🔴 "

  Рет қаралды 17,139

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

"#ያኔ_ሶሻል_ሚዲያ_ቢኖር_አልቆልን_ነበር" I #መጋቢ_ዶ/ር_ዘለቀ_ዓለሙ I #አብይ_ታደለ I #ኪያ_ሾው I #abiy_kiya I # I @ecclesiamedia316 I #2024
In loving memory
Pastor Dr Zeleke Alemu
Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
Don't forget to share this video to reach others.
Hosted By #Abiy_Taddele
Subscribe for latest Videos Here;
ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
. . . . . .
t.me/ecclesiae...
KZbin (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
Instagram፦ ...
#Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
© Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
Evangelical Media's
@christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
@bethelhemtezeraofficial

Пікірлер: 38
@wegegebe7813
@wegegebe7813 4 ай бұрын
ወንድሜ አብይ ተባረክ የምታቀርባቸው እንግዶች ሁሉ አስተማሪ ናቸው። ተባረክ እንደዚህ የኢትዮጵያ የወንጌል ታሪክ መሰነድ አለባቸው ወንድሜ እድሉ ስላለህ በርታ ስለ ስራህ ተባረክ
@getutolla4312
@getutolla4312 4 ай бұрын
የዋህነት የነበረበትን ዘመን የሚመሰክሩ አባት ነበሩ እደፀኑ ወደጌታ መሄዳቸው ደስ ይላል
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 ай бұрын
ዉበታቸዉ ጉልበታቸዉ እየለመለሙ ያቀላፎ አባት 😢😢😢 ይሄ ትዉልድ አሁን ካሉ አባቶች ቢማሩ ጉልበት የሚሆን ቃሉ መንፍስ ቁዱስ ነዉ መፀለይ ነዉ
@BrukGetaneh
@BrukGetaneh 4 ай бұрын
እጅግ ህያው የሆነ ቃለ ምልልስ። የእግዚአብሔርን ፍቅር፣ የኢየሱስ ክርስቶስን የአገልግሎታችንና የስብከታችን ማእከልነት፣ የመንፈስ ቅዱስን አሠራር እንዲሁም የቲዮሎጂን የጎንዮሽ ችግር በቅንነትና በድፍረት የተናገሩ ሰው ናቸው ዶር መጋቢ ዘለቀ። የተሰጠውን የቤት ሥራ በሚገባ ተወጥቶ ወደሚወደው ጌታ የሄደ አገልጋይ።
@መናስጦታ
@መናስጦታ 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ህይወት ምስጢር ነት ነው እግዚአብሔር አዋቂ ና መልካም ነው እንደው ትንሽ በቆዩ ኖሮ ብየ ተመኝሁ
@genetseboka4239
@genetseboka4239 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ያሉ መንፈስ ቅዱስ የተጠቀመባቸዉ አባቶችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ይሰራል
@shewaaweke9723
@shewaaweke9723 4 ай бұрын
ወደ ጌታ መሄድዎ ደስ ቢለኝም ውስጤ ኃዘን አለ
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 4 ай бұрын
ይሄ ዘመን ንግድና ራስ ተኮር ነው ወንጌል የገቢ ምንጭ ሆኖአል ለዚህ ነው ሀይል አልባ የሆነው
@kiroshabte4185
@kiroshabte4185 4 ай бұрын
You were my Pastor, my friend, my mentor and my friend. You are now with THE LORD JESUS CHRIST enjoying Heaven with the Saints. Well done!!!❤❤
@alemheaven
@alemheaven 4 ай бұрын
ምወደው ይህነን ኘሮግራምህ አጥብቄ ነው ምከታተለው በዚህ አገር ሆኜ በተጣበበ ግዜም ቢሆን ብዙ ተሰርቼበታለሁ ❤ አብያችን በርታልን ላንተም ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@taikaadamu7499
@taikaadamu7499 4 ай бұрын
ወንድሜ ቃለመጠይቁ ጥሩ ነው እየደጋገምክ "ታይም" ስትል ሰማሁህ ልበል? ይህ እኮ "ጊዜ" የተባለ ምርጥ አማርኛ ቃል አለው! ታይም ቢቀርስ?
@ashertilahun1306
@ashertilahun1306 4 ай бұрын
መጋቢ ዘለቀ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ዕውነተኛ እና ጣፋጭ አባት ነው።
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 4 ай бұрын
Perfect,thanks
@delamotesfaye1363
@delamotesfaye1363 2 ай бұрын
ተባረኩ መፅሀፋን የት እናገኘዋለን🧐🙏
@danielmolla7924
@danielmolla7924 4 ай бұрын
Great man of God who run the race and finished it well. May the legacy of Jesus in our fathers continue with more glory in our generation in our land and beyond. Thanks for re-sharing the testimony.
@mestawetariku5692
@mestawetariku5692 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@junefirst500
@junefirst500 4 ай бұрын
God Bless you our four fathers who were trust worthy where there was no money, no transport, not enough food even clean water, who preached gospel to villages!
@RahelTefera-wt5qq
@RahelTefera-wt5qq 4 ай бұрын
