠብቅልን ቸር ታሰማን
@firadosethiopia9170
@firadosethiopia9170 Ай бұрын
ዘሌዋ ራሳችሁን ጠብቁ ወንድማችንን አይኑ ለማየት ያብቃን ላንተ ለመላው ክሮም በተለየ ካንተ ጀርባ ካሜራ የማያያቸው በራሳቸው መንገድም ዋጋ የሚከፍሉ ሰወችም አሉ ለናነወተ ቃል የለኝም
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ Ай бұрын
በራስ ላይ ሲደርስ እንዲህ ያስለቅሳል! የወንጀለኛ ተባባሪ ነሽ!!
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Tikkile
@rahelgetachew9528
@rahelgetachew9528 Ай бұрын
Awo wanjelja nate yeche koshasha
@genetkebede4858
@genetkebede4858 Ай бұрын
ወንድማችን ዘላለም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ላንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@AsgaTqshu
@AsgaTqshu Ай бұрын
ዘሌ ሰላማችሁ ይብዛ ምን ደምል አላት አጠረኝ ወንድምች አፈር ብላ ተሰቃያችሁኮ ተጨነቅን አምላኬ ፀሎታችን ሰማን ጌታ ሆይ ሰማን እባዩን ተመልክ ወንድማችን ቅዱሰ ገብርኤል የሰላም ዜና አሰማን አብሰሪው መላዕት ዘሌ ወለታችሁ የሰማይ አምላክ ይክፈለችሁ የሰው ዘር መገኝውች
@serkserk1091
@serkserk1091 Ай бұрын
ዘላለም ዘገየ የሁላችሁንም ልፋት ፈጣሪ ይቁጠርላችሁ። እጅግ የምትኮራ መመኪያ ወንድም ነህ። እንደ አንተ ዓይነቱን ያብዛልን❤
@bayushkabada2196
@bayushkabada2196 Ай бұрын
አሜን😢😢😢
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 Ай бұрын
አይዞክ ዘሌ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ታሸንፋለህ ወንድማችን ይገኛል መድሀኒዓለም መጨረሻውን ያሳምርልን
@God-Families-Church
@God-Families-Church Ай бұрын
የንስር አይንን ለማምጣት 1 እርምጃ ብቻ ነው የቀራችሁ ዘሌ እና ጓደኞችህ በሙሉ Dear brother Zelle and all crews, It looks like you are only one step only to bring back our brother Yenisir Ayine
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo Ай бұрын
1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ 11: እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው። 12: ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Ай бұрын
ዘላለም ላንተ ምንም ቃላት የለኝም ወንድም የሚለው ቃል አይገልፅህም ተባረክ እባክህን ራስህን ጠብቅ ! የወንድምህ መጥፋት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነዚህ ጨካኝ አረመኔ ሌቦች : እግዚአብሔር ያጋልጣቸው !
@marthiaadams1187
@marthiaadams1187 Ай бұрын
እጅግ በጣም ፈታኝና እልህ አስጨራሽ የሆነ ስራ .....ከነገ ዛሬ ወንድማችን ተገኘ የሚለውን የምስራች ቃል ለመስማት ምን ያህል ልቤ ቀጥ እንዳለ ብታቅ:: ዘላለም እግዚአብሔር አንተንም የስራ ባልደረቦችህን ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@God-Families-Church
@God-Families-Church Ай бұрын
የንስር አይንን ለማምጣት 1 እርምጃ ብቻ ነው የቀራችሁ ዘሌ እና ጓደኞችህ በሙሉ Dear brother Zelle and all crews, It looks like you are only one step only to bring back our brother Yenisir Ayine
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Ай бұрын
ዘሌ እባክህ ተጠንቀቅ ከዚህ በኋላ ማንንም አትመን ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ አይ ሰው ሚስቱ በራሷ ላይ ሲመጣበት ሁሉንም ነገር ለማውራት ወሰነች እናታችን ፈጣሪ ይርዳዎት የታገተው ወንድማችንም እንደ እርሶ እናት አለው ሰው ለምን እንደ እራሱ አያይም ማንም ይሁን ማን ወንጀለኛ ወንጀለኛ ነው
@God-Families-Church
@God-Families-Church Ай бұрын
የንስር አይንን ለማምጣት 1 እርምጃ ብቻ ነው የቀራችሁ ዘሌ እና ጓደኞችህ በሙሉ Dear brother Zelle and all crews, It looks like you are only one step only to bring back our brother Yenisir Ayine
@ሠአዳሠይድ
@ሠአዳሠይድ Ай бұрын
ምርጥ ጀግና ወንድም ከወንዲም በላይ ነህ የልፋትህን አይቶ አላህ እሱንም አቤተሰቡ በሰላም ለመደብለቅ ያብቃው
@የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
@የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ Ай бұрын
እመብርሃን እናቴ የንስር አይንን አሳይን የነገዋ እመብርሃን እዴት እደ ናፈቀኝ 😢😢ዘላለም በእውነት እመብርሃን ትጠበቅህ ወድሜ
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
ዘሉሼ ትጠቀቅ
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
እም ብር ሀን ዘላለም ጠብቀው😢
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
ዘሉሼ እግዚአብሔር ያግዝህ ተጠራጠርቖ
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይግዝህ የ ማትግኝ ወድም ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ገነት ከ ለደን
@SaudiKsa-m6x
@SaudiKsa-m6x Ай бұрын
አሜን ትጠብቃቸው በእውነት እዴት እደናፈቀን
@Geni-wv1mq
@Geni-wv1mq Ай бұрын
ዞላዬ የድንግል ማርያም ልጅ ክፍውን ሁሉ ካንተ ይሰውርልህ እንደአንተ አይነት ጀግና መልካም ንፁ ልብ ያለው ሰው በዚህ ዘመን መኖሩን በተግባር ያሳየይ የዚህ ዘመን ምርጥ ሰው ነህ
@SofiyaSaleh-zn4uw
@SofiyaSaleh-zn4uw Ай бұрын
ዘላለም የእውነት ከወንድም በላይ ነህ የነስር አይን ስራው የተበዳዮችን እባ ሲያብስ ነበር ለዚህ ነው አንተን የመሰለ ወንድም የሰጠው ከክፉ ይጠብቅላችሁ በአላህ ፈቃድ ወንድምህን ይዘህ ትመለሳለህ
@YeneYenu-qb8rw
@YeneYenu-qb8rw Ай бұрын
በእውነት የንስር አይን ያለበት ሁኔታ ሁላችንንም እያስጨንቀናል ዘላለም አና ሁሉም ክሩ በጣም እየደከማችሁ ነው እና እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@negestweyessa1261
@negestweyessa1261 Ай бұрын
በርታ ወንድሜ ተጠንቀቅ እነዚህ ጉዶች የተረገሙ ናቸው። አግዚአብሔር ይርዳህ ።
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op Ай бұрын
እመብርሃን ድንግል ማርያም ለወንድማችን ለንስርአይን አደራሽን ጠብቅልን ቸር ወሬ ያሰማን አንተም ዘላለምየ ጀግና ወንድማችን መድሃኒአለም በሄድክበት ሁሉይጠብቅህ ኡፍፍፍ እንቅልፍ አጣን 🙏🤲🤲
@SayedAhmada-hz2xs
@SayedAhmada-hz2xs Ай бұрын
እመብርሀን ትከተላችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@የማርያምልጅኘኝ
@የማርያምልጅኘኝ Ай бұрын
ወንድሜ በጭንቀት ልሞት ነው እግዚአብሔር ካአንተ ጋር ይሆን ጀግና ወንድም ነህ ቃላት የለኝም አንተን ለመግለጽ እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን 🙏 ከልብ እንወድሃለን ❤🇪🇷
@Melktehebtemaryam
@Melktehebtemaryam Ай бұрын
ወላዲተ ቃል አረ እርጂን መሸቶ እስኪነጋ ጨነቀኝ ኪዳነምህረት በሰላም ታምጣልኝ ዘሌ እባክህ እራስህን ጠብቅ
@ኪያዬየእማ8209
@ኪያዬየእማ8209 Ай бұрын
ዘሌ ከርታታችን በርታልን እባክህን ተጠንቀቁ ብቻ ምንም እንዳያደርጉት ወንድማችንን ገብረኤልዬ አባቴ ጠብቃቸው 😭😭😭😭
@berhazeray7003
@berhazeray7003 Ай бұрын
ኣንተ ኣንደኛ ነህ ተጠንቀቅ ጌታ ይጠብቅህ፡ ኣንተ በኡነት የሚገልጽልህ ቃላት ኣጣሁ ታማኝ ጌታ የሱስ ለሃጣተኞች የከፈለው ዋጋ፡ ኣንተም ለንስር ኣይን ዋጋ የምትከፍለው ጀግና ጌታ ይባርክህ፡ኣይዞህ!
@hayatmohammed4746
@hayatmohammed4746 Ай бұрын
ዘሌ አለህ ይጠብቅህ የንስር አይንን እንፈልገው አብረንህ እሄ ነገር እኮ በጣም አሳሳቢ ነው እባክህ ዘልየ እናተ በጣም ታስፈልጉናላችሁ ለ ኢትዮጵያ ህዝብ ወንጀለኛ ሁሉ መያዝ አለበት
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ወንድማችን ዘሌ ጀግና የጀግና ጀግና ነህ የምትደነቅ ነህ ዘሌ አንተ እዉነተኛ ወንድም ነህ አይዞኝ ይቅናህ
@yhguyt
@yhguyt Ай бұрын
እመብርሀንዬ የንስር አይንን ከነ ሹፌሩ በሰላም አሳያኝና ስእለቴን ልፈፅም በስደት አገር
@TGt5c
@TGt5c Ай бұрын
ፈጣሪ ሀይል ብርታት ይሁንህ ዘሌ ወንድማችን ጀግናው የንስር አይን ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!