This is so wonderful! When you asked him about how, at that time, they were able to minister powerfully with minimal knowledge of the word of God compared to our time, where many people are attending theology school, what I gathered from his comments is that it's not that they don’t have knowledge of the word of God, but instead that what they had was a non-distorted sound doctrine. The problem nowadays, even some theology schools are not teaching sound doctrine, and liberal theology has seeped in and disguised itself under the Christian umbrella. That’s why we see excessive reverence for individuals rather than God. It is so true when he said that when you are filled with the Holy Spirit, it glorifies God, not you. So, if ministers are pointing the glory to themselves, you have to question whether they are led by the Holy Spirit. Amazing story, very powerful!
@zufanmicael6070
@zufanmicael6070 4 ай бұрын
1985 I have met him in Dallas just before the church started.I have attended his church. Gid bless you.We love you so much.
@getch1145
@getch1145 4 ай бұрын
How many Zeleke Alemu are there? Which one is dead. This interview happened yesterday right?
@tigib6790
@tigib6790 4 ай бұрын
የቆየ ነው እሳቸው ናቸው ወደ ጌታ የሄዱት ለማስታወስ ብሎ መሰለኝ በድጋሜያቀረባቸው ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጆቻቸው ሁሉ ማፅናናትን ይስጥልን
@captainayub6482
@captainayub6482 4 ай бұрын
የፈለገ ቢፈቀድላችሁ እንግዳ ክቡር ነው ጋሼ እትዬ እንበል እባካችሁ ሲያስጠላ አያትን ያክል አንቺ አንተ ስትል ለኛ ይከብዳልለምናያችሁ ታረሙ እባካችሁ :: 🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 4 ай бұрын
I wish you have stayed a little longer
@konjitguroro5982
@konjitguroro5982 4 ай бұрын
Wow amazing understanding
@tamirathailu2973
@tamirathailu2973 4 ай бұрын
ድንቅ
@delamotesfaye1363
@delamotesfaye1363 2 ай бұрын
1:24:04 abiy was shaking 😂
@tibletsberhane6910
@tibletsberhane6910 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ እውነቶኞች አባቶችን ሰለሳየሀን
@martasila5996
@martasila5996 4 ай бұрын
What a beautiful privilege? Thank you sharing. We are blessed because of you. Well done faithful servant of God.
@eyasugensa
@eyasugensa 4 ай бұрын
ኪያ thank You
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@GirumDenkleazer
@GirumDenkleazer 4 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ኪያ ሾዎች ብትችሉ ብዙ ያልነገረላቸውን ወ/ዊ አዳነ ደሜን እንደ እነዚህ የምንወዳቸ አባቶች አንዱ ብታደርጓቸው ጥሩ ነው
@genetadmik6805
@genetadmik6805 4 ай бұрын
Amazing grace
@selamawitseyoum7443
@selamawitseyoum7443 4 ай бұрын
Thanks Abiyu
@belhumamo797
@belhumamo797 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ኬያ ሾው መንሳዊ አባታቸን መጋቢ ዘለቀን እንተርቤው አየሁ ዘመንህ ይባረክ ጥየ
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 4 ай бұрын
A wonderful witness,Amezing Grace
@bekelusolomonmekonnenhaile9732
@bekelusolomonmekonnenhaile9732 4 ай бұрын
God bless you Gashe update church ...........make me convince
@gizachewberhanu6916
@gizachewberhanu6916 4 ай бұрын
2011. Ethiopian calender or european?
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 4 ай бұрын
Ethiopian
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 58 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 45 МЛН
ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶች-- በወንድም ዳዊት ፋሲል
31:17
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 25 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 58 МЛН