@SelanchDessie
@SelanchDessie Ай бұрын
ባለወልድ አባቴ የንስር አይን በሕይወት እንዳለ ያሰማን።
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hadasmeles7808
@hadasmeles7808 Ай бұрын
በዚህ ግዜ እንደ ዘልአለም ያሉ ጥቂት ናቸው ዘላለም የኡነት ኡነተኛ ወንድም ነው እግዛብሄር ይርዳው ካንተጋር የምተባበሩ ሁላቹ ጌታ ይጠብቃቹ❤❤❤
@FATUMAALI-gl8wj
@FATUMAALI-gl8wj Ай бұрын
ዘላለም አተን በምንም ቃል ልገልፅህ አልችልም ግን አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት ከአሏህ በታች እራስህንም እየጠበክ ወድም ማለት እዳተ ነዉ ሠዉ በጠፋበት ሠዉ ሆነህ የተገኘህ ጀግና ነህ🌹🌹
@ayelechbekele433
@ayelechbekele433 Ай бұрын
ዘላለም ለአንተ ቃለ የለኝም ወንድሜ ሰው። በጠፍበት አንተ ሰው ሆነህ። የተገኛሀ የአመቱ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርከህ እዉነት በጣም ትለያለህ መጤርሻው በጣም ናፈቀኝ ደስታችን ቅርብ ያርገው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BezShi
@BezShi Ай бұрын
ዘሌ ጀግና ትልቅ መስዋትነት እየከፈልክ ነው እግዚአብሔር ለመልካም ልብህ እግዚአብሔር ሁሌም የጠብቅህ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀዉ በእዉነቱ አተመ እመ ብዙሀን ትጠብቅህ ወንድማችን❤😢
@AbuaminNuru
@AbuaminNuru Ай бұрын
ጀግና ዘላለም እባክህ ያየነው እየደገምክ ሰዓት ታባክናለህ 13 ደቂቃ በማሰታወቂያ ሰትጠቀም አዲሱ የምንናየው ዝግጂትህ አጭር ይሆናል አላህ ይጠብቃችህ የነሰር ዓንንም በሰላም እናግኝው ያረብ አንተው ጠብቀህ ለሰራው እና ለሚሰኪን እናቱ መልሰልን
@SanNaet
@SanNaet Ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣቹ አላህ ያገዛቹ አላህ ይጠብቃቹ ወንድሜቺንን አላህ በአለበት ይጠብቀው አላህ በሰላም ያገናኝን
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 Ай бұрын
ዘሌ እመብርሃን ትጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ አብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳክ አሜን
@Ethiopian-38
@Ethiopian-38 Ай бұрын
የንስር ዓይንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቀዋል ወንድማችንን ተስፋ አትቁረጡ ዘሌ አቅማችሁን በሙሉ ተጠቀሙ
@God-Families-Church
@God-Families-Church Ай бұрын
የንስር አይንን ለማምጣት 1 እርምጃ ብቻ ነው የቀራችሁ ዘሌ እና ጓደኞችህ በሙሉ Dear brother Zelle and all crews, It looks like you are only one step only to bring back our brother Yenisir Ayine
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc Ай бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም የነስር አይንንና ሚኪን ሰላም ያሰማን በጣም ጨንቆኛል😢😢😢😢
@zewditubekana902
@zewditubekana902 Ай бұрын
ወንድማችን ዘላለም እራስህን ጠብቅ ይሄ ሰዉዬ መሳሪያም ሊኖረዉ ይችላል በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳችሁ አንተ ግን የመጨረሻ ጀግና ነህ አንተን ያለማድነቅ አይቻልም ከወንድምም በላይ አንተን የወለደች እናት ዘላለም ትኑር
@BirhanBezabh
@BirhanBezabh Ай бұрын
በጣም ይገርማል ዘሌ ህይወትህን ነው የሠጠኸው ግን እግዚአብሔር ይርዳህ ለአንተ ትልቅ ሥጋት አለኝ እመቤታችን ትጠብቅህ !!!
@HawaSeid-n2j
@HawaSeid-n2j Ай бұрын
ወድም ዘላለም ዘገየ እና የስራ ባልደረቦቹ እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን የነስር አይንን በሰላም ከቤተሰቦቹ ያገንኝው
@SelamAerbo
@SelamAerbo Ай бұрын
አለህ የንስርአይንን እና ሚኪን አለህ ይጠብቅልን
@hirut7396
@hirut7396 Ай бұрын
ዞላዬ እግዚአብሔር ይርዳህ እኔስ ጭንቅ ነው ያለኝ ማርያምን ሁሌ ነው እማለቅሰው 😢😢😢😢የእናቱንና የቤተሰቡን የጎደኞቹን ጭንቀት ቁጭ ብዬ ሳስበው ያስለቅሰኛል የእኛ እንቁ በሰላም እንዲገኝልን ምኞቴም ፀሎቴም ነው እመቤቴ እባክሽ ከጭንቅ አውጪልን ወንድማችንንን😢😢😢😢😢⛪️✝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@מולועלם-ג4ת
@מולועלם-ג4ת Ай бұрын
የንሰር አይን በሙሉ ጤንነቱ እንደሚመለሰ ውሰጤ ይነግረኛል ገእዚአብሔር በታች በአንተ ጥረት እንዲሁም ባልደረቮችህ ከፍ ያለ ምሰጋና ይድረሳችሁ
@astermekonen8274
@astermekonen8274 Ай бұрын
ዘሌ እግዚአብሔር ይርዳህ ልፋትህን ቆጥሮ በሰላም በጤና ይገኝልህ።
@zeharadiyau
@zeharadiyau Ай бұрын
ቢሲሚላህ ጥሩ ነገር አሰማኝ ትናንት ሳትለቁ ስትቀሩ የተጨነቁት ጭንቀት እኔ ነኝ ማቀው
@مريممحمد-ج6س9م
@مريممحمد-ج6س9م Ай бұрын
እኔም
@MQatar-br1mp
@MQatar-br1mp Ай бұрын
እኔም
@Noora-i7w
@Noora-i7w Ай бұрын
እኔሥ ብትጅ ለእላሃ እላለህ
@sadaadam1054
@sadaadam1054 Ай бұрын
እኔም ጨንቆኝ ነበር
@AlmiAlmi-h2q
@AlmiAlmi-h2q Ай бұрын
ይሄን ሳምት እቅልፍ አጣን አብሳሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ደስታን አብስረን የነስር አይን እመብርሀን ባለህበት በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትሸፍንህ ወድም አለም ዞላየ የልፋትህን እግዚአብሔር በደስታ ይመልስልህ😢😢😢
@eden9876
@eden9876 Ай бұрын
እመብርሃን አደራሽን ልጅሽን ባለበት ጠብቂው እኛ እንደዚህ የተጨነቅን እናቱ እንዴት ይሆኑ ይከብዳል😢 ቸር ያሰማን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይርደችሁ መቼ የንስር አይን ተገኝቶ ልባችን እርፊት ያገኝል ዘለላም በእውነት እግዚአብሔር የድከምክን ወጋ ይክፈልልክ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Ай бұрын
ያተን መከራተት ጡር ይቁጥርልህ ወላሂ አተም ደከምህዘላለም ተለያለህ 😢😢 እራስህን እየጠበክ አላህ ያስገኚልን ይጠብቀልን ነበ ደስታ እጠብቂለን እንሻአላህ ☝️☝️
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Ай бұрын
እነሆ እንደ እኔ የቸኮለ ማነው ከትላት ጀምሬ አስሬ እያየሁ ነው አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አሉ እማማ ጨቤ ዘሌ ዘሌ ምርጥ ወንድማችን መሰዋእትነት የከፈላችሁበት ንስራችንን በቅርቡ እናገኘዋለን የገና ስጦታችን ይሆናል ❤
@abebegtc7579
@abebegtc7579 Ай бұрын
ዜሌ ጄግናችን ወንድማችን አንተን እሚገልፅ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ ክሩውን ሙሉ ይጠብቃችሁ ወንድማችንን በሂወት እስክናገኜው ጧት ማታ ጭቀት ሆኖብናል እግዚአብሔር ይርዳን ❤
@AyinalemAddisu-o9d
@AyinalemAddisu-o9d Ай бұрын
32:23
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 Ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው በጸሎትም እየተጋሁ ነው።በርቱ ሕያው እግዚአብሔር ሥሙ ይባረክ።
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Ай бұрын
ዘላለም ሙንገድህ ሁሉ ቀኝ ይሁን ወንድምህን አላህ ቡጤናው ያገናኝህ ደስይበልህ ብዙ ደከማችሁ ከነጋደኞችህ
@AklilAsfaw
@AklilAsfaw Ай бұрын
ዘሌ ፈጣሪ ብርታት ይሁንህ እሱ ይጠብቅህ ወንድማችን የንስርዓይን ፈጣሪ ይጠብቀው ከአንበሳ መንጋጋ ፈልቅቆ የሚያወጣ አምላክ እሱ ይጠብቀው
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ዮሴፍ በቁጥጥር ስር ዋለ!!
44:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 244 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН